አስማት ድግምት መተት ላስፈራችሁ ሁሉ። Kesis Ashenafi

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 87

  • @milanmilann9613
    @milanmilann9613 6 หลายเดือนก่อน

    ድግምት በማንኛውም ሰው ላይ ይሰራል እኔ ደርሶብኝ አይቸዋለው እየሱስ ብቻ የሚለው ስም ድግምት አያድንም እኔ ከየሱስ ጋር ያለኝ ቁርኝነት አለኝ ግን ድግምት ግጥም አርግቶ ነው የሚሰራው ነገር ግን አስማተኞች መጨረሻቸው የሚሆነው በእግዝአብሔር ሀይል ይዋጣል ከተቃወምንው ሁሌም እኛ የየሱስ ልጂ አሸናፊን ሁሌም አሸናፊእኔ ነኝ አስማተኛች ስራቸው አይከናወን አሜን

  • @elenisemenhi4209
    @elenisemenhi4209 3 ปีที่แล้ว

    በልዑል መጠጊያ የምንኖር ያድርገን 🙏🙏🙏

  • @samicell6776
    @samicell6776 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale hiwot yasmalne memriachen kisis Edem tena yisteke

  • @እናትሀገሬየጠላሽይጠላእም
    @እናትሀገሬየጠላሽይጠላእም 5 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏 የቅዱስ ሚካየል ውዳጆች እንኳን ለቅዱሲ ሚካል ወራዊ በአል አደርሳችሁ አደርሰን የተባርከ ቀን ይሁንላችሁ

    • @rigeattesfay3372
      @rigeattesfay3372 5 ปีที่แล้ว

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @asebretu7224
    @asebretu7224 2 ปีที่แล้ว

    አንድን ቃል በመደጋገም የሚሰራ አስማት

  • @samerabuzuualamuusamera7633
    @samerabuzuualamuusamera7633 4 ปีที่แล้ว

    Aaname aaname aaname 😭😭🙏🙏🙏🙏😍😍💒✝️

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ8ዀ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ8ዀ 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክልን እናመሠግናለን

  • @marthat6031
    @marthat6031 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አይነ ልቦናችንን እሱ መድሐኒአለም ያብራልን 🙏

  • @fikeraddsmola3882
    @fikeraddsmola3882 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እዲሜና ጤና ይስጥልን መምህራቺን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @brookalemayehuasfaw
    @brookalemayehuasfaw 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር በመንገድህ ሁሉ ይጠብቅህ። ተስፋዬ ከውስጤ ተማጦ ጠፍቶ ነበር። ብርታት አግኝቻለው አመሰግናለው።

  • @asegedechbekele8456
    @asegedechbekele8456 5 ปีที่แล้ว +4

    ስላም ይብዛ በክርስቶስ ቀሲስ ፀጋውን ያብዛልህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እንኮን ለሊቀ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል ወርአዊ በአል አደረሳችሁ አሜን አሜን አሜን።

  • @wedywedy5125
    @wedywedy5125 5 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN

    • @kuwkuw9886
      @kuwkuw9886 4 ปีที่แล้ว

      እኔምያለሁትኩየትነውእሄውጭቀትይዞኘልሀገረልገባነው አሁንበውጡእንድሳካልኝበድአአሰቡኝ አዛገኝአደነፈፈኝመሰራትምአልሆነልኝ

  • @abatebelay4306
    @abatebelay4306 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት መምህር የእኔን ሂወቴን ላይ
    ያስተካከል ትምህርት ነው እና ቃለህወት ያሰማልኝ

  • @meseretasafe3095
    @meseretasafe3095 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @AhmedAhmed-ov7cc
    @AhmedAhmed-ov7cc 5 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen qalihiyewat yasemilem mimeheire

  • @nuhme3637
    @nuhme3637 5 ปีที่แล้ว

    አሜንንንንን ቃለሂወት ያሰማልን የወንጌል ሰው የተናገርሀችው ሁሉ በጣም ትክክል ንህ በክርስቶስ የሚያምኑ ሰውች በመተት አናምንም ይላሉ ትክክል ንልቸው ምክንያቱም. በኢየሱስ ያመኑ ናቸው

