ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ታድለሽ እነደዚህ አይነት ጽኑ የክርስትና ህይወት መኖር ሁሌም ነው የምመኘው
አንቺን ያበረታሽና የረዳሽ ድንግል ማርያም እኛንም በበረከቷ ትጎበኘን
እህታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በረከትሽ ይደርብኝ እህታችን
መታደል ነው፣ መመረጥ ነው። እመቤቴ ካለችሽ ሁሉ ነገር አለሽ። ተዓምር ነውሰው ለምንድን ነው ወደ መተት የሚሄደው? ይሄ ሀጢያታችን ነው እግዚአብሔርን ያስቀየመውና በሀገሪቱ ይህ ሁሉ ፈተና የበዛው። ፆም ፀሎት ስግደት ምፅዋት እና አስራት ማውጣት ፍቱን መድሃኒት ነው። ከአምላክ ጋር መገናኘት ነው። በረከትሽ ይደርብን❤
Amen
መተትን የሚቃወሙ መምህራንስ ስለምን ይወገዛሉ???????
እዉነት ነዉ እማ ፍቅር
አሜን
አሜን ፫ በጣም😊😊
ቃለ ህይወት ያሰማልን እህቴ በጣም ደስ የሚል ተአምር ነው እየሰማን ያለነው። መታደል ነው መመረጥ እህተ አማኑኤል ብለሽ በፀሎትሽ አስቢኝ አደራ
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የአእኛም ትደርስልን ወላዲተ አምላክ❤❤❤❤❤
መታደል ነው እግዚአብሔር ይመሰገን በደጁ ያፅናሸ
በቤቱ ያፅናሽ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስጋን ❤❤❤❤❤❤
👉👉👉"የኔ እህት ታድለሻል መመረጥ ፀጋ ነው""እመቤታችን ካለችን ምንም አኖንም""እኔ አምንሻለው""ክርስትና ደስ ይላል መፈተን መልካም ነው"!ለበጎም ነው ለጥሩ ነገር ነው"እኔም ማንም አያምነኝም ብዬ ብዙ ነገር ታሪኬን አፍኜ በልቤ እየኖርኩ ነውግን ደስተኛ ነኝእግዚአብሔር ይመስገን👉"ሁላችንንም መጨረሻችንን ያሳምርልን"!አሜን!
ግሩም ነው በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን
እመቤቴ መጨረሻሽን ታሳምርልሽ እናትዬ❤❤ መልካም ብንዘራ መልካሙን እናጭዳለን ክፍ ብንዘራ ክፍን እናጭዳለን ሁሉም ሰው የዘራውን ያጭዳን አይዞሽ እመቤቴ እደማትተውሽ እርግጠኛነኝ😢😢❤❤
እመቤቴ አሁንም መጨረሻሽን ታሳምርልሽ ፡
Amen ❤Amen ❤Amen ❤Emebrhan Yegna Enat Yegna Azagn Yegna Amalaj 😇💕🙏🏾🥹🥰😍✝️✝️✝️
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🕊🕊🕊
አሁንም,ድንግል,ትጠብቅሽ,እኛንም,እንድንጠነክር,እንድንፀና,አስተምሮናልና,ተባረኪ,አቅራቢዎችም,ተባረኩ,እራሳችንን,ነውያገኘንበት,,❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ባለሽበት ያጽናሽ ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ።
እህቴን ወለተ ሥላሴን በፀሎትሽ አስብልኝ በፀሎትሽ አስብልኝ
እግዚአብሔር ያስባት አሜን
እመ አምላክ መጨረሻሽን ታሳምርልሽ ሱባኤ ግቢ እግዚአብሔርን ጠይቂው
በረከትሽ ይድረሰን በእዉነት ❤❤❤❤❤❤
መታደል ነው 👏 ወለተ እዝጉ ብለሽ በፀሎትሽ አስቢኝ ✝️
እግዚአብሔርበቤቱያፅናስ
LIULE Anten say Ye Egziyabher cherinetu mhiretu Girrrrm Diiiiink yilegnal Misgana yigibaw.....keza Hulu Mekera weteh belij betidar tebarikeh....❤❤❤🙏🙏🙏
እመአምላክ ወላዲተ አምላክ እመብርሃን እመብዙሃን ከልጇ ጋር መጨረሻሽን ታሳምርልሽ።
ተመስገን🙏🙏🙏❤❤❤
❤❤❤
🎉🎉🎉😢😮😅😊
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤
እህቴ ❤ድንግል ማርያም❤ ያሰብሽውን ትሙላልሽ ያሰብሽው ይሳካልሽ አሜን አሜን አሜንእግዚአብሄር ይመስገን
እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሳምረው
አርጋኖ እና ባርቶስ ፀልዬ ፈረንሳዬ እየሱስ አባ ጋር ቅባ ቅዱስ ተከታታዬ ተቀቢ
ዘማሪ ልዑል ሰገድ በቅዱስ መርቆሪዮስ ቤ/ተ በመዝሙርህ በልባችን ደስታ ስለሞላህ ጌታ በልብህ ላይ ይደር፡፡
እህታችን ቃለህይወትን ያሰማልን ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ 🙏
መታደል😢 እግዚአብሔር ሆይ እኔንም አበርታኝ😢
አሜን (3) ቃል እዬቲ ዬሰማሊነ
ታላቁ ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ኅይልም ክብርም ምስጋናም ለዘለዓለም ለእርሱ ይሁንልን የሚያፀና የሚያጽናና የእመቤታችን ምልጃዋ ዽግነትዋ ወደር የሌለው በተሰጣት ፀጋ በልጅ ልጅ አንደበት የተመሰገነች ትሁን ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
እግዚ አብሔር ይመስገን እህቴ በርቺሌላ ስውርንክዋን ለማመን ቢጠራጠርየ ችሪቷ እማምላክንታ እምር እኔ እምንሻለሁ የምወዳት እናቴን ባጣሁና ልቤ በተሰረስእት ደርሳልኛለች የመእዛዋንነገር ለመናገር እቅም የለኝም እንባዬ እንደውሀነው የፍስሰው እግዚ አብሔር ይጠብ ቅሸ ያበርታሸ እመቤቴ እትለይሽ በጣም ልብየሚነካምስክርነት ነው እግዚ አብሔር እኛንም እገራችንንም ይማር እምቤቴ ማርያምችሪቷ እማምላክእሁንም ህልግዜም ቅደሚከፊትከህዋላዬ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
በረከትሽ የደርብን ሕይወተ ብርሃን /እናቴ/ እና ፍቅርተ ስላሴ እኔ ብለሽ አስቢኝ 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ያፅናሽ በቤቱ ከክፉ ይከልልሽ ታድለሽ እግዚአብሔር ድንቅ አድርጎልሻል
ሱባኤ ግቤና ጠይቄ ፀጋሽን
በሰማእቱ 🙏ወለተ ሥላሴ ብለሽ አስቢኝ ሃይለ መስቀል ፍቅረ ማርያም ሃይለ ማርያም በትረ ማርያም ሃብተ ማርያም ወልደ ጭርቆስ ወልደ ሰንበት ብለሽ አስቢን 😢😢😢 በረከትሽ ይድረሰን አሜን አምላኬ እኔንም ከውድቀቴ አስተክ ለዚህ ክብር አብቃኝ አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻
አልገባኝም ምን ማለት ነው በረከትሽ ይድረሰን ? ይሄን ሁሉ ክርስትና ስም ደርድረሽ አስቡን ማለትስ ምን ማለት ነው ? እግዚአብሔር ለሁላችንም እኩል ነው እሱ አቅማችንን ያውቃል ፣ እሱ የሚገባንን ያውቃል ይቺ ልጅ ይሄን ያህል የተደረገላት እግዚአብሔር ስለፈቀደ ስለሚገባት አደረገላት እመቤታችን የልቧን መሻት አይታ ሁሉን ፈጸመችላት ። ለምንድነው ለሰው መሰናከያ የምትሆኚው አስቡን ለማለት የቤተክርስቲያን አባቶች አሉ ክርስትና ስምሽን ከነቤተሰብሽ ጽፈሽ በጾሎት አስቡኝ ሲባል አቃለሁ እንጂ ተአምር ለተደረገለት ሰው በረከትሽ ይድረሰኝ በጸሎት አስቢኝ ሲባል ሰምቼ አላውቅም ።
@@seblewongelzeleke-f8lውዴ የቤተሰቦ ሁሉ ይሆናል ስሞቹ
እግዚአብሔር ያስብልሺ አሜን 🤲🤲🤲🕊🕊🕊
Watching this Again and Again, what an incredible lesson you told to us! What a blessed girl you are? What a blessed family you have! Egziabher yimesgen! Emebete timber timesgen! Metadel betam enameseginale, ehtachin tsegawun yabzalish!
እኔም ሰይገባኝ በሃፃት የቆሾሽኮ ነኝ ግን በደመናላይ ተቀምጣ ወላዴተ አምላክ አቤት ዉበት ምንስ ቃል አለና ለመግልፅ ማንስ ያምንሃል
መንፈሰዊ እህታችን ቲክቶክ ላይ ራሳቸ ጠፍተው ትውልድን ከሚያጠፋ ጨምላቃ ባለጌ ሴቶች ይልቅ እንዳንቺ አይነቶችን ያብዛልን::
እግዚአብሔር ይመስገንን ስለሁሉ ነገር❤🎉
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ በርቺሌላ ስው ርንክዋን ለማመን ቢጠራጠር የችሪቷ እማምላክንታእምር እኔ እምንሻለሁ የምወዳት እናቴን ባጣሁና ልቤ በተሰረ ስእት ደርሳልኛለች የመእዛዋንነገር ለመናገር እቅም የለኝም እንባዬ እንደ ውሀ ነው የፍስሰው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ያበርታሽ እመቤቴ እትለይሽ በጣም ልብ የሚነካ ምስክርነት ነው እግዚአብሔር እኛንም እገራችንንም ይማር እምቤቴ ማርያምችሪቷ እማምላክእሁንም ህልግዜም ቅደሚ ከፊትከህዋላዬ ❤❤❤❤
