ዛሬ ትልቅ እንግዳ አለቤቴ አባቴን ላስተዋዉቃችሁ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 191

  • @Jfjrjhydif-xy2jy
    @Jfjrjhydif-xy2jy 5 หลายเดือนก่อน +14

    አባቴን ያመዎል ዱአ አድረጉልኝ ያጀመአ አላህ በሰላም ያገናኘን

    • @hshsgbsbsh2145
      @hshsgbsbsh2145 5 หลายเดือนก่อน +2

      አብሽር አላህበስላም ያገነኝችሁ

    • @ZinatZ-b4s
      @ZinatZ-b4s 5 หลายเดือนก่อน +1

      የኔም አላሕ አፊያ ይመልሰላቸው

    • @Jfjrjhydif-xy2jy
      @Jfjrjhydif-xy2jy 5 หลายเดือนก่อน

      @@ZinatZ-b4s አሚን ያረብ

    • @مانعاليامي-ظ4ت
      @مانعاليامي-ظ4ت 5 หลายเดือนก่อน

      አላህ ይጠብቅልሽ❤❤❤❤❤❤

    • @Jfjrjhydif-xy2jy
      @Jfjrjhydif-xy2jy 5 หลายเดือนก่อน

      @@مانعاليامي-ظ4ت امين امين

  • @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
    @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ 5 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ አባት አላህ ረጅም እድሜና ጤናን ይስጣችሁ ❤ እኔም በስስት የምወዴው አባቴ ጋ ሰላም ያገናኘኝ❤ ዜድ ምሁር አባት አለሽ ምን አለ ይችን ምክር ከ 7አመት በፊት ሰምቻት በሆነ ስንት ነገር በቀየርኩኝ ነበር 😢

  • @FatumaAmenu
    @FatumaAmenu 5 หลายเดือนก่อน +2

    መሽ አላህ እረዠም እድሜ ለአባቶቻችን ዜድየየ

  • @ወሎየዋሞሚነኝህልሜንናፍቂ
    @ወሎየዋሞሚነኝህልሜንናፍቂ 5 หลายเดือนก่อน

    ዜድየ ማሻ አላህ አባትሽን አላህ ረጂም እድሜ ከጤና ከኢማጋጋር ይስጣቸዉ ዜዷ ጫቱን ግን ለማስቆም ሞክሪ ሀራምነቱን ባያዉቁ እንኳን ለጤናቸዉጥሩ አይደለም በቻልሽዉ ነገር ታገይ እቢ አለኝ ብለሽ እጂ አትስጭ አንድቀን ሊጠሉት ይችላሉ በተረፈ በርቺ

  • @HliMetAssen
    @HliMetAssen 5 หลายเดือนก่อน

    😢😢አላህእረጅምእድሜይስጥልሽእኔአባቴሙቶብኛል

  • @ዜድወለየዋ-ሸ5ፈ
    @ዜድወለየዋ-ሸ5ፈ 5 หลายเดือนก่อน

    አሚንንንንንን የኔአባት መሸአላህ ዱአችሁን አሚንንንብያለሁ ወላሂ በትክክል

  • @user-jz3br8ur5g
    @user-jz3br8ur5g 2 หลายเดือนก่อน

    አላህ እድሜና ጤና ይስጥልሺ ጫቱ ግን አስትያቸው

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ማሻአላህ ዜድየ አላህየ ረጂም ሀያት ከአፊያ ጋር ይስጥልሽ ላባትሽ❤ደሞ ማማራቸዉ💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @emuselhedin4761
    @emuselhedin4761 5 หลายเดือนก่อน

    ይኑርልሺ ውደ አባት ሁሉ ነገር

  • @hhgvfg8672
    @hhgvfg8672 5 หลายเดือนก่อน

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ማሻአላህ ዜድየ አባትሽን ሳይ የኔም አባት ትዝ አለኝ አይ ስደት ብቻአልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል ምርጥ አባት አለሽ ማሻአላህ ለምክራቸው እናመሰግናለን ጀዛኩም አላህ ኸይር አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው ያረብ ❤ በይልኝ ዜዶ እዳረሽ እኛንም በደላም ከቤተሰቦቻችን ጋር እድንገናኝ ዱአ አርጉልን

