ያሳለፍኩት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 211

  • @hirutyedemufire8758
    @hirutyedemufire8758 4 ปีที่แล้ว +14

    አሜን የራሴን ሽከም መሽከም በቃተኝ ጊዜ ተስፍ የለሽም ተሞቻልሽ ተብሎ ጠላቴ አዋጅ አውጆ የኔ ጌታ በጊዜው ጨላለምዬ ላይ ብርሀን ይሁን አለ ህይወቴን በቃሉ ለውጣት የኔ ወዳጀ ኢየሱስ ክብር ለአንተ ይሁን ፍቅር ፍቅር አንተ ነህ ሃሌሎያ ዳኒ ቡሩክ ነህ😍😍😍😘😘😘😘

  • @shadiaahmed8193
    @shadiaahmed8193 4 ปีที่แล้ว +75

    Hi brother Daniel. I am originally from Burundi but my spirit loves Ethiopian gospel music. Beside that everybody thinks I am Ethiopian because of my looks. I also know that historically speaking my ancestors came down from Ethiopia. Anyway my wish is for you to interpret your songs in English in your Description because I play your songs very often but I don’t understand the language. Thank you and God bless you.

    • @amsayawkassahun3395
      @amsayawkassahun3395 4 ปีที่แล้ว +4

      God bless you. i can help you in translating some part of his gospel music to you.

    • @biruktesfaye6255
      @biruktesfaye6255 4 ปีที่แล้ว +2

      May God bless u

    • @habtamudegu7589
      @habtamudegu7589 4 ปีที่แล้ว +11

      Not for a short time, but for a long time
      Years of struggle
      Rising from the fall with anxiety in battle
      That fire will not pass (ፈ x)
      Order: What I spent when I turned around
      They killed us in a ditch
      I can't believe where the power came from
      I stood guard for Elshadai
      I honor his name
      Do not chew bitter
      The loneliness house is with me
      I lost sleep and spent many nights
      Today, however, history is a myth (፫ x)
      ....
      .
      .
      .
      .

    • @yomifdiriba7909
      @yomifdiriba7909 2 ปีที่แล้ว

      Omni presence ❤️❤️❤️❤️

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p 3 ปีที่แล้ว +8

    """መራራ አይታኘክ የመከራ እንጀራ
    የብቸኝነት ቤት እኔው ከኔ ጋራ """
    አቤት የጌታ ስራ ተስፋ ቢስ የሆነውን እያደሰ ሌላ አድስ ዘመን እያመጣ የሚያስደንቅ እኔ አረሳም ውለታህን አባት ሆይ

  • @doyashadaofficial5886
    @doyashadaofficial5886 3 ปีที่แล้ว +3

    ሁሌም የምትዘምራቸው ዝማሬዎች ውስጤን ነው ምነኩት እውነትም አንተ ታማኝ አገልጋይ ነህ ታማኝ ባርያ።

  • @kaleabkassaye9735
    @kaleabkassaye9735 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር በእውነት አሳላፊ ነው። እርሱ ብቻ በማዕበል መካከል መንገድ ፣ በኃይለኛ ውሃ መካከል መተላለፊያን ያደርጋል። ፊታችን ቆሞ ሲያስፈራን የነበረውን ዞር ብለን እንድናየው ያደረግህ ጌታ ስምህ ይባረክ።
    አወይ መታደል። አሁንም በብዙ ጸጋ ተባረክልን ፓስተር ዳኒዬ 👐

  • @saved1580
    @saved1580 3 ปีที่แล้ว +4

    የማይነቃነቅ ዐለት ስለተደገፍኩኝ በመድኀኒቴ አምላክ ሀሴት አደርጋለሁ ። ለዘለዓለም ሕይወት በወድ ደሙ ስለገዛኝ አመሠግነዋለው።

  • @hayladochi5272
    @hayladochi5272 2 ปีที่แล้ว +2

    ዳኒ ከልጅነት ጀምሮ በጣም የምወደው መዝሙር ነው። ተባረክ

  • @alemtsehayjesus9731
    @alemtsehayjesus9731 4 ปีที่แล้ว +7

    ጌታ ስሙ ብሩክ ይሁን ጌታ ይባረክ ተባረክ ወድድድድድድድድድድድድድድድ ዘመንህ ይለምልም በክርስቶስ ኢየሱስ💞💞💞💞💞🌺🌺🌺💥💥♥️♥️♥️