እህታችን መጨረሻሽን ያሰምረው ብዙ ተምረናል ልኡሌ በርታ እናመሰግን አለን
በርች እህቴ እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን ❤
😮አቤት እመብርሀን እናቴ ፍቅሯ እናትነቷ እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርሽ እሷ ትጠብቅሽ እናቴ
ታድለሽ የኔ እናት የፃድቃኔ ማርያም ወዳጅ ነኝ❤❤ በደጇ ብዙ ችግሬ ተፈቶልኛል እመብርሀን መጨረሻሽን ታሳምርልሽ❤❤
ፈጣሪ ይጠብቅሽ።ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ።አዛኝቷ ሁሌም አትለይሽ።
ኪዳነ ምህረት እናቴ
አባግርማ ወንድሙ ስለ አስማትና ድግምት ሲያስተምሩና ሲያጠምቁ የሚቃወሙትን አባቶች ጠርጥሩ።
ጓደኛዬ ትክክለኛ ምስክርነት ነው
❗✅ንቁ ለንስሃ ለጾም ለጸሎት ለስግደት ለቅዱስ ቁርባን ዘመኑን ዋጁ✅👈 አባ ዮሐንስ መምህር ግርማ ቀሲስ ሄኖክ መምህር ተስፋዬ አበራ በነሱ ትምርት ለንስሀ በቅቻለሁ✅👈 በተለይ ቤት ዘግቸ በሙዚቃ እጨፍር ነበር😥😭አሁን ግን እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን በነርሱ ትምርት ነቅቻለሁ😥✅
እዴሜ ና ጤና ለአባቶቻችን 🌾🌿🍀
እኔም😢 አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ለአባቶቻችን
እውነት ነው እመብርሀን አትጠገብም
እህቴ እማምላክ በቤቱ ታፅናሽ የትዳርና የምልኩስና ፀጋ ጠይቅ አውነቱን ታቃለሽ
ታድለሽ በማርያም❤እመ_ብዙሀኔ እኛንም ትጎብኘን🤲🤲🤲
እመቤቴ ጨርሳ ትማርሽ አንች ያጣሽው ነገር የለም አይዞሽ ይህ በአንች ብቻ የተከሰተ አይደለም የብዙ ሰው ህይወት በዚህ ውስጥ ያለ ነው ይህን ክፉ ስራ ለሚሰሩ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው!!!
እንባዬን መቆጣጠር እቅቶኝ በእንባ ታጅቤ ነው ያዳመጥኩሽ ::የዛሬን አያድርገውና የፃድቃኔ ማርያምን እንደ ቅርብ ጏደኛዬ ነበር የምጠይቃት የምታደርግልኝስ ነገርስ ምንም ነገር ስጠይቅ ይደረግልኝ ነበር አሁን ግን አባታችን ሆይ ለማለት እንኳን አቃተኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ
አይዞሸ ፀልዬ ፀበል ተጠመቀ ፃድቃኔ ማሪያም ሒጂ እመብርሀን ትርዳሸ !!!
@@meseretlemma8090ayzoshi ehet emebete tabertashi
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እኅታችን እግዚአብሔር ፍጻሜሽን ያሳምርልሽጠንካራ ጎበዝ በታደልነዉ በእዉነት አችን የጎበኘች እመአምላክ እኛንም በስደት ያለነዉን ትጎብኘን
አቤት መመረጥ አህቴ ንፅሕናሽ አምነትሽ ለዚህ አበቅቶሻል አመብርሃን ሁሌም አትለይሽ አኛንም ታስበን🙏
በእዉነት መታደል ነዉ ❤❤❤
ውዳሴ ከንቱ ይታየኛል....ፈጣሪ ይሁንሽ ...አካሄድሽ ጥሩ ሆኖ ሳለ 3 ቀን አልበላም እፆማለው...እማሆይ ነው የምባለው ...ብቻ ብዙ ያልተመቸኝ ነገር አለ!!!
positive thinker ሁኑ እስቲ ሁኑ ምንም አይጎሉባችሁም ሁኑኑኑኑኑኑኑኑ
ያለፈችበት ያለችበት ህይወት ብዝዎችን ያጠነክራል ያበረታል እንዴት አድርገን መታገልና ፈተናችንን ማለፍ እንዳለብን እንዴት ብንኖር ለኛ የተሻለ ትምህርት ይሰጣል ።የእግዚያብሄርን ድንቅ ስራ መመስከር አስፈላጊ ነው
ምንም ማለት አይደለም እውነትን ነው የተናገረችውና ውዳሴ ከንቱ በጉራ ብታወራው ነበር እና ችግር ያለው አልመሰለኝም በኔ በኩል
ምስክርንት ነው እኮ፤ እመብርሃን እንዴት እንዳበረታቻት፤ፈተና ቢበዛም መጽናት እንዳለብን ነው ምሳሌ የሆነችን፡፡ እሷን የተለመነች እመብርሃን እኛንም በረድኤት እና በበረከት ትጎብኘን፡፡ አሜን፡፡
Be optimistic thinker
እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ የኔ እህት፤ አለባበስሽ አነጋገርሽ ደስ ይላል!
አናትበጸሎትሽአስቢኝ❤❤❤
Amen ❤❤❤
እንደኔ ያለው ሰነፍ ለሰይጣን በስመአብ ስንል ይርቃል ይላል ሌላውን የተናገርሽውን ቆርጦ ግን በስመአብ ብሎ ሰይጣንን ለማራቅ ተግባራዊ ክርስትና መኖር ግድ ይለናል።አንቺን ያበረታች በፆም በፀሎት በስግደት እኛንም ታበርን ።ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ እህታችን
እመቤቴትጠብቅሽእግዚአብሔርይጠብቅሽ
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ፈ❤❤❤❤❤❤
ኡፍፍፍ 😭😭😭😭ስልአማነገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ያለው ሜታደል ነው አንቺን የመርታው መልካም እኛንም ይምራጥ 🤲🤲🤲🤲የሚገርመው ታርክ ነው ባትዉልድ ሃጋሬም ሰምቻለው ባማስቲካ የታዳጋመው መስታፋቃር እግዚአብሔር ካዳዝ አይኔት ይስርውራን ውአጋኞቼ 🙏
አዎ አልሰማሽም አንድ ሰውዬ እንደትልቅ ነገር መተቱን ጥበብ ነው እንሰራላቸዋለን እያለ ባፉ ሞልቶ ሲያወራ በጣም ያሳዝናል በተለይ የክፍለሀገር ሰው ወደ አማራ ክልል ደፋር ናቸው በሰው ላይ ግፍ ሲሰሩ ፈጣሪ ይፍረድባቸው
@@selamselina1321ባትክክል 😭😭😭ጊን ያሳዝናል
ere tewu gin yehin gibizenet......betam keledachihu
ታድለሽ በማርያም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤😢😢😢😢
ፈጣሪ ይጠብቅሽ❤
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እመአምላክ ሁላችንንም በቤቱ ታጽናን በጣም አስተማሪ ትምህርት ነዉ ዲ/ን ልኡል እና እህታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጸጋ በጤና በቤቱ እስከመጨረሻ ያፅናን ይጠብቅልን!!!
Ajaa'iba Kuni raajjidha kuni ebbifamudha Kuni waqayoon isiin haa ebbisuu
ላንች የደረሠች እመብርሃን ትድረስልን
እመብርሀን መልካሙን አብዝታ ትስጥሽ!!!
ምንኩስና ማሰብሽ መልካም ነው ፤ ነገር ግን አግብቻታለው/ሚስቴ ናት ብሎ የሚያስብ ተደብቆ ያለ ርኩስ ወንድ አይነጥላ ሊሆንም ስለሚችል ሱባዬ ገብተሽ ፈጣሪሽን ጠይቂ
እሺ የነ መምህር ተስፍዬ ተቃዋሚዎች እየሰማችሁ ነው ጉዳችሁን
Zare benba neaw yisemawut yexadqane mareyaen ansto almalqeas kebad neaw😢emebeta ahuneam texebeqeash berchi bezu temert agengeachebataleaw❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ግሩም አባት ድንቅ እናት ያሳደጓት እህት ...ፕሮግራሙ ይህን መዝሙር አስታወሰኝ ፦ በአምሳሉ ፈጥሮናል እናመስግነው ፤በአርአያው ፈጥሮናል ሁሉ በእጁ ነው።ከእኛ የሚፈለገው ማመን ፤ ከእኛ የሚጠበቀው መታመን ። አፍም ይጹም ከማዋራት ይከልከል ጆሮም ይጹም ከመስማት ይቆጠብ አይን ይከልከል ከማየት ይቆጠብ አዝ ልሳን ይጹም ከመናገር በአርምሞ እጅ እግር ይጹም ከመዳፈር በተደሞ አዝመምጫው ደርሷል ቀርቧል ቀኑ እንመላለስ በብርሃኑ [ 2 ] በአምሳሉ ፈጥሮናል እናመስግነው!!!
የኔ ናት አምላክ ይጠብቅሽ ግን ሳልነግርሽ የማላልፈዉ ነገር ቢኖረኝ እንደጥንካሬሽ ራስሽን ከፍ ሳይሆን ዝቅ ማድረግ ነበረብሽ የምታወሪዉ ሁሉ ለከንቱ ዉዳሴ የሚዳርግ ነዉ
እህቴ እድለኛ ነሽ ድንግል ማሪያም እኛንምትጎበኘንፀጋሽን ግን በሱባኤ ጠይቂ እህት
Wow she is beautiful is she single good thanks 😂 from tigrayns USA Ethiopia tikidem
እህቴ አግቢ ውለጂ እኝህን አባትሽን አስደስቻቸው እባክሽ.' በትዳርም ሆኖ እኮ ከእግዚአብሄር ጋር ይኖራል እና እባክሽ ክንዴን ሳልንተራስ ያሉትን ወላጆችሽን ፍሬ አሳያቸው፡፡ መድሀኒለም የሚሆንሽን ይስጥሽ በቤቱ ያፅናሽ እህቴ
ውድ እህቴ ጸጋሽን ያብዛልሽ ነገር ግን መተት የተለያየ ስራ አለው እንደ አላላኩ ስለሆነ አትፍረጂ❤
ከውዳሴ ከንቱ ይጠብቅሽ እንግዲ ፍጻሜሽን ያሣምርልሽ
ጎበዝ!❤❤❤
she brave 💪💪💪💪❤
እህቴ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ የእኔም ወንድም እንዳንቺ የሚፈተን በሴቶች አለ ዲያቆንና በእምነቱ ጠንካራ ነው
እመቤቴ አቀፈችሽ ታድለሽ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Tadeleshi ❤❤❤❤
አይ እህቴ ብዙ ማይባሉ ነገሮችን ብለሻ እግዚአብሔር ይርዳሽ የምር ቀኝህ የሰጠህን ግራህ አይመልከት ነው ሚባለው እራሱ ብቻ ወንድማችን ዲያቆን ልዑል ሰገድ በጣም የምንወደው ሚዲያ ነው ግን?? የምታቀርባቸውን ሰዎች በደንብ ብትመረምር መልካም ይመስለኛል
kal hiwot yasemalen emamelaken yezo man yaferena
😢😢😢🙏🙏🙏
ታድለሽ በእመቤቴ ይሄን ያህል ከመወደድ በላይ ምን ደስታ አለ?
