የወሲብ ሱስ !! - ከየትኛውም ሱስ መውጫ መንገዶች | Gabcha Tube |ጋብቻ ቲዩብ|

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 29

  • @amisalpetiros7969
    @amisalpetiros7969 29 วันที่ผ่านมา +2

    ጸግሽ❤ ጌታ እየሱስን የግል አዳኝ ኣድርገ ተቀበል እባክህ እዉቀት አያድንም ❤

    • @ሐብታምዘተዋሕዶ
      @ሐብታምዘተዋሕዶ 25 วันที่ผ่านมา

      ጅል ሲጃጃል ከተቀበለ እኮ ቆየ ምናችሁን ነው የሚያማቸሁ

    • @HaweKebede
      @HaweKebede 18 วันที่ผ่านมา

      @@ሐብታምዘተዋሕዶ😁😁😁

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 หลายเดือนก่อน +4

    እውነት ለመናገር ምንም ነገር ለመተው የእኛን ውሳኔ ይፍልጋል እኛ ከወስንን ምንም ነገር መተው ይቻላል ለትንሺ ጊዜ ሊያስችግር ይችላል ግን መታው ይቻላል

  • @ጠጀጀጀከደ
    @ጠጀጀጀከደ หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ትለያለህ ህይወትህ ዘመንህ ይባረክ ባንተ ብዙ ለውጥ አግኚቻለሁ...በአንድ ሙስሊም ለሚወደው እስልምናን መመኘቱ ትልቁ ስጦታ ነው ። እናም እኔም ተመኘሁልህ

  • @Etsub2323
    @Etsub2323 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ሱስ መምህር ተስፋዬ አበራ ነው😂

    • @yeshyemarr8303
      @yeshyemarr8303 29 วันที่ผ่านมา

      ታድለሺ❤እኔሰ የቅራቅቦ ሚዲያ😢😢

    • @Etsub2323
      @Etsub2323 29 วันที่ผ่านมา

      @yeshyemarr8303 ለመስማት ሞክሪ እሺ እሱ ከከበደሽ ደሞ የትረካ ቻናሎችን ስሚ እሺ

  • @MihretAbebe-z3m
    @MihretAbebe-z3m หลายเดือนก่อน

    የአንተ ትምህርት ለሚያቁት በጣም ጥሩ ትምህርት እግዚአብሔር ይባረክ ቤት ሁሉ ይባላል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @TirnueshDejene
    @TirnueshDejene 28 วันที่ผ่านมา

    አመሰግናለሁ ❤🎉

  • @Selam-1-h
    @Selam-1-h หลายเดือนก่อน +9

    እኔ ሶሻል ሚድያ ላይ በጣም ጊዜ አጠፋለሁ ልተው ብልም አልቻልኩም 😢😢😢😢 ያለሁት በሰው ሀገር ስለሆነ ሌላ እማየው ወይም እማወራው ሰው ስለሌላ ስልኬ ብቻ ነው ጓደኛየ 😢😢

    • @wdwd1326
      @wdwd1326 หลายเดือนก่อน +3

      እኔም ምግብ ሥበላም አብሩኝነው ሥልኪ

    • @Wolansa-b3f
      @Wolansa-b3f หลายเดือนก่อน +1

      እኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር

    • @FafiTube-xv6up
      @FafiTube-xv6up หลายเดือนก่อน +5

      እኔም ሶሻል ሚድያ ነው ያስቸገረኝ ስደት ላይ ያለን ሁሉ በሚድያ ሱስ ተጠቂዎች ነን ብየ አስባለሁ ምክኒያቱም ሰው ስለሌለን ማህበራዊ ኖሮ ስለሌለን በተሰብም የምናገኘው በሚድያ ብቻ ስለሆነ ከባድ ነው አሏህ በሰላም ለሀገራችን ምድር ያብቃን ያረብ

    • @sakaenhAsdgryy
      @sakaenhAsdgryy หลายเดือนก่อน

      ያኔ ብጤ

  • @MaazaEthy
    @MaazaEthy หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን መምህር

  • @ፋፉነኝየባቦዋእናቴንናፋቂ
    @ፋፉነኝየባቦዋእናቴንናፋቂ หลายเดือนก่อน +1

    እዉነት በሶሻልሚዲያሡሥ እየተቃየን ሀታ ሦላታችንንኳ አናሥተካክልም😢😢 ብዙወቻችን ያረብ አተዉ አሥተካክለን አላህየ❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @MeskJSS
    @MeskJSS หลายเดือนก่อน

    Thanks so much ❤❤❤

  • @DelesaWolde
    @DelesaWolde 26 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉ያማል ስርቆት ያማል እንደ ዝሙት ዉርደት የለም ካፈቀሩት ካገቡት ጋር ከመደሰት ማን ስከለክለን ነዉ ስርቆት የተ ፈጠረው ግን?🎉🎉😢

  • @Ahmed-y2d1k
    @Ahmed-y2d1k 26 วันที่ผ่านมา

    እውነት ነው ይሕ ሕይወት እጂግ ከባድነው እኔን ያደከመ😢

  • @mekdes-d8o
    @mekdes-d8o หลายเดือนก่อน +1

    እዉነት ነዉ መምህር ሶሻል ሚድያ በተለይ ቲክትክ መተዉ አልቻልኩም አይኔን እራሱ እያመኛል ግን ስራስጨርስ ይጨንቀኛል እማወራዉ የለኝም ምን ላርግ ስልኬ ከእጀ አይጠፋም 😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @GirmaSerani
    @GirmaSerani หลายเดือนก่อน

    የኔ በጣም የተቸገርኩበት ሱስ ቡና ነው

  • @الو-ث2ج
    @الو-ث2ج หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @Beki8
    @Beki8 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ፕሮግራምክን በጣም ነው የምወድው። እኔ ጀማሪ Video Editor ነኝ የአንተን Video በነፃ መስራት እፈልጋለሁ ፈቃደኛ ከሆንክ

    • @GabchaTubeOfficial
      @GabchaTubeOfficial  29 วันที่ผ่านมา

      እስቲ ስልክህን አስቀምጥልን

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን የኛ ሱስ አዉን የመምህር ግርም ወንድሙ እና መምህር ተስፋዬ አበራ ትምህርት, ገጠመኝ ነው, እና ሄኖክ ተፈራ, ሄኖክ ወልድ ማርያም ቆሞስ አባ ሳሙኤል, በተልዬ የዲያብሎስ ወጋ የማስትምሩት አባቶች ዕድምና ጤና ለአባቶች አሜን.. መምሁራችን መምህር ፀጋዬ እግዚአብሔር ዕድምና ጤና ይስጥህ ❤️

  • @SaAljjj
    @SaAljjj 28 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