መሃል አዲስ አበባ ፍል ውሃ ፈነዳየመሬት መንቀጥቀጡ ጉድ / Addis Ababa Earthquake/ Ethiopia Earthquake 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 112

  • @misganabekele9885
    @misganabekele9885 2 วันที่ผ่านมา +19

    ወገኖቼ ይሄ የመጨረሻው ዘመን መሆኑን ሁላችሁም አውቃችሁ በንሰሀ ፤በፀሎት ወደ እግዚአብሔር መቅረብ ይሁንልን። መንግስተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሃ እንግባ

    • @SalamSalam-u8e
      @SalamSalam-u8e วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsedinigusse8688
    @tsedinigusse8688 2 วันที่ผ่านมา +4

    እግዝዮ እግዝዮታ ያስፈልገናል የኢትዮጵያ ህዝብ በየእምነቱ ፀሎት ያስፈልገናል።

  • @SolHeni
    @SolHeni วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ንአስባት

  • @dawittadesse2096
    @dawittadesse2096 2 วันที่ผ่านมา +13

    የመጨረሻው ዘመን የተባለው ይሄ ይሆን እንዴ?
    አምላክ ሆይ እባክህ ከዚህ ክፉ ነገር ጠብቀን።

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 วันที่ผ่านมา +4

    አምላኬ ሆይ መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ማስተዋል ስጥልን /ስጠን , ምንድ ነው እየጠበቅን ያለነውከዚህ በላይ ሁሉም ነገር ትተን በየሃይማኖቱ ምህላ ፀሎት ቢያደርግ ምን አለበት አረ ተዉ ሰአቱ አልቀዋል እኮ 😢

  • @biskut6932
    @biskut6932 2 วันที่ผ่านมา +6

    ጌታዬ እየሱስ ክርስቶስ በምህረት ቶሎ ና

  • @mogesFeyisa-w2c
    @mogesFeyisa-w2c 3 วันที่ผ่านมา +8

    ጌታሆይይቅርበለን

  • @AhmadAhmad-gk7bs
    @AhmadAhmad-gk7bs 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን 😢😢😢😢ወዳንተ እንቀርብ ዘንድ እርዳን

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 2 วันที่ผ่านมา +15

    ሰው በማይረባ ከሚባላ በፁሎት ይበርታ

  • @SelamEthiopia_2017
    @SelamEthiopia_2017 2 วันที่ผ่านมา +9

    “ሕዝብ በሕዝብ ላይ መንግሥትም በመንግሥት ላይ ይነሣልና፤ በልዩ ልዩ ስፍራ የምድር መናወጥ ይሆናል፤ ራብ ይሆናል፤ እነዚህ የምጥ ጣር መጀመሪያ ናቸው።”
    - ማርቆስ 13፥8

  • @mimigirma7238
    @mimigirma7238 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አቶ አብይ ስልጣን መልቀቅ አለበት የኢትዮጵያ ህዝብ እንባ እየፈረደ ነው እኛ መሪት መቀጥቀጥ አይተን ሰናውቅም አቶ አብይ አገራችን ይልቀቅልን ከጃንሆይ ዘመነመግስት ጀምሮ በቤተመንግ የተቀመጠውን ወርቅ ዘርፎል ከሚሊዩን በላይ ንፁሀን ህዝብ ጨርሶል ለፍርድ ይቅረብ!

  • @LydiaShifferaw-sn2er
    @LydiaShifferaw-sn2er วันที่ผ่านมา +2

    Egziabehaire Nee Mefrate
    Yetebebe Mejemeriya Newe.

  • @SeheneKebede-z6j
    @SeheneKebede-z6j 3 วันที่ผ่านมา +9

    Earthquake is a natural occurrence it happens all over the world, please inform your self on how to deal with the aftershocks and it will be very helpful if you share your findings with the public. This is the purpose of journalism.