  • @tibebwachanyalew9223
    @tibebwachanyalew9223 5 ปีที่แล้ว

    ተባረክልኝ ቀሲስ በጣም ደስ ብሎኛል እንዲህ ስለ አገኘሁህ 🤗🤗 ለመጨረሻ ጊዜ በሠርግ መርሀግብር ላይ ነበር ያልሁህ መልካም አደረግክ🤗🤗🤗ጌታ ሁላችንንም ይርዳን 🙏🙏በርታ ብዙ ቡዙ መስራት ትችላለህ በተለይ ለወጣቱ ወንጌል በሚገባው መንገድ አድርስ ብዙ ይቀረናል ።

  • @genetwakene5669
    @genetwakene5669 5 ปีที่แล้ว +3

    ተመስገን አምኬ ስምህ ይባርክ ውንድሜ እድሜ ይስጥህ እናመስግናለን ደስ አልኝ

  • @maranata893
    @maranata893 5 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው ክርስቶስ ነው መጠግያቺን መሽሽግያቺን ። በሱ መከለል ነው ጠላት ሊያጠቃው የማይቺል ምሽግ ሰባሪው ጌታ ።ምርጥ ዘር እኛ የተወለድንበት የማይጠፋ ዘር።

  • @hamzihamzi3899
    @hamzihamzi3899 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃሌ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን ፀጋውን ያብዛልን

  • @fantafanta6244
    @fantafanta6244 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን! የእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ መምህራችን

  • @ድንግልሆይእምዬ
    @ድንግልሆይእምዬ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አለን እየሱስ አለን የናዝሬቱ እየሱስ አለን የቅድስት ድንግል ማረያም ልጅ በዉነት በጣም እናመሰግናለን ቀሲስ አሸናፊ እግዚአብሔር ይባርክልህ ልጆችህ እናመሰግናለን የቅድስት ድንግል ማረይም ልጅ እየሱስ ሆይ

  • @berihuhaile6935
    @berihuhaile6935 5 ปีที่แล้ว

    Bewunet kale hiwet yasemaln abatachn , egziabher tsegawn yabzalwot, amen amen amen.

  • @getahoytamesgen3803
    @getahoytamesgen3803 5 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen.Wedde Abatachen.Egzabeher Ebarkachu

  • @ትርስተማርያም
    @ትርስተማርያም 5 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወትን ያሰማልን ቄስስአሸናፍ እድሜ ከጤና ይስጥልን በቤቱ ያቆይልንእንኳን አብሮ አደረሰን

  • @ahmedcharif1481
    @ahmedcharif1481 5 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሰማልን ተስፋይቱ መግስት እየሩስ አለምን ያዉርስልን የድሜ ዘመንን ያገልግሎት ዘመንን እረዘም ያድርግልን አሚን

  • @በፍቅርላዚምህፍቅርነህጌታ
    @በፍቅርላዚምህፍቅርነህጌታ 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በውነት ፀጋውን ያብዛልዎ በውነት ሁሉም ትምህርት ከልብ ነው የምሰማቸው የእድሜ ዘመናችሁ ይባረግልን

  • @selamethiopy7575
    @selamethiopy7575 5 ปีที่แล้ว

    አሚንንንን ካአለ ህይወት ያአሠማአልን

  • @shumbeyekiristoslij9654
    @shumbeyekiristoslij9654 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይውት የሠማልን

  • @bertukanamsalu7978
    @bertukanamsalu7978 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን መምህር
    እንዲት እህታችን ይህው በባህድ አገር መተት የሚባል ክፍ መንፈስ ይዛት ሁለት ውር ሞላት እኛም ይህው ስራ ፈተን ሁለት ውር ሞላን ግን እግዚአብሔር የፈቀደው ሆነ አንድ ቀን ግማሾቻችን እቃ ልንገዛ ወጣን ግማሾች ከዛ ጋር እንደቀሩ እንዳጋጣሚ ቦሊስ ገብቶ ይዞቸው ሄደ ይህው እስርቤት ናቸው ፭ ቀንሆናቸው አባቻችን በፆሎት ያስባት እስካለ ማሪያም ብለው

