ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በጣም ደስ የሚሉ እናትና አባት ናቸው እረጅም እድሜ ይስጥወት ብዙ ትምህት አለው ከፍቅር ገንዘብ ለምናስበልጥ እኛማ ልቦና ይስጠን
ዋው ከእኚህ አባት ንግግር ልቤን የነካው ነገር.... እርሶ በደንብ አይተዋት ነበር ወይ ብላ ስትጠይቃቸው አይይይ... በዚያን ጊዜ ሰው ብቻ ሁኚ እንጂ ብለው አሉ በጣምምም ይደንቃል🤔🤔🤔 ምን አይነት የተባረከ ዘመን ነበር!!! ሚስትን ያገኘ በረከትን አገኘ ይላል!!! አባታችን እርሶም ሰው መሆኗን ብቻ አይተው ስላገቧት ይኸው ጌታዬ ብላ እንደ ክርስቶስ ትሁት ሆና እግርዎትን እያጠበች እረዳትዎ ሆና ትኖራለች በጣም ደስስስ ይላል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን 🙏🙏🙏
እዴት የታደሉ ባለትዳሮች ናቸው ልጆቻቸው እደነሱ በተክልል ባግባታቸው መባረክ ነው እግዚአብሔር የማቱ ሳላን እድሜ ይስጣችሁ
በጣም ደስ የሚሉ እናትና አባት ረጅም አመት በጤና ኑሩልን
እናቴና አባት በጣም ነው ምወዳቹህ እድሜያቹህን አደ ማቱ ሳላህ ያብዛልኝ
አሜን አሜን እድሜና ጤና ለ እናትና አባትክ እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን!!!
መልካም ነው ግን እኚህ አባት አንዴ ማህበረ ቅዱሳንን ለማፍረስ ከፍተኛ ጥረት ሲያደርጉ ነበር ቪዲዮውም በእጄ አለ ተሳስቼ ይሆን?
ፈጣሪ ለካህናቶቻችን ጥሩ እንደናታችን ያለ ሚስት ይስጥልን
እድሜ እና ፀጋውን ይስጣችሁ ዋው የአመቱ የመጀመሪያ ምርጥ ባለ ትዳሮች ብያችሃለሁ እንዴት ደስ ይላሉ የተረጋጉ ስርአት ያላቸው ደርባቦች ሁሉ ነገር ያሟላላቸው ብዬ ብገልፃቸው አያንስባቸውም እድሜ ይስጣችሁ
?
ዠ፣
በጣም ደስስስስ የምል ባለትዳሮች አሁንም እግዝአብሔር ፍቅር ጤና ይስጣቹ የእናንተ ግዜ ለኛም ይመልስልን የእዉነት እኔ በእዉነት ናፍቆኛል የዱሮዎቹ ባለትዳሮች ፍቅር😭
የተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ ለጌታችን ለመዳኒታችን ለየሱስ ክርስቶስ ለመስቀል በአል በሰላም አደረሳችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን ....የቤተክርስቲያን እንቁዎቻችን ደስ የሚል ታሪካችሁ አስተማሪ ነው .
በጣም ታምራላችሁ ረጅም እድሜ ከጤናጋ
የዛሮወቹው በጣም ደስ ይላሉው ያሁኑማ ትዳር ገንዘብ ሞልቶ ፍቅር ጠፋ የናትን ግዜ ይመልስልን
እድሜና ፀጋውን ያብዛላችሁ እኛም ከናተ ብዙ ትምህርት ወስደን ለመተግበር ያብቃን😍🙏
አቤት መታደል አሁንም በፍቅር ኑሩ በፍቅር አርጅ እግዚአብሔር የናንተን ዘመን ያምጣልን
በጣም ደሰ ትላላችሁ ተመሰጬ ነው ያዳመጥኳችሁ እግዚያብሄር እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድላችሁ
እድሜና ሥጋውን ይብዛላችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ ናፍቆትዬ አንችም 30 አመትሽን ስታከብሪ ለመስማት ያብቃን
Amen Amen Amen 🙏
ክቡር ኣባታችን መ/ምሕረት ዘካርያስ ሓዲስ እና ወ/ሮ ሐረገ ወይን በደንብ ነው የማቃቸው ልክ በታሪክ የምናነበው የአብርሃም እና የሳራ ታሪክ በእነሱ ቤት ነው የሚገለጸው ኣብሶ እንግዳ ሲወዱ በጣምምም ይገርመኛል ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እንዲሰጣችሁ ምኞቴ ነው።
"ሰው ትሁን እንጂ" the best word!!
