📢 በቅርቡ እንጋባለን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 657

  • @LijTofik
    @LijTofik 7 หลายเดือนก่อน +164

    አፈሰችኝ ወይንስ አፈስካት 😂😂😂

    • @Hayat1998-c4l
      @Hayat1998-c4l 7 หลายเดือนก่อน +13

      😂😂😂አፈስካት

    • @MominaSet-mu4rr
      @MominaSet-mu4rr 7 หลายเดือนก่อน +21

      አፈስካት ትበዛብሀለች ሶፊ ቆጆናት❤

    • @BfTty-id2xy
      @BfTty-id2xy 7 หลายเดือนก่อน +20

      ተፋፈሳችሁ🙄❤😂😂

    • @reemahmad3374
      @reemahmad3374 7 หลายเดือนก่อน +15

      አፈስካት ሶፊ ምርጥ ልጂ ነች💕

    • @medinamohammed806
      @medinamohammed806 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂​@@BfTty-id2xy

  • @HahaBabba
    @HahaBabba 7 หลายเดือนก่อน +181

    የኤፋ ወዳጆች እስኪ👍👍❤️

    • @Higuc-fe5vt
      @Higuc-fe5vt 7 หลายเดือนก่อน +1

      ሰውን መውደድ በቆዳው አደለም አስመሳይ ብትኖረው መልካም ነው ውጪው አበባ ውሰጡ እሾህ ነው የመዳም ቅመሞቺኮ ሰው መስለሀቸው ነው😂😂

    • @RabeaNow
      @RabeaNow 7 หลายเดือนก่อน +2

      አለንልሺ የኔዋ ኢፊየ ምርጥሰው ለሴት ልጅ ትልቅ ክብርያለህ እዳተ አይነቶቹን ያብዛልን 💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @TYout-m8h
      @TYout-m8h 7 หลายเดือนก่อน +1

      ኤፍየ የኔ የዋህ እንወድሃለን ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ
      @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ 7 หลายเดือนก่อน +1

      ኤፍ መልካም ሠዉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @HahaBabba
      @HahaBabba 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@RabeaNowነይልኝ የኔ ልእልት💋💋🥰💋👈 አቺ ባኖሪ ይቆጨኝ ነበር ኤፋ ለሴት ልጀ ያለው ክብር ይለያል ኮ ኤፋ ምርጥ ሴው የኛ ጀግና 👌

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 7 หลายเดือนก่อน +158

    አረብ ሀገር ላሉ እህቶች ትልቅ ክብር ይገባቸዋል የሚል👍 👍እኔ ትልቅ ክብር አለኝ የኔ እንቁወች😘

    • @seadayimam8488
      @seadayimam8488 7 หลายเดือนก่อน +1

      እኛም እናከብርሻለን ሩታዬ ውድድድድ እናረግሻለን ያብርሽ ንግስት

    • @NaeemaImam-tp9fp
      @NaeemaImam-tp9fp 7 หลายเดือนก่อน +1

      እረባክሸ 🤣🤣🤣የዝቅተኛ አሰተሳሰብ መቼ ነው የሚለቃችሁ አረብ አገር ሆነ የት ሆነ የተኛው ቦታ አገር ሆነች ሴት ልጀ ልትከበረ ይገባል

    • @LailaMuhammad-dg6rr
      @LailaMuhammad-dg6rr 7 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

    • @LailaMuhammad-dg6rr
      @LailaMuhammad-dg6rr 7 หลายเดือนก่อน

      የኔውድነገር ስወድሽኮ❤❤❤❤

    • @loveጉራጌ
      @loveጉራጌ 7 หลายเดือนก่อน

      እስዋ አይደለችም

  • @userenter2635
    @userenter2635 7 หลายเดือนก่อน +30

    ለሰውልጅ በሙሉ ክብር ያላቸው ምርጥ ቤተሰቦች የነለሚ ቤተሰቦች ክብር ይገባችካል ለሚም ለሙስሊም ለክርስቲያኑም እኩል ሰውን የምታከብር ለምለም እህታችን ይሄው ኤፍም እንደ እህቱ🙏ምርጥ ወጣት ኤፍ❤ሶፊናቶፊቅ ምርጥ ጥንዶች❤

  • @የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ
    @የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ 7 หลายเดือนก่อน +56

    🙆አረ ኤፊን 100 እናስገባው❤❤❤እሱም እንደሌሎቹ ድራማ ቢሰራ ይገባ ነበር ዬኔ ትሁት ❤❤❤❤

    • @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ
      @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ 7 หลายเดือนก่อน +4

      በጣም ዉሸት እንወዳለንሐ ክክክክክክክ

    • @Fatma2300-pt2mp
      @Fatma2300-pt2mp 7 หลายเดือนก่อน +4

      በጣም 😢ምርጥ ልጅ😢😢

    • @HahaBabba
      @HahaBabba 7 หลายเดือนก่อน +4

      በጣም እኛ ኮውሽት ስንወድ 😥😂

    • @Rተስፈኛዋ
      @Rተስፈኛዋ 7 หลายเดือนก่อน +4

      😂😂😂😂😂❤❤❤ሀበሻ ዉሸትይወዳል ኤፋስራወቹ ምርጥናቸዉ

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 7 หลายเดือนก่อน +3

      በጣም

  • @RutaTube31
    @RutaTube31 7 หลายเดือนก่อน +50

    ሃኒ እና ኤፋ ግን ደስስስ ስትሉ❤❤

  • @halima7993
    @halima7993 7 หลายเดือนก่อน +17

    ኤፋ የኔ ልዩ ወድም ከፍ በል ወደላይ ለምቀኛ ቦታ እንዳትሰጥ ❤❤❤❤አናቂህ ነኝ ከወደዱባይ

  • @ZahraKhatun-l6k
    @ZahraKhatun-l6k 7 หลายเดือนก่อน +18

    ኤፍሬምየ የኔ ወድም እኔ ከወሎ አተን ማገኘት እፈልጋለሁ ምረጥ ልጂ ነህ ወላሂ አላህ ይጠብቅክ የኔ ሠው አክባሪ ልዩ ነህ አላህ የምፈልግበት ያድረሥህ❤❤❤❤❤❤

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy 7 หลายเดือนก่อน +10

    ኤፋዬ ኮፖን ልጅህን ይዘህ ነው የምትቀሳቀሰው ምርጦች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 💕

  • @weloyewa527
    @weloyewa527 7 หลายเดือนก่อน +6

    ኤፋን አይቶ የመጣ 👍የኔ ሴት እዉነትም አማራ ስትህን ከፍትፍቱ ፊቱ ማርያምን😍❤😍❤👍👍👍😘😘😘😘

  • @እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ
    @እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ 7 หลายเดือนก่อน +78

    ለምነው ግን ኤፋን ሰብስክራይብ ላይክ የማታደርጉት መልካም ስራ እየሰራ ነው አፈቀርኩ ስለላለ ነው❤❤❤

    • @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
      @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ 7 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ወላሂ የኛሰው ማጨብጨብ ይወዳል እና ነው

    • @galzamgal7940
      @galzamgal7940 7 หลายเดือนก่อน +2

      ምርጥልጅነው 100እናስገባው

    • @ሀይማኖትየድግልማርያምልጅ
      @ሀይማኖትየድግልማርያምልጅ 7 หลายเดือนก่อน

      የኔ ምጥያቄ ነው የምር ለምን ግን 60 ሽ ከገባ ስንት ግዜው 😢

    • @reyanyoutub2743
      @reyanyoutub2743 7 หลายเดือนก่อน

      እነት ነው እነደ ሌሎቹ አይጃጀልም

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 7 หลายเดือนก่อน +56

    ሙስሊም ክርስትያኑ ❤❤❤😘

  • @EkramEndtis
    @EkramEndtis 7 หลายเดือนก่อน +11

    ኤፊ❤❤ምርጥ ሰው የኔ ልበ ቀና ማሻአላህ ደስ ትላላችሁ🎉

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 7 หลายเดือนก่อน +1

    ኤፍ ትለያለክ ያሰው ደስታ ምያስደስትክ ያሰው ሀዘን ምያሰዝንክ ለሴት ልጅ ያለህ ልዩ ክብርና እዝናት ..... ያስደንቀኛል በርታ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @reemahmad3374
    @reemahmad3374 7 หลายเดือนก่อน +13

    ኤፍዬ ለስው እኮ ያለህ ክብር ስወድህ ❤❤

  • @AhgDhg-fy6p
    @AhgDhg-fy6p 7 หลายเดือนก่อน +4

    ወይኔ ትንሹ ምንድነው ሚያወራው ከቁመቱ በላይ የሚናገረው ነገር ይበልጣል ማሽላ ብለናል አላህ ያሳድጋ ሁላችሁም አላህ የአበረታታችሁ❤

  • @ealsa
    @ealsa 7 หลายเดือนก่อน +6

    ኤፊ ምርጥ ሰዉ እግዚያብሔር ይባርክህ

  • @medin.Endris
    @medin.Endris 7 หลายเดือนก่อน +4

    ኤፋ አለባበሡ የፀጉር አቆራረጡ እደዘመኑ ልጂ አይመናቀር ስርአት ያለው ልጂ ነው አበረታቱት

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 7 หลายเดือนก่อน +10

    ኤፋዬ መልካም ሰው ለሰው ልጅ ያለክ ክብር በእውነት ይለያል አሏህ ሂዲያውን እንድሰጥክ ዱአዬ ነው 🎉🎉🎉

  • @bezyyoutube4720
    @bezyyoutube4720 7 หลายเดือนก่อน +6

    ኤፋዬ &ቶፋ አይለያችሁ ፍቅራችሁ እስከመጨረሻ ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @toybanegashe7978
    @toybanegashe7978 7 หลายเดือนก่อน +11

    ማሺአላህ ኤፋ ከጎኑላሉትልጆች ብርታትነው

  • @rakiyoutub22214
    @rakiyoutub22214 7 หลายเดือนก่อน +5

    ኢፊ ያለው ነገር ድምቐት ይጨምራል ኣድናቂህ ነኝ ኸትግራይ❤

  • @Zhara-o4e
    @Zhara-o4e 7 หลายเดือนก่อน +10

    ወላሂ ትክክል የዝድሮ ረመዳን በፍጥነት አለቀ😢

  • @Berry-g4y
    @Berry-g4y 7 หลายเดือนก่อน +3

    ሶፊ ኤፋ ወይኔ ጀግኖች ናችሁ ሁላችሁም ተባረኩ ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @BreFekr
    @BreFekr 7 หลายเดือนก่อน +15

    የኢፊ አና ትኑሹ የማትወድ ላይክ👍👍👍❤❤❤❤❤🌾🌾🌾

  • @zienatyousef2734
    @zienatyousef2734 7 หลายเดือนก่อน +2

    ኤፍሬም ግን ትለያለክ ሀቂቃ የመልካምነት ጥግ ህፃኑን ልጅ በሄድክበት ሁሉ ካንተጋነው❤

  • @EbrahimWasu-s1l
    @EbrahimWasu-s1l 6 หลายเดือนก่อน

    ምናለ እዳንተ ስው ሁሉ ጥሩቢስሩ ይህን ሕፃን ልጂ ሳየው በጣም ደስስስስስ ይለኛል እድህ ፍልቅልቅ ሲል ኤፍ ፍጣረ ይጠብቅህ

  • @NejatYouTube
    @NejatYouTube 7 หลายเดือนก่อน +1

    ኤፍሬም መልካም ሰው በሄደበት ሁሉ ኪሱን ይዞ ተባረክ👌

  • @Fatma2300-pt2mp
    @Fatma2300-pt2mp 7 หลายเดือนก่อน +3

    ኤፊዬ የኔ የዋሕ ሠው😢በርታ😢ቶሎ ቶሎ ቪድዎ ልቀቅ😢😢😢አይዞክ😢😢

  • @semirsmu
    @semirsmu 7 หลายเดือนก่อน +5

    ኤፊ እባክ ለሀናን ዮቱብ ከፈትላት ወድ አረብ ሀገረ አምጣ የኛ ድካም ይበቃል እባክ

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 7 หลายเดือนก่อน +34

    ሀገራችን ኢትዮጵያ ህዝቦቿን ይጠብቃት💚💛❤

    • @LoveStMary
      @LoveStMary 7 หลายเดือนก่อน

      Ende ante yalu sewochnm libona yesteln. Sew le bir belo ende hilenaw yeshetal?

  • @seadamohammed3792
    @seadamohammed3792 7 หลายเดือนก่อน +3

    ኤፍሪምየ ወላሂ በጣም ነው የምወድህ ሰው አክባሪ ነህ ❤❤❤❤❤

  • @mehbubapayeur1994
    @mehbubapayeur1994 7 หลายเดือนก่อน +4

    ማሻላህ ውዶች ኣድ ሙባረክ ሙስሊም እህትኔ ወንድሞቼ እንኳን አደረሳችሁ እንወዳችሁላን ኤፊ ጥሩ ሰው ፈጣሪ ያክብርህ ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት❤❤❤❤❤

  • @yarab4997
    @yarab4997 7 หลายเดือนก่อน +2

    ልጂክነው ማሻአላህ ደግሞ አላህ ይስጥልን ሙዚቃ ሳይሆን ነሺዳ ስላደረክልን ያረብ አንተንም ሂዳያ ይስጥክ

  • @ZEBlDAR
    @ZEBlDAR 7 หลายเดือนก่อน +27

    በቅርቡ እንጋባለን እሚለው ገና ርእሱ ነው ያሳቀኝ አድ ላይ እየኖሩ መጋብት ብሎ ነገር አለ 😂😂😂

    • @FatumaAhmed-l5j
      @FatumaAhmed-l5j 7 หลายเดือนก่อน +2

      ምችግር አለው ኒካ አስረዋል

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 7 หลายเดือนก่อน +3

      ምን ታካብዳላቹሁ ወልደዉም ሚጋቡ አሉ ደስ ባላቸዉ ጊዜ መዳር ይችላሉ ዋናዉ ኒካሃ ማሰራቸዉ ነዉ

    • @R-tt7cn
      @R-tt7cn 7 หลายเดือนก่อน

      አረ በስልምና እደሀለነገርአለደ??ባድመኖር የሚጀመሩትኮ ከተጋቡነዉ​@@hilamoo928

    • @ZEBlDAR
      @ZEBlDAR 7 หลายเดือนก่อน +2

      @@hilamoo928 በእስልምና አላየሁም ሆ

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 7 หลายเดือนก่อน +3

      @@ZEBlDAR ለምሳሌ ባባ ሚባለዉ ሪም ሲገባ ሳይደግሰ ነበር በኒካሃ የወሰዳት ልጂ ከወለዱ ወዲያ ባቡል ኸይር ድጋፍ አረጎ ቤሎ ለብሳ ያገባት አሁን የመደገሰ አቅም ከለለ ይችላሉ በኀላ ግን ካንድ ከሆነ ወዲያ ይቅር ካሉም መብታቸዉ ነዉ

  • @JjhggKhan-ob9bl
    @JjhggKhan-ob9bl 7 หลายเดือนก่อน +3

    ኤፋ በጣም ትመቸኛለክ❤❤❤

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha 7 หลายเดือนก่อน

    ቆጆ ነበረ ምን እረባ ሁለቱም በድናቸዉ በጣም ደካማ ናቸዉ እና በድናቺን ደካማ ከሆንን ቆነጀን ምን አልን እሽ ፋይዳ አፀያፊም ቢሆኑ በድኑላይ ጠካራ ሰዉነዉ ለኔ ቆጆ ማለት ወላሂ ለዛዉም ከቆጆ በላይም

  • @تاازتنه
    @تاازتنه 7 หลายเดือนก่อน +1

    ኢፍ ወላሂ በጣም ነው የምተመቸኝ ስረአትህ ኢሻአላህ ትልቅነገር ላይ ትደርሳለህ

  • @ٱممعاذ-ذ2ح
    @ٱممعاذ-ذ2ح 7 หลายเดือนก่อน

    ህፃኑ ልጅ ምናችሁ ነው ።ትልቅ ሰው ጋ የዋለ ልጅ ትልቅ ነው የሚሆነው ።የናንተን ስነምግባር ስለሆነ የሚያየው የሚማረው መልካምን ነገር እየሰራችሁ አሳዩት በተረፈ ጥሩ ነው ደስ ትላላችሁ።እንጋባለን ትላላችሁሳ 😮😮አሁን በሀራም ነው አብራችሁ እየኖራችሁ ያላችሁት ።ወይስ ኒካህ አስራችሁ ሰርግ ለማድረግ ፈልጋችሁ ነው ።ወጭ ነው ትርፉ ባትሰርጉ ይሻላል

  • @neima
    @neima 7 หลายเดือนก่อน +3

    ኤፍሬም ምርጥ ሰው ይመችክ

  • @medtube279
    @medtube279 7 หลายเดือนก่อน +11

    ሙስሊሙከርስትኑ አድሲሆኑ እደትደስይላሉ😘👍

  • @nebatube8687
    @nebatube8687 7 หลายเดือนก่อน +3

    ኤፋዬ የኔ መልካም ደስ ስትሉ

  • @MhamadUasun-ce5mo
    @MhamadUasun-ce5mo 7 หลายเดือนก่อน

    ኤፊ በክርስቴንም በሙስሊምም ተወዳችነክ ኤፊየ ሁለገቡ አካህድህ ምርጥነው የኔወድም እደሌሎች አያም ታታም ምርጥልይ እድሜና ጤና ገዘብጋ ይስጥህ❤❤❤

  • @fal7583
    @fal7583 7 หลายเดือนก่อน +1

    ኤፊ ወንድሜ አሏህ ትልቅደረጃያድርስህ

  • @umufewzan9146
    @umufewzan9146 7 หลายเดือนก่อน +12

    በርታ ኤፍዬ❤❤❤

  • @ራህማወሎ
    @ራህማወሎ 7 หลายเดือนก่อน +13

    ማሻአላህ ግን ወላሂ ማነው እደኔ የከፋው ዛሬሰ ቤተሰቦቸ ናፈቁኝ መቸ ነው እኔ እደዚህ በጀመአ እማፈጥረው ሁልጊዜ ብቸኛ 😢😢😢😢

  • @ሜላትጌታሁን
    @ሜላትጌታሁን 7 หลายเดือนก่อน +4

    አፍዬ የኛ1ኛ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤

  • @Zamzam-jb4ti
    @Zamzam-jb4ti 7 หลายเดือนก่อน +1

    ماشاءالله تبارك الرحمن ربي يحفظهم ويخليهم سعيدان 😊😊😊😊ألف ألف ألف ألف ألف ألف ألف ألف ألف ألف ألف ألف ألف ألف ألف ألف ألف ألف ألف ألف ألف مبروك ❤❤❤❤😊😊😊😊😊

  • @oumfuadtube131
    @oumfuadtube131 7 หลายเดือนก่อน

    ኤፊ የኔ ወንድም በተለይ ለሴት ልጅ ያለህ ክብር የተለየ ነው የኔ ሰወ አክባሪ

  • @GenetTadese-ig3fy
    @GenetTadese-ig3fy 7 หลายเดือนก่อน +2

    ኤፋዬ የኔመልካም ሰው ስወዳችሁ

  • @kjdbhj1918
    @kjdbhj1918 7 หลายเดือนก่อน

    ኤፍዬ የኔ ጨዋ የህቱ ምትክ ለሚምበጣም ነው ለሙስሊም ክብር ያላት እና ኤፍዬ እኖድሀለን❤

  • @እሙየFእናF
    @እሙየFእናF 7 หลายเดือนก่อน +1

    ኤፋየ የኔ መልካም 🎉🎉

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 7 หลายเดือนก่อน +11

    ማነው ግን እዳኔ ኤፍሬምን ያሚወዳው😢😊

  • @የጣይቱልጅየአያቶ
    @የጣይቱልጅየአያቶ 7 หลายเดือนก่อน +11

    ኤፍሬምየ ፍቅር ን ይይዛህልነ ና ቡታጀራ ስትህድ በተ ዩቱብ እምትሉ?? ደሞ አበረታት ሰምተሀል❤

    • @farahfarah4105
      @farahfarah4105 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂

    • @EkramEndtis
      @EkramEndtis 7 หลายเดือนก่อน +1

      የኔ ቆጆ የግድያ ሙከራ ልታሰደርጊበነውዴ😂😂😂

    • @የጣይቱልጅየአያቶ
      @የጣይቱልጅየአያቶ 7 หลายเดือนก่อน +1

      @@EkramEndtis ወይኔ በሳቅ ከምር

    • @የጣይቱልጅየአያቶ
      @የጣይቱልጅየአያቶ 7 หลายเดือนก่อน +4

      @@EkramEndtis ምን ሊሙጡ ዉሻ ሲጮህ ግመል ይራመዳል ልባም ወንድ ከሆነ ያደርገዋል በሰዉ እሚመራ ከሆነ ደሞ፡፡፡፡፡

    • @EkramEndtis
      @EkramEndtis 7 หลายเดือนก่อน

      @@የጣይቱልጅየአያቶ በትክክል

  • @portogalwc8822
    @portogalwc8822 7 หลายเดือนก่อน

    Wow ማልካምናት በጣም yamirali 💙💙💙😍😍❤️❤️👍👍😘🥰😍💙💙💙💙💙💙💙💙

  • @ዜድ-ሰ7ፈ
    @ዜድ-ሰ7ፈ 7 หลายเดือนก่อน +1

    ኢፊየ መልካምሰዉነህ❤

  • @EhdFjd
    @EhdFjd 7 หลายเดือนก่อน +1

    ኤፍየ እዴት ደስ እደሚል ሀገራችን ሰላም ያርግልን

  • @ጠአምዩቱብ
    @ጠአምዩቱብ 7 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ፁመወ ከሚጠቀሙት ያረገን አላህ የማታ እጀራ ይሰጠን♥️♥️♥️

  • @Yyyhyuu-zx1df
    @Yyyhyuu-zx1df 7 หลายเดือนก่อน +3

    ኤፉዬ ትለያለህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MuhammedMuhammed-jc3zg
    @MuhammedMuhammed-jc3zg 7 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ ሶፊ ባለሙያ ናት ማለት ነው ቶፋ እድለኛ ነህ ወላሂ ባለሙያ ሴት ስላገባህ ሲቀጥል ቶፊቅ ቶፋ ቶፋ አትበሉኝ በላቸው 😊 በኛ በወሎ ቋንቋ ቶፋ ማለት የንፍሮ ማብሰያ የሸክላ ስም ነው።😂

    • @haykelbintmuhamed
      @haykelbintmuhamed 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂ትክክል ቶፋ😅

    • @Gggg-ls8ds
      @Gggg-ls8ds 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂በጣም

  • @seade127
    @seade127 7 หลายเดือนก่อน +1

    ኤፋየ የኔወድም ሁሌም ደስ ይበልህ ደም አትጥፋ ቶሎ ቶሎ ልቀቅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 7 หลายเดือนก่อน

    ሶፊን አይቸ ተደፍድፌ መጣሁ❤ ኤፍ ምርጥ ልጂ

  • @ter2065
    @ter2065 7 หลายเดือนก่อน

    ኤፋየ ምርጥ ሰዉ እኔ ያማራ ክልል ልጅ ነኝ ግን ጉራጌ ዉስጤ ናቸዉ ❤️❤❤

  • @Kamla-r4h
    @Kamla-r4h 7 หลายเดือนก่อน +2

    ኤፍየ ምርጥ ሰው🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 7 หลายเดือนก่อน +2

    ኤፊዬ ምርጥ ስው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KsKsa-nz9bc
    @KsKsa-nz9bc 7 หลายเดือนก่อน

    ኤፍሬም እንኳን ደህና መጣህ ኤፍ ምነው ጠፋህ ማለቴ ከነማርክ ዊና ብሩክ ጋር መታየት አቆምህ በማርያም እንዴ ምነው በደህና ነው ለነሱም በኮሜንት ስጠይቃቸው አይመልሱም

  • @alemabera3458
    @alemabera3458 7 หลายเดือนก่อน

    ጆኒ በስንት ግዜ አየሁት ይገርማል ምን ሆኖ እያልሁ ሁሌ ጥያቄዬ ነበር ተመለሰልኝ በተረፈ ታምራላችሁ እንዲሁ እንዳላችሁ ያዝልቃችሁ

  • @hshjsjhshsjja7490
    @hshjsjhshsjja7490 7 หลายเดือนก่อน

    ኤፋምርጥሰዉቀንየሆነልቦናአለህ
    ሶፊ ምረጥ ሴት በዚየላይሳቅሸፈጣሪያክብርሸ❤❤የሰዉልጅፈገገታበችበቃነዉደሰየምትይነሸ

  • @MuluMulu-d6e
    @MuluMulu-d6e 7 หลายเดือนก่อน

    Betami Desi telalchuu egezaberi fekerchuni yabezaa sofi Ena tofik lesewu yalchuu keberi betami Desi yelali ❤❤❤❤❤❤❤❤Egezaberi yakibirachu❤❤❤ betami wadachewalewu❤❤❤

  • @Zeheru-b5uTyub
    @Zeheru-b5uTyub 7 หลายเดือนก่อน +1

    ምድረወረኛሁሉ😮ኒከአስረወል
    🎉❤❤ቶ& ሶ🎉❤❤ውድድ

  • @hananhasen-c1y
    @hananhasen-c1y 7 หลายเดือนก่อน +2

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @user-jk2ym6ye8o
    @user-jk2ym6ye8o 7 หลายเดือนก่อน +1

    ወውው🎉ኤፋ ሰወደክ የምር 🎉ምርጥ ልጂ ኮፓ እና ለና 🎉🎉🎉

  • @mariyammariyam-zs5lr
    @mariyammariyam-zs5lr 7 หลายเดือนก่อน +4

    ግንሙሥሊም ሆናቺሁ ለምነዉ ሂጀብአለባበሠቺሁን እማታሥተከክሉት ጅሮማዉጠት ፈሺንነዉእደየአላህ አላህቀጥተኘዉንምግድይምረቺሁ ሦፊ እናአቺኘዊ

  • @G8Gui
    @G8Gui 6 หลายเดือนก่อน

    ቆይ ግን ሳይጋቡ ነውደ አብረው እየኖሮ ያሉት እ

  • @አስማስደትኝ
    @አስማስደትኝ 7 หลายเดือนก่อน +3

    ፍትህለካሜረአማኖ ይብላ

  • @AnnoyedDalmatianPuppies-od6df
    @AnnoyedDalmatianPuppies-od6df 7 หลายเดือนก่อน +1

    ኤፊ በርታ ጎበዝ ሰው አክባሪ ነህ ወላሂ❤❤❤❤❤❤

  • @AmeenaHadma
    @AmeenaHadma 7 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ❤❤❤ግንለምንበሂጃብጆሮምታውጡት😥😥😥

  • @GaggdGghjዜድሻያናቷልጅ
    @GaggdGghjዜድሻያናቷልጅ 7 หลายเดือนก่อน

    ኤፍ ልዩ ሰው ፋጣር ይጣብቅህ ወላ ስወድህ እኮ❤❤❤❤እስት እንዳኔ የምትወዱት ብቻ በለይክ አሰዩኝ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ahmedyesuf2925
    @ahmedyesuf2925 7 หลายเดือนก่อน

    እኔን ያልገባኝ ነገር ምኑ ቀቶባቸው ነው እንጋባለን እያለ የሚለፋደደው

  • @መቅደስ-ቘ5ፐ
    @መቅደስ-ቘ5ፐ 7 หลายเดือนก่อน +1

    ኤፍዬ እካን ሰላም መጣህ ❤❤❤ሀኒዬ ትንሹ ሥወዳቺሁ ❤❤❤❤ ኤፍ የኔ መልካም ሰው ❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉 ❤❤❤

  • @dfghxvbb4310
    @dfghxvbb4310 7 หลายเดือนก่อน

    ክርስቲን ነኝ ግን ይሄን መንዙማ ስወደው😢❤❤❤

  • @SusuHesen
    @SusuHesen 7 หลายเดือนก่อน +3

    ኤፋየ የምርጦች ምርጥ❤❤❤❤

  • @ሀሊማወለየዋ-ከ6ጰ
    @ሀሊማወለየዋ-ከ6ጰ 7 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ምርጦች ስወዳችሁ❤

  • @Yemariyam-l7g
    @Yemariyam-l7g 7 หลายเดือนก่อน +11

    እኔ እስከዛሬ አይቸህ አላውቅምና እፍቅር ቤት ስላየሁህ መጣሁ

    • @ሜላትጌታሁን
      @ሜላትጌታሁን 7 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

    • @Rተስፈኛዋ
      @Rተስፈኛዋ 7 หลายเดือนก่อน +1

      ላይክአርጊዉ❤❤❤ኤፋምርጥልጂነዉ

  • @toutube9875
    @toutube9875 7 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ፋሚሊውች❤❤❤❤ሰታምሩ

  • @MaKida-b2k
    @MaKida-b2k 7 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 የኔ ውድድድዴዴዴዴዴዴዴዴዴዴድድድድድድድድድ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ያኔ ውውውውውድዴዴዴዴዴድድድድ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Abelagrace40
    @Abelagrace40 7 หลายเดือนก่อน +4

    Afa❤

  • @ሰሚራስልጤዋ
    @ሰሚራስልጤዋ 7 หลายเดือนก่อน

    ቆይ እኔ የሚለዉ እፍሬም ፊቅረኛ ስለሌለዉ ነዉ መቶ ኬ የልገበዉ አረ እነስገበዉ ❤

  • @SeniLove-jw8gv
    @SeniLove-jw8gv 7 หลายเดือนก่อน

    ዋዉ በጣም ታምራላቹ የዉነት ደስ ስትሉ አይለያቹ የኔ ዉዶች ❤❤❤❤

  • @leylatube134
    @leylatube134 7 หลายเดือนก่อน

    ሶፊ እየ የኔ ውድ መስከሪና ልበል ሺ ወይ ጋወን ነገር ጣል አር ገሽ ቪዲዮ ስስ ሪ እና የባል ሺ ጉዋደኞ ች ሲመጡ

  • @AhmedKabir-u9b
    @AhmedKabir-u9b 7 หลายเดือนก่อน +1

    የፈረም ምረጥ ሰው❤💗💓💕💖

  • @Sa3daSa3da-i6y
    @Sa3daSa3da-i6y 7 หลายเดือนก่อน

    ህ እስታሁን በዚና ነው ምን ያጦማቸዋል ለነዚህ ቃላት የለኝም እናኢላሂ ወኢናኢ ረጅኡል

    • @user-bc9bx3rr4s
      @user-bc9bx3rr4s 7 หลายเดือนก่อน

      አረ ኒካህ አስረዋል ሰርግነው የቀረውእንጅ

    • @Sa3daSa3da-i6y
      @Sa3daSa3da-i6y 7 หลายเดือนก่อน

      ምን አቃለሁ እደዛ ከሆነ ደስይላል

    • @foziamohammad2681
      @foziamohammad2681 7 หลายเดือนก่อน

      Ere nikahe adergwal le were atchkulu serge lemderge aw le medegse malet felgew new

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሪፍ ጥምረት ነው በርቱ❤

  • @toutube9875
    @toutube9875 7 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ሰው ኢፌሬም❤❤❤❤❤❤

  • @WevbWeb
    @WevbWeb 7 หลายเดือนก่อน

    afremye mrt eko neh wddd Allah ytebkachihu ❤

  • @ኡሙፉአድቲዩብ
    @ኡሙፉአድቲዩብ 7 หลายเดือนก่อน +3

    ግን ኒካ ተስሮወል ወይ መልሱለኝ ወይስ ዝቢሉ ነዉ ሚጀጀሉ:እፊ ለተማ ሰልሃ ይወፈቀክ

    • @FyFh-z5k
      @FyFh-z5k 7 หลายเดือนก่อน

      አልታሳሰሩም 7ወር ቡሀላ እንጋባል ስትል አልሰማሻትምደ

    • @ቃልቃል-ዸ4የ
      @ቃልቃል-ዸ4የ 7 หลายเดือนก่อน

      አር አስርዋል ገብተሽ እይ አስርናል ብለዋል❤❤❤

    • @FatumaAhmed-l5j
      @FatumaAhmed-l5j 7 หลายเดือนก่อน

      ኒካ አስረዋል

    • @ኡሙፉአድቲዩብ
      @ኡሙፉአድቲዩብ 7 หลายเดือนก่อน

      @@ቃልቃል-ዸ4የ መረሀበ🌹

  • @ዙለይካየመስቆቅመም
    @ዙለይካየመስቆቅመም 7 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻእላህ እፍ ስታምሩ

  • @MhamadUasun-ce5mo
    @MhamadUasun-ce5mo 7 หลายเดือนก่อน

    አረ ቶፊቅ አሁንም በፍቅር ብቻነው ሁላችሁም ሙስሊም አይደላችሁ አብረክ እየኖርክ ብሃላ ይከብዳል❤

  • @Seada-o7q
    @Seada-o7q 7 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላሶፊደስትላላችሁ

  • @Mየኔውድ
    @Mየኔውድ 7 หลายเดือนก่อน +1

    ኤፋዬ ስወድህ የኔ ሰው አክባሪ❤❤❤❤