ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
🙏እዮብን ያጸናና ጌታ አግዚአብሔር መጽናናቱን ያምጣልሺ 💖የኔ እናት ጌታ በስራሁ ጻድቂ ነው ለሁሉም ናጋር ተመስገን 🙏🙏🙏
ውዴ ደምሪኝ
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen yehunlen
ወይ ሚሥኪን መሪሪ ሀዘን ፈጣሪ ብርታቱን ይሥጣችሁ ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጲያ ❤️💛💚
ደምረኝ ወዲም
ሱብሀነላ አላህ ይሰብርቨ ጽናቱን ይስጥቨ
Amennn
@@ሀብታምቲዩብ እንደማመር እመልሳለሁ
ተመስገን አሁንም በጤና አለሁ👌 ሁሌም አመስግኑ ከባድ ሁኔታ ውስጥም ብትሆኑ እሱ ያጠነክራችሗል ተመስገን🙏
Betkekel temsegen amelakh
@@jemilaatube1904
የአለማቱ ጌታ ከእንደዚህ አይነት ድንገተኛ አደጋ ይጠብቀን ያረብ በጣም ዘግናኝ ነው ሀስቢየላሁ ወኒዕመል ወኪል።
በጣም ልብ ይሰብራል የኔ እናት አመስግነሻል እና ባመሰገንሽበት አደበትሽ እግዚአብሔር የተሻለውን ነገር ያሳካልሽ እነሱንም አፈሩን ያቅልላቼው አንቺንም እግዚአብሔር ያፅናሽ ያበርታሽ💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭መቼም የማይጠፋ ነዳማ እሳት ነው
ደምሪኝ
ሀስቢየላህ ወኒዕመል ወኪል በምን ቃል ይገለፃል አላህ ፅናቱን ይስጥሽ
በጣም ልብ ይሰብራል 💔💔💔💔 ፈጣሪ ጽናቱን ይስጥሽ ፈጣሪ ነብሳቸውን ይማር በጣም ይከብዳል💔💔🙏 ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን 🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ፈጣሪ ጸናቱን ይስጥሽ በጣም የአሳዝናል😭😭😭
@@sojoogoj1479 እሄሌላሡለይማነው
@@sojoogoj1479 አሁን ምን አጨናነቀሽ የዚህን ያህል ምን አለ አንድ ብንሆን መርዝ አትትከሉ ደሞ ይሄ ልጅ ሱላማን አይደለም ፕሮፋይሉን እንኳን አታይም ደሞ ስሙንም አንብቢ
ግን መጨነቅ አደለም መጠየቅ ጥፋት አደለም ሁሉን ከዘር ጋር አታገናኝው እህት ሁሉን በጠሩ ብንመለከት
@@eytebaneyteban4147 ውዴ ደምሪኝ
ኢቢየሶች ምን አይነት መልካም ልብ ያላቾሁ ናችሁ የእግዚአብሔር ቃል ከሚያለቅሱ ጋር አልቅሱ ደሥ ከሚላቸው ጋርም ደሥ ይበላችሁ ይላልና ሥለየዋህነታችሁ በብዙ ተባረኩ በርቱ
@@jemilaatube1904 እግዚብሔር ይማሬችው
@@jemilaatube1904 ባለጌ
ምን እይነት ቃል ይሁን የሚያፅናናሽ የኔ እናት እሱ የድንግል ማርያም ልጅ ይጎብኝሽ😢😢😢
ኡፍፍፍፍፍፍ❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ሁፍፍፍ በጣም ከባድ ነው ምንም የሚያፅናና ቃላት ቢደረደር የልብን ህመም አይሸፍንም 😭😭😭 አሁን የእመቤቴ ልጅ ልዑል እግዚአብሄር ጥንካሬውን ይስጥሽ 😭😭
Amen Amen Amen 🙏 😭
amen amen amen
አሁን ላንቺ ምን አይነት ቃላት ብንናገር።ይሆን የሚያፅናናሽ 😭😭😭😭 እንደ ዛሬ አልቅሼ አላውቅም 😭😭😭😭😭 እንዴት ያማል ኦኸ 💔 የድንግል ማርያም ልጅ ፅናቱን ብርታቱን ይስጥሽ እንጂ ይከብዳል አይዞሽ እህታለም 💔እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በደጋጎቹ ፃድቃን ጎን ያኑርልን 🙏🙏🙏💔💔😭😭😭
@@fatumawase ኸረ ተው ግን እናንተ ይቲበሮች ቦታ እያየችሁ ኤጭ ስታስጠሉ አሁን ደምሪኝ ቀንሽኝ የሚባልበት ቦታ ነው!!???
@@لامعبودبحقإلالله ውዴ ደምሪኝ
ጌታ ያፀናናት😭😭😭😭😭❤❤❤
መከራሸን እንዳለፈ ውሀ እግዚአብሔር ያሥረሳሸ ልብሸን ያፅናናው
እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣት በሰውኛ እጅግ ከባድ ነው ኢቢስ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
ኡፍፍፍ የኔ ናት ጌታ ያፅናሽ ጌታ ከድንገተኛ አደጋ ይጠብቀን አይዞሽ ልጅሽን ጌታ ለቁም ነገር ያብቃልሽ
ኡፍፍፍ የኔ እናት አላህ ያጠንክርሽ ያማል ያረብ ሶብርን ስጣት ውድ ኢትዮጵያን በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ወጥቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን
😭😭😭ብጣዕሚ ልቢ ዝሰብር ፍጻሜ!ኣምላክ ጽንዓት ይሃብኪ🤲🙏ብጣዕሚ ከቢድ እይ😭😭😭
@@jemilaatube1904 ሰው እያለቀሰ አች ስለሰብስክራብ ታወራለሽ እረ ሼም ነው
አሜን
በጣም ልብ ይሠብራል መፅናናቱን ይስጠዎት የኔ እናት😭😭😭
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ማለት መቻል ትልቅ ፀጋ ነው! ትልቅ ትምህርት ነው! አሁንም ይመስገን!ቃል የለኝም!
ነብሲ ይምሓር ኣጆኺ ሓፍተይ ንእዮብ ዝገበሩ ኣምላክ ኣይትረስዕዮ ኣጆኺ ዝሓፍተይ ኣጆኺ ኣቦና እዮብ ደቁ ንብረቱ ስጋብ ነብሱ እዩ ተፈቲኑ ኣጆኺ ኣጆኺ ዝሓፍተይ 🙏🏽🕊💐💠
ወለጋ ላይ የታርዱት ወገኖቻችን ከ አንዲቤት12ቤቶስቦቻቸውን ያጡ ጦት እና ማታ ጥሀይና ብርዱ እየተፈራርቀባቸው ወሎ ላይ ያሉትን ማንይያቸው ፍትህ ለወጎኖቻችን ናግ በኔናው
ትክክል
enime enesun new yasebku sentu aynu eyaye yemote ale ehhhh enesu tayugn behilinaye.
አንተ ውሻ የውሻ ልጅ ቆሻሻ። ጭልጋ ላይ ከነነብሳቸው ቤት ተዘግቶባቸው በፋኖ ከነ ነብሳቸው የተቃጣሉት ቅማንቶችሰ? በአሳምነው ጽጌ በግፍ የተገደሉ ሕፃናቶችና ሀረጋዊያነ። ዠዋ ሮቢት ሆስፒታል ለህክምና የመጡ ቁስለኛ ኦሮሞዎችን ቆራርጠው ስለገደሉዋቸው ሰዎችስ?
@@beletetom107 kemantes yhin gef alefetemem ke junta gar tebabero lefedada yerasachu seras? tew kemi enawukeshalen
እኔኮ ለዚህ ፕሮግራም ቃላት ያጥረኛል ደሞ ቃል ኪዳን ግርማ በጣም አስውባ ነው የምታቀርበው በርችልኝ የኔ ቅመሞ የሆነች ስነ ስርአት ያላት ልጂ ነች
እግዚአብሔር ያፅናሽ የኔ ናት ebs እናንተ እግዚአብሔር ይባርካችህ የስንቱን እን አባ እበሳችሁት
ወይኔ ወይኔ መተንፈስ አቃተኝ 😭ሀረ ወይኔ 😭😭 ጌታ ሆይ እንደበደላችን ብዙ ይገባን ነበር ግን አንተ መሃሪ ነህ በቃ በለን ምሕረትህን ላክልን 😭😭🙏🙏🙏
እመብርሃን ታፅናናሽ! እግዚአብሔር አፅናኝ መላዕክቱን ይላክልሽ!
በጣም ከባድ ታሪክ ነው እግዚአብሄር እህህ የምትይበትን የሚያሰረሳ አምላክ ነው እሱ ያሰብሸ ነፍሰ ይማር
ሱበሀን አላህአልሃምዱሊላህ ላኢላሀኢለላህአላህ አክበር
እግዚአብሔር ከዚህ አይነት አደጋ ይጠብቀን እህቴ ጽናቱ።ይስጥሽ ይችን አንድ ልጅ ሺ ያድርግሽ ለልጅሽ ኑሬ
ዳግማዊት ኢዮብ አይዞሽ ፅናቱን ይስጥሽ
ሁሉ በእርሱ ሆነ እግዚአብሄር የወደደውን አደረገ የኔ እናት እመቤቴ እንባሽን ታብስ 😢🙏
እንዴት ነው የምንለው አምላክ ነፈሰገዳይ ነው እያልን ነው? ይህ እሱ የወደደው አደለምይህ የሴጣን ተንኮል ነው አምላከ ፈረደ ሰንል እነዚህ እቦቅላዎች በአሰቃቂ ግድያ በአሰሳተ እንዲለበለቡ አይፈርድም አምላከ ትዳርን ይሰራል እንጂ አያፈርሰም ይህችሰ ሴት የአምላክ ልጁ አደለች በዚህ መልኩ እሰዋን ሊቀጣ ሀሳቡ አደለም የምድር ሰጋዊ እባት እንኳ ይህን መሰል ቅጣት በልጁ አይፈፀምም መፀሐፍ ቅዱሰም ይህን ይመከረናል ያቆብ ምአእራፊ 1 ቁጥር 13
የኔ መልካም እህት አንቺ ኢ ተርቪ ስትደረጊ እዮብን አስታወስሽኝ ሁሉን ነገር አጣ ግን እግዚአብሔር በሰባት እጥፍ ባረከው የካሳ ዘመን ያድርግልሽ አይዞሽ ለመላ ቤተሰብ መጽናናትን ያድርግ ቸሩ መድሀኒያለም !!!
