#ኡስታዝ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 14

  • @abebetube7137
    @abebetube7137 2 ปีที่แล้ว

    አሰላም አለይኩም ሱሱዬ ማሻ አላህ እምታቀርቢልን ትምህርቶች በጣም ሀሪፍ ናቸው በርቺልኝ አላህ በሰማንው ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ

  • @ZamTurki
    @ZamTurki 6 หลายเดือนก่อน

    ሡብሀን አላህ አላሁ አክበር😢😢

  • @sofiaendris500k
    @sofiaendris500k 2 ปีที่แล้ว +1

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሱሱ እኳን ሰላም መጣሽ ጀዛኪ አላህ ኸይር ጀዛ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልን

  • @jjjdueueu7104
    @jjjdueueu7104 2 ปีที่แล้ว

    አሰላም አለይኩም ማሻ አላህ ኡስታዛችን ጀዛክ አላህ ኸይር አላህ ይጠብቅህ

  • @ሀሲናቱዩብ
    @ሀሲናቱዩብ 2 ปีที่แล้ว

    አሠላሙአለይኩም ወርህመቱላሂ ወበርከቱሁ
    እንኳንንን ደና መጣሸ ማሻላህ ደሠ የሚል ደአዋ ነዉ
    እኛም በሰማ ነዉ የምንጠቀም ያደርግንንን

  • @mekyatube4191
    @mekyatube4191 2 ปีที่แล้ว

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩም አላህ ኸይር ማሻ አላህ ኡስታስነ💕

  • @weloyewatube
    @weloyewatube 2 ปีที่แล้ว

    አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም እህት አገራችን ሰላም ያርግልን ወስታዝ አላህ እድሚህን ያርዝምልንንን

  • @mekyatube4191
    @mekyatube4191 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ወደ ኸይር መንገድ ይምራን በተለይ እኛ ሴቶች

  • @ኩብራ-ገጠሪዋ
    @ኩብራ-ገጠሪዋ 2 ปีที่แล้ว

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ እንኳን ደህናመጣሺ እህቴ አላህ ልባችንን መልካም ነገር የምሰራበት ያርግልን መጨረሻችን አላህ ያሳምር ልን ያረቢ

  • @ሀላልሚዲያ-ኘ7መ
    @ሀላልሚዲያ-ኘ7መ 2 ปีที่แล้ว

    • አላህን የሚፈሩ ሰዎች ምንኛ የታደሉ ናቸዉ ..
    أَلَا إِنَّ أَوْلِيَاءَ اللَّهِ لَا خَوْفٌ عَلَيْهِمْ وَلَا هُمْ يَحْزَنُونَ
    ንቁ! የአላህ ወዳጆች በእነሱ ላይ ፍርሃት የለባቸውም፤ እነሱም አያዝኑም፡፡
    الَّذِينَ آمَنُوا وَكَانُوا يَتَّقُونَ
    (እነሱም) እነዚያ ያመኑትና ይፈሩት የነበሩ ናቸው፡፡
    ___
    لَهُمُ الْبُشْرَىٰ فِي الْحَيَاةِ الدُّنْيَا وَفِي الْآخِرَةِ ۚ لَا تَبْدِيلَ لِكَلِمَاتِ اللَّهِ ۚ ذَٰلِكَ هُوَ الْفَوْزُ الْعَظِيمُ
    ለእነሱ በቅርቢቱ ሕይወትም በመጨረሻይቱም ብስራት አላቸው፤ የአላህ ቃላት መለወጥ የላትም፤ ይህ እርሱ ታላቅ ዕድል ነው፡፡ [yunus 62~64]
    إِنَّ الْمُتَّقِينَ فِي جَنَّاتٍ وَنَعِيمٍ
    አላህን ፈሪዎቹ በእርግጥ በገነቶችና በጸጋ ውስጥ ናቸው፡፡
    _
    فَاكِهِينَ بِمَا آتَاهُمْ رَبُّهُمْ وَوَقَاهُمْ رَبُّهُمْ عَذَابَ الْجَحِيمِ
    ጌታቸው በሰጣቸው ጸጋ ተደሳቾች ኾነው (በገነት ውስጥ ናቸው)፡፡ የገሀነምንም ስቃይ ጌታቸው ጠበቃቸው፡፡
    كُلُوا وَاشْرَبُوا هَنِيئًا بِمَا كُنتُمْ تَعْمَلُونَ
    «ትሠሩት በነበራችሁት ምክንያት ተደሳቾች ኾናችሁ ብሉ፤ ጠጡም፤» (ይባላሉ)፡፡
    مُتَّكِئِينَ عَلَىٰ سُرُرٍ مَّصْفُوفَةٍ ۖ وَزَوَّجْنَاهُم بِحُورٍ عِينٍ
    በተደረደሩ አልጋዎች ላይ ተደጋፊዎች ኾነው (በገነት ይኖራሉ)፡፡ ዓይናማዎች በኾኑ ነጫጭ ሴቶችም እናጠናዳቸዋለን፡፡ [አጡር 17~20]
    إِنَّ اللَّهَ يُحِبُّ الْمُتَّقِينَ
    አላህ ጥንቁቆችን ይወዳልና፡፡ [አተውባ 4]
    ___
    ጌታችን ሆይ!_
    አንተን ከሚፈሩት
    አንተን ከሚገዙት
    አንተን ከማያምፁት
    ጥንቁቅ ባሮችህ አድርገን
    በእዝነትህም ጀነትን ወፍቀን!

  • @Ekram475
    @Ekram475 2 ปีที่แล้ว

    አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ አህለን ውድ ያገሬ ልጆች ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ አገራችንንም ሰላም ያድርግልን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ethio2301
    @ethio2301 2 ปีที่แล้ว

    Selam selam enqan beselam metash yen melkam ehet wow betaam des yemel koeyta nber betaam enamsgnaln Ethiopia hagrachen selam yalgeln amen 🇪🇹🙏

  • @fafihabsawettubez8309
    @fafihabsawettubez8309 2 ปีที่แล้ว

    ትዳርን አላህ ሲአሳምረው ነው ብዙ ደክማ ብዙ ተንገላታ ለሀገሯ በቃች አሁን እንድህ ስታለቅስ ሳያት በጣም ነው ያዘከት

  • @سكينهالاثيوبي
    @سكينهالاثيوبي 3 หลายเดือนก่อน

    Asalmoalkom