ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እስኪ ላይክ ሸር እናድርግ አላስፈላጊ ቦታ ላይ የምንገኝ የኢስላም ኡመቶች
።
ልጅ እያለ ሚስች ማጣት ከባድ ነው የኔ አባት አላህ ያግዝሁ ያረብ በልጆችሁ የምምጦሩ አላህ ያርግሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😭😭😭😭😭😭 አየ የሠው እናት አላህ ይካስሁ በልጆችሁ የኔ አባት
ወአለይኪም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትማሻአላህ የኔ አባት አላህ ይጠብቀዎት እረጅም እድሜና ጤናአላህ ይስጣችሁ🎉👌👍ሀሩን ሚዲያ የኡማው አይን ምርጫችን ሀሩን ሚዲያችን👍👍
plz እንርዳቸው አካውንት አስቀምጥልን
ወላሂ እኔ 30 አመት ነኝ ግን እስፖርቱን አርሰራውም ማሻ አላህ ጠካራ አባት ነሁ አላህ ይጠብቅሁ
ጀዛኩም አላህ አላህ ይጠብቅሁ የኔ አባት ጠካራ አባት አንዳንድ ወዶች እናት ከሌለች አግብተው እነዚያን ይረሷቸዋል ወላሂ በየቦታው ተከራተው ነው የሚያድጉት አቱ ግን ለልጆችሁ ስትሉ ሚስትሁን ፈታሁ አላህ የተሻለ ይሻልሁ አላህ ቢልልሺ አጅር ታገኝ ነበር የቲም ብታሳድጊያቸው አቺ ነገ ምን እደሚገጥምሺ አታቂም ሱብሀን አላህ
ማሻአላህ እድሜያችሁን አላህ ያርዝምልን ሀሩኖች የኔ ውዶች በርቱልኝ ላይክ ኮሜንት ሼር አርጉት
ሱበሀን አላህ ጀግና አባት ነህ ወላሂ ባለቢትህንም አላህ ይዘንላት ልጁችህንም አላህ ያሳድጋቸዉ ያረብ ይህ ቀን ያልፋል😢😢😢
መሻአላህ ለብዙ ሠወች አርአያ የሚሆኑ ጠንካራ አባት ናቸው
አህለን ወሠህለን ወድሜ ሢራጂ ማሻ አላህ አላህ አክበር አባታችን አላህ ይጠብቅሁ ልጆቻችሁን አላህ ያሳድግልሁ የኔ አባት ዱንያ ለአንዱ አሰል ለአንዱ በሠል ነች አላህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቃቸው 📚📚📚📖📖📖📖📖📖📖📖📖📚📚📚📚📚📚📚
ሱበሀን አለህ መሸ አለህ ተበረክ አለህ ጄነተል ፍርዶስን አለህ ይውፍቀት ያረቢ
ማሻ አላህ አባታችን ፈገግታቻዉ አከዉንተቻዉን አስቀምጡልን
ማሻ አላህ እንድህ ነው አባት ማለት አላህ ረጂም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ልጆቻችሁ ለቁም ነገር በቅተው አላህ ያስደስታችሁ አሉ እንጂ እንኮን ሚስታቸው ሙታ በሂወት እያለች የሱን ሀላፊነት ለመችፈን እንዳልፍልን ብላ በአረብ ሀገር ደፋ ቀና ብላ እየስራች ቤት እየስራችለት በጎን ደብቆ ሌላ አግብቶ የሚወልዱ አረ እዛው አንድ ቤት እያሉም ያላቅማቸው የሚርመጠመጡ እንግዳልጂ የሆኑ ጉደኛ ወንዶች አሉ የመጀመሪያ ሚስታቸውን የልጆቻቸውን ሀቅ ሳይወጡ ከዛችም ከዝችም የሚያንጠበጥቡ ቱ ድናችንን መጫወቻ አደረጉት አላህ ሂድያ ይስጠቸው
ማሻ አላህ አላህ ጥሩ እናት ለልጆች...