ጠላትሽ ዲያብሎስ በእምባ ይታጠብ😭😭እህቴ እህቴ🤲 ላንች አለቀስኩ ላንች😭😭😭
ይሄን ለማየትም ለመስማትም አቅም የለኝም😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እግዛብሔር በብዙ መጽናናቱን ይስጥሽ🙏🙏🙏ለሰዉ ልጅ ሁሉ ከዚህ ክፉ ነገር እግዛብሔር ይታደግ🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏
አምላክ ከእንደዚ አደጋ ይሰውረን ፅናቱን ይስጥሽ የኔ እናት የተረፈችውን ሺ ያርግልሽ ትደግልሽ
በትንሽ መከራ ስናማርር ላለነው ምሳሌ ነሽ እንዲህ ያመንሽው አምላክ አፅናኝ መላዕክ ይላክልሽ። ጎበዝ ነሽ በጣም የኔ እናት ልጂሽን ያሳድግልሽ
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ አንተ ጠብቀን 🥺🙏ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥሽ 🥺🙏🙏
እግዚአብሔር አንተ የምታፅናናበት መንገድ አለህ እባክህን ልቧን ጠብቅ እእእፍፍፍፍ
ወይ እኔ ኡፍፍፍፍ ነፍሳቸው በሰላም ትረፍ ላንቺም ፅናቱን ይስጥሸ እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ ከድንገተኛ ሞት ይጠብቀን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እጅግ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ በእግዚአብሔር መደገፍሽ ትምክትሽ ያስቀናልትንሽ ነገር ስትደርስብን የለህም ነው እምንለው አንች ግን በሆነው ነገር ሁሉ አመስግናዋለሁ አልሽእግዚአብሔር አሁንም ሞገስ ይሁንሽየበለጠ ያፅናሽ
የአላህ ምን አሰማኝ ኑሮ የዘላለም ሀዘን አላህ ያበርታሽ እነሱንም………
እግዚአብሔር ከእንድ ያለ አደጋ ይጠብቀን በጣም ከባድ ሀዘን ነው አይዞሽ የኔ እናት እግዚአብሔር በፍፁም መፀናናቱ ያፅናናሽ ኢቢስች በጣም እናመሰግናለን መልካም ሥራችሁ ደስ ይላል በርቱልን
ፈጣሪ ከድንገተኛ አደጋ ይጠብቀን🤲😭
እጅግ ከባድ ነዉ እኔ ሰሰማዉ እንዲህ የሆንኩ አንችን ሳሰብ በጣም ከበደኝ ለያሰችል አይመጣ ፈጣሪ አሁንም አክሎ ብርታቱን ይሰጥሸ
ጌታ ኢየሱስ ያበርታሽ የቀሩትን ልጆች ያብዛልሽ!!
የኔ እናት የማሰገንሽው አምላክ መጸናኛውን መላአክ ይዘዝልሽ
በጣም ልብ ይነካል ...ፈታሪይ ከኣንተጋ ይሁንልሽ ኣይዞሽ እህቴ።
እመብርሃን ከነ ልጅዋ ታፅናናሽ እህቴ ከባድ ነዉ😭😭🙏
በጣም ልብ ይሰብራል እግዚአብሔር ነብሳቸውን ከደጋጉቹ ጉን ያሳርፍል አፅናኝ መላክ ይላክልሸ 😭😭😭
እውነት ምን ቃል ያጽናናሻል አጽናኝ መንፈስ ቅዱስ ያጽናሽ የኔ እናት ከባድ ነው
😢😢😢በዬ ቤቱ ስንት ጉድ አለ ጥሩ ነገር መስማት ካቆምኩኝ 5 አመት ሞላኝ አይ እኛ 😢
የኔናት ፉፉፉፉፉ ምን አይነት ቃል ያፅናናሻል አላህ ሶብሩን ይስጥሺ እሱ የመሬትና የሰማይ ጌታ ልልጂሺ ኑሪላት
አላህ ፀናቱን ይሥጥሺ ያረብ ተመጥፎ ነገረ ጠብቀን
የእኔ እናት እግዚአብሔር ያፅናሽ እመ አምላክ አትለይሽ እግዚአብሔር ጤናሽን ይስጥሽ
አምሱዬ አላህ ይሶብርሽ ስፈራችን ዛሬም በናተ ሀዘን አለ ጊዜ የኔ መልካም አንተ መሞትክን በስደት ስምቼ ማመን አልቻልኩም ምን ይደረግ ከአምላክ ሲመጣ ምን ይደረጋል ጊዜ ለምስኪንም ሚተርፍ ነበር አምሱዬ ዋናው ጤናሽ ነው አንድዋን ልጅሽ ይባርክልሽ እንባሽን አባሽ ያደግልሽ ኡፍ ግን ማመንም ይከብዳል አንዳንድ ሀዘን እኮ😭😭😭😭
የኔ እናት የትኛውም ምድራዊ የማጽናኛ ቃል አንቺን አያጽናናሽም። ያመሰገንሽው እግዚአብሔር ከአንቺ ጋ ይሁን ልጅሽንም በጥበብና በሞገስ ያሳድግልሽ።እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ ኪዳነምህረት ታጽናናሽ።
😭😭😭 አይ ዱኒያ ላንዱ ደስታ ላንዱ ሀዘን የኔ ሚስኪን አላህ ያጠንክርሽ ወዴት ይደረሳል