እጅግ ግሩምና ደስ የሚል የትዳር ሕይወት ነው። የረዳችሁን እግዚአብሔር ባረኩት። እኔና ባለቤቴ የጌታ ኢየሱስ ልጆች ሆነን
47 ዐመት ሆኖን አለን ለ50ኛ ዓመታችን በጉጉት ልናከብር ከ3 ልጆቻችንና 6 የልጅ ልጆቻችን ጋር የናዝሬቱ ኢየሱስን እንደሚረዳን ታምነን እየተጠባበቅን አለን። ስለናንተ ግን አምላኬን ባረኩት። ትህትናን የተላበሰና ሞገስ ያለበት ከልብ ከውስጥ የሆነ ፍቅር እንዲኖራችሁ ያገዛችሁ ይባረክ። የበለጠ ዕድሜና ጤና ተመኘሁላችሁ። ለዘመኑ ትውልድ ምሳሌ ሆናችኋልና ተባረኩ።
መልካም አባት ትሁት የደብራችን ሃላፊ የነበሩ በዚህ ተሞክሮ ስላየሆት ደስብሎኛል።
አዎ በወያኔ ጊዜ ማህበረ ቅዱሳንን ለማፍረስ ያላደረገው ጥረት አልነበረም ዛሬ እዚህ ሲቀባጥር የረሳነው መሰለው። ቪዲዮው ኢሳት ዩቱብ ላይ አለ
እርጅም እድሜ ይስጣችሁ አባታችን ትልቅ ትምህርት ተምረናል
ሊቀትጉሐን እና ሀረግ የእህቴ ጎረቤት(ቤተሰብ) ሁሉም ጥሩ ሰው እንዲሆን መካሪ በተለይ የሀይማኖት ፅናትን በጣም በፍቅር የከበሩ ቤተሰብ አሰከነ ልጆቻቸው አይደለም ልጆቻቸው አነሱ ቤት የነበረች አገልጋይ አንደ ልጃቸው የዳሩ ምርጥ ቤተሰብ
I ብዙ ትምርት አስተምሮናል በእግዚአብሐር የተመስረተ ነገር ሁሉ ያምራል እረዢም እድሜ ይጣችሁ
መከባበራችሁ ደስ ይላል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ:: እኔ የምለው ግን እናንተ ኢብኤሶች ህዝቡን ሜካፕ እና ጥፍር ቀለም ካልቀባችሁ ለህዝብ አታቀርቡም ማለት ነው ኸረ ተው የሀይማኖት አባቶችን ሚስቶች እንኳን እለፏችው ለነገሩ እነሱም መቀባባት ይፍልጋሉ እንጂ አንቀባም ይሉ ነበር ለማንኛውም ❤️ ይስጠን ለክርስቲያን ቅብ አያስፍልገውም የጌታ ስጋ እና ደም ውበታችን ነው
እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
እንኳን አደረሳችሁ የክርስቶስ ቤተሰቦች ለብርሃን መሰቀል++አባታችን ይፍቱን እናታን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን❤
አቤት እንዴት ደስ ይላል በቃላታቸው መሀል እግዚአብሔር ይመስገን ሳይሉ አላለፉም ስታመሰግን ይጨመርልሀል እውነት ነው
የእግዚአብሔር ቤትን አክብሮ መክበር እንዲህ ነው። እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅዎት አባታችን
እግዚአብሔር ይመስገን እድሜና ጤና ይስጥወት
ደስ ሲሉ እግዚአብሔር የተባረከ ትዳር ይስጠን አሜን 👏❤
Awwww.... What Amazing story many blessing!!!🙏😍
ይህ የእግዚአብሔር ግሩም ስራ ነው መጨረሻችሁን ያሰማርላችው
እግዚአብሔር እድሜ ጤናውን ያብዛለችው ደስ ሰትሉ
ውይ ታሪካቸው ደስ ሲል 🙏🙏🥰🥰ያሁን ጊዜ ወጣቶች ተማሩበት🥰
እድሜ እና ፀጋውን ይስጣችሁ::እናቴና አባት በጣም ነው ምወዳቹህ::
አባታችን እንሜ ከጤና ተመኘሁ
እግዚአብሔር ❤🎉ጤና እድሜ ያድላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር በማመስገን ጀምረው ጨረሱት የኛ ዘመን ጋብቻ አርአያ ናቸው
እግዚአብሔር ይመስገን መታደል ነው !!