  • @ሣላምየጌታልጅኢየሱሰያድና
    @ሣላምየጌታልጅኢየሱሰያድና 4 ปีที่แล้ว +7

    አመን አመን
    ዞር ብዬ ሳየው
    ያሳለፍኩትን አባጣ ጎረባጣ
    ጉርጋድ ገደሉን
    ማመን የሳነይኛል
    ሃይልስ ከኤት አገይኜወት
    አመን አመን አመን
    ዳንዬ ዘመንህ ዘላለም ይባረክ
    ይህን መዝሙር ስሰማ የራሰ
    ህይወቴ ትዝ ይለይኛል
    የወጣውት ገደልና ጉርጋድ
    ከሞት እንደት እንደ አዳነይኝል
    አበት እግዚአብሔር እንደት መልካም
    አምላክ ነው ግን
    💓💓💓💓💓💓💓💓

  • @ribikadaniel3847
    @ribikadaniel3847 4 ปีที่แล้ว +6

    Nice gospel song, I love Dereje's songs. I also love your songs too. God bless you pastor Daniel and Your Family! 👋👋👋🙌🙌🙌🙏🙏🙏

  • @Eweknsh
    @Eweknsh 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ሃሌሉያ ሃሌሉያ ክብር ለእግዝአብሔር ይሁን ጌታችን ስሙ ከፍ ከፍ ይበል ይባረክ ለዘላለም ስሙን አከብራለው ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርከው ተባረክልኝ ለበረከት ሁን ኑርልኝ ስወድህ እኮ

  • @elisayimer2910
    @elisayimer2910 3 ปีที่แล้ว +1

    እንዲህ ነህ ብየ አልገልጽህም ጌታዬ ልዩ ነህ ተባረክ ፓስተር ዳንኤል ከነቤተሰብህ ሁልግዜ መዝሙርህ ስትዘምር ነፍሴ ትባረካለች ወደ አምላኬ ትገሰግሳለች

  • @user-hh5bn2lf4u
    @user-hh5bn2lf4u 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜንንንን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ ዳንኤል በብዛት ጠዋት ጠዋት ከእንቅልፌ ስነሳ የአንተ መዝሙር በአይምሮዬ ነው በጣም ጌታን የማመልክበት ባንተ ዝማሬ ነው ተባረክልኝ በጣም እወድሀለሁ 🙏💕💕💕💚💛❤

  • @kaleabkassaye9002
    @kaleabkassaye9002 4 ปีที่แล้ว +3

    👐 👐 👐 👐 አሜን ሃሌሉያ
    እወድስሃለሁ በዜማ ፣
    እወድስሃለሁ በቅኔ ፣
    የምስጋናዬ የአምልኮዬ መዓዘው ይድረስህ፣
    እንዲህ ነህ ብዬ በቃሌ አልገልጽህ አምላኬ ልዮ ነህ። "

  • @thiya5360
    @thiya5360 4 ปีที่แล้ว +11

    Daniel’s songs have been getting me through this pandemic! Praise God for you! 🙏🏾♥️

  • @user-qo6mj2lr5x
    @user-qo6mj2lr5x 4 ปีที่แล้ว +4

    ዳኒዬ መዝሙሮችን ስሰማ በቃ ነብስ ይቀርልኝም ጌታ አዝቶ ይባርክ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ 🥰❤❤❤

  • @tigistshewakea4230
    @tigistshewakea4230 4 ปีที่แล้ว +19

    ከ ልጅነቴ ጀምሮ በደስታ የምሰማው መዝሙር !!!!

  • @wt3297
    @wt3297 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ዘመንህን ጌታ ኢየሱስ ይባረክህ። እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @gizawsentayehu5010
    @gizawsentayehu5010 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም የምወደው መዝሙር ነው ጌታ ይባርክ ዘመንህ ይለምልም

  • @kaleabkassaye9002
    @kaleabkassaye9002 4 ปีที่แล้ว +2

    ፓስተር ዳኒዬ ፣" ይጠብቀኛል" የሚለውን መዝሙርህን ብትዘምርልንና ብናመልክ። 🙏
    ልብህ ከሞላ ።

  • @ffcv2873
    @ffcv2873 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ክብር ለጌታ ለእየሱስ ይሁንለት ሀሌ ሉያያያ
    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ዲኒዬ እንዳንተ ያሉ ይብዙልን በእውነት ለጌታ ተሰተው በታማኛነት እና በቅንነት የሚያገልግሉ በአንተ ዝማሬ የኔ ማፃናኛ ነው ሴከፍኝ የምፅናናበት መዝሞረችሁ እሰይይይይይ እድሜህን ጌታ ያርዝምልን ለዚህ ትውልድ ኖርልን 👏👏👏👏🎺🎺🎺🎺🎺🎤🎤🎸🎸🎻🎻🎻🔥🔥🙏🙏🙏🤗🤗🤗
    እወድስህ አለው በዜማ እሰይይይ
    እልልልልልልልልልል