  • @zeynibadaoud9686
    @zeynibadaoud9686 5 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ አባት አላህ ያሺረወት ዜድ የኔ ቆጆ እደት ነሺል ወላሂ ስወድሺኮ❤❤❤❤❤❤❤

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 5 หลายเดือนก่อน

      ውድድምሪኚ

  • @maryamaali1414
    @maryamaali1414 5 หลายเดือนก่อน +2

    እኔም በቅርቡ ነው አባቴን ያጣሁት አሏህ የጀነት ያድርግልን የኔ ውድ አባት::

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 5 หลายเดือนก่อน

      አላህይራህመው❤❤

    • @maryamaali1414
      @maryamaali1414 5 หลายเดือนก่อน

      @@ekramemohamad7392 አሚንን ሁቢ

    • @SwSw-l3k
      @SwSw-l3k 5 หลายเดือนก่อน

      አላህ ይሶብርሽ

    • @ktube8920
      @ktube8920 5 หลายเดือนก่อน

      😢😢 የኔ ቢጤ አለ ለካ 😢😢

  • @عزيزهمحمد-ش8ش
    @عزيزهمحمد-ش8ش 5 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አሏህ የኔ አባት እውውይ እንደት ታድለሽ እኔ አባቴ ስብራቴ አይይይ እረጅ እድሜ ይስጥልሽ ዜድ

  • @zedwaloyawa1388
    @zedwaloyawa1388 5 หลายเดือนก่อน

    ማሻላህ የኔወሰድ አላህ ይጠብቅልሺ ከፊ ናከጤናጋ እድሜ ይስጥልሺ የኔውድእህት

  • @skettube4149
    @skettube4149 5 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ ተባረክ አሏህ ደጋደግ አባት አሉሽ አባቴ መሠሉኝ የኔ አባ አላህ እድሜና ጤናህን ሰፋ ያርግልህ

  • @ፈራህአብዱወሎየዋ-በ6ጀ
    @ፈራህአብዱወሎየዋ-በ6ጀ 5 หลายเดือนก่อน

    ዜድየ የኔ ውድ አባትሽን አላህ እድሜ ና ጤና ይስጥልሽ ማሬ ግን አባትሽን ሳየው ልጅነትን አስታውሽኝ ጠደ እናተ ጫት ከብት እያገዳችሁ እኔደሞ ፍየል እየጠበኩ ስጬህ ምን ያስጮክሻል ብሎ ደግጦ የሮጠው ትዝ አለኝ

    • @mamezedtube731
      @mamezedtube731  5 หลายเดือนก่อน

      😁😁😁አይይ

  • @toybayoutube4209
    @toybayoutube4209 5 หลายเดือนก่อน +1

    እረጂም እድሜ ለባቶች ይስጣቸው የጫቱነገር ዝም ነው ሰሚየለም አላህ ሂዲያ ይስጣቸወ ሁሉንም

    • @Reem1001Salem
      @Reem1001Salem 5 หลายเดือนก่อน

      ያደጋቹሁበትትትት ነውውው

  • @zenatzenat1766
    @zenatzenat1766 5 หลายเดือนก่อน

    አሚይን አላህ እርጅም እድምና ጤና ይስጣችሁ ❤❤❤❤

  • @hhshzggzgz8904
    @hhshzggzgz8904 5 หลายเดือนก่อน

    አላህ ያኑርልሺ😢አባየ አባትኮ ልዩነው ደግሞ መልካችሁ ይመሳሰላል እኛንም አላህ ለመገናኘት ያብቃን🥀🥀🥀

  • @እምዬሀገሬ-ኀ8ፐ
    @እምዬሀገሬ-ኀ8ፐ 5 หลายเดือนก่อน

    ማሻአሏህ አባትሽ ድምፁም መልኩም አባቴን ይመስላል

  • @እሙሰሚራ
    @እሙሰሚራ 5 หลายเดือนก่อน

    አሚንንን እረጀምእዲሜ ይስጥልን ዘድ አባትሺን ቁርጥ

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 5 หลายเดือนก่อน

    እድሜና ጤና ተመኝሁልህ ፋዘርየ❤❤

  • @saadahsaadah9872
    @saadahsaadah9872 5 หลายเดือนก่อน

    ምክሩ ምርጥ ምክርህ የኔ አባት❤❤❤❤

  • @foziya-seid
    @foziya-seid 5 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ ዜድ እኳንደህና መጣችሁ🎉🎉🎉🎉