impressive!!!!God bless you, long live.
እረጅም እድሜ እግዚአብሔር ይስጣቹህ
Abetu Amelake yehenen trike yeanten setotana keber yasemahene. Yekeberu meglecha seladergachu kebere mesegana lamlakachen yehune. Edme Tena yestachu zerachu yebareke.
ረዥም እድሜ ይስጥልን 🙏🏿🥰🥰🥰
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌👌🥰🥰🥰ደስ ትላላችሁ እረጂም እድሜ
እኳን አብሮ አደረሰን ደስ ይላል በሉ ለማግባት እቅድ ያላቹ ካዕን የሚያገባው ድግል ብቻ ነው እኔ የማገባው ካዕነው ካላቹ እጉን ጠብቁ
Egziabher edemin yedelechu 🤲💕💕
ወይዘሮ ናፍቆት ጎረምሳ የሚጠየቅ ጥያቄ ካህን እና የሃይማኖት ሰዎችን አትጠይቂ
Leke new
ፍቅር ካለ ሁሉ ነገር አለ አር የናትን ግዜ ይመልስልንን የአላህህ
እግዚአብሔር እድሜ ይስጣችሁ
ረጋ ያለች ሚስት ትክክለኛ የካህን ሚስት
እንኳን አብሮ አደረስን
እኝህ አባት #የማህበረ_ቅዱሳን ጥንካሬ አሳይተውኛል!!
Beautiful and blessed couple God bless your love and marriage forever Ameen
hkjlv0)I ብዙ ትምርት አስተምሮናል በእግዚአብሐር የተመስረተ ነገር ሁሉ ያምራል እረዢም እድሜ ይጣችሁ
ስታምሩ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
ጋብቻ ጥሩ ለጋብቻ የገንዘብ ብቃት ያስፈልጋል ። መልካም የመስቀል በአል ።
Setamaru netsu fekerin yedelen Egziabher 💕💕🤲🤲🤲
😍😍😍😍😍እረዥም እድሚን ተመኛሁላችሁ ቤተሰቦች
ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💛❤
በጣም ደስ፡ትላላቹ፡እድሜና፡ጤናውን፡ይስጣቹሁ፡ከይቅርታጋር፡አንድ፡አስተየት፡ልስጥ የካህን፡ሚስት፡ሆና፡የጥፊር፡ቀለም፡መቀባት፡እንዴት፡ነው
አይቻልም
ዋዉ ደስ ስትሉ❤❤❤
እግዚአብሔር እረጂም እደሜና ጤና ይስጣቹሁ
Egzybhaer yemesgen abezeto yebarkachew
Fetari edmena tena yistachuh
Abet Matadel Abet Wubet Egzaber Amlak Eska Machershaw Betachewn Yibark :: Legnam Enda Enante Yale Ye Tabareke Ye Takedesewun Fikr Salm Makbaber Matesaseb Ye Tamola Tidar Yisten Amen:: Malaw Ortoksawiyan Enkwal La 2015 Ye Maskel Damara Beal Ba Selm Adersachew Adersen Ye Amet Saw Yibalen Amen::💒💒💒💒
Egzabher hulunm endenat yadregn edmeyna tenaytstaschu betam desssyemtlu yemtultn Hulu ytaftal
Egezabhare mechereshachun yasamerew betam desss telalachu
ቆይ ግን ናፍቆት ሀይማኖቷን ቀይራለች እንዴ??