  • @ellenihagos657
    @ellenihagos657 3 ปีที่แล้ว +2

    ዞር ብዬ ሳየው ያሳለፍኩትን አባጣ ጎርባጣ ዙሪያው ገደሉን ማመን ይሳነኛል ሀይል ኬት አገኝሁ ለካስ ኤልሻዳዩ ! ጠብቆኝ ኖሬሃለሁ ስሙን አከብረዋለሁ !
    AMEN !!!!
    BLESSED

  • @crazyfamily6195
    @crazyfamily6195 4 ปีที่แล้ว +3

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ትላንትናዬን ኣልፌ ዛሬ ቁሜ እንዳመሰግነው የረዳኝን ጌታ ስሙን ኣከብራሁ ፤፤ ኣመሰግናለሁ ።

  • @DAYASSABENJAMIN_7
    @DAYASSABENJAMIN_7 4 ปีที่แล้ว +4

    I love Dereje's songs. I also love your songs too. God bless you, Daniel! Nice gospel song!

  • @yoditeshifrawegasasa1900
    @yoditeshifrawegasasa1900 2 ปีที่แล้ว +2

    ስነ ስርዓት ያለው መዝሙር ነው
    ያሁን ዘማሪያን እባካችው የእዚህን ዘማሪ አርዓያ ያዙ
    በጣም የማከብረው ዘማሪ ነው

  • @minalutadesse2224
    @minalutadesse2224 3 ปีที่แล้ว +5

    All your songs are deeply melting my heart. God bless you dear Dani!

  • @abebahaile7138
    @abebahaile7138 2 ปีที่แล้ว +1

    God bless you . The light of God shine on you I bless by your songs.

  • @ephraimfentahun8225
    @ephraimfentahun8225 4 ปีที่แล้ว +3

    A hasband, dad, singer, and pastor! God bless you!

  • @amensam
    @amensam 4 ปีที่แล้ว +2

    Hallelujah! Wudase letalak zelalemawi semu yehun! Zemenih yebarek!

  • @tigisbelay9579
    @tigisbelay9579 3 ปีที่แล้ว +1

    ሁሌም የሚጣፍጥ መዝሙር ፀልዩ ፀልዩ ይላል

  • @Ovampo
    @Ovampo 3 ปีที่แล้ว +2

    Love this song. Have a meaning to my life.

  • @user-absinia
    @user-absinia 4 ปีที่แล้ว +3

    Am really blessed to grow up listening to ur song!..ur our blessing Dani..God bless you !!

  • @jehovajireh4741
    @jehovajireh4741 4 ปีที่แล้ว +2

    This is the best song...brilliant.

  • @eskedarzeleke2931
    @eskedarzeleke2931 3 ปีที่แล้ว +1

    Zore beye sayew yasalefkuten lekas
    " ELSHADAYU " Tebekogn Komeyalew!!! Hallelujah........

  • @teklisimon3605
    @teklisimon3605 4 ปีที่แล้ว +3

    Yes please dear Pastor pastor, I am also a Tigrigna speaker and know a little Amharic..so please dear man of God try to translate your songs. Thank you.

  • @hannge7073
    @hannge7073 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አምላኬ ልዩ ነህ......!!!!!

  • @helenmebrahtutesfay6416
    @helenmebrahtutesfay6416 4 ปีที่แล้ว +2

    God bless you pastor Daniel

  • @sentalemfikru3950
    @sentalemfikru3950 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @jesusislordkifleyohannes5299
    @jesusislordkifleyohannes5299 4 ปีที่แล้ว +3

    Praise the Lord Jesus!!🙏🙏🙏
    Glory to God Almighty forever more 🙏
    God bless you & keep you 🙏

  • @zewditudano5897
    @zewditudano5897 3 ปีที่แล้ว +1

    እወድስኸለሁ በዜማ እወድስሃለው በቅኔ ተባረክ ዳኒ

  • @saraashebir2509
    @saraashebir2509 4 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen Amen Amen yes this is true hallelujah thank to Juses bless you Dany more more more brother

  • @nazarethayer1208
    @nazarethayer1208 3 ปีที่แล้ว +1

    Love all your songs be blessed

  • @yordanosteklu3148
    @yordanosteklu3148 4 ปีที่แล้ว +2

    Amennnnnn...blessed Daniel brother, thanks for sharing this amazing messages 😢😢🙏🙏💞💞💞💞💞🙏🙏👑

  • @zch559
    @zch559 3 ปีที่แล้ว +1

    Thanks, Dani, for your gods
    spirit filled songs

  • @williamsamuel3980
    @williamsamuel3980 4 ปีที่แล้ว +3

    God bless you dani thank you for the life changing songs more blessings ❤️❤️❤️❤️

  • @wosensegeddemissie1214
    @wosensegeddemissie1214 4 ปีที่แล้ว +5

    ስሙን አከብራለሁ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ እልልልልልልልል

  • @zalusanta2515
    @zalusanta2515 4 ปีที่แล้ว +1

    ዳኒ በጣም ደስ የሚል
    መዝሙረ ነዉ ተባረክልኘ

    • @fafcrazy22
      @fafcrazy22 4 ปีที่แล้ว

      Oh ታባራክ

  • @zed6309
    @zed6309 2 ปีที่แล้ว +2

    GBU ptr. Dani,🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    I love and your songs so,so,soooooooo much 🥰🥰🥰😍😍😘😘😘
    GBU again

  • @demissiejanje6237
    @demissiejanje6237 ปีที่แล้ว

    Dan. God bless you.l seen some difference in my life. By your song.

  • @solomonaster
    @solomonaster 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @helenmehari4637
    @helenmehari4637 4 ปีที่แล้ว +4

    ለካስ ኤልሻዳዮ ጠብቆኝ ቆምያለው. አሜን

  • @raheltesfasion7595
    @raheltesfasion7595 3 ปีที่แล้ว +2

    Zore be'ye Sayew ya yesdet zemen .. Kenya to South Africa. God be with you all. Dani God bless you. Amen Geta yebareke. Amen Amen Amen

  • @yoditbure9106
    @yoditbure9106 4 ปีที่แล้ว +2

    Amene amene hallelujah eleeleeeeeee my God bless you daniye we love you bless you more

  • @techethiopia589
    @techethiopia589 4 ปีที่แล้ว +6

    oh pas. dani i don't know what to say. I think you do have the sprite that was in David.Both of you do have something that pass into our soul.please,on the next time sing "dengayu lebea" ,it is on your first album.
    May God bless you and May God bless Ethiopia!!!

  • @aletheiaafework6590
    @aletheiaafework6590 4 ปีที่แล้ว +3

    Amen!!!!!!!!!!!wondimme tebarek,Ene degmo Ye dani Amlak biyalehu

  • @almasaalmasa5461
    @almasaalmasa5461 4 ปีที่แล้ว +3

    Elllllllllllllll 🙏🙏🙏🙏Amen amen Tabareki❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @semiranaod2600
    @semiranaod2600 4 ปีที่แล้ว +2

    Aseyyyy Amennn God blesss you dani ❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️🇪
    🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @amyabraham3639
    @amyabraham3639 4 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen bless you Daniel amdemichael 🎉🎉🏆🏆

  • @ghadaghada2686
    @ghadaghada2686 2 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @genetiyob7893
    @genetiyob7893 4 ปีที่แล้ว +3

    Ameeen ameeen ameeeeeennn 🙏🙏🙏
    Egziabher Chemamiro Yibarkiii Daniye 😍😍😍😍

  • @amashewakena8378
    @amashewakena8378 4 ปีที่แล้ว +3

    ሀሌ ሉያ ሀሌ ሉያ አባ በአተ ስተ እዳለፈ ውሀ ተረሳ የልጅነቴ አምላክ በአተ ነው ያለፈው ያለፈው አላልፍም ያልኮቸው ቀኖች ተስፋዬ በአንተ ለምልሞ መኖር መኖር አለኝ ጌታ ሆይ ተባረክልኝ ለዘላለም አመሰግናለሁ ይገባሀል

  • @kahsaiberhane7521
    @kahsaiberhane7521 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አምላክ ይባረክ።

  • @hirutnuru8661
    @hirutnuru8661 3 ปีที่แล้ว +3

    This is my history , but now thanks to God he change my place by his mercy bless you Dani

  • @aberashjenber9312
    @aberashjenber9312 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን🎶😢✊✊✊🙏🙏🙏🙏🙏🍒🍒🍒🍒🍒

