ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

“በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ ስለተሠነዘረው አዲስ ጥቃት የተሰጠ መግለጫ!” Abesku Geberku

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 มี.ค. 2022
  • በዘይትም ሆነ በሌላ ጉዳይ ያላችሁን አስተያየት 6121G ብላችሁ ላኩልን
    Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2021 Arts Tv World

ความคิดเห็น • 59

  • @lusisisi7912
    @lusisisi7912 2 ปีที่แล้ว +6

    ተባረክ ወድማችን በርታ ጥሩ ነው ሥግብግቡን ልብ ይሥጥልን እደው ሰው 100 አመት ላይኖር ለምኑ እደሚያካብት ለምን እደሚጨክን አይገባኝም

  • @sarasarha4940
    @sarasarha4940 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ጀግና ክፉውን ይያዝልህ

  • @sitibutajra6435
    @sitibutajra6435 2 ปีที่แล้ว +5

    እድግ በል ይመችህ
    ቅመም😍😍

  • @user-mo4st1vh9d
    @user-mo4st1vh9d 2 ปีที่แล้ว +8

    እንዳልክ እንኳን ደህና መጣህ ሀቢቢ😍ነጋዴዎችን በፌደራል ዱላ ሰላም ብለናል ቃሊቲ መንገድ ላይ ሰላም ብለናል☹️🤨

  • @kherianasser7770
    @kherianasser7770 2 ปีที่แล้ว

    Great man

  • @zolafun4587
    @zolafun4587 2 ปีที่แล้ว

    you really are gifted with brave heart

  • @azizahamid5317
    @azizahamid5317 2 ปีที่แล้ว

    ዜና ብሎዝምነው ክክክክ ለማንኛውም ትመቸኛለህ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @singerbetelehembobero5199
    @singerbetelehembobero5199 2 ปีที่แล้ว +2

    አባቴ አዳልክ ጀግና ነክህ 🥰

  • @jems_tube
    @jems_tube 2 ปีที่แล้ว

    ይመችህ ብሮ ሀሀሀሀሀሀ

  • @mesertamare1942
    @mesertamare1942 2 ปีที่แล้ว +5

    መሳቅ በማልችልበት ጊዜ ነው ያሳቅከኝ እንዳንተ ይሻላል

  • @iamaproudeotmember6877
    @iamaproudeotmember6877 2 ปีที่แล้ว

    የምርጦች ምርጥ ስወድህ አቦ ልክ እንደ ቆንጆ እሮዝ አበባ ዘይቱን ሳይ ደስ እለኝ

  • @amanueltsegaye8755
    @amanueltsegaye8755 2 ปีที่แล้ว

    Nice vid

  • @sitibutajra6435
    @sitibutajra6435 2 ปีที่แล้ว

    እድግ በል ይመችህ
    ቅመም

    • @fmmsm2836
      @fmmsm2836 2 ปีที่แล้ว +1

      😁😁😁😁 እርጅት በል አይሻልም

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina 2 ปีที่แล้ว

    Endalkye, where are you disappearing? Long time.

  • @hirutwedajo6984
    @hirutwedajo6984 2 ปีที่แล้ว

    በትክክል እንዳልክዬ
    ወረዳ ቀበሌ ያለ ባለ ሰልጣን እንደ ዘይቱ እራሷቸውን ውድ አድርገው የሚቆጥሩ አሉ አቦ ይመችህ የልቤን ነው ያወራክልኝ Abesku Gebreku እናተ ሆዳም ነጋድዎች ሰምቷቸዋል ሰምተሻሃል ሰምተሃል

  • @woubeshetbelachew7138
    @woubeshetbelachew7138 2 ปีที่แล้ว

    አበስ ገበርኩ በርታ:: አንድ ነገር እንዲስተካከል ለመጠቆም እነሆ:: "የተከበራችሁ የሀገራችን ህዝቦች"" አይባልም:: "የተከበርከው የኢትዮጵያ ህዝብ" ነው የሚባለው:: የአንድ ሀገር ህዝብ ህዝቦች አይባልም:: ግለሰቦችን ለመጥቀስ ከሆነ ኢትዮጵያውያን ወይንም ዜጎች ማለት ትክክለኛ አጠራር ነው:: አንድ ሀገር አንድ ህዝብ ነው የሚኖረው ግን ብዙ ዝርያ ቋንቋ ወዘት ይኖራል:: የታላቅ ምክር ነውና እንደማመጥ እንተራረም::