አሰላሟለይኩም ❤❤❤ማሻላህህ ❤❤❤
ማሻአላህ አባታችኝ እድሜና ጤና አላህ ያስረዝምላችሁ🎉🎉❤ አብሽሩ ልጆቻችሁም አላህ ለቁምነገር ያድርስላችሁ❤
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካት ማሻ አላህ ሀጅ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር
ይገርማል ማሻአላህ❤
አህለምን ሀሩኖች
ሚዲያ እንዳጠቃቀማችን ነው ወሏሂ ለምን አኼራችንን እሚያበላሽ ከሆነ ከባድ ነው አሻራ ጥለን ሄድን ማለት ነው አኼራን እሚያሳምር ከሆነ እሱም ጥቅሙ ቀላል አይደለም እና እንዳጠቃቀማችን ነው አላህ ኸይሩን መንገድ ይምረጥልን❤❤❤
😄😄😄😄😄😄😄 በዚህ እድሜ ጫት አቅምም ወይ ሱብሀን አላህ ከስፖርትና ከጫትስ አየ ሠው ሰውኮ ታሟል ወላሂ አላህ ሀሂዳ ይስጣቸው
ማሻአላህ አላህ ይጠብቆት
አህለን አወል ሸምስያንም አለህ ይራህመት 3አመት ቦሀላ ነዉ መሞታን ያሰመዉት አይ ዱንያ
የኔ አባት አላህ ይጨምሩሎት❤❤❤❤❤
ይገርማ ማሻ አሏህ
አህለን ውድ አበተችን
ማሻአለሀ ሀጂ አዋል
መሸአለሀ አርህቡ የምጠቢኝ በነን
ማሻአላህ አላህ ይጠብቅወት
ወአለይኩሙ ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን ሀሩኖች❤❤❤
አካውንታቸውና ስልክ አስቀምጡልን
ማሻአላህ ጀግና ናቹው 🎉❤
ማሻአላህ
ማሻላህ❤❤🎉🎉🎉
ማሻአላ
ጉድ አድስ ሚስት ግን ልጆችን ጣል ሴትዋም አድስባል ስታገባ ልጆችሽን አልይ ከዚሀላ አለማግባት ልጆችን ማሳደግ የተሻለ ይመስለኛል
መሸሀለ❤❤❤
መሸአላህ❤❤🎉
ما شاء الله عليكم 👍👍👍👍👍♥️♥️⚘️⚘️⚘️⚘️
Masha Allah
ወአለይኩም አሰለም ወራማቱለህ ወበራከቱ
ሰለለሁ አለይሂ ወሰለም
አላሕእድሜከጤናጋይሥጣችሑ
ሀቅ ነው ሚዲያ ኒእማም ነው በኸይር ከተጠቀሙበት ህገወጥ ከሆነ እድሜ ልክ የሚጸጽተንም ሊሆን ይችላል
ማሻአለሀ
Maahialhi alhi yatbakjhi
አህለን🎉
ere silikeni sitachawu ineni yagibugni be allahi ine allahin mifera nawu mifaligawu
Awel marshal
WALKUM SLAME WR WB BROTHER
ما شا ءالله
Mashallah
👍👍👍👍
Aslamualikum
😢😢😢😢😢❤❤❤
Jegena abate leloch enat ena abatem asetemaree note bertu sport letanenete alubaleta ayesemu yasebuten lemasakate wedehala endayelu mekam abate ye gubzena tegu .