  • @solomontonjo6300
    @solomontonjo6300 4 ปีที่แล้ว +2

    Our God nurturing us through you. I thank God

  • @solomonabute8447
    @solomonabute8447 3 ปีที่แล้ว

    You are king of song D

  • @samrahnurea8756
    @samrahnurea8756 3 ปีที่แล้ว +2

    እዬን.መዝሙር.ስሰመ.ውስጤ.ይፍሰል.አለመልቀስ.አልችልም.እፍፍ.ተበረክልኝ

  • @nahomtube569
    @nahomtube569 4 ปีที่แล้ว +1

    God bless you pastor Dani

  • @chantaleskaff5176
    @chantaleskaff5176 4 ปีที่แล้ว +2

    AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲♥️♥️♥️♥️♥️💞💞💞❤️❤️❤️

  • @user-ni9to5vm7s
    @user-ni9to5vm7s 4 ปีที่แล้ว +1

    amennnnnnnnnnnnn

  • @faridaf7782
    @faridaf7782 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @zinashhuluka4127
    @zinashhuluka4127 4 ปีที่แล้ว +3

    Amen amen elelelelelelele gad bless you brother dani

  • @tsegaelias2422
    @tsegaelias2422 4 ปีที่แล้ว +26

    አጭር ፡ ጊዜ ፡ አይደለም ፡ ለረጅም ፡ ዘመናት
    በድካም ፡ በትግል ፡ ላያሌ ፡ ዓመታት
    በመውደቅ ፡ መነሳት ፡ በውጊያ ፡ በጭንቀት
    እንደማያልፍ ፡ የለም ፡ አለፈ ፡ ያ ፡ እሳት (፫x)
    አዝ፦ ዞር ፡ ብዬ ፡ ሳየው ፡ ያሳለፍኩትን
    አባጣ ፡ ጐርባጣ ፡ ጉድጓድ ፡ ገደሉን
    ማመን ፡ ይሳነኛል ፡ ኃይል ፡ ከየት ፡ አገኘው
    ለካ ፡ ኤልሻዳዩ ፡ ጠብቆኝ ፡ ቆሜያለሁ
    ሥሙን ፡ አከብራለሁ
    መራራ ፡ አይታኘክ ፡ የመከራ ፡ እንጀራ
    የብቸኝነት ፡ ቤት ፡ እኔው ፡ ከእኔ ፡ ጋራ
    እንቅልፌን ፡ አጥቼ ፡ ብዙ ፡ ለሊት ፡ አልፏል
    ዛሬ ፡ ግን ፡ ታሪክ ፡ ነው ፡ ተረት ፡ ነው ፡ ይወራል (፫x)
    አዝ፦ ዞር ፡ ብዬ ፡ ሳየው ፡ ያሳለፍኩትን
    አባጣ ፡ ጐርባጣ ፡ ጉድጓድ ፡ ገደሉን
    ማመን ፡ ይሳነኛል ፡ ኃይል ፡ ከየት ፡ አገኘው
    ለካ ፡ ኤልሻዳዩ ፡ ጠብቆኝ ፡ ቆሜያለሁ
    ሥሙን ፡ አከብራለሁ
    የሕይወቴ ፡ ማብቂያ ፡ ዛሬ ፡ ነው ፡ ያልኩበት
    ዓይኖቼን ፡ ጨፍኜ ፡ ሞትን ፡ ያሰብኩበት
    ቀውጤው ፡ ሰዓት ፡ አልፎ ፡ ማየቴ ፡ ደንቆኛል
    ለካ ፡ ጌታ ፡ ወዶኝ ፡ እጅ ፡ እግሬን ፡ ጠብቋል (፫x)
    አዝ፦ ዞር ፡ ብዬ ፡ ሳየው ፡ ያሳለፍኩትን
    አባጣ ፡ ጐርባጣ ፡ ጉድጓድ ፡ ገደሉን
    ማመን ፡ ይሳነኛል ፡ ኃይል ፡ ከየት ፡ አገኘው
    ለካ ፡ ኤልሻዳዩ ፡ ጠብቆኝ ፡ ቆሜያለሁ
    ሥሙን ፡ አከብራለሁ (፪x)
    የአብርሃም ፡ አምላክ ፡ በክንፉ ፡ ሸሸገኝ
    ለካ ፡ መጐዳቴን ፡ ተጐሳቁዬ ፡ አየኝ
    ያን ፡ ሁሉ ፡ ሻካራ ፡ ያን ፡ ሁሉ ፡ ጐርባጣ
    ጌታ ፡ ብርታት ፡ ሆነኝ ፡ ችዬው ፡ እንድወጣ (፫x)
    አዝ፦ ዞር ፡ ብዬ ፡ ሳየው ፡ ያሳለፍኩትን
    አባጣ ፡ ጐርባጣ ፡ ጉድጓድ ፡ ገደሉን
    ማመን ፡ ይሳነኛል ፡ ኃይል ፡ ከየት ፡ አገኘው
    ለካ ፡ ኤልሻዳዩ ፡ ጠብቆኝ ፡ ቆሜያለሁ
    ሥሙን ፡ አከብራለሁ