እግዚአብሔር ያጽናሽ አይዞሽ በርቺ ጠንክሪ አስችለኝ በይው እሱ ሳያውቅ የሚሆን ነገር የለም በርግጥ ከባድ ነው ከህሊና በላይ ግን ማን ከእግዚአብሔር ጋር ይሟገታል ።
ኣምላኬ ሆይ ከዚ ሰዉረን ላንቺም መጽናናቱ ይስትቀሽ 😭😭😭❤
@@jemilaatube1904 ባለጌ ነሽ
ላያስችል አይሰጥም እግዞ የእርሱ ፍቃድ ይሁን ብለን ዝም አልን እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ
እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ የኔ እናት አይዞሽ
የኔ ጌታ ማረን ይቅር በለን የጎደለኝ ሳይ የሠጠከኝ ይበልጣል ፈጣሪ ያጽናሽ የኔ እናት
ፈጣሪ ጥናቱ ይስጥሽ ለሞቱት ፈጣሪ ነብሳቸዉን ይማር 😭
የኔ እናት ምን አይነት ቃልስ ያፅናናሻል ብቻ ሁሉም ቻይ የሆነ እግዚአብሔር መላዕክት ልኮ ቀን በቀን ይጎብኝሽ እያ እተሟኺን ንደድ እነሱስ እዳቸውን ነው አሟሟታቸው መልካም ባይሆንም ሞት የማይቀር እዳ ነው አንቺ ነሽና መከረኛዋ እናቴ እኔ ልኮራመትልሽ።
EBS በዕውነት ትልቅ ስራ እየሰራችሁ ነው ።እግዚአብሔር ይባርካችሁ።ኢትዬጵያን ስትወድ የህዝቡ ህመም ልክ እንደራስህ ያምሀል።ከዚ በላይ ብዙ እንደምትሰሩ፣ብዙ ሽንቁሮችን እንደምትደፍኑ አምናለሁ።እንተጋገዝ፣ምቀኝነትን እናጥፋ ነገ አላፊ ጠፊዎች ነን።አመሰግናለሁ ኢትዬጵያን እግዚአብሄር ይጠብቃት💚🧡❤️በመጨረሻም ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ በመግባት ሰብስክራይብ አድርጉልኝ በድጋሜ 🙏🙏🙏
ደምሪኝውዴዋ
Ebs እግዛብሄር ይባርካቹ በጣም ታሳዝናለች
እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጥህ እናቴ ይሞቱትን ነብሳቸውን ይማር ሁሉም ለበጉ ነው
መሪር ሃዘን እግዚአብሔር ያጽናሺ ማማየ ከባድ ነው
የእላህ ከዚህ መአት ጠብቀን ኡላህ ሰብሩን ይስጥሽ ከቃል በላይ ነው ሀዘኑ😭😭😭😭😭😭😭
እውነት አመስጋኝ ነሽ ፈጣሪ የወደደውን አደረገ መፅናናቱን ይስጥሽ
በጣም የምከብድ ልብ ሰባሪ አደጋ ነው! ፅናቱን ይሰጥሸ
ፈጣሪ መጽናናቱን ይስጥሽ የሞቱትን ነፍሳቸውን ይማራቸው ኢቢኤሶች ፈጣሪ ይባርካችሁ ደግነት ልራስ ነው እደ እናተ ያለውን ፈጣር ያብዛልን ሰው መሆን እደዚህ ነው ኤቢ ኤሶች በጣም እወዳችኋለሁ ሁላችሁንም ፈጣሪ ይባርካችሁ ፍቅር ያሸንፍል።
ከባድ ሀዘን ነው ፣ ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥሽ እህታችን ።
እግዚአብሔር ያበርታሽ መፅናናትሽ በጣም ደሰ ይላል በሆነው ሁሉ ማመስገነሽ አለማማረርሽ በጣም ይገርማል
የኔ እናት መፅናናቱን ይስጥሽ አንድ ይከብዳል እንኳን አራት ቤተሰብ ኡፍፍፍፍፍ 💔💔💔💔💔
አምነሽ የጠራሽው አምላክ መፅናናቱን በረከቱን ታሪክሽን ሁሉ ይቀይርልሽ አለማማረርሽ ፈጣሪሽን በዚ ሁኔታ ሁነሽ ማመስገንሽ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ቀሪውን ዘመንሽ ሁላ የደስታ ብቻ ያድርግልሽ ተደስተሽ ኑሪ ሀዘን አይንካሽ ልጅሽንም ፈጣሪ አምላክ ሺ ያድርግልሽ መልካም ነገር ሁሉ ይግጠምሽ የእኔ እናት
የኔ እናት በደንብ ፀልይ ይሄ ከሻማው ብቻ ሊሆን አይችልም ምን አልባትም የተላከ የመናፍስት አሰራር ሊሆን ይችላል ፀልይ ተጠመቂ አትዘናጊ
ምን አይነት ቃል እንደሚያፅናናት አላቅም ፈጣሪ ይርዳሽ
እኛ ሰፈረ ናቸው ቤታችን ብዙም አይራራቅም እኔ ስደት ነው ያለውት ቤተሰብ ሲነግረኝ በጣም ነው የደነገጥኩት አላህ ሰብሩን ይስጥሽ በጣም ከባድ አዘን ነው😭😭
ከባድ ነዉ ቤተሠብ ባንዴ ማጣት
@@ekrammohammed3009 ውዴ ደምሪኝ
ስታሳዝን በአላህ😭😭
@@abdrzakdino4131 በጣም😢😢
እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሺ እህቴ ከባድ ሃዘን ነው መቼም የማይረሳ እግዚአብሔር ግን ይፅናናል 🙏🙏🙏
አቤቱ ፈጣርዬ ላንቺ ቃላት የለም እግዚአብሔር ያፅናሽ😭😭😭😭
መፅናናትን ይስጥሽ ምንም አይባልም ሌላ እውነት ከሆድ የማይወጣ ኢቢኤስ ጀግናዎች
የአለህ ልብ ይብረል አለህ ሆይ ለነቢዩለህ አዩብ ሙሉ ጤነ መላ ንብረተቸውን እነ ልጆቹን የመለስከለቸው አለህ ሆይ ጡሩ በል እና የተሸሉ ልጆች ወፍቀት የረብ
ቃላት አጠረኝ አላህ መልካሙን ይተካሽ የኔ እናት ጥሩ ባል ጥሩ ልጅች ጤና ሀብትን አላህ ይለግስሽ ባንች ቦታ ብሆን የማብድ መሰለኝ ጠካራ ነሽ በርቺ ኢብሴች እናመሰግናለን
ወይኔ ይች ሴት እንደሞቱባት ሌላ ሚድያ ላይ አይቻት ነበር ኢቤኤሶች አላህ ይስጣቹ እስካሁን በልቅሶ አላህ ያስችልሽ የኔ እናት
በውነት ባጣም ከባድ ሀዘነው ያማል እግዜአብሔር ያጽናሽ እመብርሀን ታበርታሽ 😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር ያበርታሽ 😭😭😭ላያስችል አይሰጥም አንድ ቤተሰብ እንኳን ሲለየን እንዴት እንደሚያንገበግብ 😭😭😭😭😭
ያአላህ ከባድ ነዉ ወላሂ 💔💔💔💔😭😭😭 ከባድ ነዉ አላህ ፅናቱን ይስጥሽ የኔ እናት
አዲስ ምዕራፍ ኢቤ ኤስ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
የኔ እናት እግዚአብሔር መጽናናቱን ይስጥሽ መድኃኒዓለም ክርስቶስ ብርታት ይሁንሽ እመቤቴ ታጽናናሽ
ወላሂ በጣም ልብ የምነካ ክስተት ነው ኡፍፍ የኔ እናት አላህ ፅነቱን ይስትሽ 💔😭😭😭
እግዝኦኦኦ እግዚአብሔር በቀኙ ያኑራቸው ጽናቱ ይስጥሽ
ኢላሂ ሶብሩን ይሰጥሸ የኔ እናት😭
ምን ያፅናናሽ ይሆን? ቃላት አጣሁ
በዐረብ ሀገር የምትኖሩ እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ🙏
Amen
አሚንን
የኔ እናት እግዚአብሔር ያፅናሽ በምንም ሁኔታ ውስጥ ሁኖ ፈጣሪን ማመስገን ትልቅ ትምህርት ነው የኔ እናት ብቻ ቃል አጣሁ ህመምሽ እስካሁን አልታወቀም ብለሻል እስኪ ፀበል ሞክሪ
አቤቱ ጌታ ሆይ አንተ ጠብቀን የኒ እናት እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ 🥺💔💔😢😭😭
በጣም ልቢ ሰባሪ እግዚሄር ያጽናሽ ለአሜን ስትይ በርቺ
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭 ከመጀመሪያዉ አይቻለሁ የኔ እናት ፅናቱን ይስጥሽ በጣም ልብ ይሰብራል😭😭😭
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
በማህበራዊ ሚድያ ከሰማሁት ወይም ካየሁት ቀን ጀምሮ በጣም ዘግናኝና ሰቅጣጭ ከመሆኑ የተነሳ ትልቅ ትምህርት አግኝቼበት በበአል በሁሉም ምክንያት ሻማ የማበራ የነበረ ጊዜ ከሰማሁ ቀን ጀምሮ ሻማ የሚባል ጠልቼ እርግፍ አድርጌ ነው የተውኩት እግዚአብሄር ያፅናት እናታቸው ለሞቱትም ነፍሳቸውን ይማር
ልቤ ቀጥ አለልሽ እህቴ አንጀቴ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
የኔ እናት ሁፍፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ያበርታሽ ምን ቃል ያፅናናሻል ሰው ከንቱ ነን አይዞሽ
🙏እዮብን ያጸናና ጌታ አግዚአብሔር መጽናናቱን ያምጣልሺ 💖የኔ እናት ጌታ በስራሁ ጻድቂ ነው ለሁሉም ናጋር ተመስገን 🙏🙏🙏
ውዴ ደምሪኝ
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen yehunlen
ወይ ሚሥኪን መሪሪ ሀዘን ፈጣሪ ብርታቱን ይሥጣችሁ ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጲያ ❤️💛💚
ደምረኝ ወዲም
ሱብሀነላ አላህ ይሰብርቨ ጽናቱን ይስጥቨ
Amennn
@@ሀብታምቲዩብ እንደማመር እመልሳለሁ
