ላሓ ማርያም (የማርያም ለቅሶ) የደረሰው አባ ሕርያቆስ - ያነበበው ቀሲስ ዘበነ - በረከተ ቅዱሳን/ት - 18

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 238

  • @siifanmengistuu5439
    @siifanmengistuu5439 3 ปีที่แล้ว +26

    የአንቺ አማላጅ አድርጎ የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን እመቤቴ ማርያም ሆይ በእንባሽ ጎሪፊ ሐጥያቴን እጠብልኝ ሀገረችንንም ሰላም አድርግልን

  • @Tube-cx5vj
    @Tube-cx5vj 3 ปีที่แล้ว +14

    አሜን አሜን አሜን አቤቱ ጌታ ሆይ የአፍ ክርስትና ሳይሆን የልብ ክርስትና ስጠኝ አሜን፫😥😥😭😭😭

  • @ተመስገንመደህንአለምአቦይ
    @ተመስገንመደህንአለምአቦይ 3 ปีที่แล้ว +1

    እመቤቴ ማርያም ሆይ ያንቺ እንባ ሃጥያታችን ይህጠብልን
    ንፅህቲ ሆይ ቅድስት ሆይ ከልጅሽን አስታርቅኝ

  • @አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ
    @አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ 3 ปีที่แล้ว +7

    ኪርያላይሶን 😭😭😭😭😭
    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን 😭😭😭😭😭
    ኪርያላይሶን 😭😭😭😭😭

  • @አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ
    @አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ 3 ปีที่แล้ว +7

    ድንግል ማርያምን እናት አማላጅ አድርጎ የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን 😭😭😭😭😭

    • @siifanmengistuu5439
      @siifanmengistuu5439 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ብሶትየወለደው-ጸ2ሰ
    @ብሶትየወለደው-ጸ2ሰ 3 ปีที่แล้ว +1

    ጌታየ ስላጥያቴ ሁሉ አቤቱ ስለ እናትህ ስለ አማላጇ ብለህ አቤቱ አማህረኝ
    ኢትዮጵያን ሳላም አስፍንባት አባት ሆይ

  • @sara_mandefro
    @sara_mandefro 3 ปีที่แล้ว

    የጌታዬ እናት ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ በእንባሽ ሀጥያቴን እጠቢልኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @almazzewdu5717
    @almazzewdu5717 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ባነባሺው እንባ በፈሰሰው የልጅሽ ደም የእኔን የባሪያሽን ሀጥያት ይጠብልኝ😭😭😭

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 3 ปีที่แล้ว +10

    አሜን ስለእናትሕ ብለሕ ማረን ይቅር በለን አገራችንን ሰላሟን መልስልን🙏😭😭😭

  • @اممحمد-و3ب1ص
    @اممحمد-و3ب1ص 3 ปีที่แล้ว

    እመቤቴ ማርያም ሆይ ለንስሐ አብቂኝ አባታችን የአግልግሎት ዘመነዎትን ይባርከው ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Henoka369
    @Henoka369 3 ปีที่แล้ว +12

    አሜን አሜን አሜን
    አቤቱ ስለናትህ ብለህ ማረን
    ስለአፈሰሰችው እንባዋ ማረን
    አገራችን ተመልከት ፊትህን መልስልን
    ቃለህትወት ያሰማልን አሜን አሜን

    • @manorebantenewkristos3837
      @manorebantenewkristos3837 3 ปีที่แล้ว +1

      😭😭😭😭😭😭😭uuuuuuuufffffff Enate yene yebarayash Emba yifsas Embashim ke Hatiyate yantsagn Kebir mesgana le keraniyo Negus le Dengel Mariyam lij le Amanuel 🙏🙏🙏Abate kalehiwot yasemalen Tsegawun yabzalot 🙏🙏🙏

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw3119 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ባለቀሱት አይነችሽ ኋጢአቴን ያብስልኝ ዘንድ እለምንሻለሁ የመስቀሉን ፍቅር በልቦናየ ሳይብኝ አሳድርቢኝ

  • @rodibayou9330
    @rodibayou9330 3 ปีที่แล้ว

    አሜን !!!ቃለ ህይወት ያሰማልን የድንግል ምልጃዋ አይለየን !!!ለእርሶም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ።

  • @sheytemanfuha238
    @sheytemanfuha238 3 ปีที่แล้ว

    አሜን። አሜን። አሜን። አቤቱ። ህመቤቴ። ድንግል። ማርያም። ፀሎትሽን። ይሣማልን። ለኢትዮጵያ። 🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኸ8ለ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኸ8ለ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    እመቤቴ ድንግል ማርያም ሆይ በፈሰሰዉ እንባሽ እንድሁ የኔን ሀጥያተኛ ልጅሽን እጠቢልኝ አሜን ፫ መምህራችንም የሀንን ቃል የምታቀርብልን የመቤቴ ጥበቃዋ አይለይህ አሜን

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 3 ปีที่แล้ว

    የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃዋ በረከቷ በእኔ በቤተሰቦቼና በህዝበ ክርስቲያኑ ይሁን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን የኛ እንቁ መህምራችን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን

  • @eldanamulugeta7222
    @eldanamulugeta7222 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን!!! አቤቱ አምላክ ሁይ ፣ስለ እናት ስለ ድንግል ማርያም ብለ ማረን፣አሜን አሜን አሜን!!! ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን!!!

  • @ወለተትንሳኤየድንግልማርያ
    @ወለተትንሳኤየድንግልማርያ 3 ปีที่แล้ว

    እሜቤቴ ማርያምን እናት አማላጂ አድርጎ የሰጠን እግዚአብሃር አምላክ ይመስገን እመቤቴ ሆይ ሃጥያቴ ብዙ ነውና ለንስሃ ሞት አብቂኝ አንች ነሽ ተስፋችን መጠጊያችን አቤቱ ፈጣሪያችን መድሃኒታችን ኢበሱስ ክርስቶስ ሆይ ስለናትህ ስለ ድንግል ማርያም ብለህ ማረን ይቅር በለን ኢትዮጲያ ሃገራችነን ሰላም አድርግልን እደኛ በደል ሳይሆን እደቸርነትህ እመቤቴ ማርያም ሆይ የዘወትር ጥበቃሽ አይለየን

  • @ማርያምእናትናት
    @ማርያምእናትናት 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ድንግል ማርያም ብ እንባሽ ብ ፅሎት ብ አማላጅነት አተለይ 😢😢😢🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @bethelihemworkneh4124
    @bethelihemworkneh4124 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን! የእመቤታችን ልመናዋ ይደግፈን ንፁህ ቅዱስ የእንባዋ በረከት ይደርብን አሜን።

  • @ሜሮንሙሴ
    @ሜሮንሙሴ 3 ปีที่แล้ว

    እመቤቴ ድንግል ማርያም፣ አቁራሪተ መአት፣ምእራገ ፀሎት፣ ምዕንራፈ ጻድቃን የአሥራት አገሯንና ሕዝቧን በተገባላት ቃልኪዳን አትተወንም፡፡ ይሁን ይደረግልን!!

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 3 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ ስለ እናትህ ብለህ ማረኝ ይቅር በለኝ 😭😭🙏

  • @emabetdhaba4657
    @emabetdhaba4657 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቅል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ቅድስት ኢትዮጵያ የሚያጠቃልል ብር😭😭😭😭😭😭😭

  • @marietub1298
    @marietub1298 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አባት ሆይ ስለእናትህ ብልህ ማርን ይቅርም በለን 😭😭😭😭😭

  • @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
    @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እማምላክ እናቴ ልመናዋ አማላጅናቷ ከኛጋ ይኑርልን ለአገራችን ሰላም ፍቅርን ይድልልን ለመምህራችን እድሜ ከጤናጋ ይድልልን

  • @tigikiros1034
    @tigikiros1034 3 ปีที่แล้ว

    የአመብርሀን አረድኤትዋና በረከትዋ አይለየን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @atlas4738
    @atlas4738 3 ปีที่แล้ว

    በቀራንዮ ስለኛ የተሰዋው በረከቱና ምህረቱ አይለየን አሜን መምህር።

  • @aaaass2462
    @aaaass2462 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አማላጅነቷ አይለየን በረከቷ ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @hanatatte6155
    @hanatatte6155 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ስማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ ወላዲት አምላክ እማምላክ የቅዱሳን አምላክ ጸጋውን በረከቱ ፍቅሩን ጤናውን አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ያድልልን

  • @ኢትዮጲያዊነኝ-ደ1ሰ
    @ኢትዮጲያዊነኝ-ደ1ሰ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ለዚች ቀንና ሥአት ሥላደረሥከን ክበር ተመሥገን አሜን መምሕራችን እደሜ ይሥጥልን አሜን እናመሠግናለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @አፀዴማርያም21
    @አፀዴማርያም21 3 ปีที่แล้ว

    እናቴ እመቤቴ ድንግል ማርያም ሆይ የፈሰሰዉ እንባሽ ሃገራችንን ከህመሟ ይፈዉስልን😭😭😭

  • @asss4503
    @asss4503 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያዉርስልን!!! በልጇ መከራ እሷ እንባ ሐጢአታችንን ይደምስስልን እንደ ቸርነቱ አሜን!

  • @achameleshseyoum1074
    @achameleshseyoum1074 3 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ቃለህወት ያሠማልኝ

  • @yodithadgu6159
    @yodithadgu6159 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማል

  • @agunuo5118
    @agunuo5118 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አቤቱ ጌታሆይ ሥለ እናት ሥለ እመቤቴ በለህ መረን ይቅር በለን ደንግል ሆይ ምልጃሺ አይለየን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ሰ4ጨ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ሰ4ጨ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን!!!

  • @ኤልሻዳይነውጌታሁሉንቻይ
    @ኤልሻዳይነውጌታሁሉንቻይ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ስለ እናትህ ብለህ ማረን ይቅር በለን ሀገራችን ኢትዮጵያ ጠብቅልን 🤲🤲🤲

  • @mmkk2469
    @mmkk2469 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህርችንአሜን አበቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን ማረን ድንግል ማርያም ከልጅሽ ይቅርታን ለምኝልን አሜን

  • @ወልደአረጋዊ
    @ወልደአረጋዊ 3 ปีที่แล้ว

    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ሰለ ናትህ ቅድስት ድንግል ማርያም ብለህ

  • @aishaziyadi3643
    @aishaziyadi3643 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ፫ ሰለናቱ ብሎ አገራችንን ሰላም ያርግልን 😭😭😭 ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tarekegndeginet161
    @tarekegndeginet161 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kalehywot yasemaln :: Egziabher Amlak hoy celrnath ceLe DGLMARYM
    Beleh maren ykr belen

  • @bettygigu3241
    @bettygigu3241 3 ปีที่แล้ว +1

    Amrn amen

  • @tegestteshome2141
    @tegestteshome2141 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @nikeshnikesh6091
    @nikeshnikesh6091 3 ปีที่แล้ว +8

    ድንግል ማርያም
    አቤት የዛን ዕለት ያየሽው መከራ
    የነባሽዉ ዕንባ ጭራሽ ዓይወራም
    ይገሉታል ብለሽ ለልጅሽ ዓስበሽ
    በሄሮድስ ዘመን መከራሽን ዓየሽ

  • @edenwerkye5723
    @edenwerkye5723 3 ปีที่แล้ว

    ያስተማረን የመከረን አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @uf9yfcyoohxocyxoyxhoxho524
    @uf9yfcyoohxocyxoyxhoxho524 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen🙏🙏🙏

  • @alemayehukidusalemayehu3573
    @alemayehukidusalemayehu3573 3 ปีที่แล้ว

    አሜን+አሜን+አሜን+ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልን ቃለ ህይወት ያሰማልን+!+

  • @መቅዲነኝየአማኑኤልስራ
    @መቅዲነኝየአማኑኤልስራ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ያድልልን

  • @ኢትዮጵያሀገርእግዚአብሔር
    @ኢትዮጵያሀገርእግዚአብሔር 3 ปีที่แล้ว

    ቅድስት ሆይ ልጅሽ ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኝልን
    እናትየ ሆይ በነባሽው እንባ የእኔን ባሪያሽን ሀጥያት ይጠብልኝ አሜን

  • @ለሁሉምግዜአለው-ሠ8ቸ
    @ለሁሉምግዜአለው-ሠ8ቸ 3 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለወት ሱስ ሆነብኝ ቃለወትን ስሰማ እፅናናለሁ ድክመቴ ይለቀኛል በርቱልን

  • @zewditubekana902
    @zewditubekana902 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ሰለናትህ ስለድንግል ማርያማ ብለህ ማረን ይቅር በለን 🙏😭🙏😭🙏

  • @etihopiainbible6830
    @etihopiainbible6830 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ኣምላክ ጥበቃ ኣይለዮት ቃለ ሕይወት ያሳማልን በፀሎት ኣይርሱን!!!!!

  • @gizelekulu87
    @gizelekulu87 3 ปีที่แล้ว +1

    Melkam Abatna memhrachin enkuwan Aderesot..Fetarii..erezhim edme yistot..tsegawun..yabzalot...

  • @seladagne5336
    @seladagne5336 3 ปีที่แล้ว

    እግዚኦ ምን አይነት መራራ ሃዘን ሆነበት 😭😭💔፣ አሜን አሜን አሜን 🙏መምህራችን ድምፆት እንዴትስ የሳዝናል 😢

  • @user-hq4dn9zr7l
    @user-hq4dn9zr7l 3 ปีที่แล้ว

    ሀዘንሽ ሀዘኔ ለቅሶሽ ለቅሶየ የጌታየ እናት

  • @mahrakhlfan8376
    @mahrakhlfan8376 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንአሜንአሜንአሜንአሜ
    አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @mekdimekdiya2466
    @mekdimekdiya2466 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen memeher

  • @روابيالعتيبي-ب2ت
    @روابيالعتيبي-ب2ت 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማል ን አቤቱ ስነናት እንባ ብለህ ማረን ይቅር በለን

  • @birtukuantesfaye3890
    @birtukuantesfaye3890 3 ปีที่แล้ว +3

    ህህተ ማርያም
    ልጄ ገብረ አማኑሄል በፀሎት አስቡኝ

  • @yeneneshjiru2704
    @yeneneshjiru2704 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አቤቱ ስለ እናትህ ብለህ ማረን

  • @ቃልአፍሬካዊት
    @ቃልአፍሬካዊት 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ድንግል ማርያም ከክፉ ነገር ትሰውረን

  • @orthodoxtewahidochristian6479
    @orthodoxtewahidochristian6479 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን።

  • @SdSd-po5ux
    @SdSd-po5ux 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጤና ይጠብቅልን መልካም በዓል

  • @emoshetdegf6665
    @emoshetdegf6665 3 ปีที่แล้ว

    Amen.Amen.Amen kalehwot yasemalin memehr

  • @mihreteabastatike944
    @mihreteabastatike944 3 ปีที่แล้ว +1

    amen amen amen

  • @fekertaethiopia9015
    @fekertaethiopia9015 3 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህር ❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @احمدخميس-م1ج
    @احمدخميس-م1ج 3 ปีที่แล้ว

    Kalehiwete yasemalen Amen amen amen kalhiwt yasemalen Amen 😭😭😭

  • @roozarozena8079
    @roozarozena8079 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 3 ปีที่แล้ว

    አሜን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን።በእድሜና፣በጤና፣ያኑርልን።

  • @kalkdan4521
    @kalkdan4521 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራ ችን

  • @Anna-21
    @Anna-21 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen Kale hiwot yasemalen memehr 🙏🙏🙏

  • @netsanetgetaw9125
    @netsanetgetaw9125 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen.Amen.Amen🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭

  • @tewabechasfaw3952
    @tewabechasfaw3952 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen 🙏. Memerachin kale hiowt yasemalen.

