What are the basic beliefs of Gnosticism? In general, Gnostics taught cosmological dualism, strict asceticism, repudiation of material creation as evil, docetism, and the existence of the divine spark in humans.
man is a spirit cuz man is made by the image of god. God is a spirit. And god form man from dust of the ground.so man is spirit has soul and lives in a body. Apostle thank You For This Amazing And Life Changing Teaching.
አሜን አሜን አሜን የተባረክህ ጃፒዬ ከዚህም በላይ አገልግሎትህን ጌታ ይባርክ፡፡
አሜን አሜን ❤❤❤🎉🎉🎉ጌታ ይባረክህ
wow wow,...i don't have any word about this ZOE LIFE
እሰይ what A Revelation!!! My Life Will Never Be The Same Again. Cuz I Am A Child Of God. እሰይይይ
ሰው መንፈስ አይደለም ሰው ሰው ነው እንጂ። መንፈስ በሰው ውስጥ ያለ ክፍል እንጂ ሰው ራሱ መንፈስ ነው ማለት ገገማነት ነው በእውነት። የሰው መልክና ምሳሌነት መንፈስ መሆኑ ሳይሆን ገዢነቱ, ከአምላኩ ጋር የሚገናኝ በመሆኑ እና እውቀት ያለው ፍጡር ስለሆነ ነወ። ይህ መንፈስ ነኝ ባዮች እግዚአብሔር እግዚአብሔር የሚጫወቱ አስመሳዮች ናቸው። አንተ ሰው ነህ እንጂ መንፈስ አይደለህም። ምናልባት መንፈስ አለኝ ልትል ትችላለህ ነገር ግን እኔ መንፈስ ነኝ ከማለት ከጠማማው መንገድ ተመለስ
jami sew menfes aydelem! Bible anbib.
ተባረክልኝ ጃፒ
እኔ ይሄ ሁሉ ዘመን አማኝ ነኝ ብዬ በጠራ እይታ ሳይሆን ሳይገባኝ ነበር ዛሬ ከሀዘን የተነሳ በጣም የምወደውን ሰው ስላጣው ስለሰው ማወቅ ፈለኩኝ 😢ለራሴ መልስ አገኘው
እሚገርም ለኔ ተአምር ነው!!!ይሄ እውቀት ሳይገባኝ ያሳለፍኳቸውን ወደኋላ ያጠፋዋቸውን አመታቶቼን አይቼ በጣም ቆጨኝ ግን አሁንም አልመሸም በምን አይነት የሀይማኖት ቡትቶውስጥ እንደነበርኩ ሳስብ የምር ቁጭ ብዬ ለብዙ ሰአት አለቀስኩ😭ግን አሁንም አልመሸም ስህተት ነው እያሉ ዝምብሎ በደመነፍስ ከመቃወም በትግስት ከመፅሀፍቅዱሳችን ጋር ቁጭ ብለን መማር በዚህ እውቀት እኔ ከተረፍኩ እኔ በክርስቶስ ያለኝን ስፍራ መረዳት ጀምሬ ብዙ ተአምራቶችን በሂወቴ እያየሁ ካለው ሌላው የማይሆንበት ምንም ምክንያት የለም አፓስትል ይሄን እውነት የገለጠልህ አምላክ ይባረክ በደሙ ይሸፍንህ እወድሀለው ኑርልን😍
አየህ ድሮም ዛሬም አልገባህም ምክንያቱም መጵሐፍን አታዉቅም ሠዎች በሠፋልህ ጡቡቆ ወይም በሠዉ ምንጣ በተከለለልህ ትምህርት ልበለዉ ኑፋቄ እኛም መስሎን ከሀያ ስምንት አመት በፊት ስንወራጭና መጵሐፍን እባቡ ሔዋንን እንዳታለላት ተታለን ነበር !!
ወዬው ደስ ሲል ዋው
Glory to jesus!!blessed pastor japi
Apostle Japi የስጋ ክብር ልዩ ነው የመንፈሳዊ አካልም ክብር ልዩ ነው እያለ
የሚያብራራ ወንጌል አለ። ስለ አዲሱ ሰው የሚያወራው ስለ አካሉ ነው ወይስ ስለ ማንነቱ ነው?
መንፈሳዊ አካል ግን በስጋ ውስጥ የሚያድር ነው ብለህ ካመንክ በቅርጽ ግለፀው ብልህ እንዴት ትገልፀዋለህ ?
ይህን እንድትመልስልኝ በጌታ ፍቅር እጠይቀሃለው
ስለ ኢየሱስም ስታወራ በሌላ ክፍል ኢየሱስ መንፈስ ነው ስጋ አይደለም ብለሃል ቃል ስጋ ሆነ ማለት ምን ማለት ነው ላንተ? ኢየሱስ በስጋ እንደመጣ የማይታመን ከአጋንት እንደሆነ ይናገራል እንዴት ታየዋለህ ይህን ክፍል?
ስጋችን የዳነው ኢየሱስ በመንፈሱ ስለተቀበለው መከራ ነው ያወራው ወይስ በስጋው ስለተቀበለው መከራ ነው?
