ቅዱሳን መላእክት (ክፍል 2) - ትምህርት በዲ/ን ህብረት የሺጥላ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 41

  • @danieltadesse1885
    @danieltadesse1885 12 ปีที่แล้ว +3

    ሁል ጊዜ ነገረ መላእክትን ለማወቅ እፈልግ ነበር፣ በእውነት ጥማቴን ነው ያረካኃው ዲ/ን ህብረት።
    ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @samatednoteheluf3902
    @samatednoteheluf3902 8 ปีที่แล้ว +4

    እግዝኣብሄር ይምስግን የተዋህዶ ልጆቺ ትምህርታቸው ኣጥንት ያልምልማል ቃልህውት ያስማልን ፅጋ ብራሃኑ ያብዛልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @fereweyninegash5051
    @fereweyninegash5051 9 ปีที่แล้ว +3

    ወንድማችን በጥሩ መልኩ አስተምረሀናልቃለ ሕይወትን ያሰማልን! መንግሥተ ሰማይን ያዋርስልን! ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ! በእድሜ በጤና ያቆይልን!

  • @New-pe1xh
    @New-pe1xh 9 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንወትን ይባርክልን በጤና በፀጋ ይጠብቅልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን አሜን አሜን አሜን

  • @ድንግልሆይካመስጋኞችሽነኝ
    @ድንግልሆይካመስጋኞችሽነኝ 7 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም ያገልግሎት ዘመን ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን

  • @romanhailu6277
    @romanhailu6277 9 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ገለፃ ነው። ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @addisw.bonger551
    @addisw.bonger551 12 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን! ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን! ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ማህተባችንውበታችን
    @ማህተባችንውበታችን 10 ปีที่แล้ว +3

    Kale hiwot yasemaln tesfamngseta semayaten yawurselen amen! !!

  • @سلامهالعبدلي
    @سلامهالعبدلي 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ክቡር ዲያቆን እግዚአብሔር ፀጋው ያበዛለት አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @SayemAhmed-fz3nd
    @SayemAhmed-fz3nd 6 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ለሁላችሁም ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያድልልን

  • @KidsCutes
    @KidsCutes ปีที่แล้ว

    Amazing ነገረ መላእክትን መረዳት በጣም ወሳኝ ነው !!! ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏ድንቅ ትምህርት ነው 🙏 ተመስገን

  • @fadilusaiedfadilu6660
    @fadilusaiedfadilu6660 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 6 ปีที่แล้ว +2

    It is absolutely true teaching, GOD bless you, keep on!

  • @eshetuworku7674
    @eshetuworku7674 5 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tigistwoldemichael1425
    @tigistwoldemichael1425 10 ปีที่แล้ว

    Kalehiwot Yasemalin, Yeagelgilot Zemenihin Yibarkilin.

  • @ተስፋዬነሽድንግልእመቤተ
    @ተስፋዬነሽድንግልእመቤተ 6 หลายเดือนก่อน

    ቃል ህይወት ያሳማለን

  • @ሰብሊየማርያምልጂ-ጐ6ዐ
    @ሰብሊየማርያምልጂ-ጐ6ዐ 7 ปีที่แล้ว

    ወድማችን ቃሊወትን ያሰማል በእድሜ በፀጋ ያኑርልን እሜን

  • @tewahedohayemanotea584
    @tewahedohayemanotea584 11 ปีที่แล้ว

    TEBAREK,TEBARE, KALE"HEYEWET YASEMALENN AMEN

  • @lovesome1501
    @lovesome1501 11 ปีที่แล้ว

    EGZIBHER yebarke ..... qala eywate yasamalen yagalegeloten zemaneken yebarkil

  • @abatetegegne9813
    @abatetegegne9813 12 ปีที่แล้ว

    betam dese yemil temhirt new. I would like to see more from the D/n.
    He really explains the subject very well, he knows very well what he says.
    I really like the way he organised the matter.

  • @ጥበብጎበዜ
    @ጥበብጎበዜ 10 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @getafkrnew6953
    @getafkrnew6953 9 ปีที่แล้ว

    wow really clear explanation. EGZIHABHER AMLAK ABZITO YBARKH.

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 9 ปีที่แล้ว

    AMENNNNNNNNN EGZIHABER YESTELEN

  • @elsybitar290
    @elsybitar290 6 ปีที่แล้ว

    Amen qalahiyotin yasamalin tawahido lazalalam tinur amen

  • @newaymesslie6236
    @newaymesslie6236 9 ปีที่แล้ว

    kale hiwot;yasmalen
    amennnnnnnn!!

  • @ጎዶልያስእግዚአብሔር-ቨ2ጨ
    @ጎዶልያስእግዚአብሔር-ቨ2ጨ 9 ปีที่แล้ว

    ቃለህይዎትን ያሰማልን

  • @የኪዳንቃልኪዳነምህረትክብ
    @የኪዳንቃልኪዳነምህረትክብ 6 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @mekedesAssefa-cw6cg
    @mekedesAssefa-cw6cg 2 ปีที่แล้ว

    kale hiywot yasemaln

  • @fikreselassietesfaazeb5231
    @fikreselassietesfaazeb5231 11 ปีที่แล้ว

    AMEN!!!

  • @kalebdesta8586
    @kalebdesta8586 8 ปีที่แล้ว

    wow kale.hiwet ysemaln

  • @hana4049
    @hana4049 12 ปีที่แล้ว

    kale hiwet yasemah.

  • @Tsegapro
    @Tsegapro 12 ปีที่แล้ว

    kale eywet yasemalen

  • @ተሜው7
    @ተሜው7 4 ปีที่แล้ว

    ግሩም

  • @bishawbaye9869
    @bishawbaye9869 10 ปีที่แล้ว

    kale hiywet yasemalin

  • @lewisoncohen6842
    @lewisoncohen6842 8 ปีที่แล้ว

    ስለ ምግብ እሥራኤልላውያን በምድረበዳ እያሉ የመላእክትን መና በሉ ይላል ሐዋርያው ጳውሎስ።

  • @mesfinug8392
    @mesfinug8392 11 ปีที่แล้ว

    በመ/ቅ ላይ የተመሰረተ ትምህርት ስለሆነ በጣም ይማርካል። የዚህ ዲያቆን የሆኑ ሌሎች ትምህርቶች የት ማግኘት ይቻላል? አመሰግናለሁ።

  • @whandroid
    @whandroid 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ይሄን ነገር ቢያብራሩልኝ
    "፤ እናንተም በሕያው እግዚአብሔር መንፈስ እንጂ በቀለም አይደለም፥ ሥጋ በሆነ በልብ ጽላት እንጂ በድንጋይ ጽላት ያልተጻፈ፥ በእኛም የተገለገለ የክርስቶስ መልእክት እንደ ሆናችሁ የተገለጠ ነው።"
    (2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3: 3)

  • @mulurahdanadi
    @mulurahdanadi 9 ปีที่แล้ว

    i think there is big big difference between the helping of angels from any danger when they are sent and to save the sinner from everlasting damnation (kesiol madan) which is given only and only to the son of God Jesus Christ according to acts(hawariyat sira) 4:12 medan belela bemanim yelem endinibet zend yemigeban lesewoch yetesete sim kesemay betach lela yelemina!!! melaekt yaltesetachew yhegnaw madan lekristian hulu gilts mehon alebet!! melakt yhegnawn madan silemayseru focus mehon yalebet yetesekelew Geta lay new!!! besu wanawn medan lagegnu gin yemelakt meradat manim likdew aychlim!!!