  • @صالحالكما
    @صالحالكما 3 ปีที่แล้ว

    የአንችአማላችንትሽአደረጎ የሰጠንእግዚአብሔር ይመሰገን እመቤቴ ማሪያም በእንባሽጎረፊ ሀጥቴንእጠብልኝ እመቤቴ ሆይ አደሪሺ ሀገሪችንም ሰላም ፍቅር አንደነት የሰጠን ዘንደ ለምኝልን ለአባቱችን ቃል ህይወት ያሰማልን

    • @صالحالكما
      @صالحالكما 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን አባቱችን

  • @mihretteka4178
    @mihretteka4178 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale hiwetn yasemaln Memihrachn

  • @betibeti2557
    @betibeti2557 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kaliyot yasemalen Memeher

  • @shemelisnegash8810
    @shemelisnegash8810 3 ปีที่แล้ว

    መምህር እግዚአብሄር ይስጥልን!!!

  • @abrehambirehanu5220
    @abrehambirehanu5220 3 ปีที่แล้ว

    Amen kalehywot yasemalen, ye embetachen ye dengle melja ye fetarim chernet fetsum ayleyn

  • @leyoulema1049
    @leyoulema1049 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze8592 3 ปีที่แล้ว

    አሜንንንን ክብር ምስጋና፣ለእመ አምላክ ይሁን

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Memihirachin Kalihiwot yasemalin!Enquan lizih kin beselam adderesewot!!

  • @berihuhaile6935
    @berihuhaile6935 3 ปีที่แล้ว +1

    Tezekerene egzio bewuste mengistike, Amen.

  • @amentube6496
    @amentube6496 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን

  • @asdfglkjh5103
    @asdfglkjh5103 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hiwot yasmalene Abatachen 🙏🙏🙏😭😭😭

  • @ybashadalqua2866
    @ybashadalqua2866 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @schuschubika7673
    @schuschubika7673 3 ปีที่แล้ว +2

    መምሕር እንኳን ደሕና መጡ🙏🙏🙏

  • @tube2365
    @tube2365 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህርእንኳንአደረሠህ🙏🙏🙏🙏

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 3 ปีที่แล้ว

    Abitu sele enath beleh maren yiker belen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 kale hiwot yasemalen memhr

  • @yordanoshaile7773
    @yordanoshaile7773 3 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @sasgrdersetawdrswas2067
    @sasgrdersetawdrswas2067 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ስለ እነት በለ መረን ይቅ በለን

  • @fikertkediere2703
    @fikertkediere2703 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለሒወት ያሰማልን

  • @rabihrakha4091
    @rabihrakha4091 3 ปีที่แล้ว

    Sile hulu neger Egzabehre Yimesgeni🙏🙏🙏

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen8929 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን,
    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ። እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ሀገራችንን ወገኖቻችንን ከዚህ መከራ ችግር ሰቆቃ አውጭልን ። እናታችን ሆይ ከመሀሪ ልጅሽ ጋራ አስታርቂን ። እንደ በደላችን ሳይሆን እንደቸርነቱ ይማረን በቃችሁ ይበለን አሜን።

  • @hananengeda778
    @hananengeda778 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አቤቱ ማረን ስለናትክ ብለክ ይቅር በለን

  • @Fano44
    @Fano44 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ጌታ ሆይ ይቅር በለን በህግህ እንኖር ዘንድ እርዳን

  • @destadesta3038
    @destadesta3038 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ይህጠበን

  • @hananengeda778
    @hananengeda778 3 ปีที่แล้ว

    ቃለሒወት ያሰማልን መምህር

  • @ellenasefa3193
    @ellenasefa3193 3 ปีที่แล้ว

    Abutu sile enath Kidst Dingle Mariam enate bileh yikir belen maren🙏✝️🕊🙏Getaye hoy🙏🕊✝️⛪️Memehirachin kale hiwot yasemalin

  • @nsbgirma3574
    @nsbgirma3574 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen amen amen amen amen abatchen memeherahen kalhiwet yasemlen egeziybeher yetbekeot beselwoto asbuy ehetemelak below