እኔ በአርእስቱ ብቻ ሳልሰማ አምንሻለሁ
ወይ ጉድ አስታውሳለው እህተ ማሪያም የሚሏትም ልጅ ሲጀማምራት እንዲህ ነበር ሚያረጋት ።
Yale eyesus medan yelem atdkemi yene wid
ታድለሽ እነደዚህ አይነት ጽኑ የክርስትና ህይወት መኖር ሁሌም ነው የምመኘው
አንቺን ያበረታሽና የረዳሽ ድንግል ማርያም እኛንም በበረከቷ ትጎበኘን
እህታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በረከትሽ ይደርብኝ እህታችን
መታደል ነው፣ መመረጥ ነው። እመቤቴ ካለችሽ ሁሉ ነገር አለሽ። ተዓምር ነውሰው ለምንድን ነው ወደ መተት የሚሄደው? ይሄ ሀጢያታችን ነው እግዚአብሔርን ያስቀየመውና በሀገሪቱ ይህ ሁሉ ፈተና የበዛው። ፆም ፀሎት ስግደት ምፅዋት እና አስራት ማውጣት ፍቱን መድሃኒት ነው። ከአምላክ ጋር መገናኘት ነው። በረከትሽ ይደርብን❤
Amen
መተትን የሚቃወሙ መምህራንስ ስለምን ይወገዛሉ???????
እዉነት ነዉ እማ ፍቅር
አሜን
አሜን ፫ በጣም😊😊
ቃለ ህይወት ያሰማልን እህቴ በጣም ደስ የሚል ተአምር ነው እየሰማን ያለነው። መታደል ነው መመረጥ እህተ አማኑኤል ብለሽ በፀሎትሽ አስቢኝ አደራ
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የአእኛም ትደርስልን ወላዲተ አምላክ❤❤❤❤❤
መታደል ነው እግዚአብሔር ይመሰገን በደጁ ያፅናሸ
በቤቱ ያፅናሽ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስጋን ❤❤❤❤❤❤
👉👉👉"የኔ እህት ታድለሻል መመረጥ ፀጋ ነው"
"እመቤታችን ካለችን ምንም አኖንም"
"እኔ አምንሻለው"
"ክርስትና ደስ ይላል
መፈተን መልካም ነው"!
ለበጎም ነው ለጥሩ ነገር ነው"
እኔም ማንም አያምነኝም ብዬ ብዙ ነገር ታሪኬን አፍኜ በልቤ እየኖርኩ ነው
ግን ደስተኛ ነኝ
እግዚአብሔር ይመስገን
👉"ሁላችንንም መጨረሻችንን ያሳምርልን"!አሜን!
ግሩም ነው በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን
እመቤቴ መጨረሻሽን ታሳምርልሽ እናትዬ❤❤ መልካም ብንዘራ መልካሙን እናጭዳለን ክፍ ብንዘራ ክፍን እናጭዳለን ሁሉም ሰው የዘራውን ያጭዳን አይዞሽ እመቤቴ እደማትተውሽ እርግጠኛነኝ😢😢❤❤
እመቤቴ አሁንም መጨረሻሽን ታሳምርልሽ ፡
Amen ❤Amen ❤Amen ❤Emebrhan Yegna Enat Yegna Azagn Yegna Amalaj 😇💕🙏🏾🥹🥰😍✝️✝️✝️
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🕊🕊🕊
አሁንም,ድንግል,ትጠብቅሽ,እኛንም,እንድንጠነክር,እንድንፀና,አስተምሮናልና,ተባረኪ,አቅራቢዎችም,ተባረኩ,እራሳችንን,ነውያገኘንበት,,❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ባለሽበት ያጽናሽ ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ።
እህቴን ወለተ ሥላሴን በፀሎትሽ አስብልኝ በፀሎትሽ አስብልኝ
እግዚአብሔር ያስባት አሜን
እመ አምላክ መጨረሻሽን ታሳምርልሽ ሱባኤ ግቢ እግዚአብሔርን ጠይቂው
በረከትሽ ይድረሰን በእዉነት ❤❤❤❤❤❤
መታደል ነው 👏 ወለተ እዝጉ ብለሽ በፀሎትሽ አስቢኝ ✝️
እግዚአብሔርበቤቱያፅናስ
LIULE Anten say Ye Egziyabher cherinetu mhiretu Girrrrm Diiiiink yilegnal Misgana yigibaw.....keza Hulu Mekera weteh belij betidar tebarikeh....❤❤❤🙏🙏🙏
እመአምላክ ወላዲተ አምላክ እመብርሃን እመብዙሃን ከልጇ ጋር መጨረሻሽን ታሳምርልሽ።
ተመስገን🙏🙏🙏❤❤❤
❤❤❤
🎉🎉🎉😢😮😅😊