  • @AstbhaYemane-n4p
    @AstbhaYemane-n4p วันที่ผ่านมา +1

    ጎበዝ በርታ

  • @TeshomeWerke
    @TeshomeWerke 3 วันที่ผ่านมา +11

    እሙቤታችን፡እደስራችን፡ሳይሆንእንደቸርነትሽ፡አችን፡ጠርተን፡ባንች፡ይዘን፡አንፈራም፡ዘገየሽብን፡እሰይ፡ታምርሽ፡❤❤❤❤❤አዛ፡መናፍቅ፡ይስመጥ፡አችንየናቁ፡እናት፡ገዳዮች፡ፍርድ፡ስጫቸው❤❤❤❤❤❤❤

    • @meserettekie1421
      @meserettekie1421 2 วันที่ผ่านมา +2

      የነሱም ኣምላክ ጌታ አየሱስ ስሙን ጠርቶ ያፈረ የለም ስሙን የሚጠራ ሁሉ ይድናል ብሏል።ለስው ክፉ ስትመኝ ላንችው አንዳይሆን

    • @kefittueyasu9321
      @kefittueyasu9321 2 วันที่ผ่านมา +1

      ጌታ ኢየሱስ ይቅር ይበልህ ይህ የቃሉ እውቀት ከማጣት የመጣ እንደሆነ ይገባናል

    • @derefer6509
      @derefer6509 2 วันที่ผ่านมา

      ይህ ሰይጣናዊ አባባል ነዉ አንተ ምንም የክርስቶስ እናት ሐሳብ የለበትም ። አንተ ሟርተኛ ነህ።

    • @gebregziabheraberash4121
      @gebregziabheraberash4121 2 วันที่ผ่านมา

      MENAFEKANE MALETE TAWEKALEHE?? KEDOUSEMESKELOONEYEREGETEWE MANEWE ?ANTEME KE ENESOO ATELEYEME ?MASETEWALE YESETENE ​@@meserettekie1421

    • @gebregziabheraberash4121
      @gebregziabheraberash4121 2 วันที่ผ่านมา +1

      ​@@meserettekie1421semoon yemetera yedenale ?GETAYE GETAYE YEMELEGE HOLO ...ENDEWEME ALAWEKACHEHOOM!!! YELALE YE SERAWITE GETA EYESOSE KERESTOSE LE SEME ATERAROOO. KEFE YEBELELEGE ❤❤❤

  • @veracity8968
    @veracity8968 วันที่ผ่านมา +3

    ዘረኝነት ነግሶ እግዚአብሔር በሃጥያታችን ልክ ሊቀጣን ነው !!! ሁሉም ሃገር ሲያጣ ብሄሩን ይረሳል!!! አብይ ካልወረደ ምንም ይች ሃገር የሞት ምድር ነው ምትሆነው !!!

  • @Mimi-ex1dn
    @Mimi-ex1dn 2 วันที่ผ่านมา +7

    ገና ምን ታይቶ ዘራፊዎች አፈናቃዮች እግዚአብሔር በአምሳሉ የፈጠረውን ሰውን ህፃናትን ያረዴችሁ ያሳረዳችሁ ብሎም ማንም አይነካንም ጊዜው የኛ ነው ብላችሁ ሌላው የለፋበትን ንብረት ቀማኞች ዘራፊዎች ገዳዮች ግፈኞች ፅዋው ሞልቶ ስለፈሰሰ አይናችን እያየ መሬት ተከፍታ ልትውጠን በዝግጅት ላይ ነች የማዝነው ምኑንም ለማያውቁት ሕፃናት ነው ፀሎቴ አቤቱ አምላኬ አንተ ያልከው ሊሆን ግድ ነውና መርጠህ ከምታስቀረው ጋር አድርገኝ ካልሆነም ስትመጣ በመንግስትህ አስበኝ ብቻ ነው።

  • @WayenishetSabaqa
    @WayenishetSabaqa 2 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይማርን

  • @MoraMora-y7w
    @MoraMora-y7w 2 วันที่ผ่านมา +2

    😢😢😢😢አሚላኪአገራቺንሰላሚአሰማን

  • @16aronsharon
    @16aronsharon วันที่ผ่านมา +2

    በእየሱስ ክርሰቶስ ሰም የሰይጣን ስራ ይክሸፍ.በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ በስላሴዎች ሰም አሜን

  • @biaynshbiaynsh1089
    @biaynshbiaynsh1089 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ሆይ ማረን ማረን ማረን

  • @SanchoDani-vy7yx
    @SanchoDani-vy7yx 2 วันที่ผ่านมา +3

    ከተማዎች ወደ ሆሳዕና መቀየር አለበት

  • @dkabys
    @dkabys 2 วันที่ผ่านมา +2

    ጥሩ ዳሰሳ ነዉ ነገር ግን የመሬት መንቀጥቀጥ የሚፈጠርበት ቦታ ሃይፖሴንተር (Hypocenter - is a location where an Earthquake nucleated in the interior of the Earth, particularly in lithospheric plate) ሲባል የሱ ቀጥታ መገኛ በመሬት ላይ ኢፔሴንተር ይባላል (Epicentor - is a perpendicular location or point of the hypocenter of an Earthquake on the surface of the Earth )

    • @gebregziabheraberash4121
      @gebregziabheraberash4121 2 วันที่ผ่านมา +1

      @@dkabys TEROO YAWEKALOO GENE TEMEHERETE BECHA EWEKETE AYEHONEME!!! YE METEHAFE KEDOUSE AMLAKACHENE MELEKETE LE ADAME ZERE MENE ASKEMETOLE ???YEMELEWENE BEYAWEKOTEE TEROOO LEKE YEWETAWOTALE...KEDOUSE METAHAFOUNE YAMEBEBOO...AWAKE YEALE AWAKE ENDAYEHONE...

  • @omariumari1202
    @omariumari1202 2 วันที่ผ่านมา +3

    እባካችሁ አትማትሩ ኒወርክ ሲቲ በአመት 12,000 ጊዜ ትንቀጠቀጣለች አላህ ሀገራችን ይጠብቅልን

  • @abanav57
    @abanav57 2 วันที่ผ่านมา +1

    የመሬት መንቀጥቀት ጊዜውን ለወደፊት ከትንሹ እሰከትልቁ ጊዜ(from minimum to maximum periode) ያለውን ብትጨምርበት ጥሩ አስተማሪ ይሆናል😊

  • @mesenbetsimachew7617
    @mesenbetsimachew7617 3 วันที่ผ่านมา +5

    ወይኔ ድምፅክ ሲያምር.........

    • @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
      @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio 2 วันที่ผ่านมา

      እንደ😂

    • @abanav57
      @abanav57 2 วันที่ผ่านมา

      @@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethioአውርጅው

    • @almiwo3730
      @almiwo3730 2 วันที่ผ่านมา

      ምን ቱ

    • @ሱሱወሎየዋ-ዘ5ሸ
      @ሱሱወሎየዋ-ዘ5ሸ 2 วันที่ผ่านมา

      ​@@abanav57😂😂ይሻላል

    • @Zayenb-d3u
      @Zayenb-d3u 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ታዲለሽ ልብሸ ያዳመጠዉ ዲምፁን እንጂ ምን እያለ እደሆነ አለመስማትሽ

  • @wondesenberhanu5860
    @wondesenberhanu5860 2 วันที่ผ่านมา +2

    ባሕርዳር ጥሪኝ ጋምቤላ ሆይ 😅😅

  • @StopAmharaGenocidersTplfOnge
    @StopAmharaGenocidersTplfOnge 2 วันที่ผ่านมา +3

    What are the best ways to SAVE LIVES? All should be INFORMED just in case.

