የሮስት መፅሐፍ ላወጣ ነው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ส.ค. 2024
  • Dani Roast You tube channel
    / @danitad
    Subscribe our channel
    ​⁠
    🚨 ‼️ 🇪🇹🇺🇸Contact us on Instagram🇺🇸🇪🇹‼️ 🚨
    Abel Misrak:
    ...
    Bereket Tadesse :
    ...
    Yonatan Fasil:
    ...
    Mahider Kebede:
    www.instagram....
    Daniya Awet:
    www.instagram....

ความคิดเห็น • 546

  • @SeydAli5154
    @SeydAli5154 3 หลายเดือนก่อน +101

    ማሂ የትሄዳነዉ ኧረ ጭርብሏል የወቸዉጉድድምቀት ማሂ ነች የምትሉ በላይክአሳዩኝ

  • @shortsspeed-it7kj
    @shortsspeed-it7kj 3 หลายเดือนก่อน +52

    Dani is the best ሙሉ ቪዲዮውን ብታዩት አዝናኝ ነበር

    • @alazarr
      @alazarr 3 หลายเดือนก่อน +1

      Ya 🤝

    • @Ethiobi
      @Ethiobi 3 หลายเดือนก่อน +3

      Betam dont jugde peoples gena sw video sayay comment nw miyanbw he have his own personality😢

  • @Vibes0_7
    @Vibes0_7 3 หลายเดือนก่อน +106

    Is mahi really busy? Or is it because of the guest?

  • @marubetigst3193
    @marubetigst3193 3 หลายเดือนก่อน +34

    ዳኒ ሮስት የምር በጣምምም ደስ የሚል ልጅ ነው
    ከሚጠበቀው ባህሪ ለየት ያለ ማንነት ነው ያለው የምር በጣም ደስ የሚል ልጅ ነው
    እናንተም ይመቻችሁ

    • @user-fo9hp6et5q
      @user-fo9hp6et5q 3 หลายเดือนก่อน

      Lerasu leyet Yale maninet norot tadia lemin lijoch yibekilal

  • @Zerituye
    @Zerituye 3 หลายเดือนก่อน +32

    Who is this guy? 😂 People hate him. I rather found him funny 😂

  • @UtopiaTube.
    @UtopiaTube. 3 หลายเดือนก่อน +25

    በፈጣሪ ኤልያስ ሽታሁንን የመሰለ እንግዳ ባቀረበ ስራቹ ይሄንን የመሰለ ተሳድቦ አዳሪ ታመጣላቹ 😳 የምር ሼም ነው አላየውም አላየሁም ደስ አይልም

  • @Kapekeru
    @Kapekeru 3 หลายเดือนก่อน +42

    ማሃደር ልኳ ካልሆነ ሰው ጋር አለመታየቷ ተመቸቶኛል

    • @user-tr8rw9gn5d
      @user-tr8rw9gn5d 2 หลายเดือนก่อน +1

      ዥልጥ ከማህደር መቶ እጥፍ ይበልጣል

    • @ermiasethio
      @ermiasethio 2 หลายเดือนก่อน

      @@user-tr8rw9gn5dbe roast new 😂

  • @lijkerem2580
    @lijkerem2580 3 หลายเดือนก่อน +109

    sorry የዛሬ ሳምንት ከሌላ እንግዳ ጋ እንገናኝ ለዛሬ መስመራቺን ተለያይቷል🙏

    • @melkammigbar5623
      @melkammigbar5623 3 หลายเดือนก่อน +4

      Exactly 😢 I ashamed of this and I regret it so much to watch it till 40 Minutes 😂 Dehenet eko miyasafer neger ayedelem gen yenehih yastesaseb dehenet mechemeru new yekefaw

    • @hailemariamsisay
      @hailemariamsisay 3 หลายเดือนก่อน +4

      Next ደሞ tiktok live ላይ እየቃመች የፈሳችውን እንዴት እዚህ ጥሩ ደረጃ ላይ እንደደረሰች ልታስተምረን ማቅረባቸው አይቀርም 😂😂

    • @melkammigbar5623
      @melkammigbar5623 3 หลายเดือนก่อน

      @@hailemariamsisay I saw that woman in tiktok 🤣 The way how you described her is on point

    • @user-tr8rw9gn5d
      @user-tr8rw9gn5d 2 หลายเดือนก่อน

      በግ

  • @kirubelevo5630
    @kirubelevo5630 3 หลายเดือนก่อน +41

    I have nothing against this guy, props to him for doing the work and get to 1 million on Tiktok, it wasn't just luck. He found something that works for him and went with it. As a wechew good regular speculator, I understand that it's not easy to find and bring guests who are upto the standard that we're used to seeing everyweek, and for the sustainability of the podcast, I think there should be a consideration for the format of some episodes. The hosts are very entertaining and more often than not it's the chemistry and humor between them that keeps bringing me back here, so on some weeks where you can't bring guests, maybe try discussing things amongst yourself and i''m sure it will be entertaining to watch. Take inspiration from Shixsngigs. I hope you find this insightful.

