ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
መቼም ለእኛ ነው አንተ ትንሽ ብላቴና ነህ ቸሩ እግዚአብሔር በለመለመው መስክ በንፁህ ውሃ ምንጭ ይምራህ በቤቱ ያፅናህእኛንም በከንቱ ያሳለፍንውን ቀን ሳያስብ በመስቀሉ ላይ ባፈሰሰው ንፁህ ደም ሲል ይራራልን❤
አሜን አሜን ትክክል ነው እሱ ገና ምኑን አይቶት በዛወርቅ ስትዘምረው ትክክል ለራስዋ ይመስላል 😢
Your right my dear
Well said 👏 🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተስፍ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
amen❤❤❤🎉
በቤቱ ያፅናሕ ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏
የስው መጨረሻው ሲያምር ነውእና መጨረሻውን ያሳምርልህ በርታ ወንድምአለም ::
ታድሎ በማርያም እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ
ተመስገን በእውነት🎤 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 💐💐በቤቱ ያፅናህ የጠፋነውንም ይመልሰን😭😭
በእውነት ዘማሪመላእክትን ያስማልን እኔ አሁን ሰው ነኝ ግን በፀሎታችሁ አስቡኝ በስው ሀገር ነው ያለሁት እነበረታው ሺር እያረግን የተዋህዶ ልጄች ለዘፈን እነኮን ስንቴ ነው ገበትን ምነይው
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏እድግ በል የኔ ልጅ እግዚአብሔር ያሳድግህ በቤቱ ያፅናህ 🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወንድሜ በርታ በቤቱ ያፅናህ
ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ይስጠን። አንተን ዘማሪውን ቃለ-ህይወት ያሰማልን። በጉብዝናህ ወራት ፈጣሪህን አስብ ተብሏል እና ተባረክ።
በርታ!!!!!ከመጽሐፍ ቅዱስ እያጣቀስክ ስለወንጌል አዳኝነቱን በእምነት መዳንን እምነት በስራ መገለፅ እንዳለበት....ጌታ ይመራሃል እርግጠኛ ነኝ ክርስትና ህይወት እውነትም እንደሆነ የገባህ ይመስለኛል !!!!!!!
በቤቱ ያጽናህ ዝማሪ ምልክት ያሰምልን።ትንሹን ብላቴና ወደቤቱ የመለሰ ቸሩ መድሀኒያለም። በሰው ሀገር የጠፋንውን በምህረቱ ይቅር ይበለን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ብዝት ያድርግልህ ❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን ቃል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በቤቱ ያጽናህ ልጄ
አምላክ እስራኤል በቤቱ ያፅናህ አንተ ትንሽ ብላቴና
ዝማሬ❤መላእክት❤ያሰማልን❤ወንድሜ❤
በርታ በርታ ዘማሪ መላእክት ያሰማልን። ግሩም ድምጽ ነው ያለህ
ዋው በጣም ጎበዝ ነህ በርታ በደንብ ዘምረኸዋል ዝማሬ መላእክት ያሰማል
ዝማሬመላእክትያስማልንበቤቱመድሀኒአለምያፅናህ
ትልቅ ፀጋ ነው ይገርማል እግዚአብሔር በቤቱ ያኑርህፈ እደግልን❤😂
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ ሞገሱን ያብዛልህ አሜን እኛ በስደት ያለን እግዚአብሔር ያስበን😢😢😢
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንወዳችኋለን ወንድሞቻችን
ዝማሪ መላይት ያሰማልን ወንድማች በቤቱ ያፅናህ
እግዚአብሔር ይባርክህ ። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።
ትንሹ ብላቴናናናናናናናናናናና በርታ ገና አንተ ልጅ ነህ በንፅህና ለመኖር ጠንከር ሁሌሌሌሌሌምምምም ፃድቁን ዮሴፍን አስብ ሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽ ከሀጢያት እና ስርአተ ቤተክርስቲያን ተማር የቅዱስ ያሬድን ዜማ አጥና ሁሉም በጊዜው ያማረ ይሆናል አደራ ከሀጢያት ስፍራ ራቅ እግዚአብሔር ያፀናህ ዘንድ ተማፀን እመቤታችንን አጥብቀህ ያዝ
እግዚብሔር ፀጋውን ያብዛለህ ደስ ሲል 🎉🎉🎉🎉
ዝማሬ መላይእክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በቤቱያኑርክ እኛንም ልብ እና ማስተዋሉን ይስጠን
ውይ በድጋሚ እንደምትዘምር ያኔ ውስጤ ነነገረኝ መንፈሳዊ እህትህ ነኝ አበአንድ አይነት ኮመንት ልመለስ ብይኔ የኔ ቅመም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን👐👏👏👏👏👏👏
በእውነት ዘማሪመላእክትን ያስማልን በቤቱ ያፅናህ የጠፋነውንም ይመልሰን
ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን በርታልን ወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏💞💞💞💞💞💞
ዝማሬ መላክት ያሠማልን የደግል ማርያም ልጅ በቤቱ ያዕናህ ❤❤❤❤❤😍😍😍
እንደ ዕዝራ በተኩላዎች እንዳትነጠቅ፣ መማር ቤተ ክርስትያን ስርዓት መራመድ፣ የታላላቆቻችን መንገድ መከተል ይገባል። ሁሉ ነገር በትምህርት ሲደገፍ መልካም ነው። በርታ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ❤❤
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ! በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏🙏🙏
ውንድሜ: የመዳን ቀን አሁን ነው:: የመዳህኒታችን የኢየሱስ ደም : ከሃጢያት ሁሉ ያነጻል ተብሎ ተጽፎልሃል:: አትፈራ! ግን እመን : ቀረበ ያድም ላንተ ነው::
የመላዕክትን ዝማሪ ያሰማልን
ዝማሬ መላይክት ያሰማለን
ዝማሪ መላዕክት ያሰማልን🎉🎉🎉
እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ
❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏💞💞ዘመንክ ይባረክ የአገልግሎት ዘመንክ ይባረክ አሜን
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ❤❤❤🎉🎉🎉
🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️zemare melaekt yasemalen 😭😭😭🙏🙏🙏
እግዚያብሄር በእምነትህ የጸናያድርግህ
ዝማሬ መላክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🥰🥰🥰
እግዚአብሔር ይባርክህ
ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን 🙏
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን አሜ አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤❤
GOD BLESS YOU ABANDANTLY BROTHER IT IS TRUE OUR SIN IS ALOT BUT HIS MERCY IS ALOT FOR US God of mercy have mercy on us.
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እድግ በል ፀጋውን ያብዛልክ
ፀጋውን ያብዛልክ
እግዝአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ። በሕይወት ዘመን ሁሉ ጌታን እዳትተዉ።
አሜን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን❤
ዝማሬ መላ ክት ያሰማልን ተባረክ
አሜን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን❤❤❤
ዘማሬ መላአክት ያሰማለን
አሜን❤ ቃለህይወት የሰማን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
❤😢😢ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተባረክ እግዚያብሄር ይጠብቅህ
Ameen Ameen Ameen kale hiiwot yasemalen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተባረክ
ዝማሬ መላክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናን ሁላችንንም
ተባረክ ዝማሪ መላእክት ያሰማልን
አሜን ዘማሪ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን ቀልዶችና ለመንግስተ ሰማያዊ ✝️🙏✝️✝️✝️✝️✝️
Amen amen Amen ferahugn Ewunetnewu ferahugn🙏🙏🙏😭😭😭😭
ዝማሬ መላክ ያሰማልን በእድሜ በጤና ይስጥህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
ቃለሕይወት ያስማልን❤️❤️❤️
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ልጄ በቤቱ ባርኮ እና ቀድሶ ያኑርህ ክፉ እይንካህ 🙏🏽🙏🏽
Zemarey malakit yasamalen ydigile mareym lejey egzebher amen
አሜን አሜን አሜን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
አሜን❤❤❤❤ እደግልን❤
አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amenn amenn amenn
ዝማሪ መላክት አሰማልን በቤቱ ያፅናህ
አሜን ተባረክ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።
አሜንዝማሪመአኩቴያሰልና
Zimare melaektn yasemaln
ልግባ ወይ አልግባ አቤት ጉዴ ነው
ጥሩ ድምፅ አለህ የራስህን ሥራ ለመስራት ሞክር ይሄ የእውነት ታሪኮ ስለሆነ በሷ ልክ የተሰራ ስለሆነ ለሷ ተውላትና የራስህን ሞክሮ 🙄
እውነትነው ሀጢያቴ ከበደኝ አላራመደኝም
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን-- ክራር ተጫዋቹን ሳላደንቅ አላልፍም ይገርማል ሁለት ክራር በአንዴ መጫወት ትልቅ ተሰጥኦ ነው - በርታ
በቤቱ ያኑረን ነበሩ ከመባል ይጠብቀን ኖረን እንድንገኝ ይርዳን❤❤❤❤
Zemra Malakten Yasmalene 🙏🙏🙏🙏🙏
Zemari melaekt yasemalen tenshuyaa❤
Amen
ወንድሜ ገና ትኩስ ሃይል ያለ ወጣት እኮ ነህ! ቀኑ ከረፈደ የምትልበት ጊዜ አይደለም። ብዙ የምትሰራበት ዕድሜ ላይ ነህና ተነስ ከሰዎች ስራ ላይ! የራስህን ስራ ፍጠር። ፈጣሪም ይረዳሃል!
Yes, you're so younger
ምንም ቢሆን ወንድሜ ወደ ቤቱ ለመመለስ እንዳይረፍድብን መፍጠን አለብን የሞት መምጫው ቀን አይታወቅምና በዛ ላይ በከንቱ ያሳለፍናቸው ጊዜያቶች በጣም ብዙ ናቸው እግዚአብሔር ይሰብስበን፣ያፅናን ዘማሪው ወንድሜ ደሞ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን አሜን።🙏
Egezeybehere yetbekehe
"ቀኑ ከረፈደ ከመሸብኝ መጣሁ" ነው መዝሙሩ
Kalehiwot yasemalin
ታዲያ አትዝፈን
Yene lje atfra Eyessus ÿwedhal ❤ sele hatiyath motelhal❤ Geta Eyessus❤ becha ybekehal Eyessus yadnal❤ Eyessus Geta new❤ Bemegerefu kusel denehal❤ atfra wed abteh na mengedm hiwetem Eyessus new❤Amen Amen❤
Alsemashim enda eyesus yadnal sleyesus fikir eko naw yemiyazemew
የስዎቹ ነስሀ ጊዜ መዘሙር ነው አነተ ድጋሞ መጀመርይ በተልይዮ ቲቢ ላይ ለዘፈን ስተወዳድራ ነበር አንዱ ላይ ሆና እልሀለልሆ።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሃፂያቴ ከበደኝ አላራመደኝም
ዜማዉ ያሬዳዊ አይደለም ዘፈን ነዉ የሚመስለዉ ይስተካከል
አቤትየኛነገር
ያሳዝናል ፣ በእውነት በዚህ ክራርማ ሲዘመር በደንብ ኩልል ብሎ ሚደመጠው ሙዚቃዊ ቃና እንጁ ምንም አይነት ያሬዳዊ ኦርቶዶክሳዊ ዜማ ፈጽሞ አይደመጥም።ይህንን ለመዘመር የሞከርከው መዘመር የወደድከው ወንድሜ ፣ ላንተ ያለኝ ምክር በዚህ ጥሩ የድምጽ ስጦታህ ፣ ውዳሴ ማርያም ዜማ ሰዐታት ዜማ ቅዳሴ መሀሌት ዜማ ወረብ ዜማ መልካ መልኮች ዜማ ብትማር ፣ እንዴት አይነት ጥሩ ያሬዳዊ ዜማ በጥሩ ግጥም መዘመር እንደምትችል አልጠራጠርም።ጆሮህም ያሬዳዊ ዜማዎች አብዝተው ይስሙ ጉሮሮህንም ቤተክርስቲያናዊ ዜማ እንዲጮህ አለስልሰው አልምደው።ጥሩ ዘማሪ ትሆናለህ።
ጥሩ ዘፈን ነው
😂
መቼም ለእኛ ነው አንተ ትንሽ ብላቴና ነህ ቸሩ እግዚአብሔር በለመለመው መስክ በንፁህ ውሃ ምንጭ ይምራህ በቤቱ ያፅናህ
እኛንም በከንቱ ያሳለፍንውን ቀን ሳያስብ በመስቀሉ ላይ ባፈሰሰው ንፁህ ደም ሲል ይራራልን❤
አሜን አሜን ትክክል ነው እሱ ገና ምኑን አይቶት በዛወርቅ ስትዘምረው ትክክል ለራስዋ ይመስላል 😢
Your right my dear
Well said 👏 🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተስፍ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
amen❤❤❤🎉
በቤቱ ያፅናሕ ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏
የስው መጨረሻው ሲያምር ነውእና መጨረሻውን ያሳምርልህ በርታ ወንድምአለም ::
ታድሎ በማርያም እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ
ተመስገን በእውነት🎤 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 💐💐በቤቱ ያፅናህ የጠፋነውንም ይመልሰን😭😭
በእውነት ዘማሪመላእክትን ያስማልን እኔ አሁን ሰው ነኝ ግን በፀሎታችሁ አስቡኝ በስው ሀገር ነው ያለሁት እነበረታው ሺር እያረግን የተዋህዶ ልጄች ለዘፈን እነኮን ስንቴ ነው ገበትን ምነይው
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏እድግ በል የኔ ልጅ እግዚአብሔር ያሳድግህ በቤቱ ያፅናህ 🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወንድሜ በርታ በቤቱ ያፅናህ
ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ይስጠን። አንተን ዘማሪውን ቃለ-ህይወት ያሰማልን። በጉብዝናህ ወራት ፈጣሪህን አስብ ተብሏል እና ተባረክ።
በርታ!!!!!ከመጽሐፍ ቅዱስ እያጣቀስክ ስለወንጌል አዳኝነቱን በእምነት መዳንን እምነት በስራ መገለፅ እንዳለበት....ጌታ ይመራሃል እርግጠኛ ነኝ ክርስትና ህይወት እውነትም እንደሆነ የገባህ ይመስለኛል !!!!!!!
በቤቱ ያጽናህ ዝማሪ ምልክት ያሰምልን።
ትንሹን ብላቴና ወደቤቱ የመለሰ ቸሩ መድሀኒያለም። በሰው ሀገር የጠፋንውን በምህረቱ ይቅር ይበለን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ብዝት ያድርግልህ ❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን ቃል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በቤቱ ያጽናህ ልጄ
አምላክ እስራኤል በቤቱ ያፅናህ አንተ ትንሽ ብላቴና
ዝማሬ❤መላእክት❤ያሰማልን❤ወንድሜ❤
በርታ በርታ ዘማሪ መላእክት ያሰማልን። ግሩም ድምጽ ነው ያለህ
ዋው በጣም ጎበዝ ነህ በርታ በደንብ ዘምረኸዋል ዝማሬ መላእክት ያሰማል
ዝማሬመላእክትያስማልንበቤቱመድሀኒአለምያፅናህ
ትልቅ ፀጋ ነው ይገርማል እግዚአብሔር በቤቱ ያኑርህፈ እደግልን❤😂
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ ሞገሱን ያብዛልህ አሜን እኛ በስደት ያለን እግዚአብሔር ያስበን😢😢😢
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንወዳችኋለን ወንድሞቻችን
ዝማሪ መላይት ያሰማልን ወንድማች በቤቱ ያፅናህ
እግዚአብሔር ይባርክህ ። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።
ትንሹ ብላቴናናናናናናናናናናና በርታ ገና አንተ ልጅ ነህ በንፅህና ለመኖር ጠንከር ሁሌሌሌሌሌምምምም ፃድቁን ዮሴፍን አስብ ሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽ ከሀጢያት እና ስርአተ ቤተክርስቲያን ተማር የቅዱስ ያሬድን ዜማ አጥና ሁሉም በጊዜው ያማረ ይሆናል አደራ ከሀጢያት ስፍራ ራቅ እግዚአብሔር ያፀናህ ዘንድ ተማፀን እመቤታችንን አጥብቀህ ያዝ
እግዚብሔር ፀጋውን ያብዛለህ ደስ ሲል 🎉🎉🎉🎉
ዝማሬ መላይእክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በቤቱያኑርክ እኛንም ልብ እና ማስተዋሉን ይስጠን
ውይ በድጋሚ እንደምትዘምር ያኔ ውስጤ ነነገረኝ መንፈሳዊ እህትህ ነኝ አበአንድ አይነት ኮመንት ልመለስ ብይኔ የኔ ቅመም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን👐👏👏👏👏👏👏
በእውነት ዘማሪመላእክትን ያስማልን በቤቱ ያፅናህ የጠፋነውንም ይመልሰን
ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን በርታልን ወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏💞💞💞💞💞💞
ዝማሬ መላክት ያሠማልን የደግል ማርያም ልጅ በቤቱ ያዕናህ ❤❤❤❤❤😍😍😍
እንደ ዕዝራ በተኩላዎች እንዳትነጠቅ፣ መማር ቤተ ክርስትያን ስርዓት መራመድ፣ የታላላቆቻችን መንገድ መከተል ይገባል። ሁሉ ነገር በትምህርት ሲደገፍ መልካም ነው። በርታ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ❤❤
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ! በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏🙏🙏
ውንድሜ: የመዳን ቀን አሁን ነው:: የመዳህኒታችን የኢየሱስ ደም : ከሃጢያት ሁሉ ያነጻል ተብሎ ተጽፎልሃል:: አትፈራ! ግን እመን : ቀረበ ያድም ላንተ ነው::
የመላዕክትን ዝማሪ ያሰማልን
ዝማሬ መላይክት ያሰማለን
ዝማሪ መላዕክት ያሰማልን🎉🎉🎉
እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ
❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏💞💞ዘመንክ ይባረክ የአገልግሎት ዘመንክ ይባረክ አሜን
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ❤❤❤🎉🎉🎉
🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️zemare melaekt yasemalen 😭😭😭🙏🙏🙏
እግዚያብሄር በእምነትህ የጸናያድርግህ
ዝማሬ መላክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🥰🥰🥰
እግዚአብሔር ይባርክህ
ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን 🙏
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን አሜ አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤❤
GOD BLESS YOU ABANDANTLY BROTHER IT IS TRUE OUR SIN IS ALOT BUT HIS MERCY IS ALOT FOR US God of mercy have mercy on us.
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እድግ በል ፀጋውን ያብዛልክ
ፀጋውን ያብዛልክ
እግዝአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ። በሕይወት ዘመን ሁሉ ጌታን እዳትተዉ።
አሜን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን❤
ዝማሬ መላ ክት ያሰማልን ተባረክ
አሜን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን❤❤❤
ዘማሬ መላአክት ያሰማለን
አሜን❤ ቃለህይወት የሰማን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
❤😢😢ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተባረክ እግዚያብሄር ይጠብቅህ
Ameen Ameen Ameen kale hiiwot yasemalen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተባረክ
ዝማሬ መላክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናን ሁላችንንም
ተባረክ ዝማሪ መላእክት ያሰማልን
አሜን ዘማሪ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን ቀልዶችና ለመንግስተ ሰማያዊ ✝️🙏✝️✝️✝️✝️✝️
Amen amen Amen ferahugn Ewunetnewu ferahugn🙏🙏🙏😭😭😭😭
ዝማሬ መላክ ያሰማልን በእድሜ በጤና ይስጥህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
ቃለሕይወት ያስማልን❤️❤️❤️
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ልጄ በቤቱ ባርኮ እና ቀድሶ ያኑርህ ክፉ እይንካህ 🙏🏽🙏🏽
Zemarey malakit yasamalen ydigile mareym lejey egzebher amen
አሜን አሜን አሜን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
አሜን❤❤❤❤ እደግልን❤
አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amenn amenn amenn
ዝማሪ መላክት አሰማልን በቤቱ ያፅናህ
አሜን ተባረክ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።
አሜንዝማሪመአኩቴያሰልና
Zimare melaektn yasemaln
ልግባ ወይ አልግባ አቤት ጉዴ ነው
ጥሩ ድምፅ አለህ የራስህን ሥራ ለመስራት ሞክር ይሄ የእውነት ታሪኮ ስለሆነ በሷ ልክ የተሰራ ስለሆነ ለሷ ተውላትና የራስህን ሞክሮ 🙄
እውነትነው ሀጢያቴ ከበደኝ አላራመደኝም
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን-- ክራር ተጫዋቹን ሳላደንቅ አላልፍም ይገርማል ሁለት ክራር በአንዴ መጫወት ትልቅ ተሰጥኦ ነው - በርታ
በቤቱ ያኑረን ነበሩ ከመባል ይጠብቀን ኖረን እንድንገኝ ይርዳን❤❤❤❤
Zemra Malakten Yasmalene 🙏🙏🙏🙏🙏
Zemari melaekt yasemalen tenshuyaa❤
Amen
ወንድሜ ገና ትኩስ ሃይል ያለ ወጣት እኮ ነህ! ቀኑ ከረፈደ የምትልበት ጊዜ አይደለም። ብዙ የምትሰራበት ዕድሜ ላይ ነህና ተነስ ከሰዎች ስራ ላይ! የራስህን ስራ ፍጠር። ፈጣሪም ይረዳሃል!
Yes, you're so younger
ምንም ቢሆን ወንድሜ ወደ ቤቱ ለመመለስ እንዳይረፍድብን መፍጠን አለብን የሞት መምጫው ቀን አይታወቅምና በዛ ላይ በከንቱ ያሳለፍናቸው ጊዜያቶች በጣም ብዙ ናቸው እግዚአብሔር ይሰብስበን፣ያፅናን ዘማሪው ወንድሜ ደሞ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን አሜን።🙏
Egezeybehere yetbekehe
"ቀኑ ከረፈደ ከመሸብኝ መጣሁ" ነው መዝሙሩ
Kalehiwot yasemalin
ታዲያ አትዝፈን
Yene lje atfra Eyessus ÿwedhal ❤ sele hatiyath motelhal❤ Geta Eyessus❤ becha ybekehal Eyessus yadnal❤ Eyessus Geta new❤
Bemegerefu kusel denehal❤ atfra wed abteh na mengedm hiwetem Eyessus new❤Amen Amen❤
Alsemashim enda eyesus yadnal sleyesus fikir eko naw yemiyazemew
የስዎቹ ነስሀ ጊዜ መዘሙር ነው አነተ ድጋሞ መጀመርይ በተልይዮ ቲቢ ላይ ለዘፈን ስተወዳድራ ነበር አንዱ ላይ ሆና እልሀለልሆ።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሃፂያቴ ከበደኝ አላራመደኝም
ዜማዉ ያሬዳዊ አይደለም ዘፈን ነዉ የሚመስለዉ ይስተካከል
አቤትየኛነገር
ያሳዝናል ፣ በእውነት በዚህ ክራርማ ሲዘመር በደንብ ኩልል ብሎ ሚደመጠው ሙዚቃዊ ቃና እንጁ ምንም አይነት ያሬዳዊ ኦርቶዶክሳዊ ዜማ ፈጽሞ አይደመጥም።
ይህንን ለመዘመር የሞከርከው መዘመር የወደድከው ወንድሜ ፣ ላንተ ያለኝ ምክር በዚህ ጥሩ የድምጽ ስጦታህ ፣ ውዳሴ ማርያም ዜማ ሰዐታት ዜማ ቅዳሴ መሀሌት ዜማ ወረብ ዜማ መልካ መልኮች ዜማ ብትማር ፣
እንዴት አይነት ጥሩ ያሬዳዊ ዜማ በጥሩ ግጥም መዘመር እንደምትችል አልጠራጠርም።
ጆሮህም ያሬዳዊ ዜማዎች አብዝተው ይስሙ ጉሮሮህንም ቤተክርስቲያናዊ ዜማ እንዲጮህ አለስልሰው አልምደው።
ጥሩ ዘማሪ ትሆናለህ።
ጥሩ ዘፈን ነው
😂