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤
እህቴ ❤ድንግል ማርያም❤ ያሰብሽውን ትሙላልሽ ያሰብሽው ይሳካልሽ አሜን አሜን አሜንእግዚአብሄር ይመስገን
እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሳምረው
አርጋኖ እና ባርቶስ ፀልዬ ፈረንሳዬ እየሱስ አባ ጋር ቅባ ቅዱስ ተከታታዬ ተቀቢ
ዘማሪ ልዑል ሰገድ በቅዱስ መርቆሪዮስ ቤ/ተ በመዝሙርህ በልባችን ደስታ ስለሞላህ ጌታ በልብህ ላይ ይደር፡፡
እህታችን ቃለህይወትን ያሰማልን ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ 🙏
መታደል😢 እግዚአብሔር ሆይ እኔንም አበርታኝ😢
አሜን
አሜን (3) ቃል እዬቲ ዬሰማሊነ
ታላቁ ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ኅይልም ክብርም ምስጋናም ለዘለዓለም ለእርሱ ይሁንልን የሚያፀና የሚያጽናና የእመቤታችን ምልጃዋ ዽግነትዋ ወደር የሌለው በተሰጣት ፀጋ በልጅ ልጅ አንደበት የተመሰገነች ትሁን ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
እግዚ አብሔር ይመስገን እህቴ በርቺሌላ ስውርንክዋን ለማመን ቢጠራጠርየ ችሪቷ እማምላክንታ እምር እኔ እምንሻለሁ የምወዳት እናቴን ባጣሁና ልቤ በተሰረስእት ደርሳልኛለች የመእዛዋንነገር ለመናገር እቅም የለኝም እንባዬ እንደውሀነው የፍስሰው እግዚ አብሔር ይጠብ ቅሸ ያበርታሸ እመቤቴ እትለይሽ በጣም ልብየሚነካምስክርነት ነው እግዚ አብሔር እኛንም እገራችንንም ይማር እምቤቴ ማርያምችሪቷ እማምላክእሁንም ህልግዜም ቅደሚከፊትከህዋላዬ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
በረከትሽ የደርብን ሕይወተ ብርሃን /እናቴ/ እና ፍቅርተ ስላሴ እኔ ብለሽ አስቢኝ 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ያፅናሽ በቤቱ ከክፉ ይከልልሽ ታድለሽ እግዚአብሔር ድንቅ አድርጎልሻል
ሱባኤ ግቤና ጠይቄ ፀጋሽን
በሰማእቱ 🙏ወለተ ሥላሴ ብለሽ አስቢኝ ሃይለ መስቀል ፍቅረ ማርያም ሃይለ ማርያም በትረ ማርያም ሃብተ ማርያም ወልደ ጭርቆስ ወልደ ሰንበት ብለሽ አስቢን 😢😢😢 በረከትሽ ይድረሰን አሜን አምላኬ እኔንም ከውድቀቴ አስተክ ለዚህ ክብር አብቃኝ አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻
አልገባኝም ምን ማለት ነው በረከትሽ ይድረሰን ? ይሄን ሁሉ ክርስትና ስም ደርድረሽ አስቡን ማለትስ ምን ማለት ነው ? እግዚአብሔር ለሁላችንም እኩል ነው እሱ አቅማችንን ያውቃል ፣ እሱ የሚገባንን ያውቃል ይቺ ልጅ ይሄን ያህል የተደረገላት እግዚአብሔር ስለፈቀደ ስለሚገባት አደረገላት እመቤታችን የልቧን መሻት አይታ ሁሉን ፈጸመችላት ። ለምንድነው ለሰው መሰናከያ የምትሆኚው አስቡን ለማለት የቤተክርስቲያን አባቶች አሉ ክርስትና ስምሽን ከነቤተሰብሽ ጽፈሽ በጾሎት አስቡኝ ሲባል አቃለሁ እንጂ ተአምር ለተደረገለት ሰው በረከትሽ ይድረሰኝ በጸሎት አስቢኝ ሲባል ሰምቼ አላውቅም ።
@@seblewongelzeleke-f8lውዴ የቤተሰቦ ሁሉ ይሆናል ስሞቹ
እግዚአብሔር ያስብልሺ አሜን 🤲🤲🤲🕊🕊🕊
Watching this Again and Again, what an incredible lesson you told to us! What a blessed girl you are? What a blessed family you have! Egziabher yimesgen! Emebete timber timesgen! Metadel betam enameseginale, ehtachin tsegawun yabzalish!