  • @aklesayakassahaile6294
    @aklesayakassahaile6294 2 วันที่ผ่านมา +2

    ጃፓን በየግዜው የመሬት መንቀጥቀጥ ይገጥማታል ሳንፍራስስኮ ጭራሽ እንደ አየር ፀባይ በቴሌቨዠን ዛሬ እዚህ አካባቢ የመሬት መንቀጥቀጥ አለ እየተባለ ይነገራል ስለዚህ አዲስ ነገር አይደለም መንግስ ለህዝቡ እንዴት በአደጋ ግዜ መዘጋጀት እንዳለበት ትምህር መስጠት አለበት እንዲሁም ትምህርትቤቶችም ለተማሪዬች ገለፃ ማድረግ አለባቸው

  • @elizabethgiorgis7003
    @elizabethgiorgis7003 2 วันที่ผ่านมา +4

    አዱስ አበባ እሳተ ጎመራ ያለበት ቦታ ላይ ነው ያለችው ሌላው ደግሞ ለወሀ ቀርብ ነች መሬቱ ሲቆፈር ቶሎ ምጭ ይሐነጫል እንካን አሁን ፎቅ በፎቅ ተሰርቶበት ቨላ ቤት የተሰራበት አካባቢ የሚሠራ ቨላ ግድግዳው ይመነጠቅ ነበር ።አባቴ መሀንዲስ ስለነበረ ይነግረኝ ነበር ሽንት ቤት ለመቆር አይመችም አሸዋ ካልተሞላ።አሁንም ፎቅ ላይ የሞትኖር አስቡበት አንዳትደረመሱ።የአዲስ አበባ መሬቱ ወሀ ነው እሳተ ጎመራም አለ ፍሉወሀ እራሱ ።እንደ ጃፓን አተይነት ቤት ነው የሚየሰፈልገው።

  • @michaelkebede9204
    @michaelkebede9204 2 วันที่ผ่านมา +3

    ማቴ:24:6-7 ....የምድር መናወጥ በልዩልዩ ሥፍራ ይሆናል...የምጥ ጣር መጀመሪያ ነው።ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ዳግምፅአት ምልክቶች ደቀመዛሙርቱ በጠየቁት ሰዓት የሰጠው ሙሉ መልስ በምዕራፍ ያለ ነው።ይህን ነው የኃይማኖት መሪዎች የሚገልፅት ያንተ ሐሳብ ስህተት ነው ይታረም።

  • @hiruthseyoum5969
    @hiruthseyoum5969 2 วันที่ผ่านมา +4

    የመሬት: መንቀጥቀጥ:-- በንጉሡ: ዘመን: በመጠናቱ: “earth quake proof buildings” ለመገንባት: ቴክኖሎጂው: ገና: ባለመታወቁ:-- ከ5-7 ፎቅ: እንዳይገነቡ: -- እነኝህም: አጫጭር: ሕንፃዎች:- ድርብ: መሰርት: ድርብ: ምሰሶና: ግድግዳ: ይገነባ: ነበር:: በዛን: ግዜ: አቨሬጅ: 7 መንቀጥቀጥ: በወር: ይመዘገብ: ነበር::

    • @tsigenigatu3922
      @tsigenigatu3922 2 วันที่ผ่านมา +3

      ዛሬ በቴክኖሎጂ ዘመን ግን ፎቅ ያለአግባብ በግርግር እየተሰራ የመሬት መንቀጥቀጥ በሌለበት ሲደረመስ እያየን ነው። አይ ያ ዘመን አርቆ ማሰብ የነበረበት ❤❤❤