  • @እሙኢክራም-ጰ6ዘ
    @እሙኢክራም-ጰ6ዘ 5 หลายเดือนก่อน

    ዜድየ አላህ እረጂ ም እድሜ ይሰጥልሺ
    እናም ጫት አቅም ይጎዳን ለማሰ ተው ሞክሪ ያረብ 🤲

  • @shimachash5395
    @shimachash5395 5 หลายเดือนก่อน +2

    ዜድዬ የኔ ልዩ አባትሺን እድሜና ጤና ይስጥልሺ እኔ በስደት ሁኘ አባቴን አጣሁ😢😢

    • @እሙአኗርYOUTUbe-m8j
      @እሙአኗርYOUTUbe-m8j 5 หลายเดือนก่อน

      እህ እኔም አለሁ ውደ አለምተራተራ የኔውድአባትበጀነትያኑረው 💦🤲💦🤲💦

    • @HappyKettlebell-bj9gl
      @HappyKettlebell-bj9gl 5 หลายเดือนก่อน

      አብሺሩ አላህ ብርታቱን ይስጣችሁ አላህ ይሰብራችሁ ለነሱም ሰደቃ አውጡ እኛንም ከክፍ ነገር ይጠብቀን

    • @ktube8920
      @ktube8920 5 หลายเดือนก่อน

      እኔም 😢😢😢

  • @ኢማንዩቱብ-ለ6አ
    @ኢማንዩቱብ-ለ6አ 5 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ አላህ እረጂም እድሜ ይስጥልሽ አይዲኒያ ቀናሁ

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
    @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ 5 หลายเดือนก่อน +1

    አረ ማሻ አላህ አባትሽ ልጂ ናቸው አላህ ያቆይልሽ አረ ተይ አላህን ፍሪ ቃም ትያለሽ ሀራም ነው አትይውም ከምን ሊገድፈው ሀጃየን ጫት ይሞላል ብሎ በጫት የሚቅሙት

    • @እሙአኗርYOUTUbe-m8j
      @እሙአኗርYOUTUbe-m8j 5 หลายเดือนก่อน

      ያሳዝናል በተቻለ እደመምከር ደሞ ለህመምየሚሰጠው ይሂ ከአላህየተጠላነው ሱብሀን አላህ አረብአገር የኖሩትብሰውቁጭነው ቁረአኑንምየቀሩትብሰው ቁጭ ነው ሱብሀንአላህ አላህይድረስልን አዋጅ አዋጅ አዋጅ ይምጣ ጫትየሚቅምየሚሰክር ወደ እስርቤት ቅጣትየሚልአዋጅይምጣ

  • @Jfjrjhydif-xy2jy
    @Jfjrjhydif-xy2jy 5 หลายเดือนก่อน

    የናቴን ወድም ይመስላሉ ማሻአላህ አላህ እረጂም እድሜ ከጤናጋረ ይስጣቸው

  • @toybaendris4051
    @toybaendris4051 5 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አሏህ የአበጋሬ ሌጅ ነሽ ለካ ሠላም በይልኝ

  • @alhamdulillahforeverything2285
    @alhamdulillahforeverything2285 5 หลายเดือนก่อน +2

    አባትሺን አሏህ ያቆይልሺ እኔም ንፍቅ ብሎኛል የኔ ዉድ አባት መቼ ይሆን ሀገር ገብቼ እንደረዚህ ከጎኑ ቁጭ ብዬ የሆዴን የማወራዉ
    እና እህቴ ጫት ጥርስን እንጅ ሀጃን አያወጣም ስለዚህ ከቻልሺ አስተያቼዉ እንጅ እንዴዚህ እያልሺ አታበራቻቸዉ
    ከመች ወድህ ነዉ ጫት የማይጎዳዉ በደንብ ነዉ የሚጎዳዉ

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 5 หลายเดือนก่อน

      ሰላም ውድ ድምሪኚ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 5 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክልይጎዳል❤❤ደምሪኝ

  • @ሰአዲአደም-ዠ6ዘ
    @ሰአዲአደም-ዠ6ዘ 5 หลายเดือนก่อน

    ያአላህህህህ😢😢😢😢 ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው አይዜድ የጫቷነገር ግራ አጋብታናለይ ሁላችንንም ብቻ አላህ ይጠብቃቸው

