ማያዳግም መልስ የያዘ ግሩም ትምህርት የቅዱሳን አማላጅነት ዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ Deacon Henock Haile Orthodox Sibket

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ก.พ. 2024
  • ማያዳግም መልስ የያዘ ግሩም ትምህርት የቅዱሳን አማላጅነት ዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ Deacon Henock Haile Orthodox Sibket

ความคิดเห็น • 71

  • @Forgiven369
    @Forgiven369 4 หลายเดือนก่อน +8

    ቅዱሳንን የፈጠረ አምላክ ምንኛ አዋቂ ነዉ። እኛን በቸርነቱ ስላሰበን ስሙ የተመሰገነ ይሁን።

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v 4 หลายเดือนก่อน +5

    *_አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ወንጌልህን ለመስማት የብቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን፫_*📖🍃🕊🌻
    *_ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባአለቤ ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገን ይሁንልን አሜን፫_*📖🍃
    *_የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን አድሮ 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን፫_*📖🌾

  • @frefeke-vm4tx
    @frefeke-vm4tx 4 หลายเดือนก่อน +17

    አንተም ዝም ብለህ ስራህን ስራ ባዶ ጋኖችም ይጩሁ።። እግዚአብሔር ይጠብቅህ

    • @kiyyatamiru4791
      @kiyyatamiru4791 4 หลายเดือนก่อน +1

      እውነት ነው 👍

    • @surafelfikadu4331
      @surafelfikadu4331 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@hermelaalemneh9947 ዝም ብለህ ስራህን ሰራ ማለት እኮ ዝም ጭጭ በል ማለት አይደለም 😂

  • @Biniam_Kelbesa
    @Biniam_Kelbesa 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሮሜ 8:34
    የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።

  • @Maye4433
    @Maye4433 3 หลายเดือนก่อน +1

    “ማናቸውንም ነገር በስሜ ብትለምኑ እኔ አደርገዋለሁ።”
    - ዮሐንስ 14፥14

  • @Maye4433
    @Maye4433 3 หลายเดือนก่อน +1

    “ልጆቼ ሆይ፥ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ። ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።”
    - 1ኛ ዮሐንስ 2፥1

  • @Maye4433
    @Maye4433 3 หลายเดือนก่อน +2

    “ጌታ ቅርብ ነው። በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ።”
    - ፊልጵስዩስ 4፥6

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g 4 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ከዲያብሎስ ውጊያ የቅዱሳን መልጃ አይለይህ አይለየን አሜን አሜን አሜን

  • @Maye4433
    @Maye4433 3 หลายเดือนก่อน +1

    “ዓለም ሳይፈጠር፥ በፊቱ ቅዱሳንና ነውር የሌለን በፍቅር እንሆን ዘንድ በክርስቶስ መረጠን።”
    - ኤፌሶን 1፥4

  • @user-gs3un3ve3u
    @user-gs3un3ve3u 4 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @Maye4433
    @Maye4433 3 หลายเดือนก่อน +1

    “አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤”
    - 1ኛ ጢሞቴዎስ 2፥5

  • @meazabelete8722
    @meazabelete8722 3 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።

  • @kiyyatamiru4791
    @kiyyatamiru4791 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሕይወት የሰማልን ::መምህራችን ፈጣሪ እጠብቅህ

  • @salamomg9210
    @salamomg9210 4 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው እመብርሃን ትጠብቅህ❤❤❤❤❤❤

  • @zenebudesalegn1504
    @zenebudesalegn1504 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን ፫ቃል ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🎉🎉🎉♥♥♥🙏🙏🙏🙏♥♥♥🎉🎉🎉🙏🙏🙏

  • @gennetfisseha933
    @gennetfisseha933 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይህ

  • @raweyaalmagshali7894
    @raweyaalmagshali7894 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላማችሁ ይብዛልኝ የተዋህዶ ልጅች አባታችን ወንድማችን መምህራችን እድሜ ከጤና ፀጋ ከክብር ጋር ይስጠልን እሜን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ይክብር ይመስገን

  • @Maye4433
    @Maye4433 3 หลายเดือนก่อน

    “የአዲስም ኪዳን መካከለኛ ወደሚሆን ወደ ኢየሱስ፥ ከአቤልም ደም ይልቅ የሚሻለውን ወደሚናገር ወደ መርጨት ደም ደርሳችኋል።”
    - ዕብራውያን 12፥24

  • @MeseretBest
    @MeseretBest 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራችን🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏

  • @endegmesfn6218
    @endegmesfn6218 4 หลายเดือนก่อน +1

    አይ አደበት እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ከፍከፍ ያድርግህ እዴት እደምቀናብህ እኮ መፈሳዊ ቅናት። አህዛቦች ይጮሀሉ እርሱ ስራውን ይሰራል መመረጥኮ ነው።❤❤❤❤

  • @user-qn6rt3rt9o
    @user-qn6rt3rt9o 3 หลายเดือนก่อน

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ እመቤቴ ከክፉ አይኖች ትሰውርህ ።

  • @lemlemwoldeselasse2909
    @lemlemwoldeselasse2909 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዕድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @user-bl6bf3vc2j
    @user-bl6bf3vc2j 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን🙏🙏🙏❤❤❤

  • @user-rb5qe6gq2j
    @user-rb5qe6gq2j 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልንአሜንአሜንአሜን❤❤❤

  • @meazabelete8722
    @meazabelete8722 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @etsegenetalemu2713
    @etsegenetalemu2713 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አባታችን በፅሎታቸው ይጠብቁን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @user-gl3xv8dx5f
    @user-gl3xv8dx5f 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤🥰🙏

  • @Maye4433
    @Maye4433 3 หลายเดือนก่อน

    “ስለዚህም እርሱ ብዙዎችን ይወርሳል፥ ከኃያላንም ጋር ምርኮን ይከፋፈላል፤ ነፍሱን ለሞት አሳልፎ ሰጥቶአልና፥ ከዓመፀኞችም ጋር ተቈጥሮአልና እርሱ ግን የብዙ ሰዎችን ኃጢአት ተሸከመ፥ ስለ ዓመፀኞችም ማለደ።”
    - ኢሳይያስ 53፥12

  • @orthodox-21tv
    @orthodox-21tv 4 หลายเดือนก่อน +1

    እንቁ መምህራችን

  • @zuzu4528
    @zuzu4528 4 หลายเดือนก่อน

    መምህሬ ❤ቃለህይወት ያሰማልን

  • @fasikaGebre
    @fasikaGebre 3 หลายเดือนก่อน

    Kale hiwet yasmaln Amen 🙏🙏🙏

  • @Maye4433
    @Maye4433 3 หลายเดือนก่อน

    “እርሱም በስጋው ወራት ከሞት ሊያድነው ወደሚችል ከብርቱ ጩኸትና ከእንባ ጋር ጸሎትንና ምልጃን አቀረበ፥ እግዚአብሔርንም ስለ መፍራቱ ተሰማለት፤”
    - ዕብራውያን 5፥7

  • @user-wr7oq4bs1l
    @user-wr7oq4bs1l 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት የፃድቃን የሰማዕታት የመላእክት አማላጅነት አይለየን

  • @hiyolumeto537
    @hiyolumeto537 4 หลายเดือนก่อน

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህወት ያሰማልን ኣሜን

  • @user-lc5ow7bn9l
    @user-lc5ow7bn9l 4 หลายเดือนก่อน

    Kale hewt yasemalen dakon

  • @hiwotweledehana5260
    @hiwotweledehana5260 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @Maye4433
    @Maye4433 3 หลายเดือนก่อน

    “እናቱም ለአገልጋዮቹ፦ የሚላችሁን ሁሉ አድርጉ አለቻቸው።”
    - ዮሐንስ 2፥5

  • @sanas7429
    @sanas7429 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-gw2tw6rc7h
    @user-gw2tw6rc7h 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን 😭😭😭

  • @appreviewofficialnew
    @appreviewofficialnew 4 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen kale Hewet yasemalen ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-gw2tw6rc7h
    @user-gw2tw6rc7h 4 หลายเดือนก่อน

    ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @Maye4433
    @Maye4433 3 หลายเดือนก่อน