  • @ObseGose-jq2dg
    @ObseGose-jq2dg วันที่ผ่านมา +1

    ታድያ የጠቅላዩ ፎቶ ምን ይሰራል እሱ ነው ያንቀጠቀጠው

  • @FirewTesema-m5u
    @FirewTesema-m5u 2 วันที่ผ่านมา +3

    1986 ሣይሆን 1886 በለው

  • @fevenjesus5741
    @fevenjesus5741 วันที่ผ่านมา +1

    Eyosus yadnal

  • @JojoJiji-f5e
    @JojoJiji-f5e 2 วันที่ผ่านมา +2

    መሬት አፏን ከፍታ ትውጣቹኃለች ብሏል ማቲዮስ በወንጌሉ ሳይንሲስቱ

  • @SalamSalam-u8e
    @SalamSalam-u8e วันที่ผ่านมา

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @sherrydachew6634
    @sherrydachew6634 2 วันที่ผ่านมา +1

    Mejemeriya Addis Ababa Yalut all tall buildings will. Be in danger!!! The government should stop all building constractions right now!!!!

  • @mekdesjaleta522
    @mekdesjaleta522 2 วันที่ผ่านมา +2

    ሌሊት 5:45ሰዓት እና 6:10 ላይ ጉራራ ፈረንሳይ አሰፈሪ መንቀጥቀጥ ነበር

    • @sherrydachew6634
      @sherrydachew6634 2 วันที่ผ่านมา +1

      Thanks for sharing

    • @tsigeredaendale6434
      @tsigeredaendale6434 2 วันที่ผ่านมา +1

      It was the same... here around ayat tafo condominiums...

  • @helenheydemann7223
    @helenheydemann7223 2 วันที่ผ่านมา +1

    Weh weh eyalachu temotalachu 😂😂😂😂

  • @mekdesegetaneh1460
    @mekdesegetaneh1460 3 วันที่ผ่านมา +2

    Wuy benatachihu😮😢😢

  • @abrarawmarie4303
    @abrarawmarie4303 2 วันที่ผ่านมา

    5.2 ሬክተር ስኬት በሚለው ይስተካከል ።

  • @danadkw9918
    @danadkw9918 2 วันที่ผ่านมา

    The Bible says it is the sign of the holy Spirit to come down. The next will be the most blessings on earth that will come to Ethiopia. Awit and see and get me wrong, if it does not happen, pray to God to open your eyes, mind, and heart. It not the sign of curse but the sign of Angles to bisit that land. See the bible and pray to God to revil the secret of the spritual events❤❤❤

  • @YilfashewaBezabh
    @YilfashewaBezabh 2 วันที่ผ่านมา

    Ahune kehulume belay betsome betselot niseh bemegibat hulume sewu metsely ale et:

  • @kedijashifa
    @kedijashifa 2 วันที่ผ่านมา +1

    Lela lalawen teten wede Allah enechuhe

  • @melakusam8969
    @melakusam8969 2 วันที่ผ่านมา +1

    Not opcenter, epicenter

  • @ebrahimendris8744
    @ebrahimendris8744 2 วันที่ผ่านมา

    ቤተሰቦች እናንተም አዲስ አበባ ላይ ሆናቹ የመሬት መንቀጥቀጥ ትላላቹ እስኪ አዋሽ ላይ ኑና አንድ ቀን አድራቹ ተመለሱ ያኔ የመሬት መንቀጥቀጥ እንዴት እንደሆነ ታስተውላላቹ

  • @የወሎዋሡመያአመቱሏህ
    @የወሎዋሡመያአመቱሏህ 2 วันที่ผ่านมา

    የመሬት መንቀጥቀጥ ተቂያማ ምልክተረ ነው

  • @hunegnawsharew6954
    @hunegnawsharew6954 2 วันที่ผ่านมา +3

    ሳተገሞራው ይቀጥላል፣ አንድ ካልሆንህ። ይህ የቅዱሳን ፍርድ ነው።

  • @selamgetu-x7e
    @selamgetu-x7e 2 วันที่ผ่านมา +1

    ከተማዉን በግሬደር እያፈረሱ መሬቱን አናጉት::ይሄማ የእግዚአብሔር ቁጣ ነዉ::መቼ እንደጀመረ ማስታወስ አለብን::በእሬቻ ማግስት እኮ ነዉ::የጌታችን ጥምቀት የአማራ የኦሮሞ ጥምቀት እሬቻ ብሎ የሚያምን ህብረተሠብ እያለ እንዴት መአቱ አይመጣብን::