  • @skettube4149
    @skettube4149 5 หลายเดือนก่อน +13

    አሚን ግን የዜድ አባት ይሄን ጫት እባካችሁ አቁሙ አቅማችሁን ይጎዳችኋል ይቅርባችሁ

    • @እሙአኗርYOUTUbe-m8j
      @እሙአኗርYOUTUbe-m8j 5 หลายเดือนก่อน +2

      ለነሱኮ በቃ ትልቅነገርነውጫት ለነሡ አላህጋርያቃርባልብለውነውየሚያስቡት እናቴ አስቸግራኛለች ዋ ያለይተና ዋምኖቴ የምትሉበትቀንሳይደርስ ቤተሰቦቻችን አላህይምራችሁ 💦💦🤲

    • @skettube4149
      @skettube4149 5 หลายเดือนก่อน

      @@እሙአኗርYOUTUbe-m8j ያረብ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 5 หลายเดือนก่อน

      ትክክልውደ❤ደምሪኝ​@@እሙአኗርYOUTUbe-m8j

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 5 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ

    • @Reem1001Salem
      @Reem1001Salem 5 หลายเดือนก่อน

      ​@ትመቀምቂ ከርመሽ አታሽ ቃብጡuser-nv2tv5bc8t

  • @tube-mt9zx
    @tube-mt9zx 5 หลายเดือนก่อน

    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር

  • @FoxyaOumer
    @FoxyaOumer 5 หลายเดือนก่อน +2

    እረጅም እድሜ ለአባዬ❤❤❤

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 5 หลายเดือนก่อน

      ውድድምሪኚ

    • @FoxyaOumer
      @FoxyaOumer 5 หลายเดือนก่อน

      @@ZEDTube-mt8mm እሺ

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 5 หลายเดือนก่อน

      @@FoxyaOumer አህለንውድ

    • @FoxyaOumer
      @FoxyaOumer 5 หลายเดือนก่อน

      @@ZEDTube-mt8mm ደምሬሽ አለሁ በርሱ

  • @ነኢመት
    @ነኢመት 5 หลายเดือนก่อน

    ዘቡራ ነው እደ ስምሽ 😂😂በጣምነው የምወድሽ ርግትያልሽነሽ አባባ ደስ ሢሉ❤❤

  • @ሉባባአዴም
    @ሉባባአዴም 5 หลายเดือนก่อน

    አላህ አፊያ ያድርገዉ ዘመደን ስላሳየሽኝ ደስብሎኛል ዜድየ

  • @fhgdgjf5573
    @fhgdgjf5573 5 หลายเดือนก่อน

    አላህ በሰላም ያገናኘን ሁላችንንም ያረብ😢🥰🥰🥰መሻአላህ ብያለሁ

  • @alamgir481
    @alamgir481 5 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ እድሜና ጤና ይስጣቸው የኔ አባት ❤❤❤❤❤

  • @Amina-u1g
    @Amina-u1g 5 หลายเดือนก่อน

    ማሻላህተባረክረህማን ማሻአላህ አላህእደሜናጤና ይሠጥልሸእህቴ

  • @FafiYimam-k2u
    @FafiYimam-k2u 5 หลายเดือนก่อน

    ዜድዬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ለአባታችን የኔ ናፍቆት ቁርጥ አባቴን የሚመስሉት አሚን ለዱአችሁ ምክራቸውንም ተቀብለናል የዶሮው ድምፅ ግን እኔ እረብሾኛል ያባባን ምክር ላለማስመለጥ

  • @mahboobamahbooba464
    @mahboobamahbooba464 5 หลายเดือนก่อน

    ትክክል አባታቺን ያልከዉ ❤

  • @rukiarukia4001
    @rukiarukia4001 5 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ አባት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን❤❤❤

