የወርቄው ጀግና አባት ታዳሚውን በሳቅ አፈረሱት የአባታችንን ግጥም ተጋበዙልኝ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.พ. 2025
  • #ethiopia #መረጃ #ወሎ #wollo

ความคิดเห็น • 376

  • @xb6fj
    @xb6fj 3 ปีที่แล้ว +13

    *የኛ ጀግና አባት አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ምርጥ ግጥም ነዉ 👏👏👏👏❤❤❤🥰🥰💪💪💪😥*

  • @الحمدللهربالعالمين-ي1ي
    @الحمدللهربالعالمين-ي1ي 3 ปีที่แล้ว +24

    አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ሀገራችንን አሏህ ሰላሟን ይመልስልን ያረብ

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 3 ปีที่แล้ว +1

      ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን የዩቱብ ቻናሌን ሰብ አድርጉኝ አዲስ ጀማሪ ነኝ

    • @tube9865
      @tube9865 3 ปีที่แล้ว +1

      Ameen ya rabiii

    • @keriaebrahim1891
      @keriaebrahim1891 3 ปีที่แล้ว

      Alahuma Amen yarebin 3alemin

    • @adisuwedaje4244
      @adisuwedaje4244 3 ปีที่แล้ว

      @@abdulkerimtube5951 ያኔ አባት ጃና ነሁ

  • @ፍጡማየራያዋ
    @ፍጡማየራያዋ 3 ปีที่แล้ว +6

    የኔ አባት ውድድድድድድ. ጀግናየ አህሚየ በጣም እናመስግናለ ወርቄ በመሄድህ አህሚ ማኛው ወርቄ የጀግኖች መንደር

    • @الحمدالله-ج6ف5م
      @الحمدالله-ج6ف5م 3 ปีที่แล้ว

      የወርቄ ልጅች ብቅ ብቅ በሉስኪ በላይክ

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu 3 ปีที่แล้ว

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

    • @الحمدالله-ج6ف5م
      @الحمدالله-ج6ف5م 3 ปีที่แล้ว

      አህመድ ቀጣይ ካለህ ላክልን

    • @ፍጡማየራያዋ
      @ፍጡማየራያዋ 3 ปีที่แล้ว

      @@seaditube-lz2zu እሺ ማማየ በአላህ አይባልም ደመርኩሽ

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu 3 ปีที่แล้ว

      @@ፍጡማየራያዋ እሺ ውድ አመሰግን አለሁ የኔ ውድ

  • @ayshamohammed8906
    @ayshamohammed8906 3 ปีที่แล้ว +4

    የኔአባቴ አቦ ይመችክ በጣም ነው የሚማርከው ግጥሙ ወላሂ በጣም ደስ ይላልዋውውውው🌹🌹🌹🌷🌷🌷

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu 3 ปีที่แล้ว +1

      ሰላም ላንች ይሁን የኔውድ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

  • @lailaethio6578
    @lailaethio6578 3 ปีที่แล้ว +4

    MY ወሎ ፋኖ 💚💚💛💛❤️❤️💪
    በርቱልን ጀግኖቻችን አላህ ከናተጋ ይሁን
    ቱኩረት ለፋኖወቻችን💚💚💛💛❤️❤️🥰

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu 3 ปีที่แล้ว

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዬ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

  • @nohatube8019
    @nohatube8019 3 ปีที่แล้ว +8

    የኔ አባህ አላህ ይጠብቁህ

  • @SofiaSofia-er1op
    @SofiaSofia-er1op 3 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ጀግና አባት✅✅✅👍

  • @nohatube8019
    @nohatube8019 3 ปีที่แล้ว +10

    አላህ ጁንታን እልም ያድርግልን አላህዬ የኢትዮጵያን ሰላም አውርድልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ዜድየኮቻዋየጀበሉወዳጅ
    @ዜድየኮቻዋየጀበሉወዳጅ 3 ปีที่แล้ว +1

    ወሎ ❤❤

  • @fatumayimamyimam3459
    @fatumayimamyimam3459 3 ปีที่แล้ว

    ጀግናቺን አባታቺን አላህ እረጂም እዲሜ ከጤናጋር ይስጥልን አላህ ያርብ ❤❤❤❤❤❤👌👌👌❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @BdjDjjd-s3f
    @BdjDjjd-s3f 2 หลายเดือนก่อน

    እዲሜ፡ለአባታችን🎉🎉🎉🎉❤❤❤ዲል፡ለአማራ፡ዲል፡ለፍኖ

  • @የወርቄዋልጅ
    @የወርቄዋልጅ 3 ปีที่แล้ว +1

    እድሜና ጤና ለአባታችን እድሁም ለጀግናው በካሪስ ጎቤ ያረብ አሏህ ሀገራችንን ይጠብቅ

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 3 ปีที่แล้ว

      ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን የዩቱብ ቻናሌን ሰብ አድርጉኝ አዲስ ጀማሪ ነኝ

  • @yaqoobyusaf5018
    @yaqoobyusaf5018 2 ปีที่แล้ว

    የኛጀግኖች።አላህከመጥፎነገርይጠብቃችሁ💚💛❤️👍

  • @tube-lr8wx
    @tube-lr8wx 2 ปีที่แล้ว

    ማአሻሏህ አባታችን እረጅም እድሜ ይሰጥህ

  • @bintuhuseen7018
    @bintuhuseen7018 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አሏህ በጣም ደስ የሚል ግጥም ነው
    አበየ አሏህ እድሜህን ያርዝምልን
    ወርቄዎች የት ናችሁ ገባ ገባ በሉ 👍ላይክ አድርጉ ውቢቱ ሀገሬ ወርቄ የጀግኖች መብቀያ ሠላምሽ ይብዛ ልኝ 🌹🌹

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 3 ปีที่แล้ว

      ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን የዩቱብ ቻናሌን ሰብ አድርጉኝ አዲስ ጀማሪ ነኝ

  • @nurumohamed6463
    @nurumohamed6463 2 ปีที่แล้ว

    የኛ አባት እድሜና ጤና ይስጦት ሀገራችንን ሰላሟን ያብዛልን

  • @xb6fj
    @xb6fj 3 ปีที่แล้ว +14

    *አህለን አህመድ ፍትህ ሳዉዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ፍትህ በየ ቦታዉ በማንነታቸዉ ለሚገደሉ ኢትዮጲያዊያን ፍትህህ😢😢💔*

  • @sofity3120
    @sofity3120 3 ปีที่แล้ว +3

    ረጅም እድሜ ይስጠዎት አባታችን ❤️❤️🙏

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 3 ปีที่แล้ว

      ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን የዩቱብ ቻናሌን ሰብ አድርጉኝ አዲስ ጀማሪ ነኝ

  • @shathafadel3415
    @shathafadel3415 2 ปีที่แล้ว

    ማሻላህ አባታች እዲሜ ጤና ይሥጠወ ኢትጲያ ለዘላለም ትኑር

  • @ربيغفرليورحمنييارب
    @ربيغفرليورحمنييارب 3 ปีที่แล้ว

    ጀግኖች 👍👍🇪🇹🇪🇹👍👍🇪🇹🇪🇹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏

  • @abdufantaw8440
    @abdufantaw8440 3 ปีที่แล้ว

    እናንተ ጀግኖች በእውነት ታላቅ ናችሁ ድል ለሰሜን ወሎ ለታላቁ ሕዝብ ።ክብር ለጥበበኛው ገጣሚ ፣ለጀኔራል ሐሰን በሥጋ ዘመነ ሻለቃ ደምሌ እና በጦርነቱ ለተሰው ጀግኖች

  • @ጎንደሬነኝ
    @ጎንደሬነኝ 3 ปีที่แล้ว

    አማራዬ❤❤❤ዋዋ ጎቤ መልኬ አባቴ ነፍስህ 🥺🥺🥺 በአፀደ ገነት ያኑርልኝ

  • @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
    @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l 3 ปีที่แล้ว

    የኔ አባት ጎበዝ በጭንቅላቱ አባቴ አላህ ይጠብቅቻሁ

  • @ikramjamal770
    @ikramjamal770 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ የኔ አባት አላህ ይጠብቃችሁ ሁላችሁንም ያርብ

  • @terefebirhanu8680
    @terefebirhanu8680 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው ምላቺ የኢትዮጵያ ባሌወለታ ጀግኖቸ ጀኔራል ሀሠን ከሪሙጋር በመሆን ጤናና አድሜ ሠላምና ጤና አመኝላችዋለሁ

  • @محمدعلي-م8ظ1ب
    @محمدعلي-م8ظ1ب 3 ปีที่แล้ว

    ባባባባባባየየየየየ አላህ ይጠውል ኡምርክ ከጤና ጋር ያረብ አገራችንንም ሰላም ሁኖልን የምንደሰት ያድርገን ያረህማን

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 3 ปีที่แล้ว

      ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን የዩቱብ ቻናሌን ሰብ አድርጉኝ አዲስ ጀማሪ ነኝ

  • @إيمانالعتيبي-ي2ه
    @إيمانالعتيبي-ي2ه 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ የወርቄ ጀግና ከናንተ ባልወለድ ይቆጨኝ ነበር💜

  • @ሀሊማ-ፐ4ደ
    @ሀሊማ-ፐ4ደ 3 ปีที่แล้ว

    ጀግና. የወረቄ. ወጣት. አላህ ይጠብቃቺሁ ወዲሞቻቺን

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 3 ปีที่แล้ว

      ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን የዩቱብ ቻናሌን ሰብ አድርጉኝ አዲስ ጀማሪ ነኝ

  • @aip7123
    @aip7123 2 ปีที่แล้ว

    እረጅም እድሜ ይስጥልን አባታችን💚💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤❤🐅🐅🐅🐅🐅💪💪💪

  • @እማየየመኖሬሚስጥርአችነሽ
    @እማየየመኖሬሚስጥርአችነሽ 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን እረጂም እዲሜ ከጤና ጋር ተመኝሁላችሁ የኝ ጀግና አባት🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @qazwsx181
    @qazwsx181 3 ปีที่แล้ว

    አለሙየ ምርጥ ስው አላህ እርሜህን ያርዝመው

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 3 ปีที่แล้ว

    እረጂም እድሜ አሏህ ይወፍቀዎት ያባባ
    🇪🇹👍💪🌹🇪🇹💖💐💐💐

  • @ሀቢባ-ቈ5ጐ
    @ሀቢባ-ቈ5ጐ 3 ปีที่แล้ว

    የኔ አባት አላህ ይጠብቅህ ጫት ሲቅም ሴት አቅፎ የሚሂደው የከተማ ወጣት ከነዚህ አባቶች ቢማሩ አልኩኝ ከተማረው ያልተማው ገበሬው አባቴ በለጣችው

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 3 ปีที่แล้ว

      ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን የዩቱብ ቻናሌን ሰብ አድርጉኝ አዲስ ጀማሪ ነኝ

  • @nunusha8971
    @nunusha8971 3 ปีที่แล้ว

    ለናተነው የአሁንዘመን ወንዶች የሤት ቂጥነው የምታውት አባቶቻችን ግን አቤት ወኔ ጀግንነት እረጅም እድሜ አባታችን

  • @uaeuae1256
    @uaeuae1256 3 ปีที่แล้ว

    እስይ የራያ ወርቄ. እስይ. አልልልልልልልልልል ጀግና አይግለጠም ጀግና ወሎ እራያ ክክክክክክክ አሳቅኝ የኔ አባት አላህ የጠብቅህ. እኔ ባርና ነኝ እራያን ሞች እወዳለሁ ድሞች

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 3 ปีที่แล้ว

      ዉዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን የዩቱብ ቻናሌን ሰብ አድርጉኝ አዲስ ጀማሪ ነኝ

    • @uaeuae1256
      @uaeuae1256 3 ปีที่แล้ว

      @@abdulkerimtube5951 እሺ

  • @ወሎየዎች
    @ወሎየዎች 3 ปีที่แล้ว

    የኛ አባት👍👍👍👍✅✅✅

  • @haroienurie3636
    @haroienurie3636 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውው ማሽ አላህ ሠላማቹን አላህ ብዝት ያድርግልኝ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @tube-bj9bh
    @tube-bj9bh 3 ปีที่แล้ว

    የኔጀግናአባት ረጂም እድሜና ጤና💓💓💓💘💘🌹

  • @ماريماحسن
    @ماريماحسن 2 ปีที่แล้ว

    አላህይጠብቃቹህያረብ አላህይጠብቃቹህያረብ👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹

  • @nohatube8019
    @nohatube8019 3 ปีที่แล้ว +5

    አህለን አላህ ሀገራችንን ሰላም ያውርድልን ያረብ ያረብ በቃችሁ ይበለን

  • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570
    @hayuemureyanyeharbuwawoloy570 3 ปีที่แล้ว

    ሀቢቢ አላህ ረጅም እድሜ ይስጥህ አባይየ ♥♥♥♥😘😘😘😘😘😘

  • @nefisamuhaba7676
    @nefisamuhaba7676 3 ปีที่แล้ว +1

    ክብር ለወሎን ጀግኖዎች

  • @ዙዙነኝወለየዋ-ዐ4ቘ
    @ዙዙነኝወለየዋ-ዐ4ቘ 3 ปีที่แล้ว

    የኔ አባት 😂😂 ኑሩልን አቦ ነብር እኮ ናችሁ የአማራ ጀግና 🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪✊✊✊ 💚💛❤
    ፍትህ በሳኡዲ እስር ቤት ላሉ ወገኖቻችን 😭

