ወቅታዊ ትምህርት በመምህር ገብረመድህን እንየው | ጸሎት_ቲዩብ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 92

  • @GgdHxhd
    @GgdHxhd 10 วันที่ผ่านมา

    ኣሜን ኣባታችነየ ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Yerayawa1234
    @Yerayawa1234 10 วันที่ผ่านมา

    አምላኬ ሆይ በቤትህ አበርታኝ 😢😢✝️

  • @EtseSabek-f7l
    @EtseSabek-f7l 5 หลายเดือนก่อน

    የእውነት ትክክለኛ መምህር ። እግዚአብሄር ይጠብቅህ ጌታ መድኃኔዓለም ይከተልህ

  • @Amen-o3v
    @Amen-o3v 11 หลายเดือนก่อน +1

    Amen amen

  • @እመብርኃንየልቤብርኃን
    @እመብርኃንየልቤብርኃን 7 หลายเดือนก่อน +1

    በውነት አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን ያገልግሎት ሕን ዘመን ሳብ እረዘም ያድርግልን አሜን❤❤❤

  • @abrhamyirgu9769
    @abrhamyirgu9769 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @አብሳሪውገብርኤልአባቴ
    @አብሳሪውገብርኤልአባቴ 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @zainabhabshy1906
    @zainabhabshy1906 7 หลายเดือนก่อน

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን የሰማነውን በእዝነ ልቡናችን ይሳልብን ማስተዋሉን ይስጠን ቸሩ አምላካችን አሜን❤❤❤

  • @wondesondessalew9835
    @wondesondessalew9835 2 ปีที่แล้ว

    መ/ር ቃለ ህይወት የሰማልን ጽድቁን መንግስተ ሰማያት ያዉርስልን።

  • @Aiden-vd6sz
    @Aiden-vd6sz 2 ปีที่แล้ว

    ግሩም ነው መምህር ገብረ መድኃን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አስተዋይ ልቦና ያድለን

  • @hanaabunie2301
    @hanaabunie2301 2 ปีที่แล้ว +20

    ብዙ መምህራን እንደነ የኔታ ቢገስጹ ኖሮ ስርዓት አልበኝነት አይስፋፋም ነበር ።

  • @user-Weynua
    @user-Weynua 2 ปีที่แล้ว +2

    ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    በእዉነት እጅግ ድንቅ ትምህርት ነዉ ሁላችንም ሼር እያደረግን ለሁሉም እናድርስ በአሁኑ ሰአት ህዝበክርስቲያኑ ሁሉ ሳይፈወሱ እንፈዉሳለን በሚሉ ሀሰተኞች እንደበግ እየተነዳ ነዉ።አምላከ እስራኤል ማስተዋልን ያድለን

  • @sarataye8812
    @sarataye8812 2 ปีที่แล้ว +9

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አቤቱ ጌታ ሆይ ከሀሰተኛ ነብያት ህዝብ ክርሰቲያን ጠበቅልን አሜን አሜን አሜን 😭😭😭

  • @ayinyeyoutube8354
    @ayinyeyoutube8354 ปีที่แล้ว

    ቃለ።ሂወት ያሰማልን አሜንንንንንንንንንንን ሰላም ለሀገራቺን ለኢትዮጵያ ሰላሟን ያብዛልንንንንንንንንንንን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @asterttadesse9916
    @asterttadesse9916 ปีที่แล้ว

    አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ቃል ያሰማዎት

  • @TigistTefera-ld3oe
    @TigistTefera-ld3oe 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት የሰማልን❤❤❤

  • @ሰላምለኪ-ሸ8ኘ
    @ሰላምለኪ-ሸ8ኘ 2 ปีที่แล้ว +1

    ብዙ ጥያቄዎች ተመልሶልኛል በእውነት መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ...በርቱ

  • @yeshienda
    @yeshienda ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ
    @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት መምህራችን

  • @fitsumzelalem461
    @fitsumzelalem461 ปีที่แล้ว

    አባታቸው እድሜና ጠና አብዝቶ ይስጠዎት ድንቅ ትምህርት

  • @rahelwoubale7447
    @rahelwoubale7447 2 ปีที่แล้ว

    አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን:: እግዚአብሔር ማስተዋልን አድለን ::