  • @sunightgelan380
    @sunightgelan380 5 ปีที่แล้ว

    amen3 edimena tena yisitilign yihe tilik selam yemiset t/t new ewnet

  • @helembabanem1690
    @helembabanem1690 5 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን ፀጋ በረከቱን ያብዛሎት ።ትልቅ ተስፋ ነው ያገኘውበት እግዚአብሔር ይመስገን

    • @sarahamad5767
      @sarahamad5767 5 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen👏👏👏👏👏

  • @maybetkoko7648
    @maybetkoko7648 5 ปีที่แล้ว

    ቃለህወት ያሠማልን ወንድማችን ፈጣሪ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @alemtsehayseyoum6954
    @alemtsehayseyoum6954 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ-ህያውት ያሰማልን!!

  • @ህይወቴነሸማርያምቲጂየደን
    @ህይወቴነሸማርያምቲጂየደን 5 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @Habtam_cooking
    @Habtam_cooking 5 ปีที่แล้ว

    እውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በድሜ በፅጋ ያኑረልን መምህር አሸናፌ

    • @fatumafatuma2238
      @fatumafatuma2238 5 ปีที่แล้ว

      እዉነትቃለሂወትያሰማልንእድሜዉንፀጋዉንያብዛልን

  • @eyerusm721
    @eyerusm721 5 ปีที่แล้ว

    Leke belehale Wendemy.....Amen Amen Kalehiwot Yasemalen!!

  • @rutemengstu3786
    @rutemengstu3786 5 ปีที่แล้ว

    Ameen Ameen Ameen kalehwat yasemln

  • @dabashlove7017
    @dabashlove7017 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @saronsintayehu9865
    @saronsintayehu9865 5 ปีที่แล้ว

    Ewnet memhrachin endate aynetun yabzaln kale hiwot yasemaln yedgl maryam amalajinet yesus kirstos chernet aylyk

  • @enesyemareyamlijinengam2370
    @enesyemareyamlijinengam2370 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen memihirachin kale hiwotin yasemalin 💒💒

  • @awjigroup1463
    @awjigroup1463 5 ปีที่แล้ว

    ፀጋውንያብዛልህመምህርቃለህይወትያሠማልን

  • @hanniassef2489
    @hanniassef2489 5 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @liyab3730
    @liyab3730 5 ปีที่แล้ว

    ♥️♥️♥️♥️Amen Amen Amen kalehiwet yasemaln ♥️♥️♥️♥️
    E/r ymesgen yhen kal enidinisema lefekedelin enem endezi bye nbr masbew
    Hulun bemichil amlac tla wst adralew e/rn ante metamegnaye nh elewalew amlacena mesheshegiyaye nw bersu etamenalw 🙏🙏🙏

  • @ድንግልሆይእምዬ
    @ድንግልሆይእምዬ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜንንን

  • @kukunigussie223
    @kukunigussie223 5 ปีที่แล้ว

    ኧረ እንደው እድሜና ጤና ይስጥህ መምህር ህይወቴ ባንተ የሚተረክ እየመሰለኝ ነው።ሁሉም ትምህርት ላይ።

    • @selamethiopy7575
      @selamethiopy7575 5 ปีที่แล้ว

      ካአለ ህይወት ያአረማአልን አባአቴ በርቱልይ ቃአሎት በጣአም ያአፅናአናአል

  • @አባይነሸዳምጣዉ
    @አባይነሸዳምጣዉ 5 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትያሰማልን

  • @wasegashewbeza4181
    @wasegashewbeza4181 5 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bsbbsbs9208
    @bsbbsbs9208 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen 🙏🙏🙏

  • @mesmes8722
    @mesmes8722 5 ปีที่แล้ว

    Mamihirachin kill hiwoti yasemalen megesete semayate yawareselen. Fateri edemina Tena yesetachu. God bless you

  • @ሰላምየማርያምልጅፍቅርነህ
    @ሰላምየማርያምልጅፍቅርነህ 5 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው ወንድማችን ቀሲስ ፀጋህን ያብዛልን

  • @ከክፍነገርፈጣሪሆይአንተጠ
    @ከክፍነገርፈጣሪሆይአንተጠ 5 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስተን ኪፉ መፈስን ከኛያርቅልን ወድም እድሚናጢና ይስጥህ ጸጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን

  • @hiwotyout7908
    @hiwotyout7908 5 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሰማልን

    • @sraayele840
      @sraayele840 5 ปีที่แล้ว

      ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @selamethiopy7575
    @selamethiopy7575 5 ปีที่แล้ว

    አባአቴ በፀሎቶት አሥቡይ

  • @zenabelamaa5389
    @zenabelamaa5389 5 ปีที่แล้ว

    Egzeabeher Amalakachin kalehihotin yasemalen tasefa mangita sematin yiwwrs wedemachin 😭😭😭😭🙏🙏🙏

  • @hundetube4986
    @hundetube4986 5 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen

  • @agreasrtagreasrt6144
    @agreasrtagreasrt6144 5 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @selamlegese3983
    @selamlegese3983 5 ปีที่แล้ว +2

    በሞተልን በክሪስቶስ ስም እንድናምን ይርዳን አሜን
    ቃል ህይወት ያሰማልን ቀሲስ

  • @denegelhuyyenegerkushenade3452
    @denegelhuyyenegerkushenade3452 5 ปีที่แล้ว

    Ebakchu tselyulgn merat semayu tedefabgn hiewt asetlgne amet marme negn hulachum betsoltachu atrsugn le hagershe yabkshe belugn😭😭😭😭😭😭😭

  • @aregashareda1875
    @aregashareda1875 5 ปีที่แล้ว

    Qalehiwot yasemalin Egiziahber edimen xena yabizolti

  • @zenabelamaa5389
    @zenabelamaa5389 5 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen😭😭😭🙏🙏🙏

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 5 ปีที่แล้ว

    Amen (3) !!!

  • @beth8104
    @beth8104 5 ปีที่แล้ว +2

    Yemitsetew timhirt betam astemari new!! Gin minew yenatachin yedingle yeenatun kidabemihrten...amalgiwan sim beytgnawim timhirth sitanesat semichih alawikm. Difret ayhunibgn memiher yetgnaw orthodox neh???? Ene yetwahdo yetintu yemgemeriaw tewhido orthodox negn!! Hihin Chila satil melse tisetibetalh beye bedingle mariam sime tesfa adergalhu!!!

    • @lovewins1074
      @lovewins1074 3 ปีที่แล้ว

      You know I thought I was the only who noticed that, you can the way he saying if he preaching like pentaeoch..

  • @mcscmcsc6833
    @mcscmcsc6833 5 ปีที่แล้ว

    አባትእየ በግልባገኝህ ደስተኛነበርኩ

  • @lovewins1074
    @lovewins1074 3 ปีที่แล้ว

    I started listing to you and at first I was like wow then the more I listened, for whatever reason you did not mention የ ድንግል ማርያምን ስም except once .ልክ እንደ ፔንጤ ነው የ ምትሰብከው ነገረ ስራህ ሁሉ ይገርማል በ ኦርቶዶክስ ስም አትነግድ

  • @meseretarega4475
    @meseretarega4475 4 ปีที่แล้ว

    the song is louder than your speech sorry

  • @serenasereno4144
    @serenasereno4144 5 ปีที่แล้ว

    ortodox aydelim esu ye bege lebsu yimtalu endemibal atsimut ortodox aydelim kihonki melsiligni yematalili aerahi tiew egziabher kiyazeniw minim anhihonm؛

  • @littlecoolboy4326
    @littlecoolboy4326 4 ปีที่แล้ว

    ኗዐዕጌረቿነነ

  • @noalealemayhu3927
    @noalealemayhu3927 3 ปีที่แล้ว

    አንተ ኦርቶዶክስ አይደለክም ለምን ሰው ታሳስታለክ ?

  • @kalereta1504
    @kalereta1504 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen

  • @hagosgebru5986
    @hagosgebru5986 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @hani-mf8hb
    @hani-mf8hb 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @hanniassef2489
    @hanniassef2489 5 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @አልሚአፋቃሪዋ
    @አልሚአፋቃሪዋ 5 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @edomeberhanu3567
    @edomeberhanu3567 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen💚💛❤

  • @dawite5944
    @dawite5944 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @التاتىىتىزةوز
    @التاتىىتىزةوز 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @ፅጌአጥናፉ
    @ፅጌአጥናፉ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን