** በቃችሁ በለን ሰላም አውርድልን ** አዲስ ዝማሬ በሙሐዘ ስብሀት ዳግማዊ ደርቤ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 54

  • @hermabahrain2870
    @hermabahrain2870 19 วันที่ผ่านมา +1

    😢😢😢😢😢 ፈጣሪ በቃችሁ ይበለን ይኸን መከራና ሰቆቃ ረሀብ በቸርነቱ ና በምህረቱ ይጎብኘን አሜን በቃ ይበለን😢😢😢 ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @tinsaetilahun-r5c
    @tinsaetilahun-r5c 20 วันที่ผ่านมา +3

    ዳግምዬ የሁላችንም ምኞትና ጸሎት ቤተክርስቲያን በወደ ቀድሞ ክብሯና ልእልናዋ ተመልሳ ማየት ነው ይህም ይሆናል ጌታ ቀን አለው ሀሉም ነገር ለበጎነው አሜን

  • @birhanegaredew9894
    @birhanegaredew9894 20 วันที่ผ่านมา +1

    ቃላት አጠረኝ ስለዝማሬው ለመጻፍ ... ጸጋውን ያብዛልህ ለገጣሚው ወንድሜ ጥበቡን ያብዛልህ ዝማሬ መላእክት ያሰማህ

  • @yihenewayalneh
    @yihenewayalneh 20 วันที่ผ่านมา +3

    እውነት ነው በቃችሁ ይበለን " "ሰው ክብር ያጣበት ዘመን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን" "

  • @Kalወለተተክለሐይማኖት
    @Kalወለተተክለሐይማኖት 20 วันที่ผ่านมา +1

    በቃችሁ በለን☝️ሰላም አውርድልን ደም ከመፍሰስ በቀር ምንስ አተረፍን😢😢🎤የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን አሜን🙏🕊🕊አቤቱ የሆነብንን አስብ ስንጠፋ አይገድህምን☝️😭

  • @ethioortodoxwenda
    @ethioortodoxwenda 20 วันที่ผ่านมา +3

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲አቤቱ ጌታ ሆያ ሟረን 😭😭😭😭የማልክት ዝማሬ ያሰማልን ዬ አግልግሎት ዘመኖት ይባርክላችሁ መደናህአናለም

  • @tagiashito9348
    @tagiashito9348 19 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን ዝማሪ መላእክ ያሳማልን አቤት ይቅር በለኝ ኢንድ አጥታችን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @hamidanoor-c5f
    @hamidanoor-c5f 20 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን ፈጣሪየ ማረን ይቅር በለን እደበደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነትሁ 😭😭😭😭

  • @redietmengesha8041
    @redietmengesha8041 20 วันที่ผ่านมา

    Zemare Melaktn yasmaln yemnwedot Muaze Sebhat Dagmawi Derebe 🙏🙏🙏 Amen Beqa yibeln Cheru Amlak 🙇‍♀️ Tsegawn Abzto yisteln Girma balewo yemyasdemem Demtsot 🥰🥰🥰 endzih Leb yemineka kezih belay behonu Teum Zemarewoch endiyagelglun 🤲🤲🤲

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 20 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲አቤቱ ጌታ ሆያ ሟረን 😭😭😭😭የማልክት ዝማሬ ያሰማልን ዬ አግልግሎት ዘመኖት ይባርክላችሁ መደናህአናለም

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 20 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @hibestwolde4188
    @hibestwolde4188 20 วันที่ผ่านมา

    እውነት:ነው:እግዛብሄር:ይታደገን:እንጂ :አሜን :የሱ:ይሁን:ሰልፉ:ዝማሬ:መላእክትን:ያሰማለን:🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @KaIkidanMekete
    @KaIkidanMekete 20 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ በቃችሁ ይበለን ሰላም ለአገራችን ❤❤❤❤

  • @MareAbera-p7q
    @MareAbera-p7q 20 วันที่ผ่านมา

    አዎ በቃችሁ ይበለን 😭😭 አምላክ ሆይ እንደቸርነትህ ማረን

  • @AmarechJordan
    @AmarechJordan 18 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen Abtu gata hoy bekachew balan indemerate bezat 🤲🤲🤲🙏🙏🙏💖💖💖💖💖💖💖

  • @TecastMasala
    @TecastMasala 20 วันที่ผ่านมา

    አሜንአሜንአሜንንንንን በቃቹሁ በለን የድግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭☝👈🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MuluAbiro
    @MuluAbiro 20 วันที่ผ่านมา

    ዝማራ መላይከት ያስማልንአሜን 🤲🤲🤲🤲😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ElizabethAddisu
    @ElizabethAddisu 20 วันที่ผ่านมา

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 😭😭😭😇😇😇🙏🏻

  • @AMEN12728
    @AMEN12728 20 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ናልን! ተጨንቀናል እውነት☝😭😭😭

  • @YetmBegena-yl8yi
    @YetmBegena-yl8yi 17 วันที่ผ่านมา

    ዳግምዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @girmateka5349
    @girmateka5349 16 วันที่ผ่านมา

    ጌታ ሆይ ስለ ስምህ ይቅር በለን

  • @Fanta12w3f
    @Fanta12w3f 19 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን😢😢 አቤቱ ማርን ይቅርበል😢😢😢

  • @amenamenselasa9298
    @amenamenselasa9298 20 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ጌታ ሆይ ክባክ ይቅር በለል😢😢😢😢😢

  • @ዲያቆንዘማሪክብሮምደጉ
    @ዲያቆንዘማሪክብሮምደጉ 20 วันที่ผ่านมา

    ላንተ ቃላት የለኝም ዳግም ከልጅነቴ ያደግኩት ባንተ መዝሙሮች ነው በተለየ ብትዘገይም ሚቀድምህ የለም አንተጋ ያልሠማሁት መዝሙር የለም እንዳተ ሁሉም ለኔ ልዩ ናቸው

  • @AsrteNagese
    @AsrteNagese 19 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬ መላእክት ያሰማል

  • @ጎሳልብየቃለስናየ
    @ጎሳልብየቃለስናየ 20 วันที่ผ่านมา

    Abtu amlka hoy bekachew balan indemerta bezat 😢😢😢 zameri malkten yasemaln

  • @tameratkotu7519
    @tameratkotu7519 20 วันที่ผ่านมา

    ዳጋዬ አሜን በቃ ይበለን

  • @እህተየገብርኤል
    @እህተየገብርኤል 20 วันที่ผ่านมา

    አሜን በቃቹ ይበለን

  • @Antenehteklemariam1212
    @Antenehteklemariam1212 20 วันที่ผ่านมา

    አሜን በቃችሁ ይበለን😭😭😭🙏🙏🙏

  • @MERONGIRMA-q4r
    @MERONGIRMA-q4r 20 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን አምላካሺን ማረን💔💔💔

  • @luluyimer6891
    @luluyimer6891 19 วันที่ผ่านมา

    Egziabher amlak temeliket wedegna

  • @Abeyዩቶብ
    @Abeyዩቶብ 20 วันที่ผ่านมา

    አሜንአሜን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fasikaAgize
    @fasikaAgize 20 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @HeluH-d5f
    @HeluH-d5f 20 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yeshimersha-jv1hd
    @yeshimersha-jv1hd 20 วันที่ผ่านมา

    yekre yebelene egezabere selamone yametalene ❤❤

  • @SolSela-p2k
    @SolSela-p2k 10 วันที่ผ่านมา

    ዳግሜ በርታ

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat6967 19 วันที่ผ่านมา

    አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @astermoges2433
    @astermoges2433 20 วันที่ผ่านมา

    አሜን በቃ ይበለን

  • @HananTdas
    @HananTdas 20 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን😢😢😢

  • @aradaway
    @aradaway 20 วันที่ผ่านมา

    ይብቃችሁ ይበለን!!!!

  • @solomonYimer-r4r
    @solomonYimer-r4r 20 วันที่ผ่านมา

    AMEN AMEN AMEN

  • @DJik-l5s
    @DJik-l5s 20 วันที่ผ่านมา

    Kelihiwot yasemalne

  • @MengistuMtg
    @MengistuMtg 20 วันที่ผ่านมา

    Ameen!

  • @hiwetgrimy7857
    @hiwetgrimy7857 20 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @aynalemgibore4127
    @aynalemgibore4127 19 วันที่ผ่านมา

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @MaaryMarymaary
    @MaaryMarymaary 20 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @kenandinku439
    @kenandinku439 19 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Wondmagegnchrotaw-m8j
    @Wondmagegnchrotaw-m8j 19 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Buzunashmunash
    @Buzunashmunash 20 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen 💜💜💜💜💜💜💜❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰😥😥😥😥😥

  • @teshalegutema2691
    @teshalegutema2691 19 วันที่ผ่านมา

    😢❤❤❤

  • @ዲያቆንዘማሪክብሮምደጉ
    @ዲያቆንዘማሪክብሮምደጉ 20 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @fiteleshito5729
    @fiteleshito5729 20 วันที่ผ่านมา

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @AselefehcFehc-h2j
    @AselefehcFehc-h2j 19 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen elllllllllllllllllllllllllllllllellllllllllllllllllllllellllllllllllllllllllllllllllllllll 🎉🎉🎉❤❤❤😂😂😂

  • @eyerusalemwoldeghiorghis2756
    @eyerusalemwoldeghiorghis2756 20 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