  • @AS-cl6ru
    @AS-cl6ru 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አላህ ረጂም እድሜ የኔ አባት

  • @امسليمان-ش5ث
    @امسليمان-ش5ث 3 ปีที่แล้ว

    አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 3 ปีที่แล้ว

      ዉዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን የዩቱብ ቻናሌን ሰብ አድርጉኝ አዲስ ጀማሪ ነኝ

  • @susu-om9pl
    @susu-om9pl 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ጀግና አባት አላህ እረጂም እዲሜ ከጤናጋር

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 3 ปีที่แล้ว

      ዉዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን የዩቱብ ቻናሌን ሰብ አድርጉኝ አዲስ ጀማሪ ነኝ

  • @hadiyahadiya3633
    @hadiyahadiya3633 3 ปีที่แล้ว

    መሸአላህ ጠክሩ👍👍👍👍👍

  • @የኢማንእናትሠለምቴዋ
    @የኢማንእናትሠለምቴዋ 3 ปีที่แล้ว

    ማሽአላህ አባታችን አላህ እረጂም እድሜ ና ጤና ይሥጥልን

  • @hayathayat8142
    @hayathayat8142 3 ปีที่แล้ว

    የኔአባት እዲሜና ጤና ይሥጥልን አላህ ሀገራቸዉ ሠላም ያርግልን

  • @zd8671
    @zd8671 3 ปีที่แล้ว

    እድሜና ጤና መገን ወሎ

  • @abrostub8603
    @abrostub8603 3 ปีที่แล้ว +1

    በኡስታዝዬ አቡ ሀይደር ይነበብ ቀሪበን ረመዷን
    አምስት ነገሮችን ከረመዷን በፊት!!
    በ አቡ ሀይደር
    በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በሆነው
    ክብርና ምስጋና ለዓለማቱ ጌታ ለአላህ የተገባ ይሁን፡፡(አል-ፋቲሓ 2) የአላህ ሰላምና ውዳሴ የሰው ዘር ታላቅ መሪ ለሆኑት ለነቢዩ ሙሐመድ (አል-አሕዛብ 56) ለመላው የአላህ መልእክተኞች (አል-ሷፍፋት 181) የሐቅንም መንገድ በተከተለ ሁሉ ላይ ይሁን (ጣሀ 47)፡፡
    እነዚህን አምስት ነገር ምን እንደሆኑ ከመዘርዘሬ በፊት አንድ የነቢያችንን (ዐለይሂ-ሶላቱ ወስ-ሰላም) ሐዲሥ መጥቀስ እፈልጋለሁ፡፡ ሐዲሡ እንዲህ ይላል፡-
    አቢ ሁረይራህ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንደነገረን የአላህ መልክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ፡- "የጀነት ደጃፎች ሰኞና ሐሙስ ይከፈታሉ፡፡ በአላህ ቅንጣትንም ለማያጋራ የአላህ ባሪያ ሁሉ ኃጢአቱ ይሰረዝለታል፡፡ በእሱና በወንድሙ መሐል ቁርሾ(ቂም) ያለባቸው ሰዎች ብቻ ሲቀሩ፡፡ እነዚህን ሰዎች እስኪታረቁ ድረስ መልሷቸው ይባላል" (ቲርሚዚይ 2023)፡፡
    የአደም ልጅ በጠቅላላ ተሳሳች ነው! በማለት ውዱ ነቢያችን (ዐለይሂ-ሶላቱ ወስ-ሰላም) አስተምረውናል፡፡ ይህ ኃጢአት የውርስ ኃጢአት ሳይሆን የግብር (ራሳችን የፈጸምነው) ኃጢአት ነው፡፡ ታዲያ ከመሀከላችን ኃጢአት የሌለበት ይኖራልን? ካለብንስ የኃጢአት ስረዛንስ አንፈልግም? ከፈለግን ደግሞ እኛም ዐፍው እንባባል፡፡ ጌታችንም ይቅር ይለን ዘንድ፡፡ ሐዲሡም፡- ‹‹በምድር ያላችሁ ሆይ! ለመሰሎቻችሁ እዘኑ፡ ከሰማይ በላይ ያለው (አላህ) ያዝንላችሁ ዘንድ›› አይደል የሚለው? አሁን ወደ ተነሳሁበት አምስት ጉዳዮች ልመለስ፡-
    1ኛ. የረመዷን ወር ከመጣልህና በበሩም ደጅ ላይ ከደረስህ፡ አላህ ላንተ በማሰብ የዚህ ወር ተካፋይ እንድትሆን የላከልህ ጸጋ መሆኑን ልታስብ ይገባሀል፡፡ ዕድሜና ጤናን ሰጥቶህ ይህን የተባረከ ወር እንድትቋደስ ማድረግ ትልቅ ኒዕማ (ጸጋ) ነውና፡፡ ስንትና ስንት ልቦች ይህን ወር ተመኝተውት ነበር? የቀደር ጉዳይ ሆኖ ግን ስንቶች ወደ አኼራ ተሸኙ? አሁን እነሱ ከአፈር በታች በቀብር ይገኛሉ፡፡ አንተ ግን ሕያው ኾነህ የረመዷንን ወር ከተገኘህ፡ የጌታህ ጸጋ መሆኑን ዐውቀህ፡ ለዚህ ያደረሰህን አላህ አመስግነው፡፡ በልብህም በአንደበትህም፡- "ጌታዬ አምላኬ አላህ ሆይ! የረመዷንን ወር በሰላም በጤና ስላደረስከኝ፡ እንዲሁም ስለማይቆጠረው ውለታህ ከልቤ አመሰግንሀለሁ" በል፡፡ ይህንን ካልህ፡ ከልብህም ለወሩ ከተዘጋጀህ፡ ጌታህ ደግሞ ሌላንም እንደሚጨምርልህ እንዲህ በማለት በቃሉ አስታውቆሀል፡-
    "ጌታችሁም፦ ብታመሰግኑ በእርግጥ እጨምርላችኋለሁ ብትክዱም (እቀጣችኋላሁ)፤ ቅጣቴ በእርግጥ ብርቱ ነውና በማለት ባስታወቀ ጊዜ (አስታውሱ)።" (ሱረቱ ኢብራሂም 14፡7)፡፡
    በተጨማሪም ሌላ ልታስታውሰው የሚገባህ ነገር፡ እንዳንተው ስንቶች ረመዷንን ተገኝተው፡ ግን ህመምና እርጅና እንዲሁም ሌላ ምክንያት ከጾምና ከቂያሙ-ለይል ያገዳቸው መኖራቸውን ነው፡፡ ታዲያ አንተ ጤናማና ጠንካራ ከሆንክ ጌታህን አመስግነውና፡ በዚህ አካልህም ጾሙንና ዒባዳውን በአግባቡ እንድታከናውን ጌታህን እገዛ ለምነው፡፡ ያለሱ እገዛ የትም እንደማትደርስም እንዲህ በማለት ይነግርሀል፡-
    "አንተን ብቻ እንግገዛለን፤ አንተንም ብቻ እርዳታን እንለምናለን (በሉ)።" (ሱረቱል ፋቲሓ 5)፡፡
    2ኛ. በዚህ ወር ንግግርህና ስራህ እጅጉን ያማረና የተዋበ ይሆን ዘንድ ከልብህ ወስን (ኒያ አድርግ)፡፡ ገና ከወሩ ጅማሬ፡ በአንተና በአላህ መሐል ወደሱ ሊያቃርብህ የሚችልን ነገር ለመስራት ቆራጥነት ይኑርህ፡፡ ይህ ደግሞ መተግበር ያለበት ገና ከጅምሩ ነው፡፡ ስንትና ስንቶች ናቸው ረመዷኑን ተገኝተው፡ ነገር ግን፡ ገና በተጀመረ በቀናት ውስጥ ወደ አኼራ የሚሸኙት? እንደኒያቸው ግን ጌታቸው አላህ ሙሉ አጅር ይሰጣቸዋል፡፡
    3ኛ. ይህ ደግሞ የነቢያችን (ዐለይሂ-ሶላቱ ወስ-ሰላም) ምክር ነው፡፡ እንዲህ ይላሉ፡-
    አቢ ሁረይራህ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንደነገረን የአላህ መልክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ፡- "አንዳችሁ ጾመኛ በሆነበት ወቅት፡ መጥፎን ቃል አይናገር፣ ድምጹን ከፍ አድርጎ አይጩኽ፣ ማንም ሰው ቢሳደበው ወይም ቢጋደለው፡ እኔ ጾመኛ ነኝ! ይበል፡፡" (ቡኻሪና ሙስሊም)፡፡
    ምክንያቱም ጾም፡- ከምግብና ከመጠጥ መቆጠብ ላይ ብቻ አይገደብምና፡፡ ምላስና እጅም አላህን ከሚያስቆጣ መጥፎ ተግባር መታቀባቸው የጾሙ አንድ አካል ነውና፡፡
    4ኛ. ይህ ወር የተውበት፣ የንሰሀና የምሕረት ወር ነው፡፡ ስለዚህ በተውበትና በኢስቲግፋር መበርታት ይጠበቅብሀል፡፡ በሐዲሥም እንደተገለጸው፡-
    አቢ ሙሰል-አሽዐሪይ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንደነገረን የአላህ መልክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ፡- "አላህ የቀን ጥፋተኞችን ሊምራቸው በለሊት የራሕመት እጁን ይዘረጋል፡፡ የለሊትን ጥፋተኞችን ሊምራቸው በቀንም የራሕመት እጁን ይዘረጋል፡፡ ይህም የሚሆነው ጸሀይ ከመግቢያዋ በኩል ብቅ እስክትል ነው" (ሙስሊም 7165)፡፡
    በሌላም ሐዲሡል ቁድሲይ ላይ ጌታችን፡- ‹‹የአደም ልጆች ሆይ! እናንተ በቀንም በለሊትም ኃጢአት ትፈጽማላችሁ፡፡ እኔ ደግሞ ኃጢአትን በመላ እምራለሁና፡ እምራችሁ ዘንድ ማረን በሉኝ!›› ይለናል (ሙስሊም)፡፡
    በተጨማሪም በሌላ ዘገባ ይኸው ጌታችን አላህ፡- ‹‹የአደም ልጅ ሆይ! ኃጢአትህ በዝቶ ሰማይ ጣሪያ ቢደርስና ከዛም ‹ጌታዬ ሆይ! ማረኝ› ብለህ ምሕረትን ብትጠይቀኝ፡ ምንም ሳይቸግረኝና ምንም ሳይመስለኝ እምርሐለሁ›› ይላል (ቲርሚዚይ 3540)፡፡
    ታዲያ ዛሬ በረመዷን ወር ተውበት ያልገባህ መቼ ነው የምትቶብተው? በዚህ ወር ወደ አላህ ካልተመለስክ መቼ ነው የምትመለሰው?
    5ኛ. ሌላው ረመዷንን በተመለከተ ያሉ ሸሪዓዊ ድንጋጌዎችን ልታውቅ ይገባሀል፡፡ የጾም መስፈርቶች፣ ማእዘናቶች፣ ተወዳጅ (ሱና) ተግባራቶች፣ አፍራሽና የተጠሉ ተግባራቶች እንዲሁም የተፈቀዱ ተግባራቶች ምን ምን እንደሆኑ ከሚያውቁ ወንድምና እህቶች ጠይቀህ መማር አለብህ፡፡ የአላህ መልክተኛም (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንደተናገሩት፡- "አላህ ኸይር የሻለትን ሰው የዲን ግንዛቤን ይለግሰዋል" ነውና ለማወቅ መጣር ይጠበቅብሀል (ቡኻሪይ)፡፡
    አላህ ይወፍቀን