As🎉🎉🎉wr🎉🎉🎉wb🎉🎉🎉🎉
silikachewuni lakiigni
ዳሎቻ
Salke kater lakelan
ማሻ አላህ
እስኪ ላይክ ሸር እናድርግ አላስፈላጊ ቦታ ላይ የምንገኝ የኢስላም ኡመቶች
።
ልጅ እያለ ሚስች ማጣት ከባድ ነው የኔ አባት አላህ ያግዝሁ ያረብ በልጆችሁ የምምጦሩ አላህ ያርግሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😭😭😭😭😭😭 አየ የሠው እናት አላህ ይካስሁ በልጆችሁ የኔ አባት
ወአለይኪም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትማሻአላህ የኔ አባት አላህ ይጠብቀዎት እረጅም እድሜና ጤናአላህ ይስጣችሁ🎉👌👍ሀሩን ሚዲያ የኡማው አይን ምርጫችን ሀሩን ሚዲያችን👍👍
plz እንርዳቸው አካውንት አስቀምጥልን
ወላሂ እኔ 30 አመት ነኝ ግን እስፖርቱን አርሰራውም ማሻ አላህ ጠካራ አባት ነሁ አላህ ይጠብቅሁ
ጀዛኩም አላህ አላህ ይጠብቅሁ የኔ አባት ጠካራ አባት አንዳንድ ወዶች እናት ከሌለች አግብተው እነዚያን ይረሷቸዋል ወላሂ በየቦታው ተከራተው ነው የሚያድጉት አቱ ግን ለልጆችሁ ስትሉ ሚስትሁን ፈታሁ አላህ የተሻለ ይሻልሁ አላህ ቢልልሺ አጅር ታገኝ ነበር የቲም ብታሳድጊያቸው አቺ ነገ ምን እደሚገጥምሺ አታቂም ሱብሀን አላህ
ማሻአላህ እድሜያችሁን አላህ ያርዝምልን ሀሩኖች የኔ ውዶች በርቱልኝ ላይክ ኮሜንት ሼር አርጉት
ሱበሀን አላህ ጀግና አባት ነህ ወላሂ ባለቢትህንም አላህ ይዘንላት ልጁችህንም አላህ ያሳድጋቸዉ ያረብ ይህ ቀን ያልፋል😢😢😢
መሻአላህ ለብዙ ሠወች አርአያ የሚሆኑ ጠንካራ አባት ናቸው
አህለን ወሠህለን ወድሜ ሢራጂ ማሻ አላህ አላህ አክበር አባታችን አላህ ይጠብቅሁ ልጆቻችሁን አላህ ያሳድግልሁ የኔ አባት ዱንያ ለአንዱ አሰል ለአንዱ በሠል ነች አላህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቃቸው 📚📚📚📖📖📖📖📖📖📖📖📖📚📚📚📚📚📚📚
ሱበሀን አለህ መሸ አለህ ተበረክ አለህ ጄነተል ፍርዶስን አለህ ይውፍቀት ያረቢ
ማሻ አላህ አባታችን ፈገግታቻዉ አከዉንተቻዉን አስቀምጡልን
ማሻ አላህ እንድህ ነው አባት ማለት አላህ ረጂም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
ልጆቻችሁ ለቁም ነገር በቅተው አላህ ያስደስታችሁ
አሉ እንጂ እንኮን ሚስታቸው ሙታ በሂወት እያለች የሱን ሀላፊነት ለመችፈን እንዳልፍልን ብላ በአረብ ሀገር ደፋ ቀና ብላ እየስራች ቤት እየስራችለት በጎን ደብቆ ሌላ አግብቶ የሚወልዱ አረ እዛው አንድ ቤት እያሉም ያላቅማቸው የሚርመጠመጡ እንግዳልጂ የሆኑ ጉደኛ ወንዶች አሉ የመጀመሪያ ሚስታቸውን የልጆቻቸውን ሀቅ ሳይወጡ ከዛችም ከዝችም የሚያንጠበጥቡ ቱ ድናችንን መጫወቻ አደረጉት አላህ ሂድያ ይስጠቸው
ማሻ አላህ
አላህ ጥሩ እናት ለልጆች...
አሰላሟለይኩም ❤❤❤
ማሻላህህ ❤❤❤
ማሻአላህ አባታችኝ እድሜና ጤና አላህ ያስረዝምላችሁ🎉🎉❤ አብሽሩ ልጆቻችሁም አላህ ለቁምነገር ያድርስላችሁ❤
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካት
ማሻ አላህ ሀጅ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር