ዩቲዩብ ላይ ገንዘብ እስካመጣ ድረስ ሰይጣንም ክርስቶስም እኩል ይሰበካሉ | ድንቅ የበዓል ቆይታ ክፍል 2 | Haleta Tv

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
  • #ethiopia #haletatv #rebunimedia

ความคิดเห็น • 113

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 ปีที่แล้ว +2

    ምን አይነት አስደናቂ, አስገራሚ, አስደሳች, ሕይወት ለዋጭ, የሚያንጽ, አስተማሪ, አርኣያ መሆን የሚችል እና የሚባርክ ዝማሬ, አምልኮ እና ውዳሴ ነው እግዚአብሔር አምላክ ለዘለአለም ይባረክ ሃሌሉያ።

  • @KonjiteTagess-ub6lg
    @KonjiteTagess-ub6lg ปีที่แล้ว +18

    ❤መጋብ ሀድስ እና ዘማሪ አገኘው እግዚአብሔር ያክብሮት ዘመናችው ይባረክ የተባረካችው በብዙ ነው የተባረኩባችው እግዚአብሔር ስለ ሁሉ ይመስግን

  • @TakeleTeshale
    @TakeleTeshale ปีที่แล้ว +2

    የሚያግባባንን ቃል አስቦ ስለሰጠን ይሔው ተግባባን የማንግባባበት ጊዜ ከመጨቃጨቅ ይልቅ ንግግራችንን መመርመር ይገባናል ዛሬ ለኔ ጌታ ሲስቅ የሰማሁ ያህል ደስ ብሎኛል ከመድረክም ጀርባ ይሄ ህይወት ይብዛላችሁ እስቲ ይሔን የተሰጣችሁን ዕድል እንዳይቆጫችሁ አድርጋችሁ ተጠቀሙበት ያልተጠቀሙ ዛሬ የሉምና

    • @genetbogale2544
      @genetbogale2544 ปีที่แล้ว +1

      ክርስቶስ ከተሰበከ እኮ ሁሉ ይግባባል እየሱስ ሰላም ነው ፍቅር ነው መግባባት ነው

  • @tadumeshesha2027
    @tadumeshesha2027 ปีที่แล้ว

    ሁለቱንም በቃና ዘገሊላ ቀን ቁጭ ብዬ በእርጋታ አዳመጥኳቹሁ።እጅግ ገራሚና ጣፋጭ ንግግር ነው።በእውነት በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ይህም በእርሱ ሆኗልና እርሱ ይክበርበት።ለኢትዮጵያ ተሰፋ አላት!!!ዘንዶው ተቀጥቅጧል።የጥላቻ ገመድ ተገዝግዞ ይበጠሳል ፀሎት እንቀጥል።ለእግዚአብሔር ቀላል ነውና የምድሪቱ ጨለማ ይገፋፋል።ተወያዮችም ባለመድረኮቹም ተባረኩ።ደግሞም የልመድባቹሁ ማወያየት ቀጥሉ።

  • @exoduseritrea614
    @exoduseritrea614 ปีที่แล้ว +11

    ከጅምሩ የዓመቱ ድንቅ ውይይት!
    "ቃለ ህይወት ያሰማልን"
    እናመሰግናለን ሀሊታዎች ድንቅ መብል ስለጋበዛችሁን! ዛሬ አንደኞች ሆናችሁ ሁነኛ ሰዎች ጋብዛችሁ

  • @danielfikre8936
    @danielfikre8936 ปีที่แล้ว +5

    ወንጌል ዛሬ ተሰበከ ! እኔ ደንቆኛል አይቻልም የተባል በሱ ሐይል ሲሆን እያየን ነው ። ፍቅር ተሰበከ አቀራረባችሁን ዛሬ❤😍❤️

  • @SelamSamuel-sq5wx
    @SelamSamuel-sq5wx ปีที่แล้ว +11

    መጋቢ አጉ ፀጋ ይብዛልህ የኛ እንቁ መጋቢ ሀዲስም ፀጋ ይብዛልዎ ❤❤❤❤

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 ปีที่แล้ว +1

    MY GOODNESS OH.

  • @habtamumekonen3799
    @habtamumekonen3799 ปีที่แล้ว

    አዘጋጅ ውንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ እውነተኛ የእግዚአብሔር ሀሳብ እንዲያድግ አንድ እንድንሆን በር ከፋች ሆነሀል ። ዘርህ ይባረክ።

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 ปีที่แล้ว +12

    መጋቤ ሀዲስ የዛሬዉን ስብከት ኧረ በየምስባኩ ይቀጥሉልን እንዴት ጌታችንን ገለፁት ?ደስ ሲል እባክወዏ ይቀጥሉ?

  • @biniamamanuel214
    @biniamamanuel214 ปีที่แล้ว +4

    መጋቢዎች እንወዳችኃለን ቀጥሉበት ኢየሱስን ጌታየ ነው ብሎ ያመነ ሰው ምልክቱ በፍቅርና በሰላም የሚኖር ለባለንጀራውም መልካም የሚያስብ ነው ኢየሱስ ሰውን ሁሉ ይወዳልና የተሰቀለውም ለሰው ሁሉ ነውና

  • @amelesewalem3945
    @amelesewalem3945 ปีที่แล้ว +9

    ዘማሪ አገኝሁ@መጋቢ ሀዲስ ❤❤❤❤በጣም ነዉ የምወዳቸዉ

  • @barnabaszemene7530
    @barnabaszemene7530 ปีที่แล้ว +2

    መጋቤ ሐዲስ እሸቱ ... እና መጋቢ አገኘው ድንቅ ቃለ መጠይቅ ሰጥታችኋል! አብራችሁ መቅረባችሁ ብቻ ሳይሆን ተናባችሁ፣ ከልዩነቶቻችን ይልቅ በጋራ መልእክታችን ላይ አተኩራችሁ፣ ትውልድ የሚፈውስ፣ ልብ የሚያሰፋ አሳብ አቅርባችኋል! ሁሉም ሰይፉን ወደ ሰገባው እንዲመልስ የሚያደርግ ድንቅ የፍቅር መልእክት ነው! እግዚአብሔር ያክብርልን!

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 ปีที่แล้ว +1

    በትክክል.

  • @mek492
    @mek492 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይክበር!
    ዘመናችሁ ይለምልም ክፉ አይንካችሁ!
    ከማይነጥፊ ምንጭ የተቀዳ በሳል ውይይት
    እናመሰግናለን!

  • @birhanuwoldetsadik7068
    @birhanuwoldetsadik7068 ปีที่แล้ว +6

    ድንቅ ውይይት እና ግሩም ምኞት ነው፡፡ በቤተክርስቲያናችን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እኝህን የመሰሉ አባት ስላሉን እና ከፕሮቴስታንቱ አለም ይህንን የመሰለ ታላቅ አርአያነት ያለው አባት በማግኘታችን ተስፋ አጭሮብናል፡፡ ብዙልን፤ ቃለህይወት ያሰማልን፡፡

  • @sisayterefe1333
    @sisayterefe1333 ปีที่แล้ว +3

    በሀይማኖት ልዩነት በመከባበር ውይይት
    በሁሉም ዘርፍ በዚህ መንገድ ከሄድን
    እግዚአብሔር ይታረቀናል❤

  • @nataliendrias1345
    @nataliendrias1345 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኩ ደስ እያለኝ ነው የሰማሁት ጌታ ክቡርን ይውሰድ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 ปีที่แล้ว +1

    WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SINGER AND SENIOR PASTOR AGEGNEHU YIDEG.

  • @kidistchekol2465
    @kidistchekol2465 ปีที่แล้ว

    አጉዬ መጋቢ ሐዲስ እንዲሁም ጠያቂው ወንድም ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ ጠቃሚ ውይይት ነበር

  • @amareworkneh837
    @amareworkneh837 ปีที่แล้ว +4

    May the Lord bless you. I loved the messag. May the Lord give us spiritual strength to love one another.

  • @tekleliki4804
    @tekleliki4804 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh ปีที่แล้ว +8

    አገኘሁ ወንድሜ 🙏❤

  • @tayeg.263
    @tayeg.263 ปีที่แล้ว +2

    እናመሠግናለን ።

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 ปีที่แล้ว +1

    MY GOD OH.😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Anumma572
    @Anumma572 ปีที่แล้ว +1

    Edeme ena Tena Yesteln.Tbareku!!!

  • @hailutsegaye2198
    @hailutsegaye2198 ปีที่แล้ว +4

    መጪውን በጎ ቀናት ያመላከተ ድንቅ ውይይት

  • @ኢትዮጵያንለኢየሱስ
    @ኢትዮጵያንለኢየሱስ ปีที่แล้ว +7

    አገኘሁ ወንድሜ 🙏🥰🥰🥰

  • @tsedeke7
    @tsedeke7 ปีที่แล้ว +2

    Geta yebarekachehu, betam konjo adergachehu new yegeletachehut.

  • @demissiegenet2693
    @demissiegenet2693 ปีที่แล้ว +4

    ❤❤❤❤❤❤❤ተባረኩ

  • @FathimaFathima-r5g
    @FathimaFathima-r5g ปีที่แล้ว +2

    ተባረኩ❤❤❤❤

  • @mirettekile5378
    @mirettekile5378 ปีที่แล้ว +3

    God bless You 🎉🎉🎉

  • @Anumma572
    @Anumma572 ปีที่แล้ว +1

    Amen 🙏

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 ปีที่แล้ว +1

    WHAT A FUNNY THING OH.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 ปีที่แล้ว +1

    WHAT A FUNNY THING OH.🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @legese103
    @legese103 ปีที่แล้ว +6

    አቤት እውቀት❤❤❤

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 ปีที่แล้ว +1

    IT'S TOO MUCH OH.😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @medilema9481
    @medilema9481 ปีที่แล้ว +2

    Selam le alem hulu yehun enamesagenalen❤🙏

  • @fantayieyemanehbirhan2013
    @fantayieyemanehbirhan2013 ปีที่แล้ว +4

    ደስ ይበልሽ ቤተልሔም ተወለደ ጌታ ብሎ ዘምሮ ግን ጌታን በማህፀኗ ተሸክማ ለወለደችው ለድንግል ማርያም ለመዘመር የሚተናንቃቹ ሰዎች ትገርማላቹ ጌታ ስለተወለደባት ቤተልሔም ዘምራቹ

    • @baalperasim
      @baalperasim ปีที่แล้ว +1

      Fetari ena fiturn meleyet silaleben new. Amlko yemigebaw le
      EGZIABHER AB EGZIABHER WELD ENA EGZIABHER MENFESKIDUS NEW

    • @baalperasim
      @baalperasim ปีที่แล้ว

      Ewunet Gena ena kulbi Gebriel ekul enkuwan waga yisetewal Melakit le Getachin yemilaku melaekit aydelumn. Besiwur yemimelekew Diyabilos Satan kalhone beker. Satan ke Melakitu teleytu ke 1/3 siso kehonut gar ende EGZIABHER memelek silefelege aydelem? Kalun alemanbeb new wede sihtet yemiyameraw tenkuwayochim be Gebriel ken yihen atadrg yilalu EWUNETEGNAW KIDUS MELAK GEBRIEL AMLIKUGN AYLM KESEMAY YETATELUT NACHEW AMLIKO YEMISHUT ENESU AGANINT NACHEW.

    • @achumatirunew8510
      @achumatirunew8510 ปีที่แล้ว +1

      @@baalperasimአውቀህ ሞተሃል መጀመሪያ ወንጌልን እወቅ 🤔 ልንገርህ እየሱስንም አታውቀውም አንተ የምትጠራው ሃሳይ መሲሁን ከማርያም ያልተወለደውን ነው ሊያሳስት የሚመጣውን ነው ዋጠው 😡 እውነተኛው ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ነው እኛ የምናምነው☝️

    • @janebandilan1143
      @janebandilan1143 ปีที่แล้ว +2

      መዝሙር ለጌታ ወይ ለእግዚአብሔር የሚቀርብ መስዋእት ውዳሴ ምስጋና ወዘተ ነው ለስው ከተዘመረ ዘፈን ይሆናል ሳባ ስገልም የስገዱት ለህፃኑ ነበር እንጂ ለናቱና ለመላኩ አልስገዱም ስጦታውንም አልስጡም እና ክብር ለሚገባው ክብርን ስጡ ሁሉ ከእርሱ ከእርሱ ለእርሱ ለክርስቶስ ነው።

    • @richopenkiller4134
      @richopenkiller4134 ปีที่แล้ว

      ​@@janebandilan1143እደዚ እሚል አልተጠቀሰም መጻሕፍት ቅዱስ ላይ ለዳዊት እደተዘመረ ይናገራል ይሄ የእናተ ግምት ነው

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 ปีที่แล้ว +1

    IT'S TOO MUCH OH.

  • @jemo5716
    @jemo5716 ปีที่แล้ว +4

    ❤❤❤(🙏🙏🙏

  • @wendeniguse
    @wendeniguse ปีที่แล้ว +1

    ሳያነቡ ማውራት
    ሳይበሉ ማግሳት 😅😅😅

  • @sebelyoutube
    @sebelyoutube ปีที่แล้ว +1

    እኔ ይታዘብኩት የመናፍቃን መዝሙረ ሲዘመረ የኦርቶዶክስ መዝሙረ አልተዘመረሞ🤔አድሎ ይቁም

  • @demissiegenet2693
    @demissiegenet2693 ปีที่แล้ว +3

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሀገሬሰላምሽይብዛ-ዠ9ቸ
    @ሀገሬሰላምሽይብዛ-ዠ9ቸ ปีที่แล้ว +2

    መጋቢ አዲስ አድናቂዎ ነኝ ነገረ ግን የሆነ ቪዲዮ ላይ ፕሮቴስታንትን ሙልጭ አድርገው ሲሳደቡ አይቻለው ለማንኛውም ሁላችንም የሌላውን ኀይማኖት ማክብር ብንችል የራሳችን እንዲከበርልን ከፈለግን

  • @HalleSaale-b2j
    @HalleSaale-b2j ปีที่แล้ว

    Menekat yalebet hulu menekat alebet . yehiwet guday slehone

  • @emmanuelbedru6697
    @emmanuelbedru6697 ปีที่แล้ว +1

    ቆይ ግን ጋሽ ሀዲስ እሽቱ ከእርሶ በላይ ተሳዳቢ አለን ?

  • @selesttube
    @selesttube ปีที่แล้ว +10

    ኦርቶዶክስ የራሷ የሆነ ክብር አላት እባካችሁ የተዋህዶ መምህራንን መቻቻል በሚል የስተት አስተሳሰብ ከማያምኑት ጋር በማይሆን አካሄድ አትጠመዱ እጅግ በነገረ ሥጋዌ ላይ ታላቅ የአስተምህሮ ስህተት እያለ እንዴት ነው እንዲህ የምታሳልፉት
    ዝማሬ በከበረው በተዋህዶ እያለ አስተምሮም እያለ
    ቀን ለክታ ሰፍራ ጾማ ጸልያ ስታከብር በፊችሁ የማያገባውን ጋብዞ እንዲህ ማድረግ በእውነት ያሳፍራል!!!!!!

    • @DUKEI9120
      @DUKEI9120 ปีที่แล้ว

      kkkkkkk😂😂😂😂

    • @jesussaves335
      @jesussaves335 ปีที่แล้ว +3

      ፈሪሳዊ አትሁን፣ ሁሉን የሚመዝን አምላክ አለ

    • @ኢትዮጵያንለኢየሱስ
      @ኢትዮጵያንለኢየሱስ ปีที่แล้ว

      WOOO Alkerebshem ye sew kentu nesh temama

    • @DUKEI9120
      @DUKEI9120 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ይፈውስህ

    • @DUKEI9120
      @DUKEI9120 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ይፈውስህ

  • @DasashAsefa
    @DasashAsefa ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤🎉🎉👍👍🥀🙏🙏💕🎉

  • @janebandilan1143
    @janebandilan1143 ปีที่แล้ว +1

    የኦርቶክሱ መጋቢ እንቶ ፈንቶ ይደብራ

    • @selamkidan3392
      @selamkidan3392 ปีที่แล้ว

      ወሬኛ የሀይማኖት ዘረኛ በአንተ አፍ አይፈጠሩም መጋቢ ሀዲስ ድንቅ መምህሬ ስለሆኑ እጅግ ደስ ይለኛል ።

  • @YohannesHailu-y3o
    @YohannesHailu-y3o ปีที่แล้ว +1

    ethiopian people become civilized to bring opposite idea here ???

  • @achumatirunew8510
    @achumatirunew8510 ปีที่แล้ว +1

    ውይይቱ ሃሳቡ ጥሩ ነው ነገር ግን የማይመስለኝን የማልፈልገውን መዝሙር ላለመስማት እያሳለፍኩ ነው የተከታተልኩት 🤔 ውጊያው ከመንፈስ ጋር ስለሆነ የእግዚአብሔርም ቃል ሊፈፀም የግድ ስለሆነ የእየሱስ ክርስቶስ ጠላቶችም በኦርቶዶክስ ላይ የገሃነም ደጆች በማይችሏት ላይ አፋቸውን መክፈትም ሆነ መዋጋትም አያቆሙም:: ትልቁ ነገር እውነትን እያስተማሩ በግልፅ መነጋገር እንጂ በመፎጋገር መከባበር በሚባል መጃጃል አያዋጣም:: ብዙ ነገሮቻችን አንድ ናቸው አላለም😜 ትክክል አይደለም በጣም ወሳኝ የሆኑ ልዩነቶች ነው ያሉን :: ከማይመስሏችሁ ጋር ...🤔

    • @danelsemachw6261
      @danelsemachw6261 ปีที่แล้ว

      የጌታ መወለድ የማይመለከተው ክርርስቲያን🙆

    • @achumatirunew8510
      @achumatirunew8510 ปีที่แล้ว

      @@danelsemachw6261 አዎ እየሱስ ክርስቶስ ከድንግል ማርያም መወለድን የማይቀበልና ዋናውን ፍሬ ሃሳብ ቃል ስጋ ሆነ የሚለውን የወንጌልን ቃል የሚክድ የአውሬው ወገን ነው::

    • @milahagos2807
      @milahagos2807 ปีที่แล้ว

      አንተ አባትክ ዲያብሎስ ነው !

    • @milahagos2807
      @milahagos2807 ปีที่แล้ว

      ​@achumatirunew8510 አንተ አባትክ ዲያብሎስ ነው ልዩነት የምትኮትት ያልተባለ ያላለውን የምትል

    • @achumatirunew8510
      @achumatirunew8510 ปีที่แล้ว

      @@milahagos2807 ዲያብሎስማ የክርስቶስን እናት የማይወድ በወንጌል እንደተነገረው "በዘሯና በዘርህ መካከል ጠላትነትን አደረጋለው....." እንዳለው እንዳንቺ ያለውና መሰሎቺስ ናቸው:: የምን ማስመሰል ነው 😡 ማስመሰል መዋሸት ክህደት የዲያብሎስ ስራ ነው 😉

  • @mulu359
    @mulu359 ปีที่แล้ว +1

    የተረጋጋ መዝሙር አላቹ እንዴ

    • @tigstuersumo6454
      @tigstuersumo6454 ปีที่แล้ว +2

      ለአንተስ የተረጋጋ ኮሜንት አላህ እንዴ😢😮😅

    • @ሚሚየኢየሱስ9dan
      @ሚሚየኢየሱስ9dan ปีที่แล้ว +1

      አዎ አገኘው ይደግ መዝሙሮቹ ተሰምተው አየጠገቡም: :

  • @belayneshzerihun7276
    @belayneshzerihun7276 ปีที่แล้ว +1

    አኝህ ሰውዬ ጴንጤ ቅብ እየመሰሉኝ ተቸግሬያለሁ

    • @HenonHmichael
      @HenonHmichael ปีที่แล้ว +1

      ለምን የመፅሐፍ ቅዱስ ጥቅስ ስለጠቀሱ ወይስ እየሱስ ተወልዶ ማርያምንን ስላላጎላ???

    • @achumatirunew8510
      @achumatirunew8510 ปีที่แล้ว +2

      ⁠​⁠@@HenonHmichaelምነው አዋቂ ልምስል አልክ😉 አዎ ከማይመስሏችሁ ጋር ይላል ወንጌል እኔም reservations አለኝ በዚህ ውይይት ላይ 🤔 ሲቀጥል መፅሐፍ ቅዱስን በደንብ አድርጎ የሚጠቅስ የሚያብራራ ኦርቶዶክስ ብቻ ነው:: የናንተን የወንጌል እውቅት እኮ ታየ ከወደሮሜ ሰዎች ሌላ ምን ታውቃለህ ደግሞ 😡 ማርያምን ያገነናት የመረጣት እኮ ጌታዋ እየሱስ ክርስቶስ ነው እንዳንተ ያለውና እንደ እኔ ያለው ደካማ ለማርያም ቅንጣት ያክል ክብር አንጨምርም አንቀንስም:: ወንጌልን አንብብ " ከእንግዲ ጀምሮ ዓለም ሁሉ ብፅህት ይሉኛል ነው ...." የሚለው ወንጌል እየሱስን ያወከው በማርያም ምክንያት ነው ዋጠው 🤔 ንግስቲቱ ቦታዋ ከፍታዋ በወንጌል ተፅፏል አትፍቀውም::