  • @hawatubeh2111
    @hawatubeh2111 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህህህህየኔ አባት አላህ ይጠብቆት ቆጆ ግጥም ነው ጀግናውች አላህ ይጠብቃችሁ

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 3 ปีที่แล้ว

      ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን የዩቱብ ቻናሌን ሰብ አድርጉኝ አዲስ ጀማሪ ነኝ

  • @ይሁንለበጎነው-ሸ9ቀ
    @ይሁንለበጎነው-ሸ9ቀ 3 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ ወርቄ በመወለደ ኮራሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Susu-p8v5w
    @Susu-p8v5w 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ አባት እረጂም እድሜ ከጤናጋ

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 3 ปีที่แล้ว

      ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን የዩቱብ ቻናሌን ሰብ አድርጉኝ አዲስ ጀማሪ ነኝ

  • @SameeraSameera-gb7hj
    @SameeraSameera-gb7hj 3 ปีที่แล้ว

    የኔ አባት💘💘

  • @yutyube7468
    @yutyube7468 3 ปีที่แล้ว

    የኔ አባትትት እድሜ ይስጣችሑ
    😍😍😍😍😍😍

  • @taybazero4169
    @taybazero4169 3 ปีที่แล้ว

    የኔ አባት እዱሜ እና ጤና ይስጥልኝ

  • @ተምሬፋቅርነሺሀገሬ
    @ተምሬፋቅርነሺሀገሬ 3 ปีที่แล้ว

    አላህ እርሜና ጤና ይሥጠወት አባታችን

  • @ፋፊሙሀመድ
    @ፋፊሙሀመድ 3 ปีที่แล้ว

    ማሸአላህ♥♥🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🌹🌹🌹

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 3 ปีที่แล้ว

      ዉዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን የዩቱብ ቻናሌን ሰብ አድርጉኝ አዲስ ጀማሪ ነኝ

