🛑እናቴ ዶሮ🐓በሸክላድስት በእንጨት❗ ስሪብላ// ሙያየን ፈተነችኝ በጭስ ተቃጠልኩ😭😭

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 213

  • @ሃይሚ
    @ሃይሚ 7 วันที่ผ่านมา +8

    ደሞ በአንጨት የተሰራውት እንዴት እንደሚጣፊት😢😢😢

  • @SeeSee-w6k
    @SeeSee-w6k 18 วันที่ผ่านมา +21

    የኔቆጆማስታወቃሽላይሙዝቃአታርግበትበርች

  • @toiybaseidAli
    @toiybaseidAli 13 วันที่ผ่านมา +4

    ይህን የምታነቡ አላህ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ እኛም አገራችን ገብትን እናታችን አባታችንን የምንካደም አላል ያርገን ጉሉ አሚን🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Fatuma6929
      @Fatuma6929 13 วันที่ผ่านมา +1

      አሚንንን አሚንንን ያረብ🤲🤲🤲🤲

    • @SAMIATUBE1
      @SAMIATUBE1  12 วันที่ผ่านมา

      አሜን

    • @saadas9954
      @saadas9954 10 วันที่ผ่านมา +1

      አሚን አሚን አሚን አላሁመ አሚን ያረበል አለሚን

  • @MunthaMuntha-z7m
    @MunthaMuntha-z7m 4 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻአላህ ግን አቆራረጡ አላሳየሽንም

  • @NasriyaN-z7d
    @NasriyaN-z7d 16 วันที่ผ่านมา +2

    ዋሌኩመሰለም ዋረህመቱላ መሻላህ አበበዉ ደስ ሲል ዋዉ ተደ በጨት ያተሰረ ዶሮ እኮ ተያኝ በጠም ነዉ ሚጠፍጠዉ

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 18 วันที่ผ่านมา +15

    ማሻአላ ውደ ሀገረሰላምነው ያስመጣል እንምጣ ያለውነገር ብትነግሪን

    • @fatumaebirahimfatumaebirah7628
      @fatumaebirahimfatumaebirah7628 16 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ

    • @fhgdgjf5573
      @fhgdgjf5573 15 วันที่ผ่านมา

      ዎይኔ ይችልች ሀገር ገብታለችዴ🥰🥰
      መሻአላህ ሰው ሁሉ ይሳካለታል!😢😊
      እኔን ብቻ ነው ሰዴት አለቀኝ ያለው!🥺

  • @hidjind8081
    @hidjind8081 10 วันที่ผ่านมา +2

    እኳን በሠላም ሀገርሽ ገባሽ የኔውድ

  • @ሥደትመምህሬ-ወ9ኈ
    @ሥደትመምህሬ-ወ9ኈ วันที่ผ่านมา

    ሳሚያዬ መች ገብተሽ ነዉ ኢትዮጵያ

  • @HayatHayatmuhamedd
    @HayatHayatmuhamedd 11 วันที่ผ่านมา +2

    ወይኔ ግቢው ሲያምር እፍፍ ከገሪ መቸ ይሆን የምገባው😢😢😢😢

  • @SemiraAkmel-p5u
    @SemiraAkmel-p5u 18 วันที่ผ่านมา +6

    ማሻአሏህ ለካለምን ጠፋሽ እላለው አገር ነሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @alainfef176
    @alainfef176 17 วันที่ผ่านมา +6

    ምንም አይረሳም. የሀገራችን. ሙያ. ❤❤ከመጀመሪያው. ከቻላችሁ. መቸም አይጠፋም❤❤

  • @ሱበሀንአሏህወልሀምድሊላህ
    @ሱበሀንአሏህወልሀምድሊላህ 18 วันที่ผ่านมา +5

    ሳሚሀገር ገብተሻልዴ ውዴ ስወድሺ ብታውቂ

  • @Rimass80
    @Rimass80 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሞያ ረሳል እንዴ🤔🤔🤔🤔🤔