ተመስገን አሁንም በጤና አለሁ👌 ሁሌም አመስግኑ ከባድ ሁኔታ ውስጥም ብትሆኑ እሱ ያጠነክራችሗል ተመስገን🙏
ውዴ ደምሪኝ
Betkekel temsegen amelakh
@@jemilaatube1904
የአለማቱ ጌታ ከእንደዚህ አይነት ድንገተኛ አደጋ ይጠብቀን ያረብ በጣም ዘግናኝ ነው ሀስቢየላሁ ወኒዕመል ወኪል።
በጣም ልብ ይሰብራል የኔ እናት አመስግነሻል እና ባመሰገንሽበት አደበትሽ እግዚአብሔር የተሻለውን ነገር ያሳካልሽ እነሱንም አፈሩን ያቅልላቼው አንቺንም እግዚአብሔር ያፅናሽ ያበርታሽ💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭መቼም የማይጠፋ ነዳማ እሳት ነው
ደምሪኝ
ውዴ ደምሪኝ
ሀስቢየላህ ወኒዕመል ወኪል በምን ቃል ይገለፃል አላህ ፅናቱን ይስጥሽ
በጣም ልብ ይሰብራል 💔💔💔💔 ፈጣሪ ጽናቱን ይስጥሽ ፈጣሪ ነብሳቸውን ይማር በጣም ይከብዳል💔💔🙏 ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን 🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ፈጣሪ ጸናቱን ይስጥሽ በጣም የአሳዝናል😭😭😭
@@sojoogoj1479 እሄሌላሡለይማነው
@@sojoogoj1479 አሁን ምን አጨናነቀሽ የዚህን ያህል ምን አለ አንድ ብንሆን መርዝ አትትከሉ
ደሞ ይሄ ልጅ ሱላማን አይደለም ፕሮፋይሉን እንኳን አታይም ደሞ ስሙንም አንብቢ
ግን መጨነቅ አደለም መጠየቅ ጥፋት አደለም ሁሉን ከዘር ጋር አታገናኝው እህት ሁሉን በጠሩ ብንመለከት
@@eytebaneyteban4147 ውዴ ደምሪኝ
ኢቢየሶች ምን አይነት መልካም ልብ ያላቾሁ ናችሁ የእግዚአብሔር ቃል ከሚያለቅሱ ጋር አልቅሱ ደሥ ከሚላቸው ጋርም ደሥ ይበላችሁ ይላልና ሥለየዋህነታችሁ በብዙ ተባረኩ በርቱ
ውዴ ደምሪኝ
@@jemilaatube1904 እግዚብሔር ይማሬችው
@@jemilaatube1904 ባለጌ
ምን እይነት ቃል ይሁን የሚያፅናናሽ የኔ እናት እሱ የድንግል ማርያም ልጅ ይጎብኝሽ😢😢😢
ውዴ ደምሪኝ
ኡፍፍፍፍፍፍ❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ሁፍፍፍ በጣም ከባድ ነው ምንም የሚያፅናና ቃላት ቢደረደር የልብን ህመም አይሸፍንም 😭😭😭 አሁን የእመቤቴ ልጅ ልዑል እግዚአብሄር ጥንካሬውን ይስጥሽ 😭😭
ውዴ ደምሪኝ
Amen Amen Amen 🙏 😭
amen amen amen
አሁን ላንቺ ምን አይነት ቃላት ብንናገር።ይሆን
የሚያፅናናሽ 😭😭😭😭 እንደ ዛሬ አልቅሼ
አላውቅም 😭😭😭😭😭 እንዴት ያማል
ኦኸ 💔 የድንግል ማርያም ልጅ ፅናቱን ብርታቱን
ይስጥሽ እንጂ ይከብዳል አይዞሽ እህታለም 💔
እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በደጋጎቹ ፃድቃን ጎን
ያኑርልን 🙏🙏🙏💔💔😭😭😭
ደምሪኝ
@@fatumawase ኸረ ተው ግን እናንተ ይቲበሮች ቦታ እያየችሁ ኤጭ ስታስጠሉ
አሁን ደምሪኝ ቀንሽኝ የሚባልበት ቦታ ነው!!???
ውዴ ደምሪኝ
@@لامعبودبحقإلالله ውዴ ደምሪኝ
ጌታ ያፀናናት😭😭😭😭😭❤❤❤
መከራሸን እንዳለፈ ውሀ እግዚአብሔር ያሥረሳሸ ልብሸን ያፅናናው
እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣት በሰውኛ እጅግ ከባድ ነው ኢቢስ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
ኡፍፍፍ የኔ ናት ጌታ ያፅናሽ ጌታ ከድንገተኛ አደጋ ይጠብቀን አይዞሽ ልጅሽን ጌታ ለቁም ነገር ያብቃልሽ
ኡፍፍፍ የኔ እናት አላህ ያጠንክርሽ ያማል
ያረብ ሶብርን ስጣት ውድ ኢትዮጵያን በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ወጥቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን
😭😭😭ብጣዕሚ ልቢ ዝሰብር ፍጻሜ!
