ይህን ድህነቴን በብር አልገዛሁት . . . !ታዳሚውን በሳቅ 😂 | አቶ ሞገሴ ዘለቀ እና ሙሉጌታ ልዑልሰገድ | ጦቢያ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 34

  • @youtub4580
    @youtub4580 ปีที่แล้ว +30

    ሲፎክር የሚያምርበት
    ሲናገር የሚያምርበት
    ሲጫዋት የሚያምርበት
    ሲጨፍር የሚያምርበት
    ሲያበላ ሲያጠጣ የሚያምርበት
    ወጉን ባሀሉን ጠብቆ የሚያቆይ
    ደጉ የአማራ ህዝብ ተሰጦህ ብዙ ነው
    ከዚህ ማህበረሰብ ስለተወለድኩ አምላኬን አመሰግነዋለው የኔ ውድ አባት እግዚአብሔር እረዥን እድሜ ከጤናጋር ይስጦት ።

  • @yemanebirhangetahun9385
    @yemanebirhangetahun9385 ปีที่แล้ว +12

    የሚገርም ነው ጸጋ ነው ያላቸው በጣም ያምራሉ።
    እንዲህ ዐይነቱን በማቅረባችሁ በጣም እናመሰግናለን።

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ ปีที่แล้ว +4

    ይህን ድንቅ ወግማርግ ያላውን ህዝብ, ቀዳሽ, አራሽ, ባለማተብ የስልጣኔ በር ኩሩ ህዝብ በቅናት መግደል, ማስር, ከቀየው ማፈናቀል እጅግ ወንጀል ብቻሳይሆን ትልቅ ሀጥያት ነው.ወገኔ ደገ ባላገሩ እግዚአብሔር ከገዳይ ሽኔ ይጠብቃችሁ🙏🏿🙏🏿🙏🏿👏🏾

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ ปีที่แล้ว +6

    ስው እስከወዙ እንዴት ደስእንደሚሉ😂የኔ አባት እድሜ ጤና ስላም እግዚአብሔር ይስጥልን❤👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾

  • @maharegshropshire6141
    @maharegshropshire6141 ปีที่แล้ว +4

    ንፁ ያልተበረዘ ትክክለኛና አኩሪ ኢትዮጵያዊነት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አቦ ወደ ቀደመው ማንነታችን ቶሎ ይመልሰን !!!!!

  • @computech2438
    @computech2438 ปีที่แล้ว +14

    "ይህን ድህነቴን በብር አልገዛሁት እንዲህ ወደ ማታ ሲሄድ አገኘሁት".... እግዚአብሄር የማታ እንጀራ ይስጥዎት

  • @mulatwayirga598
    @mulatwayirga598 ปีที่แล้ว +9

    ወይኔ የእኔ አባት ስወዳቸው

  • @zainabdawd999
    @zainabdawd999 ปีที่แล้ว +10

    አባታለም አላህ ይጠብቅልን

  • @wondmayele9886
    @wondmayele9886 ปีที่แล้ว +1

    ሁሉም ባህሉን በነፃነት እንዲህ የሚገልፅበትን ቀን ያምጣልን

  • @senaittt2356
    @senaittt2356 ปีที่แล้ว +5

    እረ በጣም የሚያስቅ ነው ዘፋኙም ተቀባዩም ያስቃሉ ደስ ይላሉ

  • @lulahailu1177
    @lulahailu1177 ปีที่แล้ว +9

    ሰሜንሸዋ 👌👌👌👌😘😘😘😘

  • @lulahailu1177
    @lulahailu1177 ปีที่แล้ว +2

    ህ ወይ ሀገሬ በሚዲያ ላይ ሆነ እምናገኝሽ

  • @heli2769
    @heli2769 ปีที่แล้ว +3

    የኔ አባት❤️

  • @esmaelmohammed7068
    @esmaelmohammed7068 ปีที่แล้ว +3

    🙏😂🙏😂ደስ የሚል ነገር አላቸው.......

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina ปีที่แล้ว +1

    wow. des silu. yesemen shewa Amara.

  • @abrahammelkamu2545
    @abrahammelkamu2545 ปีที่แล้ว

    የኔ አባት💙💙

  • @solomonkassa8805
    @solomonkassa8805 ปีที่แล้ว

    Be jiru yelekiso zema new!

  • @tshayeashagrea2691
    @tshayeashagrea2691 ปีที่แล้ว +3

    አይ እናቴ አማራራራራራራ

  • @eskinge
    @eskinge ปีที่แล้ว +1

    To Arts TV, Would you please write down the lyrics on the screen, it's hard to listen to what he is saying

  • @R.A52
    @R.A52 ปีที่แล้ว

    አባትዋ😍😍😍😍

  • @gtrgtt4097
    @gtrgtt4097 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልልልልልልልልል

  • @etagegnalemayehu5779
    @etagegnalemayehu5779 ปีที่แล้ว +4

    የሚኒልክ አገር

  • @tihitinawmekuriaw341
    @tihitinawmekuriaw341 ปีที่แล้ว

    yalteshefene ewnet sigelets

  • @አቤቱበመንግሥትህአስባኝ
    @አቤቱበመንግሥትህአስባኝ ปีที่แล้ว

    የቴክቶክ ንጉሥ በቴሌቪዥን ክክክክክክ ክ ፍዝርዬ

  • @azebbenbryu5183
    @azebbenbryu5183 ปีที่แล้ว +4

    አባባመጡ

  • @mulatwayirga598
    @mulatwayirga598 ปีที่แล้ว +2

    😂😂😂😂😂😂 እንዳታስገድሏቸው ብቻ

  • @gdhdgssgs2772
    @gdhdgssgs2772 ปีที่แล้ว +2

    አብባ ፈመሱ ማለት ነው ክክክክ

  • @gezachewgizaw6193
    @gezachewgizaw6193 ปีที่แล้ว

    ይሄንንም ተመልክቶ የሚኒልክ ርዝራዦች የሚል አይጠፋም ❤❤😂

  • @አምላኬሆይይቅርበለን
    @አምላኬሆይይቅርበለን ปีที่แล้ว

    ለእኔስ ምንም አልገባኝም። የየት አካባቢ ባህል ይሆን?

  • @adoniyasf58
    @adoniyasf58 ปีที่แล้ว +1

    እረ ፋዘር ተዉ ግን አታስቁን

  • @gtrgtt4097
    @gtrgtt4097 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ ጃዝ የሚገባ አለዴ ዛሬ?

  • @tewodros4795
    @tewodros4795 ปีที่แล้ว

    Areke metetat bene alitejemere; wedebete ametagn eyanideredere....
    Esti yeleloch biherochinim techawachoch akiribachihu asayoun.

  • @kechemagara5433
    @kechemagara5433 ปีที่แล้ว

    ታዳሚው በሳቅ ፈረሰ ?