  • @amaneamane-yd8eg
    @amaneamane-yd8eg 12 วันที่ผ่านมา +2

    🥚🥚🥚እንቁላልስ😅😅😂

  • @mulubirara7956
    @mulubirara7956 18 วันที่ผ่านมา +2

    ዓንዲት ኤርትዊት ጎረቤት ነፍሷን ይማር እና መታመሜን ሳያውቅ በሰርግ አግብቼ ጀርመን ነበር የገባሁት ከዛ መታመሟን ሲያውቅ ተለያይተው እኛ ጋር መኖር ጀምራ የምታውቃት ሴት ሁለት ዶሮ ገዝታ 1 ዱን ለኔ ብትሰጠኝ ለሰው አትንገሪብኝ እንጂ ዶሮ መገነጠል ስለማልችል ጣልኩት አትለኝም እንዴ ለምን?ብቻሽን ማን ያይሻል እንደፈለግሽ አድርገሽ አትብይም ነበር አልኩዋት ከላይ አግብቼ እያለ ዶሮ መገንጠል አልችልም ያለች ሴት አስታውሳኝ ነው ይለመዳል ዋናው እድሜና ጤና ነው ጎረቤቴ እና እኔማ ዓንድ አይነት የመኖረያ ፈቃድ ደብዳቤ መጣልን እኔ ዓራት ዓመት እቀድማት ነበር የሷ ውነት ተሰቶአት ለኔስ ብዬ ስናደድ ጠመደችኝ በዓመቱ አዲስ ቤት መቀየር ግድ ነበር ቀይራ በ 4 አመቱ አገሯ ሄዳ መታ በጣም ታመመች ዓሉ አገርሽ ተመለሺ አትተርፊም አሏት ሰማን አላምንም ተመልሼ እመጣለሁ ብላ ሄዳ በዛው ቀረች ብለው ከእለታት ዓንድ ቀን ደውለው ነገሩኝ አያድርስ ነው በአረፈች ሁለት አመት ጠቅላላ የሷ መኖሪያ ውነት በሆነ ስድስት ዓመት ከስደት ወር በሁዋላ የኔ ሊሰጠኝ በፍርድ ቤት ገና ሊጸድቅልኝ 17 ቀን ሲቀር አንዷ ሮጣ መታ በልታ ጠጥጣ መተት ጥላ መሄድ አታድርግም ብለው ተባበሩብኝ የጠ ቀሟት መስሎአቸው ነበር በእጄ እስኪገባ አመስት ወር አሳብደውኝ, አሳብደውኝ መታውቂያው በጄ ሲገባ ለኔም, ለእንትናም የጠብቃሽን ስልክ ቁጥር ማለት ጀመሩ ከዛ በሁዋላ ቢኮረኩራቸውም መገልፈጡን ተውት የመተት ተጠርጣሪዋን mulumebet altaye toronto በ fb ያለችውን ጌታን እረሳሽው ብትል እንዳረሳሁት ላሳይሽ ብዬ ከስሻት አሜሪካ ዓሁን ላይ ካናዳ ቶሮንቶ እየኖረች እኔ ሙሉ አሁንም እወድሻለው ብላ ብሎክ አደረገችኝ የኛ ነገር?😢እራሷን ልታጠፋ መስሎኝ ነበር እንዳላለችኝ መተት መጣሏን ሳወጣጣት እራሴን ሆዴን ልጆቼ እና ባሌን ጠልቼ እራሴን ላጠፋ ነበር ዓለችልኛ!

  • @አልሀምዱሊላህ-ጨ2የ
    @አልሀምዱሊላህ-ጨ2የ 17 วันที่ผ่านมา +8

    ወይኔ አች ልጅ ስወደሽ ወላሂ❤❤❤❤❤❤❤

    • @SAMIATUBE1
      @SAMIATUBE1  17 วันที่ผ่านมา +1

      አላህ ይውደድሺ

    • @fatumayimaamSeid
      @fatumayimaamSeid 16 วันที่ผ่านมา +2

      የኔ ደርባባ ሰሚያ ፣ሱማያ ፣ሀያት አላህ ይዘንላት የእኛውን ሀገር ያሳምርላት ፣ሀዋ በጣም ነው እምወዳችሁ የጓደኛሞች ጥግን ያሳያችሁ ሁሉም በእናንተ ቀር❤❤

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 18 วันที่ผ่านมา +1

    😂😂😂😂ወይ ጉድ

  • @FoxyaOumer
    @FoxyaOumer 18 วันที่ผ่านมา +5

    ለእናት ምንም እንሁን እኳን ጭስ በርች አስደስቻት ውዴ

  • @rozenagaragare38
    @rozenagaragare38 6 วันที่ผ่านมา

    የሥራአይዲያ ንገሪንሥኪ ማሻአላህ የኔቆጆ ሙያጢቅነሽኮ

  • @ZeuinebZeuineb
    @ZeuinebZeuineb 16 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻ አላህ ሀገር ገባሽው ግቢው ደሞ ሢያምር

  • @CAFFETUBE
    @CAFFETUBE 17 วันที่ผ่านมา +1

    Wey muya

  • @SadWussen
    @SadWussen 17 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤መሻአላህእህት

  • @ጀነቲዩቱዩብ
    @ጀነቲዩቱዩብ 8 วันที่ผ่านมา +1

    በርች. የኔንም. ደምሪኝ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሀዬቲየሒጇቧእንቁ
    @ሀዬቲየሒጇቧእንቁ 16 วันที่ผ่านมา +3

    እናቴ ገና በልጂነቴ ነው ያስለመደችኚ ዶሮ መገነጣጠል ቀላል ነው ግን የራሱ ዘደ አለው😂

  • @lala1793
    @lala1793 3 วันที่ผ่านมา

    ትዝታየ ገበዝ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @najata.medeyanajatamedeya2069
    @najata.medeyanajatamedeya2069 18 วันที่ผ่านมา +1

    Sameyi agari gibasheda misha allha birache❤❤❤❤

  • @Jenatmehad
    @Jenatmehad 18 วันที่ผ่านมา +1

    ሳሚያ አገርገብታለይእዲ እእእ አገባይአላገባይም ግን ከየመንሂድሽእድ

  • @SofiaSalman-k4y
    @SofiaSalman-k4y 6 วันที่ผ่านมา

    ወይኔ መቻ ይሁን ሀገሬ ገቢቻ ፈተሀ ሚለዉ😢😢😢😢😢😢😢🎉❤😂 መሸአለሀ ሲየማረ🎉

  • @HaleemaHaleema-y3h
    @HaleemaHaleema-y3h 16 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻአላህ ሀገርስገቢአማርብሽሽ🎉

  • @ሚናተራራyouTube
    @ሚናተራራyouTube 18 วันที่ผ่านมา +2

    መሻአላህ በርች እህቴ

  • @CAFFETUBE
    @CAFFETUBE 17 วันที่ผ่านมา

    12 bilit awchi

  • @መክያወሎየዋቤተአማራ
    @መክያወሎየዋቤተአማራ 18 วันที่ผ่านมา +2

    ማሻአላህ ሀገር ገብተሻል 🎉🎉❤❤ያሥመጣልደ እኛም እንጣእኔማ በሀገርሁኔታ ለመሂድፈራሁ😢😢

  • @seadayimam8488
    @seadayimam8488 16 วันที่ผ่านมา

    ማሻ አሏህ ሳሚያ ጓበዝ

  • @IilOl-fc1wc
    @IilOl-fc1wc 7 วันที่ผ่านมา

    ማሻአሏህ

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 17 วันที่ผ่านมา +2

    ግቢው እንዴት ነው ሜአምረው በአላህ

  • @WelcomeTou
    @WelcomeTou 16 วันที่ผ่านมา

    የኔ ውድ ❤❤❤❤

  • @እሙሩቅያየልጓማዎ
    @እሙሩቅያየልጓማዎ 8 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላ

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 17 วันที่ผ่านมา +1

    ወይይአገሬሠላምአረግል🎉🎉🎉ያረብ

  • @Rozayoutube-z4x
    @Rozayoutube-z4x 12 วันที่ผ่านมา

    ማሻ አላህ ግቢአችሁ ደስ ሲል

  • @ፋፈነኝስደተኛዋ-ቨ1ቐ
    @ፋፈነኝስደተኛዋ-ቨ1ቐ 18 วันที่ผ่านมา +6

    በረዳው እዳይጠቁር ኩሽና ስረ በጣም ያምራል በረዳው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @asagedtegenu5898
    @asagedtegenu5898 15 วันที่ผ่านมา

    ሀገር ገተሺል እዴ ሁሉም ነበር የማሥብሺ❤❤❤ የኔ ወድ

  • @fatumaendris3492
    @fatumaendris3492 18 วันที่ผ่านมา +1

    ሳሚያ የኔ ውድ ማሻአሏህ ማሬ በርቺ❤❤❤❤

  • @FatmaHasan-c7l
    @FatmaHasan-c7l 18 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉ማሻአላህ

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 18 วันที่ผ่านมา +1

    ኢቱ ገብተሻልደ ውዴ የምን አልነበርሽ

  • @sadhakonjo7971
    @sadhakonjo7971 18 วันที่ผ่านมา +2

    አለቀልኝ እኔም አይይይይ ጉደነው ሆ

    • @ZinetM-k4f
      @ZinetM-k4f 5 วันที่ผ่านมา

      😂ቀላልእኮነውአይዞሽ

  • @اسيامحمد-ج5ت
    @اسيامحمد-ج5ت 10 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ❤

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 18 วันที่ผ่านมา

    ወይአገርገብተሻልእንዴ

  • @sof-bq8tk
    @sof-bq8tk 8 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላ ግቢያቺሁ ሲምር የኔምነት ግቢዋ እዲህ ነበር አሆንማ ወነ ሁኖል😭😭😭😭😭አይ ሞት ባዶ አርገኝ

    • @hayatyimam417
      @hayatyimam417 7 วันที่ผ่านมา

      አይዞንንን

    • @FatumaShutma
      @FatumaShutma 7 วันที่ผ่านมา

      አይዞሽ ዉደ😢😢😢

  • @tube5125
    @tube5125 18 วันที่ผ่านมา +7

    መሻአላህ ገበዝነሽ ማማየ ግባያችሁ ደግሞ ሳያምር ❤እናንም አበረታቱኝ የመዳም ቅመሞች ሰብ አድርገኝ ጀዛኩምላህ ከይር

  • @JituuAahmad
    @JituuAahmad 16 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊mashallaa mashallaa 🎉🎉🎉

  • @fofoabdulla2379
    @fofoabdulla2379 15 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሳሚያ አገርሺ ገባሺ

  • @ASH-zk4tfሡሡ
    @ASH-zk4tfሡሡ 18 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻአላህ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @hanaa1558
    @hanaa1558 17 วันที่ผ่านมา

    Yene ehet haget gebtsh new yetfashew selayhush des beljel Atetefi Angetshen shfeje doro beshkla benchte betam new mitafetew seders terije😅 shnkuret bemfch bihon yaqelelsh neber beye berch