    • @HenonHmichael
      @HenonHmichael ปีที่แล้ว

      የተወለደዉ እየሱስ ነዉ የሞተዉ ከሙታንም በሶስተኛዉ ቀን የተነሳዉ እየሱስ ብቻ ነዉ ደግሞ መፅሀፍ ቅዱስ ወንጌል ስለ ልጁ ነዉ ይላል::ማርያም እኮ የተሰጣትን ሀላፊነት ተወጥታ አርፋለች(ሞታለች)የምናመልከዉ የምንዘምረዉ በክብር ላረገዉ ደግሞ ሊወስደን ለሚመጣዉ ህያዉ ለሆነዉ ለክርስቶስ ኢየሱስ ብቻ ነዉ የተወለደልንም የአለም መድሀኒት እርሱ ብቻ ነዉ እየሱስ ጌታ ነዉ!!

    • @achumatirunew8510
      @achumatirunew8510 ปีที่แล้ว

      @@HenonHmichael አዎ እኔም አብሬ ትክክለኛውን እደግመዋለው:: ከድንግል ማርያም የተወለደው ለኛ ሲል የሞተው በሶስተኛው ቀን ከሙታን የተነሳው ዳግም ለፍርድ የሚመጣው 🤔የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ነው:: በጅምላ ሊወስደን ግን አይደለም የሚመጣው 🤷‍♂️ የምን ማምታታት ነው ወንጌል እንደሱ አይልም😡 አምላክ ነው ፈራጅ ነው ለፍርድ ይመጣል ወንጌል እንደዛ ነው የሚለው:: ሲቀጥል እግዚአብሔር የመረጣትና ያከበራት እናቱ ድንግል ማርያምም አብራው ነው ያለችው ጠላት ዲያቦሎስ ግን ከምንም በላይ እንደማይወዳት ወንጌልም ይነግረናል:: በወንጌል በዘሯና በዘርህ መካከል ጠላትነትን አደርጋለሁ ይላል አዎ ልንስማማ አንችልም የሱ ወገኖችና በእውነተኛው እየሱስ ክርስቶስ የሚያምኑና እናቱን የሚያከብሩ ሊስማሙ አይችሉም 🤔 :: ሲቀጥል ወንጌልም ዓለም ሁሉ ብፅዓት እንደሚላትና አውሬውና ጀሌዎቹ ግን እንደማይወዷትና ተቃራኒ እንደሆኑ ይነግረናል :: የዬሐንስ ራህይ 12:1 " ታላቅ ምልክትም በሰማይ ታየ ፀሐይን ተጎናፅፋ ጨረቃ ከእግርቿ በታች ያላት በራስዋም ላይ የአራሁለት ከዋክብት አክሊል የሆነላት አንዲት ሴት ነበረች::" ይልና ከአውሬው ጋር ያለውን ውጊያ በዚያው ያረጋግጥልና:: አዎ ይሄም አለ የዬሐንስ ራህይ 13:6 " እግዚአብሔርንም ለመሳደብ ስሙንና ማደሪያውንም በሰማይ የሚያድሩትንም ለመሳደብ አፉን ከፈተ" አንተም ያረጋገጥከው ይሄንኑ ነው:: ልቦና ይስጥህ ይልቅ ፀልይ አንብብ ወንጌል ጥልቅ ነው ወደሮሜ ሰዎች ብቻ አይደለም 😉

    • @woinshetayalew5181
      @woinshetayalew5181 ปีที่แล้ว +1

      ኦርቶዶክስ ስለክርስቶስ የምትሰብክው ሁሌም እንደዜህ ነው እናንተ የልባችሁ በር ስለዘጋችሁ ብቻ ነው።

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 ปีที่แล้ว +1

    YEAH.🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 ปีที่แล้ว +1

    MY GOODNESS OH.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 ปีที่แล้ว +1

    MY GOD OH.😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