  • @danitomas5630
    @danitomas5630 2 ปีที่แล้ว +2

    ነፍሴ ዜና ፉገራ በለው።

  • @yonasseattle9763
    @yonasseattle9763 2 ปีที่แล้ว

    Arts tv ከደረጃው ያወረደብኝ የዚህን ኮልኮሌ ፕሮግራምስመለከት ነው እባካችሁ አባሩት የሱ ደረጃ Nahoo tv ነው

  • @abdiabdi4900
    @abdiabdi4900 2 ปีที่แล้ว

    አበስኩ ገበርኩ ብለህ የትግሬ ቃል ስለተጠቀምክ ትምኪተኛው የአማራ ኦርቶ ክፉ ህዝብ ጎንደር ላይ ያርዱሀል ብለን እንገምታለን ዘይትም እኮ የነሱ ነው

  • @momenatim4762
    @momenatim4762 2 ปีที่แล้ว +1

    😀😀😀😀😀😀👍👍

  • @amdeworkzehabeshatube
    @amdeworkzehabeshatube 2 ปีที่แล้ว +2

    አበስኩ ገበርኩ ትርጉሙ አብሮ አይሄድም ብሎሀል አቤል ብርሃኑ

    • @abiy541
      @abiy541 2 ปีที่แล้ว +2

      ከርከሮ በለው

    • @ethiotube9841
      @ethiotube9841 2 ปีที่แล้ว

      ]1000 subscribe lemomlat tenesh nw yekereng please beteseb hunuleng wodachuwalow 😢🙏☝

    • @genitube1438
      @genitube1438 2 ปีที่แล้ว +2

      ዝንብ ነው አቤል ብርሀጉ

    • @amdeworkzehabeshatube
      @amdeworkzehabeshatube 2 ปีที่แล้ว

      @@ethiotube9841 ችግር የለም 12 ቻናል አለኝ ሼርም አደርግልሻለዉ። ቻናሌንም መጎብኘት ትችያለሽ።

    • @abebalema4080
      @abebalema4080 2 ปีที่แล้ว +2

      mind your business beloha belew

  • @teddyafro2409
    @teddyafro2409 2 ปีที่แล้ว +2

    እንዳክ ሰላምህ ይብዛ መንግስትን እጭድ እጭድ እጭድ😁😁😁😁ይመችህ አቦ

  • @benben754
    @benben754 2 ปีที่แล้ว

    ምን አይነት ምላስ ነው አበስ ገበርኩ አረ ተረጋጋ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว +1

    አንተ ስታወራ እኔ ትንፋሽ ያጥረኛል 😎🚶‍♀️🙉😂አበስ ገበርጉ ግን ምን ማለት እንደሆነ ይነገረን 🤣

  • @selamdubale1234
    @selamdubale1234 2 ปีที่แล้ว

    degagmmmmmmmmmm sisemawu & lesew sasema walk ewunet

  • @yenesew1508
    @yenesew1508 2 ปีที่แล้ว

    እባክህ እረጋ ብለህ አውራ 🤔 🙄

  • @abebayosief440
    @abebayosief440 2 ปีที่แล้ว +1

    ዘይት ፋብሪካዎች የቅባት እህሉን ከየት አግኝተው ያምርቱ እነሱም እኮ የባንክ ወለድ ሊያሳብዳቸው ነው መንግስት በገፍ ምንም ሳያስቀር የቅባት እህል መቸብቸብ ያቁም