  • @dawitbrhanemeskel1297
    @dawitbrhanemeskel1297 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen
    God bless you My Brother

  • @dagimwondimu6565
    @dagimwondimu6565 3 ปีที่แล้ว

    Who is listening to this song in 2021?

  • @asterkenfebeyene4258
    @asterkenfebeyene4258 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልል

  • @salamawitbaradedi319
    @salamawitbaradedi319 4 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባረክ ተባርኮ ❤❤❤❤

  • @chuchumedsh9765
    @chuchumedsh9765 4 ปีที่แล้ว +1

    May God bless you pastor dani👏👏👏

  • @lizakassaya1772
    @lizakassaya1772 3 ปีที่แล้ว +1

    ዳኒ በጣም በዝማሬህ ሁሉ እባረካለው እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ አቅም ይሁንህ ዘመንህ ይለምልም

  • @dinkudagu4959
    @dinkudagu4959 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen dani geta eyesus yebarkachu

  • @abigailkebede4613
    @abigailkebede4613 4 ปีที่แล้ว +6

    Yene mogesam endezemerk zemenik yilek!

  • @demissiejanje6237
    @demissiejanje6237 ปีที่แล้ว

    ደን በመዝሙሮችህ ተባርከናል። thanks

  • @berhanuhabtemariam9980
    @berhanuhabtemariam9980 2 ปีที่แล้ว

    ሀሌሉያ አሜን

  • @sberashsberash603
    @sberashsberash603 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen geta abizeto yebarek dani

  • @mancity3075
    @mancity3075 4 ปีที่แล้ว +1

    ዳኒዬ ዘመንህ ይባረክ

  • @AsasAsas-zv8rv
    @AsasAsas-zv8rv 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen🙏🙏🙏🙏🙏👏👏😭😭🙌🙌

  • @tseghewoldu4016
    @tseghewoldu4016 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen God bless bro amazing mezmur

  • @user-wy6lz1yr6w
    @user-wy6lz1yr6w 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen geta yibarek tebareki🙏🙏🙏

  • @tsigeredakassademssie6421
    @tsigeredakassademssie6421 4 ปีที่แล้ว +2

    Wean I see you always I can see Jesus in you God bless you dear Brother

  • @emmanuelhope4917
    @emmanuelhope4917 4 ปีที่แล้ว +1

    AMEN TEBAREKI

  • @elsakifle7322
    @elsakifle7322 3 ปีที่แล้ว

    Our blessed brother, Glory to Jesus 👏👏🙏

  • @AchamoLubiso-q9o
    @AchamoLubiso-q9o ปีที่แล้ว

    Different in May life your song

  • @ታገስች
    @ታገስች 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen

  • @BurikeShow
    @BurikeShow 4 ปีที่แล้ว +1

    AMEN AMEN AMEN
    AMEN AMEN AMEN
    #HADIYAMEZMURMD

  • @silkekuterlakulegnmi5769
    @silkekuterlakulegnmi5769 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen😭🙏

  • @millionashagre9682
    @millionashagre9682 4 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክልኝ!

  • @sisaytotse2991
    @sisaytotse2991 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዳኒ ዘመንክ ይባረክ

  • @emabetiayele8914
    @emabetiayele8914 4 ปีที่แล้ว +2

    Ameeeeeen ameeeeen ameeeeeen pr dani gata eyesusi abizito yebarikh anitana gata LA midirachini yesaxa sitotachi na zamini Hulu yebarakati yehuni

  • @edwardliele9337
    @edwardliele9337 3 ปีที่แล้ว +2

    ዞር ብየ ሳየው 😭😭😭😭🙌🙌🙌

  • @devid1988
    @devid1988 4 ปีที่แล้ว +1

    You sing it for me. Thanks So much love u so much. God Blasse u more. 👍🏼 🌺 🌸