እኔም ሰይገባኝ በሃፃት የቆሾሽኮ ነኝ ግን በደመናላይ ተቀምጣ ወላዴተ አምላክ አቤት ዉበት ምንስ ቃል አለና ለመግልፅ ማንስ ያምንሃል
መንፈሰዊ እህታችን ቲክቶክ ላይ ራሳቸ ጠፍተው ትውልድን ከሚያጠፋ ጨምላቃ ባለጌ ሴቶች ይልቅ እንዳንቺ አይነቶችን ያብዛልን::
እግዚአብሔር ይመስገንን ስለሁሉ ነገር❤🎉
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ በርቺሌላ ስው ርንክዋን ለማመን ቢጠራጠር የችሪቷ እማምላክንታእምር እኔ እምንሻለሁ የምወዳት እናቴን ባጣሁና ልቤ በተሰረ ስእት ደርሳልኛለች የመእዛዋንነገር ለመናገር እቅም የለኝም እንባዬ እንደ ውሀ ነው የፍስሰው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ያበርታሽ እመቤቴ እትለይሽ በጣም ልብ የሚነካ ምስክርነት ነው እግዚአብሔር እኛንም እገራችንንም ይማር እምቤቴ ማርያምችሪቷ እማምላክእሁንም ህልግዜም ቅደሚ ከፊትከህዋላዬ ❤❤❤❤
እህታችን መጨረሻሽን ያሰምረው ብዙ ተምረናል ልኡሌ በርታ እናመሰግን አለን
በርች እህቴ እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን ❤
😮አቤት እመብርሀን እናቴ ፍቅሯ እናትነቷ እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርሽ እሷ ትጠብቅሽ እናቴ
ታድለሽ የኔ እናት የፃድቃኔ ማርያም ወዳጅ ነኝ❤❤ በደጇ ብዙ ችግሬ ተፈቶልኛል እመብርሀን መጨረሻሽን ታሳምርልሽ❤❤
ፈጣሪ ይጠብቅሽ።
ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ።
አዛኝቷ ሁሌም አትለይሽ።
ኪዳነ ምህረት እናቴ
አባግርማ ወንድሙ ስለ አስማትና ድግምት ሲያስተምሩና ሲያጠምቁ የሚቃወሙትን አባቶች ጠርጥሩ።
ጓደኛዬ ትክክለኛ ምስክርነት ነው
❗✅ንቁ ለንስሃ ለጾም ለጸሎት ለስግደት ለቅዱስ ቁርባን ዘመኑን ዋጁ✅👈 አባ ዮሐንስ መምህር ግርማ ቀሲስ ሄኖክ መምህር ተስፋዬ አበራ በነሱ ትምርት ለንስሀ በቅቻለሁ✅👈 በተለይ ቤት ዘግቸ በሙዚቃ እጨፍር ነበር😥😭አሁን ግን እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን በነርሱ ትምርት ነቅቻለሁ😥✅
እዴሜ ና ጤና ለአባቶቻችን 🌾🌿🍀
እኔም😢 አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ለአባቶቻችን
እውነት ነው እመብርሀን አትጠገብም
እህቴ እማምላክ በቤቱ ታፅናሽ የትዳርና የምልኩስና ፀጋ ጠይቅ አውነቱን ታቃለሽ
ታድለሽ በማርያም❤
እመ_ብዙሀኔ እኛንም ትጎብኘን🤲🤲🤲
እመቤቴ ጨርሳ ትማርሽ አንች ያጣሽው ነገር የለም አይዞሽ ይህ በአንች ብቻ የተከሰተ አይደለም የብዙ ሰው ህይወት በዚህ ውስጥ ያለ ነው ይህን ክፉ ስራ ለሚሰሩ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው!!!
እንባዬን መቆጣጠር እቅቶኝ በእንባ ታጅቤ ነው ያዳመጥኩሽ ::የዛሬን አያድርገውና የፃድቃኔ ማርያምን እንደ ቅርብ ጏደኛዬ ነበር የምጠይቃት የምታደርግልኝስ ነገርስ ምንም ነገር ስጠይቅ ይደረግልኝ ነበር አሁን ግን አባታችን ሆይ ለማለት እንኳን አቃተኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ
አይዞሸ ፀልዬ ፀበል ተጠመቀ ፃድቃኔ ማሪያም ሒጂ እመብርሀን ትርዳሸ !!!
@@meseretlemma8090ayzoshi ehet emebete tabertashi
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እኅታችን እግዚአብሔር ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ
ጠንካራ ጎበዝ በታደልነዉ በእዉነት አችን የጎበኘች እመአምላክ እኛንም በስደት ያለነዉን ትጎብኘን
አቤት መመረጥ አህቴ ንፅሕናሽ አምነትሽ ለዚህ አበቅቶሻል አመብርሃን ሁሌም አትለይሽ አኛንም ታስበን🙏
በእዉነት መታደል ነዉ ❤❤❤
ውዳሴ ከንቱ ይታየኛል....ፈጣሪ ይሁንሽ ...አካሄድሽ ጥሩ ሆኖ ሳለ 3 ቀን አልበላም እፆማለው...እማሆይ ነው የምባለው ...ብቻ ብዙ ያልተመቸኝ ነገር አለ!!!
positive thinker ሁኑ እስቲ ሁኑ ምንም አይጎሉባችሁም ሁኑኑኑኑኑኑኑኑ
ያለፈችበት ያለችበት ህይወት ብዝዎችን ያጠነክራል ያበረታል እንዴት አድርገን መታገልና ፈተናችንን ማለፍ እንዳለብን እንዴት ብንኖር ለኛ የተሻለ ትምህርት ይሰጣል ።የእግዚያብሄርን ድንቅ ስራ መመስከር አስፈላጊ ነው
ምንም ማለት አይደለም እውነትን ነው የተናገረችውና ውዳሴ ከንቱ በጉራ ብታወራው ነበር እና ችግር ያለው አልመሰለኝም በኔ በኩል
ምስክርንት ነው እኮ፤ እመብርሃን እንዴት እንዳበረታቻት፤ፈተና ቢበዛም መጽናት እንዳለብን ነው ምሳሌ የሆነችን፡፡ እሷን የተለመነች እመብርሃን እኛንም በረድኤት እና በበረከት ትጎብኘን፡፡ አሜን፡፡
Be optimistic thinker
እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ የኔ እህት፤ አለባበስሽ አነጋገርሽ ደስ ይላል!