ስለ መንፈሳችን ካወራ ኢየሱስም አልተሰቀለም እኛም አልተሰቀልንም ኢየሱስ አልደማም ስጋውንም አልቆረሰም መንፈስ አይደማም መንፈስ አይቆረስም መንፈሱ እንዳልተቀበረና ህያው ሆኖ በሲኦል ላሉት እንደሰበከላቸው ይናገራል የጴጥሮስ መልክት ላይ ስለዚህ የተቀበረም የተነሳም የለም ማለት ነው? ስለ ደም መረጨት ማውራት የለብንም ማለት ነው?
በእርግጥስ መንፈሳዊ አካልና ስጋዊ አካል ነብስ በውስጥ እስካለ ድረስ ተጣብቀው ነው የሚኖሩት ወይስ ተለያይተው ራሳቸውን ችለው ለብቻቸውን የቆሙ አካላት ናቸው?
ነብስ ስጋ መንፈስ የተባሉ በሶስትነት አንድ ሰው ናቸው እንደ ስላሴ ወይስ በሶስትነት ሶስት ናቸው? ላንተ ሰው ሶስት ነው ወይስ አንድ ነው?
ሰው በሶስቱም ባህሪያት ተገልጾ ስለነበር ነው የምጠይቅህ
ለሚጠይቅህ ሁሉ ለመመለስ የተዘጋጀህ ሁን እንደሚል ቃሉ ጠይቄሃለው በ you tube መልስልኝ
Japi ke telku selehone ye haset temeherte memeher new.
እሽ ሰዉ መንፋስ አይዴለም ዬምትሉ ሰዎች ለምን በአደበባይ አተስታስተምሩም ? ልክ አንደሱ ዬጋበዉን እዉናት እያስተመሬናዉ ትችት ብቻ
God bless you, man of God
God bless you more
Wow amazing
I am new creation !!
Amen
Tebarek!!!!!!
Amen Amen
Ameen geta yubarikii bayesusim
Sibikatihin wodijealo tsaga yicamarilik lamajamariya kanino yesamahuk tabarekii hiwotin yemilawot kali now
APOSTL 😇😍👏👏👏👏
ማደሩን ይደር ሲነጋ እንዴት ሊሆን ነው ያደረው😁😊
wow Tabark
አሁንም ድረስ ሙታን ናቸው
አሜን አሜን
ይሄ ሰውዮ ለየለት? ዝም ብሎ ኣሜን ያሳዝናል ወገኖች
Yes!!!!!!!
#ሰዉ መንፈስ ነዉ ብለዉ የሚያስተምሩ ሐሰተኛ አስተማሪዎች ሊመልሷቸዉ የሚገቡ (10) አስር መፅሐፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎች???
1,ሰዉ ሲፈጠር መጀመሪያ የተፈጠረዉ መንፈሱ ነዉ ካልን (በዘፍጥረት 1:27) ላይ "እግዚአብሔርም ሰዉ በመልኩ ፈጠረዉ በእግዚአብሔር መልክ ፈጠረዉ #ወንድና ሴት አድርጎ ፈጠራቸዉ" ይላል ስለ.ዚህ መንፈስ ፆታ አለዉን???
2,(ዘፍጥረት 2:7) "እግዚአብሔርም ሰዉን ከምድር አፈር አበጀዉ " ይላል እንግዲህ ሰዉ መንፈስ ነዉ ካልን መንፈስ እንዴት ከምድር አፈር ይበጃል?
3,ሰዉ መንፈስ ከሆነ ለምንድነዉ መፅሐፍ ቅዱስ ከሥጋ የተለዩትን ወይም የሞቱትን ሰዉ ብሎ ከመጥራት ይልቅ መንፈሶች ወይም የተፈፀሙ ነፍሶች በማለት የሚጠራቸዉ? (ዕብ 12:23-24) (ራዕይ 6:9)
4,(በዮሐንስ ወንጌል 3:6) መሠረት ከመንፈስ የተወለደ መንፈስ ነዉ ካላቹ ከስጋ የተወለደ ስጋ ነዉ ከዉሀ የተወለደ ዉሀ ነዉ ማለት ነዉን?
5,ሰዉ መንፈስ ነዉን የትኛዉ መንፈስ? መንፈስ ሁለት ነዉ መንፈስ ቅዱስ እና እርኩስ መንፈስ ስለዚህ የእናንተ ምርጫ መልካሙን መሆኑ እዉን ነዉ ስለዚህ መንፈስ ቅዱስ ናችሁ ወይም ከሥላሴ እንደ አንድ ናችሁ ማለት ነዉን?
6,(በዘፍጥረት 3) መሠረት አዳምና ሔዋን ያንን ፍሬ በበሉ ሰዓት የሞተዉ መንፈሳቸዉ ነዉ ስለዚህ ሰዉ መንፈስ ነዉ ካላችሁ መንፈስ ይበላል እንዴ?