  • @DibbaDibba-p2c
    @DibbaDibba-p2c 18 วันที่ผ่านมา

    ማሻ አላህ🎉🎉

  • @ሰአዳገጠሬዋ
    @ሰአዳገጠሬዋ 17 วันที่ผ่านมา

    ዋዉሳሚሪ፣ገጠሬዉሰጤነዉ

  • @hidjind8081
    @hidjind8081 10 วันที่ผ่านมา

    ግቢው ሲያምር❤❤❤

  • @ሀዬቲየሒጇቧእንቁ
    @ሀዬቲየሒጇቧእንቁ 16 วันที่ผ่านมา

    ግቢው ሲያምር ማሻአሏህ

  • @sojoo4461
    @sojoo4461 18 วันที่ผ่านมา

    የኔ ውድ በሰንት ግዜ አየሁሸ ሰፕ አድርጌሸ አለሁ አትጥፊ ❤❤

  • @አሚንጌታቸው-ሠ
    @አሚንጌታቸው-ሠ 13 วันที่ผ่านมา

    ጀግና እናት ይመቸወት

  • @ሱሱወሎየዋ-ዘ5ሸ
    @ሱሱወሎየዋ-ዘ5ሸ 18 วันที่ผ่านมา +2

    በሙዚቃ ባታደርጊዉ ጥሩነበር

  • @የምስቴቅመም
    @የምስቴቅመም 7 วันที่ผ่านมา

    ማስታወቂያሽ ቀይሪ

  • @KsKsq
    @KsKsq 13 วันที่ผ่านมา

    ሥወድሽእህቴ❤❤❤

  • @ሰአዳብንትሁሴን
    @ሰአዳብንትሁሴን 18 วันที่ผ่านมา

    የኔውድጎበዝ❤❤❤❤❤

  • @khadijajamal-e2n
    @khadijajamal-e2n 17 วันที่ผ่านมา

    Wwwww maashaa aalaa❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @UuKk-u1k
    @UuKk-u1k 18 วันที่ผ่านมา +1

    ኢቶ ሄደሸ እደ ውዴ🎉🎉🎉

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 18 วันที่ผ่านมา

    የድስት ወጥ ምርጥ ነው ይጣፍጣል ከበረድስት ወጥ እኔ ልጅእያለሁ በብረድስት ስሰራ እዳፈጥነኝ በድስት ስሪ ትለኝ ነበር እናቴ የኔውድ ሽአመት ኑሪልኝ❤❤. እጀን ይዛ አስተምራኛለች ሞያ አልሀምዱሊላህ

  • @seadayimam8488
    @seadayimam8488 16 วันที่ผ่านมา

    ማሻ አሏህ ግቢያችሁ ሲያምር ማሻ አሏህ

  • @Tybatube
    @Tybatube 13 วันที่ผ่านมา +1

    አሰላም አሌይኩም ወድ እህቶች የስደት እህታችነኒ በቅንነት ደምሩኝ ቅንነት የራሰነወ🎉😂😂😂

  • @alum9223
    @alum9223 16 วันที่ผ่านมา

    Msha allha ❤❤❤❤

  • @neimaneima3280
    @neimaneima3280 17 วันที่ผ่านมา

    አለሽግን ጥፍተሻል

  • @kalokalo2811
    @kalokalo2811 16 วันที่ผ่านมา

    ወይ አገር ገብታለች እንደ

  • @EeEe-lj1gb
    @EeEe-lj1gb 15 วันที่ผ่านมา

    እኮንላገርሺያበቃሺ

    • @SAMIATUBE1
      @SAMIATUBE1  14 วันที่ผ่านมา

      አሜን

  • @Burte-o7n
    @Burte-o7n 18 วันที่ผ่านมา

    Anchiim saalam qoyi

  • @hshs7s-nt9yh
    @hshs7s-nt9yh 18 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻአላህ፣በረች