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 5 หลายเดือนก่อน

      ውድድምሪኚ

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 5 หลายเดือนก่อน

      ውድድምሪኚ

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE 5 หลายเดือนก่อน +1

    አህሌን ዜዶ አባትሽንም አላህ ያሽራቸዉ

    • @zanazana3211
      @zanazana3211 5 หลายเดือนก่อน

      ማሻላህ አላህ ያቁያቸው የኔነገርየሚያረጅየሚመስለኝነገርስ😢

  • @zedwaloyawa1388
    @zedwaloyawa1388 5 หลายเดือนก่อน

    አሚንያረብ❤❤❤

  • @ZinatZ-b4s
    @ZinatZ-b4s 5 หลายเดือนก่อน

    አባቶቻችን ጮቱ ነው በሺታ የሖናቹሕ ይሕ ጫት መርዝ
    አላሕ ተው ይበላቹሕ ያርብ እሕቶቸ ቤተሰብን ከዚሕ ጫት ሱሰ ማውጣት አለባቹሕ አባቶቻቸሑን

  • @yarab4997
    @yarab4997 5 หลายเดือนก่อน +1

    ላባትሺ አላህ እረጂም እድሜ ይስጣቸው አባት ሳይ እንባዬን መቆጣጠር ያቅተኛል 😭😭😭😭😭😭 አባቴ በቅርቡ ስለሞተ 😭💓

    • @fhgdgjf5573
      @fhgdgjf5573 5 หลายเดือนก่อน +1

      አላህ ይዘንለት አይዞሺ😢

    • @yarab4997
      @yarab4997 5 หลายเดือนก่อน

      @@fhgdgjf5573 💓🙏😭

    • @yarab4997
      @yarab4997 5 หลายเดือนก่อน

      @@fhgdgjf5573 አመሰግናለሁ አሚን 😭

    • @ktube8920
      @ktube8920 5 หลายเดือนก่อน

      😢😢 አይወራ 😥😥😥

  • @Hayatborena
    @Hayatborena 5 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ ዜድየ አላህያሺረው

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 5 หลายเดือนก่อน

      ሰላም ውድ ድምሪኚ

  • @AfghChjj
    @AfghChjj 5 หลายเดือนก่อน

    አሚንንን👍👍👍👍

  • @Kedija-c7m
    @Kedija-c7m 5 หลายเดือนก่อน

    አሚንንንንን

  • @ربيعهإبراهيم-د7خ
    @ربيعهإبراهيم-د7خ 5 หลายเดือนก่อน

    ዜድ አለህ ረጂም እዲሜይስጣቸዉ እኔ ሸጋ እናዘመዲ ጠያቂ ብርቱ ቤታቺን እሙገዲ ስርነዉ እና በሙገዱ ያለፈዉሁሉ በሞቴ አግለ እሚል ለሁሉም ያለዉን የሚሰጥ አባት ነበርኚ ሆነእጂ አላህ ይራሀመዉ😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @እሙከውሰር-ዠ5ሸ
    @እሙከውሰር-ዠ5ሸ 5 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ❤

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 5 หลายเดือนก่อน

      ውድድምሪኚ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sameerasameera1988
    @sameerasameera1988 5 หลายเดือนก่อน +1

    በጫት የተነሳ እጮኛየ ጋር ተለያየን እሱ ጫት ይወዳል እኔ ጫት የሚበላ አልወደም ታው ብለው እቢ አለ ተለያየን

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 2 หลายเดือนก่อน +1

      ይሻልሻልሳታገቢወጠርገይበልላችምለልጀምአይሁንጫቃሜባል

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሚንንን ያረብ የአላህ አባት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉😢😢😢😢😢

    • @KamalKalal-yd4qm
      @KamalKalal-yd4qm 5 หลายเดือนก่อน

      መሸአላህ እረጅም እድሜ ላባትሽ

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 5 หลายเดือนก่อน

      ውድድምሪኚ❤❤❤❤❤❤❤

  • @toyebamuhammed942
    @toyebamuhammed942 5 หลายเดือนก่อน +2

    ጤናቸውን የሚነሳቸው እኮ ይሄ ቅጠል ነው የጉበት የጨጋራ ጠር ነው በቃ የኢቶ ሰው ያለጫት መኖር አይችሉም 😢😢

    • @እሙአኗርYOUTUbe-m8j
      @እሙአኗርYOUTUbe-m8j 5 หลายเดือนก่อน

      ያሳዝናልብቻ በቅጠልምንም አይገኝም

    • @ኑርድን
      @ኑርድን 5 หลายเดือนก่อน

      ትኔም አባት. ጉበት. የኩላሊት ጠጠር. የልማት መሽብሽብ. እር ምኑ ቅጡ

  • @KsKsq
    @KsKsq 5 หลายเดือนก่อน +1

    የኔአባት ረጅም እርሜ ዜድየታድለሽ እኔሥ በሥደት አጣሁ😢😢😢

  • @naimaahmed3300
    @naimaahmed3300 5 หลายเดือนก่อน

    መሸአላሕእድሜ እናጤለእናቶ ችለአባቶቻችን

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 5 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ ኢንሻ አላህ በርታ እህቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 5 หลายเดือนก่อน

      ውድድምሪኚ

  • @gvcnnbb-bx7wx
    @gvcnnbb-bx7wx 5 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ተባረከላህ ታድለሽ

  • @aishasaeed1018
    @aishasaeed1018 5 หลายเดือนก่อน

    ዜድየ ጫት ለጤናቸው ጥሩ አይደለም እንድተው ምከሪያቸው❤

  • @ፋፊመሀመድወሎየዋ
    @ፋፊመሀመድወሎየዋ 5 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ የኔእህት አይ ❤❤❤❤❤

  • @AmenaAbdu
    @AmenaAbdu 5 หลายเดือนก่อน

    የኔአባት ናፍቆኝነበር❤❤❤❤❤❤ ሺአመትኑርልን

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 5 หลายเดือนก่อน

      ውድድምሪኚ

  • @ሠሚራይማምእብራሂም
    @ሠሚራይማምእብራሂም 5 หลายเดือนก่อน

    የኔባት ሞኝጅአይደላጅውም ኑርልን

  • @SadaMohamed-vb4sq
    @SadaMohamed-vb4sq 5 หลายเดือนก่อน

    ርዥምእድሜይስጥልሽ ዜዷየ የኛጀግና

  • @Amina-u1g
    @Amina-u1g 5 หลายเดือนก่อน

    አባቴንይመሠላል የኔአባት

  • @hdjjd6278
    @hdjjd6278 5 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላ አሏህ ከ ክፊነገር,ይጠብቃችሁ

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 5 หลายเดือนก่อน

      ውድድምሪኚ

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 5 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላ አላህ ያሽራቸው

  • @انازيبه
    @انازيبه 5 หลายเดือนก่อน

    አሚንንንንያርብ❤❤❤🎉🎉

  • @FatumaAwwal
    @FatumaAwwal 5 หลายเดือนก่อน

    Masha allah ❤❤❤ Allah mulu Afi.a yistachewu

  • @አሚናፈሚል
    @አሚናፈሚል 5 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 5 หลายเดือนก่อน

      ውድድምሪኚ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SadaMohamed-vb4sq
    @SadaMohamed-vb4sq 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሀስንዳውድንም አምጭልን የኔአባት ናፍቆኛል

    • @HmHm-o5n
      @HmHm-o5n 5 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 5 หลายเดือนก่อน

      ውድድምሪኚ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AAa-l7b4c
    @AAa-l7b4c 5 หลายเดือนก่อน

    መሻአላህ ደሞ ጫት ቃሞ እያላችሁ ተሠደቡ እነ ምጥዋ

  • @zaynab940
    @zaynab940 5 หลายเดือนก่อน

    Mash Allah 🎉🎉🎉🎉

  • @rameshshah8861
    @rameshshah8861 5 หลายเดือนก่อน

    Ye bati ena gerba degan sewu yale chat ayhonem ❤❤❤

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 5 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙ አለይኩም❤አባት❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢

  • @رابعة-ي7ل
    @رابعة-ي7ل 5 หลายเดือนก่อน

    ታድለሽ ከስዴት መልሽ በማገኘትሽ ሀገር መግባትን ሳስበው ሆድ ይብሰኛል አባዬ ናፈቅኝ አላህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቅህ 😢😢

  • @UmuSelman
    @UmuSelman 5 หลายเดือนก่อน

    Abaye erejim edime yistewet❤❤❤❤

  • @foziya-seid
    @foziya-seid 5 หลายเดือนก่อน

    አይእሄንቅጠል እዳውቴሳውን ያሳልን ያረብ እኝክ

  • @انازيبه
    @انازيبه 5 หลายเดือนก่อน

    አህለን

  • @amoonym6348
    @amoonym6348 5 หลายเดือนก่อน +3

    ጉድጫት

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 5 หลายเดือนก่อน

      ውድድምሪኚ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ssaa4401
    @ssaa4401 5 หลายเดือนก่อน