  • @selethio6023
    @selethio6023 2 ปีที่แล้ว +1

    አልመሽም እግዚአብሔር ይመስገን የተዋህዶ ልጆች እደዚህ የሚያስተምር እያሎን

  • @bisratyemisrach3360
    @bisratyemisrach3360 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ።
    በመናፋቃኑ የጠላነው ነገር በእኛም ውስጥ ሲፈጠር በጣም ያሳፍራል። ማስተዋሉን ያድለን

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በጤና ያቆይልን

  • @ዘቢደር-ለ7ከ
    @ዘቢደር-ለ7ከ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማል በእውነት እፁብ ድንቅ ትምህርት ነው ልብ ያለው ልብ ይበል ሰው አትከተሉ

  • @teketaytenaw1830
    @teketaytenaw1830 2 ปีที่แล้ว

    መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @agrshaalj1390
    @agrshaalj1390 2 ปีที่แล้ว

    መምህርቃለሂወት ያሰማልን

  • @tube-bg5nt
    @tube-bg5nt 2 ปีที่แล้ว

    እዉነታኝዉን መንገድ ስላሳዩልን እናመሰግን አለን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @ለሁሉምጌዜአለው-ቸ2ዘ
    @ለሁሉምጌዜአለው-ቸ2ዘ 2 ปีที่แล้ว

    የሕይወትን ቃል ያሰማልን

  • @OrisDani
    @OrisDani 8 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏

  • @tsigaredagaromsa6063
    @tsigaredagaromsa6063 ปีที่แล้ว

    Giro yalew mesmaten yesema🥺bewnet bezi metfo giza erson yemesele ewnetegha abat yeseren yedengel mariyam leg medhaniyalem yetemesegne yehun🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @መንበረሥላሴ
    @መንበረሥላሴ ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ልቦና ይስጠን

  • @menaze4203
    @menaze4203 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ቃለህይወት ያሰማልን ሰምትን ይምንድን ያድርገን አሜን

  • @andigetu52
    @andigetu52 2 ปีที่แล้ว +2

    እውነት በሂወቴ እንደዚህ አይነት መምህር መስማቴ በጣም ነው ደስ ያለኝ

    • @edomedom4858
      @edomedom4858 ปีที่แล้ว +1

      እህቴ / ወንድሜ ዲ/ን ዮርዳኖስ አበበ ብለሽ/ህ ፈልገሽ/ህ ተማሪ/ር እሱም የተገሳጽ ትምህርቶችን ነው የሚያስተምረው።

  • @tsionbelay5399
    @tsionbelay5399 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔታ :: ሁላችንም ኦርቶዶክሳውያን ይህንን ትምህርት ለምታውቁት አስተላልፉ :: የሁላችንም ኃላፊነት ነው :: እንጠየቅበታለን እንደ መንገድ ስጥ ያገኘን አይዝገነን ::

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 2 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንቃለህየወትያሠማልን

  • @amanueltesfamariam312
    @amanueltesfamariam312 2 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፡ኣባታችን ፡።ኣሜን ።

  • @kibralemwubet1739
    @kibralemwubet1739 2 ปีที่แล้ว +1

    የእውነት መንፈስን ይገዛል የህይወትቃል ያሰማልን እግዚአብሔር አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት

  • @ዲዮስቆሮሳዊ
    @ዲዮስቆሮሳዊ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን ።

  • @እግዚአቡሔርፍቅርነው
    @እግዚአቡሔርፍቅርነው 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ፫ መምህር ቃለ ህይውት ያሰማልን

  • @safajimi8640
    @safajimi8640 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
    @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት ድቅ ትምህርት ነው

  • @ሡላማጢስሠላመሠጣዊት
    @ሡላማጢስሠላመሠጣዊት 2 ปีที่แล้ว

    መምህራኖች አባቶቻችን እናተስ ተናግራዃል የሚሰማ ጠፋ እንጂ

  • @sarasara-kh5hj
    @sarasara-kh5hj 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እኛም በሰማነው ቃል እድንለወጥ አምላከ ቅዱሳን ይርዳን

  • @yeneneshnegash4500
    @yeneneshnegash4500 2 ปีที่แล้ว +3

    ብዙዎች ደከሙ ሰውን የመከተል አባዜ ልባችንም ጆሮአችንም አልሰማ አለን እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን

  • @azmanwoldie7196
    @azmanwoldie7196 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃለሕይወት ያሰማልን፣በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ፣ ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን የኔታ...እንዲህ ነገሮችን አጥርቶ የሚሰጠን ብናጣ ማንም ሲዘግነን ኖር...አይምሮየን ጥርት ያደረገልኝ ት/ት በእውንቱ ለቀሪው ህይወቴ ትልቅ ስንቅ ነው ያገኘሁት።

  • @አጸደማርያም-ኸ2አ
    @አጸደማርያም-ኸ2አ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ
    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ

  • @jelaniandom2824
    @jelaniandom2824 2 ปีที่แล้ว

    በኡነት ልብ የሚያረሥርስ ተግሣፅ ለመምህራችን መምህር ገብረመድኅን ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይሥጥልኝ ፡መምህሮቻችን ትውልዱ ተግሣፅ ያሥፈልገዋል ሳይትሠልቹ ገሥፁን ምከሩን

  • @yemisrachayele4571
    @yemisrachayele4571 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ አምላካችን ሆይ ማስተዋልን አድለን ፤ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር፡፡

  • @selometaffesse5481
    @selometaffesse5481 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን መንግሥተ ስማያትን ያዋርሥልን አባታችን ቸሩ እግዚአብሔር የጅል ጥርቅሞችን ልቦና ይስጣቸው

  • @tube478
    @tube478 2 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasemaln
    Ebakachu share adrgu

  • @addis2675
    @addis2675 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት የቅዱሳን አምላክ ቸሩ እግዚአብሔር ይጠብቅልን !

  • @mazenpro8419
    @mazenpro8419 2 ปีที่แล้ว

    በጠም።ልብን የምነካ ትምህርት ነው ቃል ህይውትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እኛም ሰምተን።ለፍሬ የምን በቃ ያድርግን

  • @asiaalasia9228
    @asiaalasia9228 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትያሰማልን መምህር እግዚአብሔር። ልቦናይስጠን

  • @ህሊናወለተአረጋዊ
    @ህሊናወለተአረጋዊ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን

  • @nomore2686
    @nomore2686 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @גויתואלם
    @גויתואלם 2 ปีที่แล้ว

    በውነት ሁሉም ሶው መስማት ያለበት ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @tsionbelay5399
    @tsionbelay5399 2 ปีที่แล้ว

    ረጀም እድሜና ጤና ይስጥልን የኔታ 💚💛❤️

  • @heucgsyx5609
    @heucgsyx5609 2 ปีที่แล้ว +1

    Kale hiwet yasemaln memh geremedihn.....yemiyasaznu teketayacew new....

  • @merrantilahun1504
    @merrantilahun1504 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማል ፈጣሪ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 2 ปีที่แล้ว

    ቃል ሂወትን ያሰማልን እኛንም የተናገሩትን ሰምተን የምንተገብር ያርገን

  • @ተዋህዶሃይማኖት-ጘ3ኀ
    @ተዋህዶሃይማኖት-ጘ3ኀ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @koigatu615
    @koigatu615 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በዕድሜና በጤና ያቆይልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርከው መምህር አሜን

  • @ተዋሕዶሃይማኖቴ-ፀ8ጨ
    @ተዋሕዶሃይማኖቴ-ፀ8ጨ 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው ልቦና ይስጠን ቸሩ አምላክ እደኛ ሀጺአት ሳይሆን በምህረቱ ይመልከተን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @እጅግነሸyouTube
    @እጅግነሸyouTube 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ,ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @ዘተዋህዶ-ቀ8ጀ
    @ዘተዋህዶ-ቀ8ጀ 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት እያየነው እና እየሰማነው ያለ ነገር ነዉ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ወርቅነሺነኝወሎየዋ
    @ወርቅነሺነኝወሎየዋ 2 ปีที่แล้ว

    ግሩም ትምህርት ቃለህይወትን ያሠማልን

  • @አስካለማርያም-ኀ4ጨ
    @አስካለማርያም-ኀ4ጨ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኔታ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ያድልልን ። አምላከ ቅዱሳን ማስተዋል ያድለን እውነት ነው በጣም ያሳፍራል በተለይ ተከታዮች😥

  • @asgedomanjelo5514
    @asgedomanjelo5514 2 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yesmalen memherachin reziem edeme ketena yistuet

