ኢሬቻ እና ፖለቲካ፣ 'በሚገባቸው ቋንቋ እናነጋግራቸዋለን'፣ የመካከለኛው ምስራቅ ቀውስና ስጋቶች...

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 28

  • @የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas
    @የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas  หลายเดือนก่อน +4

    We rely on your continues support:gofund.me/248c2e2e

  • @endaxtube723
    @endaxtube723 หลายเดือนก่อน +1

    I thank you Moges. You share the teachers conditions.

  • @sagesamel962
    @sagesamel962 หลายเดือนก่อน +1

    ስለ አስተማሪዎቹ ሁኔታ የተፃፈውን ጨርሶ ማምበብ አቃተኝ. ልብ ይሰብራል በጣም. Thank you Moges for your time and commitment. 🕊❤️🇪🇹

  • @zekariasadugna4218
    @zekariasadugna4218 หลายเดือนก่อน +2

    የመምህራኑን ሰቆቃ አንብቤ መጨረስ አልቻልኩም ፈጣሪ መፍትሔውን ያመላክተን

  • @halefommekonne3231
    @halefommekonne3231 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ኢትዮጵያ

  • @eliasabebe4410
    @eliasabebe4410 หลายเดือนก่อน

    Burehanu Nega hit rock-bottom long time ago.He has manifested his dark comedy potential.Shimeles Abedissa will laugh and roll on his back when he listen Birehanu Nega's press realse about Eretcha

  • @penafrica4321
    @penafrica4321 หลายเดือนก่อน +4

    ሁሉም ብሔረስቦች የራሳቸው ባህል በዓል አላቸው - ስለዚህ ሁሉም ባህሎችን በዕኩልነት የማሳደግ ኋላፊነት አለበት። ነገርግን አሁን ሬቻ ብቻውን ተነጥሎ በልዩ መንግሥት ድጋፍ ማስከበርና በሌሎች ላይ መጫን ማለት ከተረኝነትና ውጭ ምን ይባላል። ይህ በመደረጉ ስፈው የኦሮሞ ህዝብ ምን ይጠቀማል? በዚህ ምክንያት ሌሎች ብሔር ብሔረሰቦች ምን ይስማቸዋል?

  • @alemayehudesta7729
    @alemayehudesta7729 หลายเดือนก่อน +1

    ኢትዮጵያ ውስጥ መማር ወደ ማማረር ተቀይሯል በርግጥ ኢትዮጵያ በትምህርት ላይ መቀለዷን በፈተና ውጠትታዝበናል

  • @AntenehAbush-h1k
    @AntenehAbush-h1k หลายเดือนก่อน

    ሀገር ወዳድ ገንቢ ሀሳብ ያላችሁ ከጥላቻ የራቃችሁ ዜጎች በተለይ ከሀገር ውጭ ያላቹ ኢትዬጲያውያን የሀሳብ ገበታን በመደገፍ ብናበረታው!

  • @girumwolde4749
    @girumwolde4749 หลายเดือนก่อน

    I am a fun of your view.

  • @Abisew
    @Abisew หลายเดือนก่อน

    በኔ ዘመን ማስተር ለመማር ሊያውም በ22 ሺብ ለሚያልቅ ብዙ ተማሪ መክፈል እያቃተው በብድር ሲያባርር ነበር። ሊያውም ቴሌቶን ላይ ነኝ ይባል ነበር። በተረፈ ወታደር አለ ሹፊር አለ በአጠቃላይ የመንግስት ሰራተኛ ከመምህር የተለየ ችግር የለበትም። እኔ የማምነው በዚህ ነው።

  • @yohannesgirma928
    @yohannesgirma928 หลายเดือนก่อน

    So upsetting! the regime in power has been suffering from intellectual foiba

  • @birtukanbelayneh5562
    @birtukanbelayneh5562 หลายเดือนก่อน

    Ereeechan,,, yemesadebiya ena yedenfata Beal aregut
    Asafari 🛑

  • @Amde-MichaelKetema
    @Amde-MichaelKetema หลายเดือนก่อน

    የዩኒቨርሲቲ መምህራን ችግር የጠቅላላው የኢትዮጵያ የፖለቲካና የኤኮኖሚ ቀውስ ነፀብራቅ ነው። ሁሉም ዜጋ በየቤቱ እያለቀሰ ብርቱ ድብራት ላይ ነው ያለው። ውጥረት ሲበዛ ግን መጨረሻው መበጠስ ነው። ተስፋችንና መውጫችንም "መበጠሱ" ላይ ብቻ ይመስላል።

  • @Emo_Xindra
    @Emo_Xindra หลายเดือนก่อน

    Please share the link for the study. Thanks

  • @familia4674
    @familia4674 หลายเดือนก่อน

    ባዕድ አምልኮ

  • @abdishdavid8665
    @abdishdavid8665 หลายเดือนก่อน

    What is your aim?

  • @kiflubeyene149
    @kiflubeyene149 หลายเดือนก่อน

    ያደግነው ዶክተር ትሆናለህ ኢንጅነር ትሆናለህ :አስተማሪ ትሆሆናለህ ተብለን ነበር ያደግነው አይደለም መሳርያ ዱላ አራሱ በአግባንቡ መያዝ አንክዋን አንችልም በዚህ ፈታኝ ወቅት አንዲህ ንሮ ሶፈትነን ከፋኖ ወይ ከሽኔ ተቀላቅለለን ሥርዓቱን አንዳንታገል ሰው የምንሆነው መስሎን 2 አና 3 ዲግሪ ይዘን ተደግዋሚ የሆነው ::

  • @esatinternational1104
    @esatinternational1104 หลายเดือนก่อน

    የኢዜማ ና የብልፅግና ልዩነት ካልገባህ ና ህዝብ እራሱ መሰከረ አይነት ትንተና ከሰጠህ መጀመሪያዉኑ እንዲገባህ ስለማትፈልግ አብሮ መስራት አንድ አይነትነት ከመሰለህም እንደዛዉ። ምንዉ በቀለ ገርባ ጋር ስትወያይ ብርበኑ የሚፈጽመዉ የኢዜማን ፓሊሲ ነዉ ሲልህ አንድ ናቸዉ አላልከዉም። ብቻ ሳይገባህ ቀርቶ አለመሆኑን እርግጠኛ ነኝ

  • @tegegnemersha4233
    @tegegnemersha4233 หลายเดือนก่อน

    ቅቤ አንቀባም😂😂😂

  • @buttadulodefi6700
    @buttadulodefi6700 หลายเดือนก่อน

    Yigarmootaal jedhe Aggaafaarii Guddetaan😅

  • @tegegnemersha4233
    @tegegnemersha4233 หลายเดือนก่อน

    ስማ !እዛው አሩሲ ዛፍ ቅቤ እየቀባህ ተጨማለቅ እንጅ ታዲያ አዲስ አበባ ነው እንዴ ? ደግሞ አክብሩን ትላለህ ?😂😂😂

    • @endaleabebe4568
      @endaleabebe4568 หลายเดือนก่อน

      behagerachew anten endiyasfekiduh new yefelekew bro tinish atafirem.

  • @zemeneisraelarage76
    @zemeneisraelarage76 หลายเดือนก่อน

    You are telling us your bias towards the state of Israel.