ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ስኬት ቲውብ ወላሂ በጣም ነው ደስ የምትይኝ አላህ መብቃቃቱ አብዝቶ ሰቶሻል ማሻአላህ ❤
❤❤❤❤❤
የኔውድ እሩቅ ነሽ እጅ እኔ እፈልግ ነበር ውዴ
እአ እናውቃለን ጤፉ አፈር እዳይሆን በደብ በጭድ ተረግጦ ወሀ እየተርከፈከፈ ከዛ ይለቀለቃል አቃለሁኝ የአርሶ አደር ልጅ ነኝ አባቴ ወድሞቸ በጣም ነው የምያመርቱት
ዋለይኩምእሠላምወራህመቱላሂ እደትነሺእህት ምክሮችሺ ማሻአላህናቸዉእና እኔከመጣሁ ጀምሬ እያመመኚነዉእምሠራዉ ምንምሊሻለኚአልቻለምሁለትአመቴን ልጨርሥ የተወሠነነዉየቀርኚ ቤት ጀምሬለሁ ሠወቹም እድገባአይፈልጉም አልሀምዱሊላህ ሠወቹ በጣምጥሩናቸዉ እናእህቴ ሀገርልግባ ወይሥ ምንላድርግ ግራገብቶኛል ኮሜቴን ታየሺዉ ቢድወ ሥርበት ከህቶቸምምክር እፈልጋለሁ ዉደጭንቅብሎኛል
እያመመሽ ከሆነ ታከሚ ትንሽ ዋ ትንሽ እረፍት አድርገሽ ወይም ተመለሽ እዝሁ ቤት ሰውችሽ ጥሩ ከሆኑ ግን መጀመሪያ ጤናሽ ይቀድማል ውድ ሳይጠናብሽ ሳት ወድቂ ጤናሽን ጠብቄ እህት አደራ እዝህ እኔ ምኖርበት ሀገር አንድ እህት እያመማት ይሻለኛል ሀገር አልገባም ስትን ይሄው ታማ በጥና ሆስፒታል ነች ሁለቱም ኩላሊቷ ፊል አድርጓል ተብላ ቆማ እንኳ ሀገር መግባት አልቻለችም እና ሁሉም ነገር ሳይወድቁ በቁም ነው ጤናን መጠበቅ ጠባቂው አላህ ቢሆንም ሰበቡን ማድረስ የኛ ፍታ ነው እህትዋ ❤
ስኬት ቲውብ ወላሂ በጣም ነው ደስ የምትይኝ አላህ መብቃቃቱ አብዝቶ ሰቶሻል ማሻአላህ ❤
❤❤❤❤❤
የኔውድ እሩቅ ነሽ እጅ እኔ እፈልግ ነበር ውዴ
እአ እናውቃለን ጤፉ አፈር እዳይሆን በደብ በጭድ ተረግጦ ወሀ እየተርከፈከፈ ከዛ ይለቀለቃል አቃለሁኝ የአርሶ አደር ልጅ ነኝ አባቴ ወድሞቸ በጣም ነው የምያመርቱት
ዋለይኩምእሠላምወራህመቱላሂ እደትነሺእህት ምክሮችሺ ማሻአላህናቸዉእና እኔከመጣሁ ጀምሬ እያመመኚነዉእምሠራዉ ምንምሊሻለኚአልቻለምሁለትአመቴን ልጨርሥ የተወሠነነዉየቀርኚ ቤት ጀምሬለሁ ሠወቹም እድገባአይፈልጉም አልሀምዱሊላህ ሠወቹ በጣምጥሩናቸዉ እናእህቴ ሀገርልግባ ወይሥ ምንላድርግ ግራገብቶኛል ኮሜቴን ታየሺዉ ቢድወ ሥርበት ከህቶቸምምክር እፈልጋለሁ ዉደጭንቅብሎኛል
እያመመሽ ከሆነ ታከሚ ትንሽ ዋ
ትንሽ እረፍት አድርገሽ ወይም ተመለሽ
እዝሁ ቤት ሰውችሽ ጥሩ ከሆኑ ግን መጀመሪያ ጤናሽ ይቀድማል ውድ ሳይጠናብሽ ሳት ወድቂ ጤናሽን ጠብቄ እህት አደራ እዝህ እኔ ምኖርበት ሀገር አንድ እህት እያመማት ይሻለኛል ሀገር አልገባም ስትን ይሄው ታማ በጥና ሆስፒታል ነች ሁለቱም ኩላሊቷ ፊል አድርጓል ተብላ ቆማ እንኳ ሀገር መግባት አልቻለችም እና ሁሉም ነገር ሳይወድቁ በቁም ነው ጤናን መጠበቅ ጠባቂው አላህ ቢሆንም ሰበቡን ማድረስ የኛ ፍታ ነው እህትዋ ❤