    • @ZahraHoussein-t4c
      @ZahraHoussein-t4c 2 วันที่ผ่านมา

      Abue mskallun sermamdute gana gathoue bmrthe asbqe ena hatatqwane

  • @teshalesima3499
    @teshalesima3499 วันที่ผ่านมา

    I spent a lot of money for my condo house and now every body talking about to be careful of the situation to come .....tell me how to control this problem before it happens, otherwise you will remain parts of the problem.

  • @sherrydachew6634
    @sherrydachew6634 2 วันที่ผ่านมา +1

    Ye Geta Kuta Newe!!!!

  • @dianarier8746
    @dianarier8746 วันที่ผ่านมา

    Addis Abeba did have earthquakes in the 1960's, I remember one in 1960 & a few others in 1961 from June to September during school's winter break, we used to go to the Rift Valley during the break and we did not that winter due to the fear of theQuakes...I remember another in 1969. I think you need to do research before making blanket uninformed statments as you so did...Check it out and make correction...By the way what has been felt in Addis the last few months are after shocks not earth quakes, instead of frightening people uou should be correctly informing and passing information on what needs to be done instead of doomsday gossip.

  • @milionephrem489
    @milionephrem489 2 วันที่ผ่านมา +1

    ምነው እንደዚህ አሽቃበጣችሁ?
    😂😂😂
    ምናለበት በደምብ መሬቱ ተንቀጥቅጦ ያንን ተንከሲስ ህዝብ መሬት ተከፍታ በዋጠችው?
    ባንዳ ዘረኛውን ጅላንፎውን ይጠራርግልን።
    አሚን😅😅😅

    • @User-lu8gn
      @User-lu8gn 2 วันที่ผ่านมา

      ለሰው ክፉ አትመኝ ለራስህ አንዳይመጣ ::

  • @MahamedSeyid-d8d
    @MahamedSeyid-d8d วันที่ผ่านมา

    Dibililek yargaw

  • @sherrydachew6634
    @sherrydachew6634 2 วันที่ผ่านมา

    Be mederitu laye Gefe Beza!! Ye Geta Kuta Newe!!!!!

  • @avivagedamo1587
    @avivagedamo1587 2 วันที่ผ่านมา

    ምመው ከቤተ መንግስቱ በፈነዳ

  • @fasika..kedubia
    @fasika..kedubia 2 วันที่ผ่านมา

    yedeha.amilka.ahunim.yiferdal..enesu.betin.yafersalu.egizabiher..ketemawuni..yafersal

  • @EfremHailuemru
    @EfremHailuemru 2 วันที่ผ่านมา

    Ayegeremem ye ethiopia heseb seytanen seyamelek ENA fetarewun sekeda gena yebase yemetal tezegaju becha

  • @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ
    @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ 2 วันที่ผ่านมา

    ዘርኝነት እስካልቆመ የፈጣሪ ቁጣ ይቀጥላል

  • @JojoJiji-f5e
    @JojoJiji-f5e 2 วันที่ผ่านมา +2

    ተፈጥሮን ፈጣሪ አይደለምንዴ የፈጠራት ትልድ ተቀይሯል ተማርን ሰለጠንን የሚል ስለሆነ እንደ ባቢሎን ይጠፋል ፈጣሪውን የማያውቅ ትውልድ አፍርቷል ወያኔ 27 አመት ልጃቸው አብይ አባባሰው ፈጣሪን ሚዛለቅ ሚያንቋሽሽ ሆዳም የሀይማኖት አባቶች ከሁሉም ቤተ እምነት የተወጣጡ ይዞ

  • @GenetWolderufel
    @GenetWolderufel 2 วันที่ผ่านมา

    You're too much explanation

  • @NanoGOD-h5l
    @NanoGOD-h5l 2 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልልል

  • @kalutesfaye8696
    @kalutesfaye8696 วันที่ผ่านมา

    ፍልዉሀ የቆየ ታሪክ ነው ወሬ ማድመቂያ አታድርጉ

  • @ሙሴነኝ-ዀ1ደ
    @ሙሴነኝ-ዀ1ደ วันที่ผ่านมา

    ይህ ኦሮቶዶክስ ዜና ነው

  • @brity2501
    @brity2501 2 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ፈነዳ አፋችሁ ነው ያፈላው ሙቅ አፍ ሁላ

  • @YoniHuy
    @YoniHuy 2 วันที่ผ่านมา +2

    የት ቦታ ነው ውሀው ውሸታም

    • @abanav57
      @abanav57 2 วันที่ผ่านมา

      ለምን ይዋሽሃል ፣ የሚነግርህ የgeology or geophysics department የመዘገበውን ሃቅ ነው የሚነግርህ እንጂ ከአየር ላይ አምጥቶ አይደለም።
      በደምብ አርገህ አዳምጠው ትምህርት ታገኝበታለህ።

  • @SamiYatachuhat
    @SamiYatachuhat 2 วันที่ผ่านมา +1

    አዲስአበበ ሙቅ ዉሃ ብቻ አይደለም የእሳት ዉርጅብኝ ብወርደት አይፈራድባትም። መንግሥት የሚባል አምባገናን መሬቱ የእኛ ነዉ እያለ ስንቱን ሚስኪን ህዝብ የስለቀሳባት ነዉ።

    • @AberashNegussieMengesha
      @AberashNegussieMengesha 2 วันที่ผ่านมา

      Endanite ayinetu were eyelekakeme yinoral

    • @abanav57
      @abanav57 2 วันที่ผ่านมา

      ምንም አንኩዋን ያዲስ አበቤ ልጅ ብሆንም ከህዝባ በማናለብኝ መሬቱን ተቀምቶ ፣ተነጥቆ፣ተጭበርብሮ የጥቂት ሌቦች የተገነባው በሙሉ እምሽክ ቢል ደስታውን አልችለውም።
      ቢፈርስ ነገ እንገነባዋለን

  • @ZahraHoussein-t4c
    @ZahraHoussein-t4c 2 วันที่ผ่านมา

    Babue zamne mote bech etopaya hezbchan atalch mach malkame smtne enkna lnseha mote abkne

  • @addmih7751
    @addmih7751 2 วันที่ผ่านมา

    በሽታ ያፈንዳህ ግም

  • @abebamail3599
    @abebamail3599 2 วันที่ผ่านมา +1

    አዲሳባ የተሸጠች ከተማ በተደበላለቀች ጥሩ ነበር

  • @MeseretTefera-l8i
    @MeseretTefera-l8i 2 วันที่ผ่านมา

    ይህ ሰውዬ ወሬ ስላለቀበት ውሸት መተንተነ ጀመረ እስቲ ምኑ ጋ ነው ውሀው የፈለቀው ዙርያውን አአጥ
    ር አሰርተህ ፀበል ታፀብልበታለህ ወረኛ መአት አውሪ ነህ

  • @sebleasfaw5952
    @sebleasfaw5952 วันที่ผ่านมา

    መሬት መንቀጥቀጡንም ያመጣው ደግሞ ዶ/ር አብይ ነው በሉ ደግሞ

  • @ebrahimendris8744
    @ebrahimendris8744 2 วันที่ผ่านมา

    ቤተሰቦች እናንተም አዲስ አበባ ላይ ሆናቹ የመሬት መንቀጥቀጥ ትላላቹ እስኪ አዋሽ ላይ ኑና አንድ ቀን አድራቹ ተመለሱ ያኔ የመሬት መንቀጥቀጥ እንዴት እንደሆነ ታስተውላላቹ