ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Yelejinete mezemur zemare melaeket yasemalen❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ ዘማና ግጥም ያዘጋጀውን ሰው እግዚአብሔር ይስጥልን
Zmare melak yasemaln
❤❤❤❤ ዝማሬመላክት ያሰማልን
zimare melaekt yasemaln ehtachin
Amen amen amen zemare melaekten yasemalen
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን
አሜን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
በበረሀው በሀሩሩ በሚያስፈራው በባህሩ እስራኤልን የታደገው ሚካኤልነው አዝ ሚካኤልነው አፅናኝ ደጋፊዬ ሚካኤልነው በዱር በበረሀ ሚካኤል ነው ነፍሴን ያረካልኝ ሚካኤል ነው ከአለቱ ውሀየፊቴ ፈገግታ የውስጤ ፍስሐ ካምላክ የተሰጠኝ በረከት አምሐአዝ ሚካኤል ነው መብረቅ ያወረደውሚካኤል ነው ጠላት ድል የነሳውሚካኤል ነው የባህራን ወዳጅሚካኤል ነውሀዘኑን ያስረሳውቤቱን የሰራለት በእግሮቹ ያቆመው እደናት እዳባት ደግሶ የዳረው አዝ ሚካኤል ነው ያሳደገኝ መልአክሚካኤል ነው በፅድቅ የመራኝሚካኤልነው ስደክም ያገዘኝ ሚካኤል ነው ስወድቅ ያነሳኝበችግሬ ሁሉ የቀደመልኝሚካኤል እሩሱ ነው ከጥልቁ ያወጣኝአዝሚካኤል ነው ክሴን ያስቀደደ ሚካኤል ነው የበደሌን እዳሚካኤል ነው በአማላጅነቱሚካኤል ነው ያዳነኝ ከፍዳበመንገዴ ሁሉ እኔን እየረዳፍቅሩን ጽፎት አልፏል በልቤ ሰሌዳ
ዕልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤
Yelejinete mezemur zemare melaeket yasemalen❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ ዘማና ግጥም ያዘጋጀውን ሰው እግዚአብሔር ይስጥልን
Zmare melak yasemaln
❤❤❤❤ ዝማሬመላክት ያሰማልን
zimare melaekt yasemaln ehtachin
Amen amen amen zemare melaekten yasemalen
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን
አሜን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
በበረሀው በሀሩሩ በሚያስፈራው በባህሩ እስራኤልን የታደገው ሚካኤልነው
አዝ
ሚካኤልነው አፅናኝ ደጋፊዬ
ሚካኤልነው በዱር በበረሀ
ሚካኤል ነው ነፍሴን ያረካልኝ
ሚካኤል ነው ከአለቱ ውሀ
የፊቴ ፈገግታ የውስጤ ፍስሐ ካምላክ የተሰጠኝ በረከት አምሐ
አዝ
ሚካኤል ነው መብረቅ ያወረደው
ሚካኤል ነው ጠላት ድል የነሳው
ሚካኤል ነው የባህራን ወዳጅ
ሚካኤል ነውሀዘኑን ያስረሳው
ቤቱን የሰራለት በእግሮቹ ያቆመው
እደናት እዳባት ደግሶ የዳረው
አዝ
ሚካኤል ነው ያሳደገኝ መልአክ
ሚካኤል ነው በፅድቅ የመራኝ
ሚካኤልነው ስደክም ያገዘኝ
ሚካኤል ነው ስወድቅ ያነሳኝ
በችግሬ ሁሉ የቀደመልኝ
ሚካኤል እሩሱ ነው ከጥልቁ ያወጣኝ
አዝ
ሚካኤል ነው ክሴን ያስቀደደ
ሚካኤል ነው የበደሌን እዳ
ሚካኤል ነው በአማላጅነቱ
ሚካኤል ነው ያዳነኝ ከፍዳ
በመንገዴ ሁሉ እኔን እየረዳ
ፍቅሩን ጽፎት አልፏል በልቤ ሰሌዳ
ዕልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