‹‹ባህርዳርን መሳል ያኔ ነዉ›› የጣና ዳር ፈርጥ ባህርዳርን ከክቡር ከንቲባዋ ጋር…ክፍል 01

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
  • ‹‹ባህርዳርን መሳል ያኔ ነዉ›› የጣና ዳር ፈርጥ ባህርዳርን ከክቡር ከንቲባዋ ጋር… #AmharaProsperityParty #ethiopiannews #ethiopia

ความคิดเห็น • 30

  • @HailuZuma-hl7fl
    @HailuZuma-hl7fl ปีที่แล้ว

    በጣም ደሥ ይላል አገራችን ትልማ ዘረኝነት ይውደም ሠላማችን ይብዛ ምድሯ ይባረክ

  • @AngotProsperity-sn5ds
    @AngotProsperity-sn5ds ปีที่แล้ว +2

    ጀግና ነህ በርታ

  • @cucinaitalianaa
    @cucinaitalianaa ปีที่แล้ว +2

    በርቱ በርቱ ኢትዮጵያዊያን ወገኖቻችን የእምዬ የኢትዮጵያ ልጆች ኢትዮጵያ እየበለፀገች ነው እንወዳችሗለን ሰላማችሁ ይብዛ ውቢቷ ኢትዮጵያ በልጆችሽ ተከብረሽ ትኖሪያለሽ እናመሰግናለን ወገኖቻችን 🙏❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💚❤️💛💚❤️💛💚

  • @geblawi6004
    @geblawi6004 ปีที่แล้ว +2

    ውብ ባህር ዳር ውብ አማራ💪💪💪💪💪💪

  • @birhanmuche6043
    @birhanmuche6043 ปีที่แล้ว

    የከተሞች እድገት ለሃገረ ዉበት መልካም የሚያስብል ነው። መልካም ስራ ነው በረቱ ጀግኖች

  • @BirhanuAbebe12
    @BirhanuAbebe12 ปีที่แล้ว +1

    የሚገርም ልማት እየተሰራነው በርቱ🙏🙏🙏

  • @yonitube2355
    @yonitube2355 ปีที่แล้ว +2

    ባሕር ዳር ከተማ በእድገት ጎዳና ላይ🙏❤🙏

  • @tensygeta2983
    @tensygeta2983 ปีที่แล้ว +2

    ሰለቤት ዋጋ አቅርብ ❤❤❤❤ ባህር ዳር የፍቅር ሀገር

  • @tigistschelling3584
    @tigistschelling3584 ปีที่แล้ว

    በርቱ 🙏🏾

  • @NORTAMRAT
    @NORTAMRAT ปีที่แล้ว

    ለባህር ዳር ህዝብ የበለጥ እንዲሰራ የሰራውንም ሃብት የሚመጥን መዝናኛ ማስተማሪያ ይህ መናፈሻ ነው በዚህ ሰው አባባል.. አስተማሪውም እሱ ነው.. ባለሃብቱ ደስ ብሎት ሃብቱን የሚመጥን መዝናኛው ደግሞ ሰርግ እና መንግስታዊ ባእላቶቻ ናቸው.. ታዲያ ከአዲስ አበባ ለባህር ዳር እንዲህ አይነት ቀፈት እየተመረጠላት መቼ ነው በህዝቡ እውቀት፣ ሃብት እና በተፈጥሮዋ ሃብት እኩል የምታድግ.. ባህር ዳር ከነዚህ የዘር ኮተታሞች እራስሽን ነጻ አውጭ..

  • @BirtukanTaye-ur6do
    @BirtukanTaye-ur6do ปีที่แล้ว

    ጀግና ከንቲባ ነህ

  • @hi8228-hi
    @hi8228-hi ปีที่แล้ว

    Nice, don't forget Parking space...

  • @zinahbizumedia1923
    @zinahbizumedia1923 ปีที่แล้ว

    ከተሜነት ለሁለንተናዊ እድገት 0:13

  • @ISUMOGES
    @ISUMOGES ปีที่แล้ว +1

    የክልሉ ርእሰ ከተማ የሚመጥን የልማት ስራዎች ሊቀጥሉ ይገባል።

  • @SisayHailu-m2z
    @SisayHailu-m2z ปีที่แล้ว

    ባብዛኛው ያዘጋጃችሑት አግዳሚ ወንበር ሲሞቅ የሚያቃጥል ሲቀዘቅዝም ለመቀመጥ የማይመች ነውና በብረትና በዕንጨት የሚሠሩቱንም አስገቡበት::በየመቀመጫዎቹ አኳያ ዛፎች ጥላ ሊያጠሉ ይገባል፡፡ አለዚያ በበጋ ጊዜ የሚዝናናው ሰው ይቸገራልና ካኾኑ ይታሰብበት

  • @abitibelay8661
    @abitibelay8661 ปีที่แล้ว

    Beautiful bd

  • @MideNax-gt2rx
    @MideNax-gt2rx ปีที่แล้ว

    Bahir dar yeafrica hub nt kezi baly mesrat alebet

  • @itsmeanu2271
    @itsmeanu2271 ปีที่แล้ว

    የከተሞችን እድገት ማዕከል ባደረገ መልኩ ከተሞችን ለነዋሪዎቻቸው ምቹ ማድረግ ያስፈልጋል።

  • @nitsuhferede2093
    @nitsuhferede2093 ปีที่แล้ว

    ለሳሩ ማዳበሪያ ያስፈለገው ይሆን? አሁን ማዳበሪያ በጠፋበት ጊዜ....።😀

  • @yihunlante3360
    @yihunlante3360 ปีที่แล้ว

    ውብ ከተማ ባህርዳር

  • @SaraSeyoum-mj3jt
    @SaraSeyoum-mj3jt ปีที่แล้ว +1

    የከተሞች እድገት የኢኮኖሚ ምንጭ ነው።

  • @asefamamo1352
    @asefamamo1352 ปีที่แล้ว

    Ye Abiy telalakiwoch, ye eritrea ashkeroch.

  • @Dev7217
    @Dev7217 ปีที่แล้ว +1

    አንተ ተላላኪ ቆይ ጠብቅ መግቢያህን እና መውጫህን እያጣራን ነው መንገድ ላይ እንደምንደፋህ አትጠራጠር ደመከልብ ለመሆን ተዘጋጅ😡

  • @Fitsummidia
    @Fitsummidia ปีที่แล้ว

    የኢልሙናቴን የ666 አንድ አይንን ነው ያስቀመጣችሁት ልክ እንደ አዲስ አበባው የኢሊሙናቴ ፍሬን ሺፕ ፖርክ ማልት እኮ ነው ያሳዝናል 😭😭😭

  • @esraelalemu2739
    @esraelalemu2739 ปีที่แล้ว +1

    ባህርዳርን ለማፍረስ ከሆነ ከንቲባነትህ እስማማለሁ።ጉጥር ቀን እየዘረፍክ ማታ የት እንደምትገኝ እናቃለን እኮ።በለብ ለብ የሚሸወድ ህዝብ የለም.ለየትኛው ህዝብ ነው እየሰራህ ያለሀው.በድድብና ዶክትሬት የሰራችሁ ማህይምናን

  • @yonastadesse275
    @yonastadesse275 ปีที่แล้ว

    እነ እርገጤ ይሄ ሁላ የብልፅግና የልማት ውጤት ነው ኦሮሙማ ገለመሌ እያልክ በዘር ጥላቻ ከምትሰክር መንግስትህን አመስግን ከዚህም የተሻለ ለሌላ የልማት ስራዎች እንዲንቀሳቀስ!!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @genanawtesema1552
    @genanawtesema1552 8 หลายเดือนก่อน

    የጋላ ዳይበር ኮንዶሞች ዉሽሞች