  • @ኀይለ_MIKAEL
    @ኀይለ_MIKAEL 2 ปีที่แล้ว +1

    ድህነት = ማጣት ደሀ መሆን
    ደኅንነት = መዳን

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 2 ปีที่แล้ว

    ስለ እውነት ምን እንደምል አላውቅም ባለችኝ እውቀት ውስጤ እርርርር ድብን የሚልበት ነው ቢነገራቸው ቢመከሩ ቢዘከሩ አንዴ የተጣመሙ ግን እንዴት ነው ልቦናችን የሚመለሰው ሁፍፍፍፍፍፍ አሁንስ መጥፋት ሲያንሰን ነው ብቻ መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን እንደው እለቱን ድብን እላለሁ እንጂ የዘመኑን ድልብ አጭበርባሪ ጠማቂ ባህታዊ ፈዋሽ ተብየዎችን አልሰማቸውም

  • @BatiRestaurant-ot1hi
    @BatiRestaurant-ot1hi ปีที่แล้ว

    ይቅር ይበሎት

  • @ነገረ-ቃልከያበርህ
    @ነገረ-ቃልከያበርህ 2 ปีที่แล้ว

    ድኅነት** አኮ ድህነት
    ግሩም ትምህርት።

  • @bekeletechilo4113
    @bekeletechilo4113 2 ปีที่แล้ว

    አጥማቂን ከመተቸት በፊት ከጥንቆላ ውጡ

  • @Ethiopia1285
    @Ethiopia1285 ปีที่แล้ว

    የደብተራ አስተምሮ።
    እግዚአብሔር ይቅር ይበልዎት።
    የሰው ልጅ እንዲሰቃይ የሚፈቅዱ ካህናት እንዲህ በአደባባይ የስህተት ትምህርት ሲያስተምሩ ማየት ያሳፍራል።

  • @ሶስናተሸሞ
    @ሶስናተሸሞ 2 ปีที่แล้ว

    አሁንማ ሐሰተኞች በዝተዋል እነ አባ ግርማ እነ ጋሽ ዮሐንስ በግልፅ ሕዝቡን እያሳሳቱ ነው ብቻ እግዚአብሔር ሕዝቦቹን ይጠበቅ

  • @ethiopiatkedm3448
    @ethiopiatkedm3448 2 ปีที่แล้ว

    አባ ጊዜዎን እኮ በነቀፋ አሳለፋት ወንጌሉ ቀረ ማስተዋል ያድለን ደግሞ ሰይጣንን በሰይጣን ማውጣት ይቻላል መንገድ ስተዋል ከዚይህ ላይ ያስተካክሉ

    • @meazimasreshaw6039
      @meazimasreshaw6039 2 ปีที่แล้ว +1

      እህቴ አልተሳሳቱም እውነታቸውን ነው ለምሳሌ እንደነአባ ግርማ እነአባ ዩሀንስን መውሰድ እንችላለን በሰይጣናዊ ነገር ነው ሰይጣንን እሚያስለፈልፉት

    • @OrisDani
      @OrisDani 8 หลายเดือนก่อน

      ሀሀሀሀ የናንተ ድፍረት ግን ይገርመኛ ጭራሽ የኔታንም መተቸት ጀመራችሁ😂😂😂😂

  • @ababufenta6205
    @ababufenta6205 ปีที่แล้ว

    ደንበኛ ደብተራ ሳይሆኑ አይቀርም የሚናገሩት ሁሉ አይመችሞ

  • @AfariMoranZelzalDogShity
    @AfariMoranZelzalDogShity ปีที่แล้ว

    እብድ አህያ ጀዝባ ፋንድያ ጌጃ ውሻ

  • @ወርቅነሺነኝወሎየዋ
    @ወርቅነሺነኝወሎየዋ 2 ปีที่แล้ว

    የተዋህዶልጆች በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ

  • @እግዚያብሔር
    @እግዚያብሔር 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤

  • @Nethinim-r7m
    @Nethinim-r7m 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @zelalemgetaneh7433
    @zelalemgetaneh7433 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @tsigaredagaromsa6063
    @tsigaredagaromsa6063 ปีที่แล้ว

    Giro yalew mesmaten yesema🥺bewnet bezi metfo giza erson yemesele ewnetegha abat yeseren yedengel mariyam leg medhaniyalem yetemesegne yehun🥰🥰🥰🙏🙏🙏

    • @FikirteAsres-ng6bp
      @FikirteAsres-ng6bp 11 หลายเดือนก่อน

      💚💛❤👏🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