  • @freealemayehu9425
    @freealemayehu9425 2 ปีที่แล้ว

    ደንነዉ ሰዉነዉ?😜

  • @alberttesfaye9338
    @alberttesfaye9338 2 ปีที่แล้ว

    መሀይም እንደሆንክ ታስታውቃለህ ቦርኮ

  • @kokobtemelso5204
    @kokobtemelso5204 2 ปีที่แล้ว

    🤣🤣🤣🤣 u r so funny

  • @user-ur2vv8nv6g
    @user-ur2vv8nv6g 2 ปีที่แล้ว

    ሀሀሀሀለሀሀሀሀሀሀሀሀሀለሀሀ አዝግ

  • @tekililbedane2741
    @tekililbedane2741 2 ปีที่แล้ว

    Benatehi zeutun laklegn yelgnem

  • @nishansugebo892
    @nishansugebo892 ปีที่แล้ว

    በጣም ተላላጥክ ጀንፈል

  • @frezodsalamon5524
    @frezodsalamon5524 2 ปีที่แล้ว

    ከረባቱ ቢቀርስ

  • @yodhemen1682
    @yodhemen1682 2 ปีที่แล้ว

    Enesu yshalalu are bhiwet sew kemkatel

  • @tizitagirma9763
    @tizitagirma9763 2 ปีที่แล้ว

    😂😂😂

  • @shibire7870
    @shibire7870 2 ปีที่แล้ว

    esuwan zeyit wodi balati ebakhin endealk

  • @maseimesi8506
    @maseimesi8506 2 ปีที่แล้ว

    Kkkkkkkkk👍👍👍👍😁😁😁

  • @tsegayeabusha7979
    @tsegayeabusha7979 2 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክ ፈጣሪ ልብ ይስጥህ

  • @tesfahungizaw2801
    @tesfahungizaw2801 2 ปีที่แล้ว

    አታስጎምጀን ፊት ለፊታችን ላይ አስቀምጠህ.

  • @user-lr5bl4by5y
    @user-lr5bl4by5y 2 ปีที่แล้ว

    ዘይቱ… ……ሀሀሀሀሀሀ

    • @ethiotube9841
      @ethiotube9841 2 ปีที่แล้ว

      ]1000 subscribe lemomlat tenesh nw yekereng please beteseb hunuleng wodachuwalow 😢🙏☝

  • @demistilahun404
    @demistilahun404 2 ปีที่แล้ว

    መንግስት ሆይ እጅህን ከሃይማኖት ተግባራት አውጣ…አይመለከትህም በዜጎች መሃከል አጉል ፉክክር እየፈጠርክ ነውና ቆም ብለህ አስብበት ፡፡አልሰማህ ይሆናል እንጂ በማይመለከትህ የሃይማኖት በዓላት የመግለጫ ጋጋታህ ዜጎች በምትሰጠው የእንኳን አደረሳችሁ መግለጫ እርዝማኔ ጭምር ፉክክር ውስጥ እየገቡ ነውና በድጋሚ ቆም ብለህ አስብበት፡፡ምን አግብቶህ ነው ለእንዳንዱ ሃይማኖት በዓላት በዛ ያለ ስብከት አይሉት የደስታ መግለጫ መጨነቅህ፡፡secularism ወይም በአቻ ትርጉሙ ዓለማዊነት ከአንተ ሊጀምር ይገባል፡፡ባይሆን አንተ ለበዓላቶቹ አከባበር የሚመለከትህን ጥበቃና ደህንነት ያሳስብህ፡፡የሃማኖቶቹን ጥሪ ለባለቤቶቹ ስጥ

  • @DaveDave-hg5xb
    @DaveDave-hg5xb 2 ปีที่แล้ว

    ምነው ይሄን ሳምንት ያየሀው ይሄ ብቻ ነው እጅግ ዘግናኝ ነገሮችን ኣላየህም? ኣታስመስል ኣስመሳይ ኣትሁን

  • @user-td8dy3rl1d
    @user-td8dy3rl1d 2 ปีที่แล้ว

    መቸ ነው ቀስ ብለህ የምታወራው🙄🙄🙄🙄😃🥰

  • @shibire7870
    @shibire7870 2 ปีที่แล้ว

    woyo hoden😂😂😂😂😅

  • @nardoskiros284
    @nardoskiros284 2 ปีที่แล้ว

    Leba keraseh serko siseteh tamesegnalh 😏

  • @ahmedtesema5964
    @ahmedtesema5964 2 ปีที่แล้ว

    Kkkkk

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina 2 ปีที่แล้ว

    Kkkkkk. YeEthiopia hizb bok eko beki nebere. Kkkkk