ናፍቆት ምን ሆነሽ ነው እንደ አስም የመሰለ ንገር ድምጭሽ ያስተላልፋል ምርመራ አርጊ
ምነው ለጌታችን ለኢሱስ ክርስቶስ ብትይ ትሞቻለሽ
❤❤❤🙏🙏🙏
🔴ዓላማችን የተዘጉ ቤተክርስቲያንን ማስከፈት ነውና ሰብስክራይብ በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ
ሠላም ሠላም ስለሁሉሙ ነገር ፈጣሪ ይመስገን አሚን የካህን ሚስት ፀጉር ክፍት ቅድባ ጥፍር ያሣፍራል
እኚህ ሰውዬ በወያኔ ጊዜ ማህበረ ቅዱሳንን ለማፍረስ ያልፈነቀሉት ድንጋይ አልነበረም ለመሆኑ ይቅርታ ጠይቀዋል????እሳቸው ረስተውት ይሆናል እኛ ግን አልረሳነውም
Eski yeemnet abatochen stgabzu haymanotachehun meselu keri new eye alem aymslachew
Amyen amyen amyen
Leadisu twlid msalewoch nachew
❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
Zemadoche zekareyase ena haregeweynedmena tens yestachu zare yesergu tizeta qeseqesachbege
99 percent kesawusit beteklil kemahibati befit yozemutal .yekies dehena minLibat 1 percent new
በጣም ደስ የሚሉ እናትና አባት ናቸው እረጅም እድሜ ይስጥወት ብዙ ትምህት አለው ከፍቅር ገንዘብ ለምናስበልጥ እኛማ ልቦና ይስጠን
ዋው ከእኚህ አባት ንግግር ልቤን የነካው ነገር.... እርሶ በደንብ አይተዋት ነበር ወይ ብላ ስትጠይቃቸው አይይይ... በዚያን ጊዜ ሰው ብቻ ሁኚ እንጂ ብለው አሉ በጣምምም ይደንቃል🤔🤔🤔 ምን አይነት የተባረከ ዘመን ነበር!!! ሚስትን ያገኘ በረከትን አገኘ ይላል!!! አባታችን እርሶም ሰው መሆኗን ብቻ አይተው ስላገቧት ይኸው ጌታዬ ብላ እንደ ክርስቶስ ትሁት ሆና እግርዎትን እያጠበች እረዳትዎ ሆና ትኖራለች በጣም ደስስስ ይላል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን 🙏🙏🙏
እዴት የታደሉ ባለትዳሮች ናቸው ልጆቻቸው እደነሱ በተክልል ባግባታቸው መባረክ ነው እግዚአብሔር የማቱ ሳላን እድሜ ይስጣችሁ
በጣም ደስ የሚሉ እናትና አባት ረጅም አመት በጤና ኑሩልን
እናቴና አባት በጣም ነው ምወዳቹህ እድሜያቹህን አደ ማቱ ሳላህ ያብዛልኝ
አሜን አሜን እድሜና ጤና ለ እናትና አባትክ እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን!!!