    አረታዉበይዉ እደዉምሲለ ዋጥነዉደየማረገዉ

  • @ሀያትቢንትሙሀመድ
    @ሀያትቢንትሙሀመድ 5 หลายเดือนก่อน +1

    አህለን ❤❤❤❤❤❤

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 5 หลายเดือนก่อน

      ውድድምሪኚ❤❤❤❤❤❤❤

  • @aiahwekei7138
    @aiahwekei7138 5 หลายเดือนก่อน

    እሲዜድ የሚከራይቤት ካለሽ በአላህ ተባባበሬኝን ለትቂት ቀን❤❤❤❤

    • @afR-y9s
      @afR-y9s 4 หลายเดือนก่อน

      የት

    • @aiahwekei7138
      @aiahwekei7138 4 หลายเดือนก่อน

      @@afR-y9s ገርባ. ውይምድጋን

  • @አለውያ
    @አለውያ 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤ما شاء الله

  • @ekramemohamad7392
    @ekramemohamad7392 5 หลายเดือนก่อน

    ዶሮው፣😂ሊታርድነውመሰል፣፣ዩቲቡለኔምአይቀርብኝምአለ፣ጮህ😂😂😂

  • @Sade948
    @Sade948 5 หลายเดือนก่อน

    እኔ አባቴን ሳላቀው ነው የሞተብኝ

  • @Subiriy
    @Subiriy 5 หลายเดือนก่อน

    አሜነነነነነነነነነነነነነ😢😢😢

  • @sameerasameera1988
    @sameerasameera1988 5 หลายเดือนก่อน

    ያሳዝናል ቅጠል ይበላሉ ጫት ብታስተያቸው ጫት ከሚበሉ ለጤናቸው የሚስማማ ነገር ቢያረጉ

  • @ኡሙሀምዛያአለህባርያነኝ
    @ኡሙሀምዛያአለህባርያነኝ 5 หลายเดือนก่อน

    إ مين يارب العالمين أمين إ مين يارب العالمين أمين

  • @SadaMohamed-vb4sq
    @SadaMohamed-vb4sq 5 หลายเดือนก่อน +2

    አባት የለለን ምንይዋጠን

    • @amenaa2843
      @amenaa2843 5 หลายเดือนก่อน

      አይዞሽ እኔም አባቴን በስደት አጥቻለሁ ጀነተፊርዶስን ይወፍቃቸው

    • @እሙሂራ
      @እሙሂራ 5 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢አብሺሪውዷየእኔምእዳንችውነኚ ያውምበልጅነቴ

    • @KamalKalal-yd4qm
      @KamalKalal-yd4qm 5 หลายเดือนก่อน

      አይዞን ኩሉ ነብሲን ዛኢቀቱል ሞዉት

    • @አላህወኪል-ፈ4ዐ
      @አላህወኪል-ፈ4ዐ 5 หลายเดือนก่อน

      አዬዞቺሁ አለሁይሦብራቺሁ

    • @ሁሉምለኸይርነውኢሻአላህ
      @ሁሉምለኸይርነውኢሻአላህ 5 หลายเดือนก่อน

      እኔም ነኝ ውድ ከባድ ነው ብቻ አልሃምዱሊላህ አላህ ይራህማቸው 😭😭😭😭😭😭​@@amenaa2843

  • @eexx3730
    @eexx3730 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @QQq-y5d
    @QQq-y5d 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @FdT-s6h
    @FdT-s6h 5 หลายเดือนก่อน

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 5 หลายเดือนก่อน

    አባትሽንቁጪማሻአላህ

  • @yeshiyesuf9494
    @yeshiyesuf9494 5 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉

  • @ኡሙአብደልመጂዲቻናል
    @ኡሙአብደልመጂዲቻናል 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatumaseid9631
    @fatumaseid9631 5 หลายเดือนก่อน

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲🤲🕋🕋🕋🕋

  • @محم-خ6ظ
    @محم-خ6ظ 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @fatumaseid9631
    @fatumaseid9631 5 หลายเดือนก่อน

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @hjxjdnxnc9403
    @hjxjdnxnc9403 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰♥️♥️♥️♥️❤️❤️❤️❤️❤️