ዴመቁና ዴመቀ 4 DEMEKUNA DEMEKE Ethiopian drama 2019

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • ሪከርድ የሰበረው ተወዳጅ ድራማ ክፍል 4 ተለቀቀ ያሁኑ ይለያል

ความคิดเห็น • 487

  • @ለኔሰእናቴማሪያምናትከመሰ
    @ለኔሰእናቴማሪያምናትከመሰ 4 ปีที่แล้ว +124

    ሰንጠብቃቹህ ነበር በጉጉት እንኳን ደህና መጣቹህ እንደኔ የገጠር ልጀ የሆናቹህ👍👈.እሰኪ እንያቹህ

  • @user-lb3pf5eq3s
    @user-lb3pf5eq3s 4 ปีที่แล้ว +210

    የገጠር ልጂ ነኝ ማነው እደኔ የገጠር. እጂወደላይ 😍😍😘🌷🌷🌹❤❤ገጠር ውስጤነው

    • @user-dz5rh9hf3e
      @user-dz5rh9hf3e 4 ปีที่แล้ว +1

      ዙዙ ወሎ ደሴ ፍቅር ነው መስመሬ ቤተሰብ ሁኚ ይገር ልጂ

    • @tobiataio6806
      @tobiataio6806 4 ปีที่แล้ว +1

      እኔ አለሁ የገጠር ልጂ ነኝ ሳጠሩኝ ትገርማላችሁ

    • @rabiweloo6863
      @rabiweloo6863 4 ปีที่แล้ว

      እኔ

    • @beyerrrrbrye2933
      @beyerrrrbrye2933 4 ปีที่แล้ว

      እኔ አለው የገጠር ልጅነኝኝኝኝ

    • @temesgenhunegnaw8594
      @temesgenhunegnaw8594 4 ปีที่แล้ว

      hulachinm

  • @user-ip3eh9bh9o
    @user-ip3eh9bh9o 4 ปีที่แล้ว +11

    የኔ ምስኪኖች ማነው እንዴኔ ደመቁ እና ደመቀን እሚወድ 😍😍😍😍

  • @siaupdates3211
    @siaupdates3211 4 ปีที่แล้ว +91

    ዉድ ያገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ ሦስት ሣምት ቀረኝ አገሬን ልገባ ሰላም ግቢ በሉኝ

    • @tjg8041
      @tjg8041 4 ปีที่แล้ว +1

      ሰላምግቢ፡እህቴ

    • @user-kf7es8md6m
      @user-kf7es8md6m 4 ปีที่แล้ว +1

      ማማየ አላህ ካንችጋ ይሁን አላህ ዘሮቻችንን ሁሉ ይጠብቅልን አላህ ጥሩነገሩን ይሻልን አችም በሰላም ከዘመዶችሽ ይደብልቅሽ ማር ውድድድድድ አረግሽ አላው

    • @seadamohammed9116
      @seadamohammed9116 4 ปีที่แล้ว

      Sia Updates ስላምግቢ

    • @mimiadugna6225
      @mimiadugna6225 4 ปีที่แล้ว

      Selam gibi mare gen yet nesh Dubai kehonsh abren engebalen ticket Sint new nigerign esti

    • @luluhabshawit1438
      @luluhabshawit1438 4 ปีที่แล้ว +2

      ሰላም ግቢ እኛንም ላገራችን ያብቃን አገራችንም ሰላም ያርግልን

  • @zainabainab9161
    @zainabainab9161 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሄርን ለዘላለም ሰላማችሁ ይብዛላችሁ ደስ ስትሉ በእውነት እውነት እግዚአብሄር ለዘላለም ሀገራችንን እግዚአብሄር ያቆይልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-tc1bc9bk7c
    @user-tc1bc9bk7c 4 ปีที่แล้ว +7

    ደመቀነ ደመቁ ስወዳቹ በርቱልን ሲቀጥል ሽቃሎች ሽቃሎች የምትሉ ግን ስነ ስርአት ይኑራቹሁ እነመዳም ሽቃላ የሚሉን አንሶ እራስ በራሳችን ባንነነቅ ጥሩ ነው

  • @habfilmproduction
    @habfilmproduction  4 ปีที่แล้ว +6

    ውዶቻችን ፈታ በሉልን ሁላችሁም ያላችሁንን ያደረሳችሁንን አስተያየት እናስተካክላለን

    • @dubaidubai7970
      @dubaidubai7970 4 ปีที่แล้ว

      እኛከተሜነን።ያውምያራዳልጅ።ሠገጤአይደለንም።

  • @user-gw1gg2wx2l
    @user-gw1gg2wx2l 4 ปีที่แล้ว +18

    ገጠር ዉስጤ ነዉ እኔም የገጠር ልጂ ነኝ👌👌👌👌

  • @merwan807
    @merwan807 4 ปีที่แล้ว +25

    እሥኪ እደኔ ደመቁንና ደመቀን የምትወዱ እሥኪ እናያችሁ

  • @user-gx2nt3cw6o
    @user-gx2nt3cw6o 4 ปีที่แล้ว +60

    አይ ሀገሬ ሰፈሬ ናፈቀኝ ልብስ የማጥበዉ ወንዝ ላይ ነበር ነፈቀኝ በአጥር ላይ ሳሰጣ

    • @user-gh4vf1my1i
      @user-gh4vf1my1i 4 ปีที่แล้ว +4

      ለበይከ ስሉማው ትክክል እኔም ገጠር ተዎልጀ ገጠር ነው ያደግኩት አይ ትዝታ

    • @user-kz7gv9bt6u
      @user-kz7gv9bt6u 4 ปีที่แล้ว +1

      እኔም

    • @tobiataio6806
      @tobiataio6806 4 ปีที่แล้ว

      እኔም

    • @beyerrrrbrye2933
      @beyerrrrbrye2933 4 ปีที่แล้ว

      እፍፍፍ እኔም

    • @fafibitseid310
      @fafibitseid310 4 ปีที่แล้ว

      እኔም ነኝ አጥር ላጥር ሳር ለሳር ነበር የማሰጣዉ

  • @user-hd2rz7mb7b
    @user-hd2rz7mb7b 4 ปีที่แล้ว +9

    ሰዉ ለሰዉ ሲተሳሰብ ግን እንዴ ደስ ይላል

  • @gzanshabgaz64
    @gzanshabgaz64 4 ปีที่แล้ว +5

    በስማም ተባረኩ አቦ
    ዉይ እድህ ሀገራችንን ትዝታ ልባችንን ያሰፍስፈዉጂ
    ዉይ ምሳወቸ
    ልቤዉስጥ ነዉ ያላችሁት

    • @user-qi9lh5mx9r
      @user-qi9lh5mx9r 4 ปีที่แล้ว

      ከወደዱት
      ሲለዩ ሁሉም ህልም ይሆናል

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g 4 ปีที่แล้ว +17

    ደመቁ ፀጉርሽ ሲያምር እኔም እደዚህ አይነት መስራት አመርኝ ደስስስስ ስትሉ ገጠር መወለድ መታደል ነው የምር ቤተስቦቺ ናፍቁኝ

  • @user-yb7kw9cb2t
    @user-yb7kw9cb2t 4 ปีที่แล้ว +9

    መጣቹህልን የኛ መርጡች እንዴት እንደናፍቃቹህኝ በተርፍ ልትገናኙ ስትሎ ስልካቹህን ይዙት እሮጠ አይደል ለሀገራታችን ስላም ያውርድልን እሚያባላለንን ስይጣን ስይጣን ዳቤሎስን አርቁ የስላም የፍቅር መንፍስ ቅዱስን ያልብስን ፆለት ልመናችን ይቀበልን ግዜው ክፍቷል

    • @user-un2sn6gx8s
      @user-un2sn6gx8s 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-vt1uo9lw2e
      @user-vt1uo9lw2e 4 ปีที่แล้ว

      እንካን ደህናመጣቸሁ ሁዶቸ እህት አለም

  • @fafibitseid310
    @fafibitseid310 4 ปีที่แล้ว +6

    አይ እኔ ወንዝ ሳጥብ ከአጎቴ ሳር ላይ ነበር የምናሰጣዉ አታስጡ ብያለሁ እያለ ይመታን ነበር አይይይ ትዝታ

  • @sis753
    @sis753 4 ปีที่แล้ว

    ከከከከከከከከከከ ሥታምሩ እጠብቃቺሀለለን ቀጣይ ሣምት አይ ደመቁ ጀግናነሺ ወረቀቲን ሠያዝሺ

  • @user-in7eh9hx7k
    @user-in7eh9hx7k 4 ปีที่แล้ว +5

    የገጠል ፊልም ውስጤ ነው 😛😛ይመቻቹ😍😍

  • @user-nv5vx4rk7r
    @user-nv5vx4rk7r 4 ปีที่แล้ว

    ደመቁና. ደመቀን. እውዳችህለሁ

  • @atube5268
    @atube5268 4 ปีที่แล้ว +79

    የደመቀና የደመቁ አድናቂወች ኑ ዘና blu kkkk

  • @geniyoutube1815
    @geniyoutube1815 4 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ደህና መጣችሁ አሪፍ ነው ቀጥሉበት

  • @keditube7321
    @keditube7321 4 ปีที่แล้ว

    ደመቁ የኔቆንጆ ታይተሽ የማትጠገቢ

  • @ethiopiaethiopia7669
    @ethiopiaethiopia7669 4 ปีที่แล้ว

    ደመቁዬ የኔ ቆንጆ ውድድድ ነው የማረግሽ የምትሰሩት ስራ አሪፍ ነው በርቱ

  • @user-mq5bj4gv8g
    @user-mq5bj4gv8g 4 ปีที่แล้ว

    ደመቅዬ የኔ ጣፋጭ ስወድሽ ዝንብዬ አይን አይንሽን ነዉ እማይሽ በርቱ ትዝታዬን አባባሳችሁብኝ

  • @makihabeshawut7987
    @makihabeshawut7987 4 ปีที่แล้ว

    wow betam des yelal gn hafiteshiye teneshi dekeka cemirebet korahubek wenidem alem

  • @selamebeyene6217
    @selamebeyene6217 4 ปีที่แล้ว +1

    ገጠር ውስጤ ነው።
    እግዚአብሔር እስቲ ለሀገራችንን ሰላም ያስፍንልን በቃ ይበለን ።አሁንስ በጣም ጨነቀኝ

  • @youtube270
    @youtube270 4 ปีที่แล้ว +12

    ሰብሥክራይብ በማድረግ አብረን ቁርአን እንቅራ የሚመለከታችሁ ብቻ

    • @user-zw4lj6uz4n
      @user-zw4lj6uz4n 4 ปีที่แล้ว +1

      እሽ ሰብስክራይብ አድርጉኝ

    • @sadamhawuy
      @sadamhawuy 4 ปีที่แล้ว

      እሽ ቁራአን ግሩፕ ካባችሁ አስገቡኝ

  • @user-qx9bb4rp8x
    @user-qx9bb4rp8x 4 ปีที่แล้ว +8

    ማነዉ እንደኔ በጉጉት የሚጠብቃቸዉ

  • @woinshetgebreyohannes6976
    @woinshetgebreyohannes6976 4 ปีที่แล้ว +2

    ደመቁዬ ፀጉርሽ በጣም ሀሪፍ ነው ትወናቹም ቆጆ ነው በርቱ👍🙏

  • @user-qo2cm7sh6w
    @user-qo2cm7sh6w 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰወደቸሁ

  • @ethiopialoveyou341
    @ethiopialoveyou341 4 ปีที่แล้ว

    አረ አታስቀሩብን ይሄን ድራማ ደሞ በጣም ታምራላችሁ ስትችሉ በቃ ልዩ ናችሁ እንወዳችኋለን ደመቁና ደመቀ ፍቅር ናችሁ😍ስንተየ ደጋግሜ እንደማየው አይጠገብም

  • @dgfcvv1000
    @dgfcvv1000 4 ปีที่แล้ว +3

    ክክክክክክክ እረህልም ፈቹ ተመቸህኝ የኔንም ህልም በፈታህልኝ

  • @user-el5fh1fe5k
    @user-el5fh1fe5k 4 ปีที่แล้ว +9

    ደመቁ እና ደመቀ ኑ የክፍለሀገር ልጆች እንይ ዉይ ስወዳቸዉ በቀደሙ ላይ ተጠፋፍተዉ መሀል አዲስአባ ላይ ሲጠራሩ ሣቄም እንባዬንም መቆጣጠር አልቻልኩም 💓💓💓💓

  • @alamcute283
    @alamcute283 4 ปีที่แล้ว

    አቦይመችአቹ። ደመቀንአደመቁ። መገንአኘትአለብአቸው። የሰልክሌብአው። መይአዝአለበት። ሰልአምአቹይብዝአልኝኝ

  • @zuzu4878
    @zuzu4878 4 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ደመቁየ ብልጥ ቅመም እኮ ናት ወረቀቱን አጣጥፋ እጉያዋ ጭምር😂😂😂😂😂

  • @user-hd6vt8ul2n
    @user-hd6vt8ul2n 4 ปีที่แล้ว +13

    እፍፍፍፍ እደ ገጠር ሰው ደስ የሚል ሰው ያለ አይመስለኝም የዋህ የቀረባችው ሁሉ ዘመድ በቃ ልዩ ናችው

  • @hannagerma3505
    @hannagerma3505 4 ปีที่แล้ว

    My brother, the producer we enjoy your work because we know those people could be our family. We love the characters. They represent who we are. Please don’t respond for those people who are negative. We proud of you.

  • @ZeiedTube
    @ZeiedTube 4 ปีที่แล้ว

    የኔማሮይ ደመቁየ እፍ ስታምሪ

  • @rahmaa2339
    @rahmaa2339 4 ปีที่แล้ว

    አቤት ስወዳችሁ

  • @user-th7jh5zj4f
    @user-th7jh5zj4f 4 ปีที่แล้ว

    ደመቁየ እኳን ደህና መጣችሁ ቀጥሉበት ያምራል የገጠር ፊልም ውስጤነው

  • @user-kb2tm3gm3u
    @user-kb2tm3gm3u 4 ปีที่แล้ว +1

    በእናታችሁ አታሳጥሩት የእኔ እናት የደመቁ ጓደኛ በጣም መልካም ሰው ነች

  • @selameselamselameselme9576
    @selameselamselameselme9576 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ትመቻላችሁ የገጠረ ትዝታ

  • @fantayoutube8854
    @fantayoutube8854 4 ปีที่แล้ว +2

    ዉይ ደመቁና ደመቀ ስወዳችዉ

  • @tobiataio6806
    @tobiataio6806 4 ปีที่แล้ว +2

    ደመቁየ ፀጉርሽ ሳምር የኔም ልክ እንዳች ነበር አሁን ግን ተላጨሁት ገና አላደገም ግን ይጎነጎናል የገጠር ልጂ መሆን መታደል ነው

  • @user-iv8gg9uw3f
    @user-iv8gg9uw3f 4 ปีที่แล้ว

    እዞት እሮጠ አይዴመቁ
    ደሰ ይላል ቀጥሉበት
    ጥሩ ነው

  • @tubea6779
    @tubea6779 4 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ ደመቁና ደመቅ የኔ ምርጥ እታለም የገጠር ልጂ መሆን መታደል ነዉ

  • @bezabezi3888
    @bezabezi3888 4 ปีที่แล้ว

    ዴመቁ ፀጉሯ ሲያምር

  • @user-fc8mz9is2j
    @user-fc8mz9is2j 4 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ደህና መጣችሁ ስራየን ልጨርስና አያችኋለሁ

  • @tube-ts9qi
    @tube-ts9qi 4 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👏👏ቀጥሉበት ትዝታ ደስይላል😭😭

  • @selamselam218
    @selamselam218 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ደስ ስትሉ

  • @yoyoyoyo3756
    @yoyoyoyo3756 3 ปีที่แล้ว

    እፍ ፍቅር እደህ ሲሆን እደት ደሥ የላል

  • @user-ky8sy5km4d
    @user-ky8sy5km4d 4 ปีที่แล้ว

    ወይኔሣይገናኙ. እሥከማየውቸኩየነበር. እግዚአብሔር አቅበዘበዘኝ. ግንሐሎሥትል. ላፍ. አርጋትይላፈውናጆቢራ. የሆነሠገጤ የኔምቀልብአብሮበር

  • @user-uk6cy3fs1s
    @user-uk6cy3fs1s 4 ปีที่แล้ว

    ኦፍፍፍ ስታምሩ ፍ
    ደመቁየ ተገኘች ስልኩ ተወሰደ መጨረሻው ምን ይሆን

  • @betelhemyoutube2940
    @betelhemyoutube2940 4 ปีที่แล้ว

    ዋውውው

  • @fafi8171
    @fafi8171 4 ปีที่แล้ว +1

    ገጠር ዉስጤነዉ. ሰወዳችሁ. ደመቁና ደመቀ

    • @almajaz8936
      @almajaz8936 4 ปีที่แล้ว

      ግጥር ውስጤንው

  • @user-mv1dq7wf8u
    @user-mv1dq7wf8u 4 ปีที่แล้ว

    ዎው ደስሲል ቀጥሎበት ችግሮ ቶሎ ያቃርጣል

  • @user-tf2eu9dn2b
    @user-tf2eu9dn2b 4 ปีที่แล้ว

    ምርጥ የገጠር ገራገር ኡፍፍፍ ገጠርእኮ በመሆነኔ ደስተኛነኝ አይ ስደት የስራህን ይስጥህ

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 4 ปีที่แล้ว

    ዋው ይህን ድራማ ስወደው

  • @selameselamselameselme9576
    @selameselamselameselme9576 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደሥ ትላላችሁ

  • @tejeaenley865
    @tejeaenley865 4 ปีที่แล้ว +4

    Wed yegeter lijochi geba geba belu hagerachinn enastaws dameku & dameke wsta nachew.

  • @user-zw4lj6uz4n
    @user-zw4lj6uz4n 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ደስይላል

  • @danaytabraham6882
    @danaytabraham6882 4 ปีที่แล้ว +7

    ውይ ይህን አገረኛ ድራማ ስወደው ማሮችየ

  • @hanaanjimma7655
    @hanaanjimma7655 4 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ይራማ ነው በርቱ👍👍👍👍

  • @user-ik6oo5yi7l
    @user-ik6oo5yi7l 4 ปีที่แล้ว +1

    ሁለት አልቃሻ አንድቤት ኧር ወይኔ በሳቅ 😂😂😂😂

  • @rodaes3894
    @rodaes3894 4 ปีที่แล้ว

    ምረጥና አንደኛ ድራማ ገጠረ ማንነቴ ህብሬ ህይወቴ ነው

  • @user-zx5hy6uw8j
    @user-zx5hy6uw8j 4 ปีที่แล้ว

    እረዘም፤ቢል፤ያምር፤ነበር፤በርቱ

  • @ሀብልተሻመ-ረ3ፐ
    @ሀብልተሻመ-ረ3ፐ 3 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤

  • @abeselebanon4857
    @abeselebanon4857 4 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ምርጥ ነው ቀጥሉበት

  • @user-rf3zo9sg2b
    @user-rf3zo9sg2b 4 ปีที่แล้ว

    የኛ ምርጦች ደመቀ ህልምህ ሲያስቅ

  • @tsiyemariyamyebetselotenat9804
    @tsiyemariyamyebetselotenat9804 4 ปีที่แล้ว

    Enkan selam metachihu

  • @keditube7321
    @keditube7321 4 ปีที่แล้ว

    እረደመቁና ደመቀን አምጡልን

  • @user-zx9cm2mg8k
    @user-zx9cm2mg8k 4 ปีที่แล้ว

    እሥኪ ልየው

  • @user-yb2iy3qb6o
    @user-yb2iy3qb6o 4 ปีที่แล้ว

    አማርኛቸው ደስ ሲለኝ

  • @fafibitseid310
    @fafibitseid310 4 ปีที่แล้ว

    እፍፍፍፍፍ መቼ ስደት ለቆኝ ነዉ ሀገሬ ሂጄ ወንዙ ልብስ የማጥበዉ ከቤተሰቦቼ ጋ አባቴ ሳር ላይ የማሰጣዉ ተዉ ስዴት ተፋታኝ አሏህ ሆይ የቤተሰቦቼን ጤና ዕድሜ ይስጥልኝና ያገናኜኝ በዱዓቺሁ አትርሱኝ እናተንም በሰላም ያገናኛቺሁ በዱዓ አንረሳሳ

  • @user-nl7wc2og1p
    @user-nl7wc2og1p 4 ปีที่แล้ว +2

    ደመቁና ደመቀ welcome 🌹🌷🌷🌷💐

  • @abrahemabrahem5175
    @abrahemabrahem5175 4 ปีที่แล้ว

    ደስ ይላል በጣም

  • @naema4199
    @naema4199 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣቹህ ደጉ ያገሬ ስው

  • @hayathayat3554
    @hayathayat3554 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላሉ

  • @hayatemohammed1158
    @hayatemohammed1158 4 ปีที่แล้ว

    ወይኔየገጠርልጅነኝግንእደዚህአይናብኝም።ክክክክክክከተማአለች።

  • @user-pg3qr7xf8z
    @user-pg3qr7xf8z 4 ปีที่แล้ว +1

    አይይይ ቁም ነገር እኮነው ገጠር ❤❤🌷

  • @dxb8064
    @dxb8064 4 ปีที่แล้ว

    ወይይ ደስስሲሉ ያገናኛችሁ

  • @user-dl8fr2km4h
    @user-dl8fr2km4h 4 ปีที่แล้ว

    ገጠር ዉስጤ ነዉ

  • @user-by4xr2qh7i
    @user-by4xr2qh7i 4 ปีที่แล้ว

    ዋውውውው አሪፍ ሰፔንስ የደርጋል በርቱ አሪፍ ነው የምር ቀጥሉበት

  • @bentbaba4317
    @bentbaba4317 4 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ እነ ደመቁዬ ዛሬ ተገናኝታችሁ ስታሳሳሙ ማየት ናፍቆኛል😀

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 4 ปีที่แล้ว +1

    ገጠር ውስጤ ነው😍😍😍

  • @user-yr2sh4ky6c
    @user-yr2sh4ky6c 4 ปีที่แล้ว

    😂😂😂 በአይኔ በብረቱ አይቸዋለሁ አለ

  • @user-rs8yr5nf6j
    @user-rs8yr5nf6j 4 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ድራማ ነው ግን ሰሀቱን አሳጥራችሁታል/20/ደቂቃ ያልሞላ ነው አስረዝሙት እና ቀጥሉበት

  • @haymitubeme672
    @haymitubeme672 4 ปีที่แล้ว

    ስልኩን እንደሚ ቀሟት እርግጠኛ ነበርኩ ።ደመቁ የስልኩን ወረቀት መያዣ ጎበዝ ናት

  • @aimesegedbeiay9960
    @aimesegedbeiay9960 4 ปีที่แล้ว +2

    😍😍😍😍😍😍😍ምነው አሳጠራቹት በተረፈ በርቱ ቀጣይ ድራማውን ረዘም አርጉት ስላማቹ ብዝት ይበልልኝ

  • @kukukuku5502
    @kukukuku5502 4 ปีที่แล้ว

    Kkkkkkkkkkkkkkkk mecheresha lay lebaw Mobile serko sirot, rota wereketuun ke silk enchetuu lay awerda hedesh kkkkkkkkkk betam new yesakut adnakish nej demeku😁😁

  • @fatumamuhammed1526
    @fatumamuhammed1526 4 ปีที่แล้ว

    ውይ መጣችሁ ደመቁ እና ደመቀ እኮንደህናመጡ!!!

  • @user-wp2ch1py6p
    @user-wp2ch1py6p 4 ปีที่แล้ว +8

    ዊል ማሮች ዛሬስ 5ኛ ነኝ😀🌹

  • @user-xb1ol3qu8w
    @user-xb1ol3qu8w 4 ปีที่แล้ว

    ደመቁ ውስጤ ናት አቦ ገጠር ነው ተወልጄ ያደግሁት 💚💛❤😍😍😍😍😍😍

    • @uuyy1546
      @uuyy1546 4 ปีที่แล้ว +1

      በጣም እንደት እንደምችልበት

  • @betelhemyoutube2940
    @betelhemyoutube2940 4 ปีที่แล้ว

    ገጠር ውስጤ ነው💓💓💓💓

  • @zeharahasen8293
    @zeharahasen8293 4 ปีที่แล้ว

    ዋዉ አሪፍ ነዉ ተዋቶላችኋል😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @fatumakonjo9942
    @fatumakonjo9942 4 ปีที่แล้ว

    ዋውያምራል ቀጥሉበት ያገሬልጆች

  • @demesewabebe219
    @demesewabebe219 4 ปีที่แล้ว

    ደሳለው

  • @user-wp2ch1py6p
    @user-wp2ch1py6p 4 ปีที่แล้ว +1

    ክክክ ደመቁዬ ዴግ አደረግሽው የተለጠፈውን ላጥ እጥፍጥፍ በጉንፍ ቁጭ😀በሚቀጥለው ተገናኝተው ማየት እፈልጋለሁ ደራሲው ሰምተሀል😉😍

  • @user-mv1dq7wf8u
    @user-mv1dq7wf8u 4 ปีที่แล้ว

    ሀሪፍነው ።

  • @hikmaadis
    @hikmaadis 4 ปีที่แล้ว +4

    እካን ደህና መጣቹህ ውድ እህቶቸና ወንድሞቸ ሰብስክራይም አድርጉኝ ስወዳቹ

  • @user-jl9ye1cd2j
    @user-jl9ye1cd2j 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ውዶች ስታምሩ በርቱ