  • @Sahala-ph4gl
    @Sahala-ph4gl 8 วันที่ผ่านมา +1

    እኔኮ ኦሮሞ ያብዲ ሚስት ትመስሊኝ ነበር ጭራሽ የወሎ ቆጆ ነሽ ሰንያ

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 17 วันที่ผ่านมา

    አትጥፌወዶ🎉🎉🎉🎉

  • @Hadiya-u2q
    @Hadiya-u2q 15 วันที่ผ่านมา

    መጀመሪያ መልመድነው አይጠፋም

  • @ZinetM-k4f
    @ZinetM-k4f 5 วันที่ผ่านมา

    ሙዚቃው ይቅርብሽ ማማዬ

  • @Mame-z2t
    @Mame-z2t 11 วันที่ผ่านมา

    ቆዳውስ የት አለ

  • @ሁሉምበጊዜውሆነ
    @ሁሉምበጊዜውሆነ 17 วันที่ผ่านมา

    ውይ ትዝታ

  • @ZuzuRebi
    @ZuzuRebi 18 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ ግቢው ሲያምር

  • @umfajir445
    @umfajir445 18 วันที่ผ่านมา

    መሻኣላህ❤❤

  • @SnSn-c4s
    @SnSn-c4s 10 วันที่ผ่านมา

    የትነው ማቅሽ ፊልም😊

  • @amumakes9531
    @amumakes9531 18 วันที่ผ่านมา

    Samiyanigalte karabiya

  • @saraendris4058
    @saraendris4058 18 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህተባረክአላህ የኔዉድ እህት እጅሽ ይባረክ❤❤❤🎉

  • @yeneAlem-k1n
    @yeneAlem-k1n 18 วันที่ผ่านมา

    በስንት ጊዜ አይሁሽ ሳሚያ ሀገር ሄደሽ ነው እንዲ

  • @FazelMuhammad-y8k
    @FazelMuhammad-y8k 16 วันที่ผ่านมา

    ሣሚያ ዉዴ የየት ሐገር ልጅነሽ

  • @Naeema-c9w
    @Naeema-c9w 16 วันที่ผ่านมา

    አይይይ ሀገሬ ናፈቀኝ ትዝታ

  • @jassimalblooshi2676
    @jassimalblooshi2676 16 วันที่ผ่านมา

    ሣሚየአለሽግንንንን

  • @medinaወሎtube
    @medinaወሎtube 18 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ ዉደበርች❤💖💖💖💖✌😊

  • @TrffYyyy
    @TrffYyyy 8 วันที่ผ่านมา

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @abduarrahmanasf7786
    @abduarrahmanasf7786 9 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mimikesa1827
    @Mimikesa1827 15 วันที่ผ่านมา

    Mashaallah ❤️💚

  • @Zenab-j6d
    @Zenab-j6d 5 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤🎉🎉

  • @Fayajimma
    @Fayajimma 17 วันที่ผ่านมา

    yamral botaw yet new

  • @MadinaEhh
    @MadinaEhh 18 วันที่ผ่านมา +1

    አታሰቡ ከቶዶሮካለ 4እናረገታለን ክክእኔሳላቅአረብአገርመጣሁ8ቆይቸህጀግንአወኩበት አልሀምዱሊላህ ቀድሞ ባለቤቴነበር እሚገነጣጥልልኝ

    • @MadinaAdem-fu7bx
      @MadinaAdem-fu7bx 17 วันที่ผ่านมา

      ቀላል እኮነው ዶሮ መገንጠል ውዴ አብሽሪ

  • @Sara-j4n5r
    @Sara-j4n5r 4 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤😢😢🎉🎉

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 18 วันที่ผ่านมา

    ሳሙ አህሌን❤❤❤❤

  • @bipbip941
    @bipbip941 18 วันที่ผ่านมา +2

    የት አገር ነው

    • @MadinaAdem-fu7bx
      @MadinaAdem-fu7bx 17 วันที่ผ่านมา

      ወሎ ዴሴ በዴዶ ነት መሰለኝ

    • @seadayimam8488
      @seadayimam8488 16 วันที่ผ่านมา

      ወሎየ ነች መሰለኝ ባለፈው ኮቻ አየር ኤርፖርት ስትወርድ የቀረፀችውን አይቻለሁ ​@@MadinaAdem-fu7bx

  • @መሪየምዩቱብ
    @መሪየምዩቱብ 18 วันที่ผ่านมา

    በርችልን