መልካም ነው ግን እኚህ አባት አንዴ ማህበረ ቅዱሳንን ለማፍረስ ከፍተኛ ጥረት ሲያደርጉ ነበር ቪዲዮውም በእጄ አለ ተሳስቼ ይሆን?
ፈጣሪ ለካህናቶቻችን ጥሩ እንደናታችን ያለ ሚስት ይስጥልን
እድሜ እና ፀጋውን ይስጣችሁ ዋው የአመቱ የመጀመሪያ ምርጥ ባለ ትዳሮች ብያችሃለሁ እንዴት ደስ ይላሉ የተረጋጉ ስርአት ያላቸው ደርባቦች ሁሉ ነገር ያሟላላቸው ብዬ ብገልፃቸው አያንስባቸውም እድሜ ይስጣችሁ
?
ዠ፣
?
ዠ፣
በጣም ደስስስስ የምል ባለትዳሮች አሁንም እግዝአብሔር ፍቅር ጤና ይስጣቹ የእናንተ ግዜ ለኛም ይመልስልን የእዉነት እኔ በእዉነት ናፍቆኛል የዱሮዎቹ ባለትዳሮች ፍቅር😭
የተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ ለጌታችን ለመዳኒታችን ለየሱስ ክርስቶስ ለመስቀል በአል በሰላም አደረሳችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን ....የቤተክርስቲያን እንቁዎቻችን ደስ የሚል ታሪካችሁ አስተማሪ ነው .
በጣም ታምራላችሁ ረጅም እድሜ ከጤናጋ
የዛሮወቹው በጣም ደስ ይላሉው ያሁኑማ ትዳር ገንዘብ ሞልቶ ፍቅር ጠፋ የናትን ግዜ ይመልስልን
እድሜና ፀጋውን ያብዛላችሁ እኛም ከናተ ብዙ ትምህርት ወስደን ለመተግበር ያብቃን😍🙏
?
ዠ፣
አቤት መታደል አሁንም በፍቅር ኑሩ በፍቅር አርጅ እግዚአብሔር የናንተን ዘመን ያምጣልን
በጣም ደሰ ትላላችሁ ተመሰጬ ነው ያዳመጥኳችሁ እግዚያብሄር እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድላችሁ
እድሜና ሥጋውን ይብዛላችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ
ናፍቆትዬ አንችም 30 አመትሽን ስታከብሪ ለመስማት ያብቃን
Amen Amen Amen 🙏
ክቡር ኣባታችን መ/ምሕረት ዘካርያስ ሓዲስ እና ወ/ሮ ሐረገ ወይን በደንብ ነው የማቃቸው ልክ በታሪክ የምናነበው የአብርሃም እና የሳራ ታሪክ በእነሱ ቤት ነው የሚገለጸው ኣብሶ እንግዳ ሲወዱ በጣምምም ይገርመኛል ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እንዲሰጣችሁ ምኞቴ ነው።
"ሰው ትሁን እንጂ" the best word!!
እጅግ ግሩምና ደስ የሚል የትዳር ሕይወት ነው። የረዳችሁን እግዚአብሔር ባረኩት። እኔና ባለቤቴ የጌታ ኢየሱስ ልጆች ሆነን
47 ዐመት ሆኖን አለን ለ50ኛ ዓመታችን በጉጉት ልናከብር ከ3 ልጆቻችንና 6 የልጅ ልጆቻችን ጋር የናዝሬቱ ኢየሱስን እንደሚረዳን ታምነን እየተጠባበቅን አለን። ስለናንተ ግን አምላኬን ባረኩት። ትህትናን የተላበሰና ሞገስ ያለበት ከልብ ከውስጥ የሆነ ፍቅር እንዲኖራችሁ ያገዛችሁ ይባረክ። የበለጠ ዕድሜና ጤና ተመኘሁላችሁ። ለዘመኑ ትውልድ ምሳሌ ሆናችኋልና ተባረኩ።
መልካም አባት ትሁት የደብራችን ሃላፊ የነበሩ በዚህ ተሞክሮ ስላየሆት ደስብሎኛል።
አዎ በወያኔ ጊዜ ማህበረ ቅዱሳንን ለማፍረስ ያላደረገው ጥረት አልነበረም
ዛሬ እዚህ ሲቀባጥር የረሳነው መሰለው።
ቪዲዮው ኢሳት ዩቱብ ላይ አለ
እርጅም እድሜ ይስጣችሁ አባታችን ትልቅ ትምህርት ተምረናል
ሊቀትጉሐን እና ሀረግ የእህቴ ጎረቤት(ቤተሰብ) ሁሉም ጥሩ ሰው እንዲሆን መካሪ በተለይ የሀይማኖት ፅናትን በጣም በፍቅር የከበሩ ቤተሰብ አሰከነ ልጆቻቸው አይደለም ልጆቻቸው አነሱ ቤት የነበረች አገልጋይ አንደ ልጃቸው የዳሩ ምርጥ ቤተሰብ
I
ብዙ ትምርት አስተምሮናል በእግዚአብሐር የተመስረተ ነገር ሁሉ ያምራል እረዢም እድሜ ይጣችሁ
መከባበራችሁ ደስ ይላል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ:: እኔ የምለው ግን እናንተ ኢብኤሶች ህዝቡን ሜካፕ እና ጥፍር ቀለም ካልቀባችሁ ለህዝብ አታቀርቡም ማለት ነው ኸረ ተው የሀይማኖት አባቶችን ሚስቶች እንኳን እለፏችው ለነገሩ እነሱም መቀባባት ይፍልጋሉ እንጂ አንቀባም ይሉ ነበር ለማንኛውም ❤️ ይስጠን ለክርስቲያን ቅብ አያስፍልገውም የጌታ ስጋ እና ደም ውበታችን ነው
እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
እንኳን አደረሳችሁ የክርስቶስ ቤተሰቦች ለብርሃን መሰቀል++አባታችን ይፍቱን እናታን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን❤
አቤት እንዴት ደስ ይላል በቃላታቸው መሀል እግዚአብሔር ይመስገን ሳይሉ አላለፉም ስታመሰግን ይጨመርልሀል እውነት ነው
የእግዚአብሔር ቤትን አክብሮ መክበር እንዲህ ነው። እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅዎት አባታችን
እግዚአብሔር ይመስገን እድሜና ጤና ይስጥወት
ደስ ሲሉ እግዚአብሔር የተባረከ ትዳር ይስጠን አሜን 👏❤
Awwww.... What Amazing story many blessing!!!🙏😍
ይህ የእግዚአብሔር ግሩም ስራ ነው መጨረሻችሁን ያሰማርላችው
እግዚአብሔር እድሜ ጤናውን ያብዛለችው ደስ ሰትሉ
ውይ ታሪካቸው ደስ ሲል 🙏🙏🥰🥰
ያሁን ጊዜ ወጣቶች ተማሩበት
🥰
እድሜ እና ፀጋውን ይስጣችሁ::
እናቴና አባት በጣም ነው ምወዳቹህ::
አባታችን እንሜ ከጤና ተመኘሁ
እግዚአብሔር ❤🎉ጤና እድሜ ያድላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር በማመስገን ጀምረው ጨረሱት የኛ ዘመን ጋብቻ አርአያ ናቸው
እግዚአብሔር ይመስገን መታደል ነው !!
impressive!!!!God bless you, long live.
እረጅም እድሜ እግዚአብሔር ይስጣቹህ
Abetu Amelake yehenen trike yeanten setotana keber yasemahene. Yekeberu meglecha seladergachu kebere mesegana lamlakachen yehune. Edme Tena yestachu zerachu yebareke.
ረዥም እድሜ ይስጥልን 🙏🏿🥰🥰🥰
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌👌🥰🥰🥰ደስ ትላላችሁ እረጂም እድሜ
እኳን አብሮ አደረሰን ደስ ይላል በሉ ለማግባት እቅድ ያላቹ ካዕን የሚያገባው ድግል ብቻ ነው እኔ የማገባው ካዕነው ካላቹ እጉን ጠብቁ
Egziabher edemin yedelechu 🤲💕💕
ወይዘሮ ናፍቆት ጎረምሳ የሚጠየቅ ጥያቄ ካህን እና የሃይማኖት ሰዎችን አትጠይቂ
Leke new
ፍቅር ካለ ሁሉ ነገር አለ አር የናትን ግዜ ይመልስልንን የአላህህ
እግዚአብሔር እድሜ ይስጣችሁ
ረጋ ያለች ሚስት ትክክለኛ የካህን ሚስት
እንኳን አብሮ አደረስን
እኝህ አባት #የማህበረ_ቅዱሳን ጥንካሬ አሳይተውኛል!!
Beautiful and blessed couple God bless your love and marriage forever Ameen
hkjlv0)
I
ብዙ ትምርት አስተምሮናል በእግዚአብሐር የተመስረተ ነገር ሁሉ ያምራል እረዢም እድሜ ይጣችሁ
ስታምሩ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
ጋብቻ ጥሩ ለጋብቻ የገንዘብ ብቃት ያስፈልጋል ። መልካም የመስቀል በአል ።
Setamaru netsu fekerin yedelen Egziabher 💕💕🤲🤲🤲
😍😍😍😍😍እረዥም እድሚን ተመኛሁላችሁ ቤተሰቦች
ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💛❤
በጣም ደስ፡ትላላቹ፡እድሜና፡ጤናውን፡ይስጣቹሁ፡ከይቅርታጋር፡አንድ፡አስተየት፡ልስጥ የካህን፡ሚስት፡ሆና፡የጥፊር፡ቀለም፡መቀባት፡እንዴት፡ነው
አይቻልም
ዋዉ ደስ ስትሉ❤❤❤
እግዚአብሔር እረጂም እደሜና ጤና ይስጣቹሁ
Egzybhaer yemesgen abezeto yebarkachew
Fetari edmena tena yistachuh
Abet Matadel Abet Wubet Egzaber Amlak Eska Machershaw Betachewn Yibark :: Legnam Enda Enante Yale Ye Tabareke Ye Takedesewun Fikr Salm Makbaber Matesaseb Ye Tamola Tidar Yisten Amen:: Malaw Ortoksawiyan Enkwal La 2015 Ye Maskel Damara Beal Ba Selm Adersachew Adersen Ye Amet Saw Yibalen Amen::💒💒💒💒
Egzabher hulunm endenat yadregn edmeyna tenaytstaschu betam desssyemtlu yemtultn Hulu ytaftal
Egezabhare mechereshachun yasamerew betam desss telalachu
ቆይ ግን ናፍቆት ሀይማኖቷን ቀይራለች እንዴ??
ናፍቆት ምን ሆነሽ ነው እንደ አስም የመሰለ ንገር ድምጭሽ ያስተላልፋል ምርመራ አርጊ
ምነው ለጌታችን ለኢሱስ ክርስቶስ ብትይ ትሞቻለሽ
❤❤❤🙏🙏🙏
🔴ዓላማችን የተዘጉ ቤተክርስቲያንን ማስከፈት ነውና ሰብስክራይብ በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ
ሠላም ሠላም ስለሁሉሙ ነገር ፈጣሪ ይመስገን አሚን የካህን ሚስት ፀጉር ክፍት ቅድባ ጥፍር ያሣፍራል
እኚህ ሰውዬ በወያኔ ጊዜ ማህበረ ቅዱሳንን ለማፍረስ ያልፈነቀሉት ድንጋይ አልነበረም
ለመሆኑ ይቅርታ ጠይቀዋል????
እሳቸው ረስተውት ይሆናል እኛ ግን አልረሳነውም