  • @ሀዶየየኮቻዋ
    @ሀዶየየኮቻዋ 3 ปีที่แล้ว

    የኔ አባት ምን አይነት ቅጪላት ይዘዋል አባታችን ማሻአሏህ ጠንካራ አባት እዲሚና ሀያት ይስጥልን ጀግና ይብዛ

  • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
    @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች 3 ปีที่แล้ว

    ወሎዬ ጅግኖች 🇪🇹

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 3 ปีที่แล้ว

      ዉዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን የዩቱብ ቻናሌን ሰብ አድርጉኝ አዲስ ጀማሪ ነኝ

  • @ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ
    @ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ 3 ปีที่แล้ว

    እድሜናጤናለአባታችን

  • @semira1209
    @semira1209 3 ปีที่แล้ว

    የኔ አባት እርጂም እዲሜና ጤና

  • @gebreherego6746
    @gebreherego6746 3 ปีที่แล้ว +1

    Dear father thank you for your heroic poeime !!! You are wonderful person !!!

  • @እማየኔፍቅር-ጘ6ኈ
    @እማየኔፍቅር-ጘ6ኈ 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ልዩ አባት💘💘💘💘💘💘💘

  • @እናትሀገሬ-ለ7ኰ
    @እናትሀገሬ-ለ7ኰ 3 ปีที่แล้ว

    ጀግናው አባታችን እድሜ ይሥጠወት

  • @anshatube
    @anshatube 3 ปีที่แล้ว

    ጀግኖችይ አላህ ይጠብቃቸሁ

  • @እሙአቡዘር
    @እሙአቡዘር 3 ปีที่แล้ว

    የኔ አባት አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጠዎት

  • @hadiyahadiya3633
    @hadiyahadiya3633 3 ปีที่แล้ว

    ሙሥኪን እድሜናጤና
    ባባ👍👍👍👍👍💪💪

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 3 ปีที่แล้ว

      ዉዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን የዩቱብ ቻናሌን ሰብ አድርጉኝ አዲስ ጀማሪ ነኝ

  • @Mm-qf9ln
    @Mm-qf9ln 3 ปีที่แล้ว +1

    አላህ እድሜችውን ያስርዝምው የእኔ አባት

    • @zehara605
      @zehara605 3 ปีที่แล้ว

      ወዴ ዴምሪኝ

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 3 ปีที่แล้ว

      ዉዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን የዩቱብ ቻናሌን ሰብ አድርጉኝ አዲስ ጀማሪ ነኝ

  • @hshhs1285
    @hshhs1285 3 ปีที่แล้ว

    አባታችንእረጅምእርሜይጥህአላህይቃችሁ

  • @ሰሚራ-ረ9ቘ
    @ሰሚራ-ረ9ቘ 2 ปีที่แล้ว

    የእኔ አባት እያነበቡም ይትባትባሉ እሰወ ይለያሉ በዝህ እድሚችው መሸመደድ ድንቅ ነው

  • @mimiwolloyewatube9972
    @mimiwolloyewatube9972 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ጀግና አባቶች እድሜና ጤና🥰🥰🥰

  • @bb1bb429
    @bb1bb429 3 ปีที่แล้ว

    አባታቼን በዉነትአናመሰግናለን💚💛💓👍

  • @Bintmusatube
    @Bintmusatube 3 ปีที่แล้ว

    የኔ አባት😍😍😍😍

  • @فاطمةعبدُإثيوبيا
    @فاطمةعبدُإثيوبيا 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @ፍቅርህንተርቤ
    @ፍቅርህንተርቤ 2 ปีที่แล้ว