    1ኛ ተሰሎንቄ 5
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁶ ሁልጊዜ ደስ ይበላችሁ፤
    ¹⁷-¹⁸ ሳታቋርጡ ጸልዩ፤ በሁሉ አመስግኑ፤ ይህ የእግዚአብሔር ፈቃድ በክርስቶስ ኢየሱስ ወደ እናንተ ነውና።

  • @berhanberhan2792
    @berhanberhan2792 4 หลายเดือนก่อน

    Amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn kale eywetn yasemaln memrachin edime tena ysitln yesemanewn belbonachin yasadriln 🙏🙏🏻🙏🏻♥️🙏🙏🏻🙏🙏♥️♥️♥️🙏🙏🏻🙏🙏🏻🙏🙏🏻🙏

  • @betelhemhaymanot340
    @betelhemhaymanot340 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤

  • @AsnakuEshetu-fx5ei
    @AsnakuEshetu-fx5ei 4 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen

  • @bettyetmork1547
    @bettyetmork1547 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @furnomamo457
    @furnomamo457 4 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen Qalehewoti yasemline❤️🤲🏻❤️❤️🤲🏻❤️🤲🏻❤️❤️❤️🤲🏻

  • @tadeluasegedew2208
    @tadeluasegedew2208 4 หลายเดือนก่อน

    Kale hiwet yasemaln
    Egziabher ymesgen
    Orthodox tewahdo teketay slehonn ke Orthodox Gar honen Hulu Mulu New !!!

  • @user-mr6ds4ov5i
    @user-mr6ds4ov5i 3 หลายเดือนก่อน

    ለዚ ንግግር በእግዚሐብሔር ፊት እድሉ ካለ መልስ ትሰጥበታለ። ኢየሱስ አማላጅ ነው።።።

  • @yemariam
    @yemariam 4 หลายเดือนก่อน +1

    🌼🙏🇪🇹

  • @yeenalmetyo4286
    @yeenalmetyo4286 4 หลายเดือนก่อน

    Ameen Ameen Ameen👂👂🤲🤲🤲👏👏👏🙏🙏🙏🌾🌾🌾🕊️

  • @Maye4433
    @Maye4433 3 หลายเดือนก่อน

    1ኛ ጢሞቴዎስ 2
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹-² እንግዲህ እግዚአብሔርን በመምሰልና በጭምትነት ሁሉ ጸጥና ዝግ ብለን እንድንኖር፥ ልመናና ጸሎት ምልጃም ምስጋናም ስለ ሰዎች ሁሉ ስለ ነገሥታትና ስለ መኳንንትም ሁሉ እንዲደረጉ ከሁሉ በፊት እመክራለሁ።
    ³-⁴ ሰዎች ሁሉ ሊድኑና እውነቱን ወደ ማወቅ ሊደርሱ በሚወድ በእግዚአብሔር በመድኃኒታችን ፊት መልካምና ደስ የሚያሰኝ ይህ ነው።

  • @yordanostesfahiwet7079
    @yordanostesfahiwet7079 4 หลายเดือนก่อน

    Qale hiwet yasemaln edmena tena ysth

  • @user-ef5ki7op9l
    @user-ef5ki7op9l 4 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏

  • @kenandinku439
    @kenandinku439 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-od3bc9xt4r
    @user-od3bc9xt4r 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @user-gw2tw6rc7h
    @user-gw2tw6rc7h 4 หลายเดือนก่อน +1

    አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @habteyesabate166
    @habteyesabate166 3 หลายเดือนก่อน

    እሥቲ የቅዱሥ ዮሀንሥን ምክር ሥማ መምህሩ

  • @gbelendeshaw4431
    @gbelendeshaw4431 3 หลายเดือนก่อน

    እንኳን የማያዳግም ተዳጋጌሞ መልስ ልሆን አይችልም ይሄ ሁሉ ሁሉን በስልጣኑ ስር ያደረገውን የመንንም አማላጅነት የማይፈልገውን ለሀጢአተኞችና ለተናቁት ለሞኞች የመጣው ክርስቶስን በቅዱሳን ሟቾች ነው የሚማለደው በማለት ከክርስቶስ በማራቅ ሀይማኖታዊ ክብራችሁን ለመጠበቅ የሚደረግ ከንቱ ገለጻ ነው

