ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አቡ ኒብራስ አሂበክ ፊላህ
الله يحفظك
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ
❤❤❤❤❤
الله يطبقخ
ሀፊዘሁሏህ
Sheikh muhamed hamidin endza yalubetn mkniyat erasachewn mteyek tnegagro meftat new enji eres berasachen lemeleyayet mnged bankeft yeshalal ersom ledinachn miyadergut tnekake masha allah
በመጀመሪያ ከእሱ ጋር ስለ ጉዳዩ ብትወያይ ጥሩ ነበር:: ለእኔ ይህ እስልምናን ለመጉዳት የምዕራቡ ዓለም ዘይቤ ነው። እባካችሁ ወደ ኡስታዝ ሙሀመድ ሀሚዲን ሄደው የነብዩን ሱና በመከተል ተወያዩበት ።እንደ እርስዎ ያሉ ትምህርቶች ማስተማር ላይ ሳይሆን የሙስሊሞች ስብእና ላይ በማቶኮር ለመከፋፈል ከምዕራብ የሚሰጡ ብዙ አይነት አስተምህሮዎች አሉ ። አላህ ያውቃል ::
ላንዳንዶች የሚለው ነዉ ደስ ያላለህ :: ገባኝ :: የቱ ጋ ነዉ አንተ ያልከዉን ያለው :: ዓልሰማንም ::
በራስህ ተረድተህው ይሆናል ኡስታዝ አህለ ሱና ብቻ ነው ትክክለኛው ለማለት አስበው ይሆናል ስም ለይቶ እነሱ አህለ ሱና ናቸው አላሉም እንደኔ አረዳድ ግራ አታጋቡን
@@OneDay-gw4yf ከእሳቸው የሚጠበቀው በስም ለይተው ግልፅ ማድረግ ነበር። ግን እሳቸው አላደረጉትም። ጭራሽኮ እሳቸው "አንድ ነን ስንል ደስ የማይላቸው ቢኖሩም አንድ ነን" ነው ያሉት። ይሄ ምንን ያሳያል ታዳ??
Demo esachewn metcht felgachu
አቡ ኒብራስ አሂበክ ፊላህ
الله يحفظك
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ
❤❤❤❤❤
الله يطبقخ
ሀፊዘሁሏህ
Sheikh muhamed hamidin endza yalubetn mkniyat erasachewn mteyek tnegagro meftat new enji eres berasachen lemeleyayet mnged bankeft yeshalal ersom ledinachn miyadergut tnekake masha allah
በመጀመሪያ ከእሱ ጋር ስለ ጉዳዩ ብትወያይ ጥሩ ነበር::
ለእኔ ይህ እስልምናን ለመጉዳት የምዕራቡ ዓለም ዘይቤ ነው።
እባካችሁ ወደ ኡስታዝ ሙሀመድ ሀሚዲን ሄደው የነብዩን ሱና በመከተል ተወያዩበት ።እንደ እርስዎ ያሉ ትምህርቶች ማስተማር ላይ ሳይሆን የሙስሊሞች ስብእና ላይ በማቶኮር ለመከፋፈል ከምዕራብ የሚሰጡ ብዙ አይነት አስተምህሮዎች አሉ ። አላህ ያውቃል ::