ኣምላክ ጽንዓት ይሃብኪ🤲🙏
ብጣዕሚ ከቢድ እይ😭😭😭
ውዴ ደምሪኝ
@@jemilaatube1904 ሰው እያለቀሰ አች ስለሰብስክራብ ታወራለሽ እረ ሼም ነው
አሜን
በጣም ልብ ይሠብራል መፅናናቱን ይስጠዎት የኔ እናት😭😭😭
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ማለት መቻል ትልቅ ፀጋ
ነው! ትልቅ ትምህርት ነው! አሁንም ይመስገን!ቃል የለኝም!
ነብሲ ይምሓር ኣጆኺ ሓፍተይ ንእዮብ ዝገበሩ ኣምላክ ኣይትረስዕዮ ኣጆኺ ዝሓፍተይ ኣጆኺ ኣቦና እዮብ ደቁ ንብረቱ ስጋብ ነብሱ እዩ ተፈቲኑ ኣጆኺ ኣጆኺ ዝሓፍተይ 🙏🏽🕊💐💠
ወለጋ ላይ የታርዱት ወገኖቻችን ከ አንዲቤት12ቤቶስቦቻቸውን ያጡ ጦት እና ማታ ጥሀይና ብርዱ እየተፈራርቀባቸው ወሎ ላይ ያሉትን ማንይያቸው ፍትህ ለወጎኖቻችን ናግ በኔናው
ውዴ ደምሪኝ
ትክክል
enime enesun new yasebku sentu aynu eyaye yemote ale ehhhh enesu tayugn behilinaye.
አንተ ውሻ የውሻ ልጅ ቆሻሻ። ጭልጋ ላይ ከነነብሳቸው ቤት ተዘግቶባቸው በፋኖ ከነ ነብሳቸው የተቃጣሉት ቅማንቶችሰ?
በአሳምነው ጽጌ በግፍ የተገደሉ ሕፃናቶችና ሀረጋዊያነ። ዠዋ ሮቢት ሆስፒታል ለህክምና የመጡ ቁስለኛ ኦሮሞዎችን ቆራርጠው ስለገደሉዋቸው ሰዎችስ?
@@beletetom107 kemantes yhin gef alefetemem ke junta gar tebabero lefedada yerasachu seras? tew kemi enawukeshalen
እኔኮ ለዚህ ፕሮግራም ቃላት ያጥረኛል ደሞ ቃል ኪዳን ግርማ በጣም አስውባ ነው የምታቀርበው በርችልኝ የኔ ቅመሞ የሆነች ስነ ስርአት ያላት ልጂ ነች
ደምሪኝ
እግዚአብሔር ያፅናሽ የኔ ናት ebs እናንተ እግዚአብሔር ይባርካችህ የስንቱን እን አባ እበሳችሁት
ወይኔ ወይኔ መተንፈስ አቃተኝ 😭ሀረ ወይኔ 😭😭 ጌታ ሆይ እንደበደላችን ብዙ ይገባን ነበር ግን አንተ መሃሪ ነህ በቃ በለን ምሕረትህን ላክልን 😭😭🙏🙏🙏
ደምሪኝ
ውዴ ደምሪኝ
እመብርሃን ታፅናናሽ! እግዚአብሔር አፅናኝ መላዕክቱን ይላክልሽ!
በጣም ከባድ ታሪክ ነው እግዚአብሄር እህህ የምትይበትን የሚያሰረሳ አምላክ ነው እሱ ያሰብሸ ነፍሰ ይማር
ውዴ ደምሪኝ
ሱበሀን አላህ
አልሃምዱሊላህ
ላኢላሀኢለላህ
አላህ አክበር
እግዚአብሔር ከዚህ አይነት አደጋ ይጠብቀን እህቴ ጽናቱ።ይስጥሽ ይችን አንድ ልጅ ሺ ያድርግሽ ለልጅሽ ኑሬ
ውዴ ደምሪኝ
ዳግማዊት ኢዮብ አይዞሽ ፅናቱን ይስጥሽ
ሁሉ በእርሱ ሆነ እግዚአብሄር የወደደውን አደረገ የኔ እናት እመቤቴ እንባሽን ታብስ 😢🙏
ውዴ ደምሪኝ
እንዴት ነው የምንለው አምላክ ነፈሰገዳይ ነው እያልን ነው? ይህ እሱ የወደደው አደለምይህ የሴጣን ተንኮል ነው አምላከ ፈረደ ሰንል እነዚህ እቦቅላዎች በአሰቃቂ ግድያ በአሰሳተ እንዲለበለቡ አይፈርድም አምላከ ትዳርን ይሰራል እንጂ አያፈርሰም ይህችሰ ሴት የአምላክ ልጁ አደለች በዚህ መልኩ እሰዋን ሊቀጣ ሀሳቡ አደለም የምድር ሰጋዊ እባት እንኳ ይህን መሰል ቅጣት በልጁ አይፈፀምም መፀሐፍ ቅዱሰም ይህን ይመከረናል ያቆብ ምአእራፊ 1 ቁጥር 13
የኔ መልካም እህት አንቺ ኢ ተርቪ ስትደረጊ እዮብን አስታወስሽኝ ሁሉን ነገር አጣ ግን እግዚአብሔር በሰባት እጥፍ ባረከው የካሳ ዘመን ያድርግልሽ አይዞሽ ለመላ ቤተሰብ መጽናናትን ያድርግ ቸሩ መድሀኒያለም !!!