7,መንፈስ ማለት ማንነት ከሆነ እግዚአብሔር መንፈስ ነዉ፣ መላዕክት መናፍስት ናቸዉ ፣ ሰይጣንና ተከታዩቹ መናፍስት ናቸዉ አንድ ማንነት ናቸዉ ማለት ነዉን?
8,ሰዉ መንፈስ ነዉ የሚሉ ሰዎች(ዮሐንስ ወንጌል 3ን) ሲያብራሩት ሰዉ ብሎ ኢየሱስ የተናገረዉ ዳግመኛ የሚወለደዉ መንፈስ የሆነ ማንነት ነዉ እንጂ ዳግመኛ የማይወለደዉን ስጋ የሆነዉን ማንነት አይደለም ይላሉ። ስለዚህ ኒቆዲሞስ ሥጋ ነበረ ማለት ነዉ ምክንያቱም ኒቆዲሞስ ከመንፈስ ስላልተወለደ ኒቆዲሞስ ስጋ ከሆነና ኢየሱስ ደግሞ ሰዉ ሲል መንፈስን ማለቱ ከሆነ ፀሐፊዉ በቁጥር አንድ ላይ "ኒቆዲሞስ የሚባል አንድ ሰዉ ነበረ ለምን በማለት ፃፈ ዳግም ያልተወለደ ሰዉ ከመንፈስ አልተወለደም ከመንፈስ ካልተወለደ ደግሞ እንደ እነርሱ አመለካከት ሥጋ እንጂ መንፈስ አይደለም መንፈስ ደግሞ ካልሆነ ሰዉ ሊባል እንዴት ይችላል?
9,ሰዉ መንፈስ ነዉ ካላቹ (በሉቃስ 24:39) መሠረት መንፈስ ሥጋና አጥንት የለዉም ይላል ስለዚህ እናንተ እንዴት መንፈስ ነን ትላላችሁ?
10,ሰዉ መንፈስ ነዉ ካላቹ (በ1ኛ ተሰሎንቄ 5:23) መሠረት የሰዉ ሁለንተና የሚባሉት መንፈሳችሁ፣ነፍሳችሁ፣ስጋችሁ ይላል ታድያ የእናንተ ሁለንተና መንፈስ ነዉን?
በ Revivalist Buza✍️
በጣም አመሰግናለው ወንድሜ
መቼም አይመልሱትም
❤❤❤❤❤❤
No we’re not
I’m so confused and so lost!!
What ??? የእግዚአብሔር ቃል ምን ይላል
“ሕዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሣ ጠፍቶአል፤ አንተም እውቀትን ጠልተሃልና እኔ ካህን እንዳትሆነኝ እጠላሃለሁ፤ የአምላክህንም ሕግ ረስተሃልና እኔ ደግሞ ልጆችህን እረሳለሁ።”
- ሆሴዕ 4፥6
he sainig what bible say .natging new
Past .present. future .alemradat nw
2Tim 4:22 ke menfeshe gar yelale slezi sew menfes saihon sew menfes alew new yemilew tenamaw kal
What are the basic beliefs of Gnosticism?
In general, Gnostics taught cosmological dualism, strict asceticism, repudiation of material creation as evil, docetism, and the existence of the divine spark in humans.
man is a spirit cuz man is made by the image of god. God is a spirit. And god form man from dust of the ground.so man is spirit has soul and lives in a body. Apostle thank You For This Amazing And Life Changing Teaching.
ሰው መንፈስ አይደለም ሰው ሰው ነው እንጂ። መንፈስ በሰው ውስጥ ያለ ክፍል እንጂ ሰው ራሱ መንፈስ ነው ማለት ገገማነት ነው በእውነት። የሰው መልክና ምሳሌነት መንፈስ መሆኑ ሳይሆን ገዢነቱ, ከአምላኩ ጋር የሚገናኝ በመሆኑ እና እውቀት ያለው ፍጡር ስለሆነ ነወ። ይህ መንፈስ ነኝ ባዮች እግዚአብሔር እግዚአብሔር የሚጫወቱ አስመሳዮች ናቸው። አንተ ሰው ነህ እንጂ መንፈስ አይደለህም። ምናልባት መንፈስ አለኝ ልትል ትችላለህ ነገር ግን እኔ መንፈስ ነኝ ከማለት ከጠማማው መንገድ ተመለስ
ሰው መንፈስ ከሆነ ለምን ይገደባል ለምን በግርግዳ አያልፍም?
መጀመሪያ ያንቺ ጭንቅላት ተገድቧል እኮ አልገባሽም የሚረዳትን መንፈስ እግዚአብሔር በአንቺ ዉስጥ ያብራልሽ እኛ እኮ የምንፅፈዉ መጀመሪያ ሊያስተምሩ የፈለጉትን ሳንረዳ ነዉ።አንቺ የምትረጂዉ በስጋዊ ማንነት ብቻ ነዉ ይብራልሽ።
False preach
Apostle be bezu tebarek ewen etc new
it's so bad teaching 😡
Tebarek!!!!!!
2Tim 4:22 ke menfeshe gar yelale slezi sew menfes saihon sew menfes alew new yemilew tenamaw kal