  • @Maye4433
    @Maye4433 3 หลายเดือนก่อน

    ሮሜ 8
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ²⁶ እንዲሁም ደግሞ መንፈስ ድካማችንን ያግዛል፤ እንዴት እንድንጸልይ እንደሚገባን አናውቅምና፥ ነገር ግን መንፈስ ራሱ በማይነገር መቃተት ይማልድልናል፤
    ²⁷ ልብንም የሚመረምረው የመንፈስ አሳብ ምን እንደ ሆነ ያውቃል፥ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ስለ ቅዱሳን ይማልዳልና።

  • @EthioUtube20
    @EthioUtube20 3 หลายเดือนก่อน

    ሮሜ 8
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ²⁶ እንዲሁም ደግሞ መንፈስ በድካማችን ያግዘናል፤ እንዴት መጸለይ እንደሚገባን አናውቅም፤ መንፈስ ግን በቃላት ሊገለጥ በማይችል መቃተት ለእኛ ይማልድልናል።
    ²⁷ ልባችንንም የሚመረምረው እርሱ የመንፈስን ሐሳብ ያውቃል፤ ምክንያቱም መንፈስ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ለቅዱሳን ይማልዳልና።

  • @gbelendeshaw4431
    @gbelendeshaw4431 4 หลายเดือนก่อน

    የእግዚአብሔር ቃል(መጽሐፍ ቅዱስ) ስለቅዱሳን ማማለድ የተናገረው ካለ ማቅረብ እንጂ ዝም በረ ወለደ አያሳምን እንኳንስ የሞቱ ቅዱሳን በህወት ያሉም አያማልዱም ( “አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤”
    - 1ኛ ጢሞቴዎስ 2፥5 (“የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።”
    - ሮሜ 8፥34

    • @user-og3qv7rc2f
      @user-og3qv7rc2f 3 หลายเดือนก่อน

      protestant means protestant. metsahif kidus ጠቀሠልህ እኮ ግን ምን ይደረጋል አህያ የተጫነችው አትበላ:: አንተም or አንችም መ.ቅዱስ ይዛችሁ መዞርና ሮሜ 8:34 ከመጥቀስ ውጭ ሌላ አታውቁም እንዴ

  • @MiaMia-od7cx
    @MiaMia-od7cx 4 หลายเดือนก่อน

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @biniyamin7995
    @biniyamin7995 4 หลายเดือนก่อน

    Habibi Henok

  • @Maye4433
    @Maye4433 3 หลายเดือนก่อน

    ዮሐንስ 2
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ² ኢየሱስም ደግሞ ደቀ መዛሙርቱም ወደ ሰርጉ ታደሙ።
    ³ የወይን ጠጅም ባለቀ ጊዜ የኢየሱስ እናት፦ የወይን ጠጅ እኮ የላቸውም አለችው።
    ⁴ ኢየሱስም፦ አንቺ ሴት፥ ከአንቺ ጋር ምን አለኝ? ጊዜዬ ገና አልደረሰም አላት።

  • @Maye4433
    @Maye4433 3 หลายเดือนก่อน

    ዮሐንስ 2
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁷ ኢየሱስም፦ ጋኖቹን ውኃ ሙሉአቸው አላቸው። እስከ አፋቸውም ሙሉአቸው አላቸው። እስከ አፋቸውም ሞሉአቸው።
    ⁸ አሁን ቀድታችሁ ለአሳዳሪው ስጡት አላቸው፤ ሰጡትም።
    ⁹ አሳዳሪውም የወይን ጠጅ የሆነውን ውሃ በቀመሰ ጊዜ ከወዴት እንደ መጣ አላወቀም፤ ውኃውን የቀዱት አገልጋዮች ግን ያውቁ ነበር፤ አሳዳሪው ሙሽራውን ጠርቶ፦
    ¹⁰ ሰው ሁሉ አስቀድሞ መልካሙን የወይን ጠጅ ያቀርባል፥ ከሰከሩም በኋላ መናኛውን፤ አንተስ መልካሙን የወይን ጠጅ እስከ አሁን አቆይተሃል አለው።