አናትበጸሎትሽአስቢኝ❤❤❤
Amen ❤❤❤
እንደኔ ያለው ሰነፍ ለሰይጣን በስመአብ ስንል ይርቃል ይላል ሌላውን የተናገርሽውን ቆርጦ ግን በስመአብ ብሎ ሰይጣንን ለማራቅ ተግባራዊ ክርስትና መኖር ግድ ይለናል።አንቺን ያበረታች በፆም በፀሎት በስግደት እኛንም ታበርን ።ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ እህታችን
እመቤቴትጠብቅሽእግዚአብሔርይጠብቅሽ
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ፈ❤❤❤❤❤❤
ኡፍፍፍ 😭😭😭😭ስልአማነገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ያለው ሜታደል ነው አንቺን የመርታው መልካም እኛንም ይምራጥ 🤲🤲🤲🤲የሚገርመው ታርክ ነው ባትዉልድ ሃጋሬም ሰምቻለው ባማስቲካ የታዳጋመው መስታፋቃር እግዚአብሔር ካዳዝ አይኔት ይስርውራን ውአጋኞቼ 🙏
አዎ አልሰማሽም አንድ ሰውዬ እንደትልቅ ነገር መተቱን ጥበብ ነው እንሰራላቸዋለን እያለ ባፉ ሞልቶ ሲያወራ በጣም ያሳዝናል በተለይ የክፍለሀገር ሰው ወደ አማራ ክልል ደፋር ናቸው በሰው ላይ ግፍ ሲሰሩ ፈጣሪ ይፍረድባቸው
@@selamselina1321ባትክክል 😭😭😭ጊን ያሳዝናል
ere tewu gin yehin gibizenet......betam keledachihu
ታድለሽ በማርያም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤😢😢😢😢
ፈጣሪ ይጠብቅሽ❤
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እመአምላክ ሁላችንንም በቤቱ ታጽናን በጣም አስተማሪ ትምህርት ነዉ ዲ/ን ልኡል እና እህታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጸጋ በጤና በቤቱ እስከመጨረሻ ያፅናን ይጠብቅልን!!!
Ajaa'iba Kuni raajjidha kuni ebbifamudha Kuni waqayoon isiin haa ebbisuu
ላንች የደረሠች እመብርሃን ትድረስልን
እመብርሀን መልካሙን አብዝታ ትስጥሽ!!!
ምንኩስና ማሰብሽ መልካም ነው ፤ ነገር ግን አግብቻታለው/ሚስቴ ናት ብሎ የሚያስብ ተደብቆ ያለ ርኩስ ወንድ አይነጥላ ሊሆንም ስለሚችል ሱባዬ ገብተሽ ፈጣሪሽን ጠይቂ
እሺ የነ መምህር ተስፍዬ ተቃዋሚዎች እየሰማችሁ ነው ጉዳችሁን
Zare benba neaw yisemawut yexadqane mareyaen ansto almalqeas kebad neaw😢emebeta ahuneam texebeqeash berchi bezu temert agengeachebataleaw❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ግሩም አባት ድንቅ እናት ያሳደጓት እህት ...
ፕሮግራሙ
ይህን መዝሙር አስታወሰኝ ፦
በአምሳሉ ፈጥሮናል እናመስግነው ፤
በአርአያው ፈጥሮናል ሁሉ በእጁ ነው።
ከእኛ የሚፈለገው ማመን ፤
ከእኛ የሚጠበቀው መታመን ።
አፍም ይጹም ከማዋራት ይከልከል
ጆሮም ይጹም ከመስማት ይቆጠብ
አይን ይከልከል ከማየት ይቆጠብ
አዝ
ልሳን ይጹም ከመናገር በአርምሞ
እጅ እግር ይጹም ከመዳፈር በተደሞ
አዝ
መምጫው ደርሷል ቀርቧል ቀኑ
እንመላለስ በብርሃኑ [ 2 ]
በአምሳሉ ፈጥሮናል እናመስግነው!!!
የኔ ናት አምላክ ይጠብቅሽ ግን ሳልነግርሽ የማላልፈዉ ነገር ቢኖረኝ እንደጥንካሬሽ ራስሽን ከፍ ሳይሆን ዝቅ ማድረግ ነበረብሽ የምታወሪዉ ሁሉ ለከንቱ ዉዳሴ የሚዳርግ ነዉ
እህቴ እድለኛ ነሽ
ድንግል ማሪያም እኛንምትጎበኘን
ፀጋሽን ግን በሱባኤ ጠይቂ እህት