ጠላትሽ ዲያብሎስ በእምባ ይታጠብ😭😭እህቴ እህቴ🤲 ላንች አለቀስኩ ላንች😭😭😭
ውዴ ደምሪኝ
ይሄን ለማየትም ለመስማትም አቅም የለኝም😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እግዛብሔር በብዙ መጽናናቱን ይስጥሽ🙏🙏🙏
ለሰዉ ልጅ ሁሉ ከዚህ ክፉ ነገር እግዛብሔር ይታደግ🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏
አምላክ ከእንደዚ አደጋ ይሰውረን ፅናቱን ይስጥሽ የኔ እናት የተረፈችውን ሺ ያርግልሽ ትደግልሽ
በትንሽ መከራ ስናማርር ላለነው ምሳሌ ነሽ እንዲህ ያመንሽው አምላክ አፅናኝ መላዕክ ይላክልሽ። ጎበዝ ነሽ በጣም የኔ እናት ልጂሽን ያሳድግልሽ
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ አንተ ጠብቀን 🥺🙏ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥሽ 🥺🙏🙏
እግዚአብሔር አንተ የምታፅናናበት መንገድ አለህ እባክህን ልቧን ጠብቅ እእእፍፍፍፍ
ወይ እኔ ኡፍፍፍፍ ነፍሳቸው በሰላም ትረፍ ላንቺም ፅናቱን ይስጥሸ እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ ከድንገተኛ ሞት ይጠብቀን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እጅግ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ
በእግዚአብሔር መደገፍሽ ትምክትሽ ያስቀናል
ትንሽ ነገር ስትደርስብን የለህም ነው እምንለው
አንች ግን በሆነው ነገር ሁሉ አመስግናዋለሁ አልሽ
እግዚአብሔር አሁንም ሞገስ ይሁንሽ
የበለጠ ያፅናሽ
የአላህ ምን አሰማኝ ኑሮ የዘላለም ሀዘን አላህ ያበርታሽ እነሱንም………
እግዚአብሔር ከእንድ ያለ አደጋ ይጠብቀን በጣም ከባድ ሀዘን ነው አይዞሽ የኔ እናት እግዚአብሔር በፍፁም መፀናናቱ ያፅናናሽ ኢቢስች በጣም እናመሰግናለን መልካም ሥራችሁ ደስ ይላል በርቱልን
ፈጣሪ ከድንገተኛ አደጋ ይጠብቀን🤲😭
ውዴ ደምሪኝ
እጅግ ከባድ ነዉ እኔ ሰሰማዉ እንዲህ የሆንኩ አንችን ሳሰብ በጣም ከበደኝ ለያሰችል አይመጣ ፈጣሪ አሁንም አክሎ ብርታቱን ይሰጥሸ
ጌታ ኢየሱስ ያበርታሽ የቀሩትን ልጆች ያብዛልሽ!!
የኔ እናት የማሰገንሽው አምላክ መጸናኛውን መላአክ ይዘዝልሽ
በጣም ልብ ይነካል ...ፈታሪይ ከኣንተጋ ይሁንልሽ ኣይዞሽ እህቴ።
እመብርሃን ከነ ልጅዋ ታፅናናሽ እህቴ ከባድ ነዉ😭😭🙏
በጣም ልብ ይሰብራል እግዚአብሔር ነብሳቸውን ከደጋጉቹ ጉን ያሳርፍል አፅናኝ መላክ ይላክልሸ 😭😭😭
ውዴ ደምሪኝ
እውነት ምን ቃል ያጽናናሻል አጽናኝ መንፈስ ቅዱስ ያጽናሽ የኔ እናት ከባድ ነው
😢😢😢በዬ ቤቱ ስንት ጉድ አለ ጥሩ ነገር መስማት ካቆምኩኝ 5 አመት ሞላኝ አይ እኛ 😢
ውዴ ደምሪኝ
የኔናት ፉፉፉፉፉ ምን አይነት ቃል ያፅናናሻል አላህ ሶብሩን ይስጥሺ እሱ የመሬትና የሰማይ ጌታ ልልጂሺ ኑሪላት
አላህ ፀናቱን ይሥጥሺ ያረብ ተመጥፎ ነገረ ጠብቀን
የእኔ እናት እግዚአብሔር ያፅናሽ እመ አምላክ አትለይሽ እግዚአብሔር ጤናሽን ይስጥሽ
አምሱዬ አላህ ይሶብርሽ ስፈራችን ዛሬም በናተ ሀዘን አለ ጊዜ የኔ መልካም አንተ መሞትክን በስደት ስምቼ ማመን አልቻልኩም ምን ይደረግ ከአምላክ ሲመጣ ምን ይደረጋል ጊዜ ለምስኪንም ሚተርፍ ነበር አምሱዬ ዋናው ጤናሽ ነው አንድዋን ልጅሽ ይባርክልሽ እንባሽን አባሽ ያደግልሽ ኡፍ ግን ማመንም ይከብዳል አንዳንድ ሀዘን እኮ😭😭😭😭
የኔ እናት የትኛውም ምድራዊ የማጽናኛ ቃል አንቺን አያጽናናሽም። ያመሰገንሽው እግዚአብሔር ከአንቺ ጋ ይሁን ልጅሽንም በጥበብና በሞገስ ያሳድግልሽ።
እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ ኪዳነምህረት ታጽናናሽ።