    የኛ አባት ደስ ሲሉ ኑሩልን

  • @abebayegle1495
    @abebayegle1495 3 ปีที่แล้ว

    አንድ ህዝብ አንድ አማራ በርቱልኝ ደሞቼ

  • @mesirayakobo989
    @mesirayakobo989 3 ปีที่แล้ว

    አባታችንእረጂምእድሜና ጤና ይሰጥልን ጀግኖቻችን👍👍👍💪💪💪💪💪

  • @ኡሙኢስራYouTube
    @ኡሙኢስራYouTube 3 ปีที่แล้ว

    መሻአላህ አባታችን

  • @fafifafi136
    @fafifafi136 3 ปีที่แล้ว

    የኔአባት የኛጀግና

  • @ሱሱቢንትባባ-ዀ5ቸ
    @ሱሱቢንትባባ-ዀ5ቸ 3 ปีที่แล้ว

    ረጂምእድሜ አባታችን

  • @aeshaebrahim5729
    @aeshaebrahim5729 3 ปีที่แล้ว

    ደጋግሜ ሰማሑት ቅኔው ሀቃይቅ ነው❤❤❤❤❤❤❤🐅🐅🐅🐅👑👑👑👑

  • @aminatmohamad929
    @aminatmohamad929 3 ปีที่แล้ว

    ጀግና አባት 😍😍💪💪💪💪💚💛❤️

  • @nagatahmed7840
    @nagatahmed7840 3 ปีที่แล้ว

    አላህ።።ይጠብቅ።።አላህ።ይጠብቅህ።።ያርብብብብብብብብ

  • @ikrammohammad4681
    @ikrammohammad4681 3 ปีที่แล้ว

    የኔ አባት 😢🥰🥰

  • @سميره-ذ1ذ
    @سميره-ذ1ذ 3 ปีที่แล้ว +3

    የኛ ጀግኖች ኑሩልንን

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu 3 ปีที่แล้ว

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዬ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

    • @سميره-ذ1ذ
      @سميره-ذ1ذ 3 ปีที่แล้ว

      @@seaditube-lz2zu እሺ ሀያቲ

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu 3 ปีที่แล้ว

      @@سميره-ذ1ذ አመሰግን አለሁ ሁቢዋ

  • @alazar2263
    @alazar2263 3 ปีที่แล้ว

    አባቴ.በቃበቃ💚💛❤💯💯😭😭😭🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🤲🤲🤲🤲🤲🤲👈

  • @sumyea2880
    @sumyea2880 3 ปีที่แล้ว

    አባቶችን እድሜ እስኪ ጤና ይሰጥህ ማሻአላህ

  • @ኢስላምዲኑሰላም-ሠ3ኀ
    @ኢስላምዲኑሰላም-ሠ3ኀ 3 ปีที่แล้ว

    የኔ አባት አላህ ይጠብቃችሁ ወሎ ሰላምሽን አላህ ይመልሰው

  • @abebagorfu2577
    @abebagorfu2577 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ አባት እውነት

  • @bbangla36
    @bbangla36 2 ปีที่แล้ว

    አባቴ🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ሀይኩነኝአባየንናፋቂ-ጸ7ገ
    @ሀይኩነኝአባየንናፋቂ-ጸ7ገ 3 ปีที่แล้ว

    የኔአባት 👏👏👏

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 3 ปีที่แล้ว

      ዉዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን የዩቱብ ቻናሌን ሰብ አድርጉኝ አዲስ ጀማሪ ነኝ

  • @FfffrRrre
    @FfffrRrre ปีที่แล้ว

    የኔአባት❤❤❤❤❤

  • @ፍጡማየራያዋ
    @ፍጡማየራያዋ 3 ปีที่แล้ว +1

    የሄ ወርቄ ማለት የድጋው ስራስር ጀግናልይ ያፈልቃን ምንጭ ውሀ ይመስል ኩራቶቸዋ አላህ ይጠብቃችሁ አገሬ ውድድድድድድ ራያ ወርቄ

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 3 ปีที่แล้ว

      ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን የዩቱብ ቻናሌን ሰብ አድርጉኝ አዲስ ጀማሪ ነኝ

  • @ደስታነኝየራያዋ
    @ደስታነኝየራያዋ 3 ปีที่แล้ว

    እረጅም እዴሜ ከጤናጋር ተመኘሁ😍ወሎ ራያ ባልወለድ ይቆጨኝ ነበር❗

  • @ጀሚላቱዩብ
    @ጀሚላቱዩብ 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ይጠብቅልን ያረብ

  • @qrwtgsgs2290
    @qrwtgsgs2290 3 ปีที่แล้ว

    አንበሳ🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍

  • @Tube-hy9dl
    @Tube-hy9dl 3 ปีที่แล้ว +1

    💪💪💪💪💪💪💪 ኑሩበት አቦ 💕💕

  • @ሰአዳኮምቦልቻ
    @ሰአዳኮምቦልቻ 3 ปีที่แล้ว

    ወላሒ በጣምነው ዴሥ ያለኝ የአባታችን ግጥምምም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