  • @mekdessahle
    @mekdessahle 3 หลายเดือนก่อน +11

    the most ፀዴ episode ከራሴ ጋር ታግዬ ነበር ማየት የጀመርኩት ግን ዳኒ በጣም ምክንያታዊ ሰው ነው ቆንጆ ነበር መፅሀፍን በሽፋኑ አትገምተው ይባላል እና ብታዩት እላለው ወቸው ጉድ forever ❤❤❤❤love u guys

  • @yohighness6167
    @yohighness6167 3 หลายเดือนก่อน +86

    አንድ አንድ ጊዜ ሰው ካጣቹ ወይ አትምጡ ወይ ብቻቹን አቅርቡ ግዴታ እንግዳ መቅረብ እኮ የለበትም

    • @Lollabethio
      @Lollabethio 3 หลายเดือนก่อน

      Liyamesh nw ende

    • @user-tr8rw9gn5d
      @user-tr8rw9gn5d 2 หลายเดือนก่อน

      Dadab ahya daros jazba

  • @Tamirat_arch
    @Tamirat_arch 3 หลายเดือนก่อน +105

    ከሚያንጽ እና አስተማሪ ከሆነ ሰው እንጂ ትወልድን በስድብ እና በቆሻሻ ቃላት ከሚያበላሽ ሰው ምን እንድንማር ነው ያቀረባችሁት??

    • @SalimGemechu-tg8pd
      @SalimGemechu-tg8pd 3 หลายเดือนก่อน +5

      memar kefelek timrht bet hid ezi mn tseraleh. mnm miankuashish ngr alalem liju enkultiam

    • @Tamirat_arch
      @Tamirat_arch 3 หลายเดือนก่อน +12

      @@SalimGemechu-tg8pd አንተም follow ከሚያደርጉት 1m አህዮች መሃል ነህ መሰለኝ....... sorry!

    • @YONASWUBE-ji7fk
      @YONASWUBE-ji7fk 3 หลายเดือนก่อน

      Ante dani migerm sw nw

    • @kt1651
      @kt1651 3 หลายเดือนก่อน

      @@SalimGemechu-tg8pd ጭራሽ ድንቁርናህን ታስፎግራለህ እንዴ

    • @AMRELLAHYuusuf
      @AMRELLAHYuusuf 3 หลายเดือนก่อน +2

      ክላስ እያለን ፊት ወንበር የምትሰለፈው ልጅ ነህ ኣ

  • @user-vq6pe7gw8p
    @user-vq6pe7gw8p 3 หลายเดือนก่อน +13

    😯me reading all of this negative comments, while listening the podcast

  • @basicstrength9893
    @basicstrength9893 3 หลายเดือนก่อน +27

    የመፅሀፉ part በጣም ነው ያሳቀኝ😂😂

  • @andaualemmekonnen1647
    @andaualemmekonnen1647 3 หลายเดือนก่อน +16

    ጥሩ አደረጋችሁ ዛሬን እንደ Season one break ቆጥረን እኛም ከማድመጥ አረፍ ብለናል ፤ ለሌላ ጊዜ ግን የሚመጥን ሰው በማቅረብ ተከታዮቻችሁን አክብሩና ካሱ

  • @amanuelgezahgne453
    @amanuelgezahgne453 3 หลายเดือนก่อน +38

    To the hosts, why are you trying to ruin what you have built? You should respect your work; you should have a certain standard and professionalism in what you do. In fact, you are not journalists, but when you are hosting in such media, you need to respect the platform and your audience.
    Why are you asking Lame questions, unstandardized conversations, or a program without them? Come on, if you are putting effort and time into it, you ought to tell all the fans and yourself: What is one lesson your audience is going to take from this program? Come on!

  • @HDtube10
    @HDtube10 3 หลายเดือนก่อน +23

    The most wird epsode ever !!!!😢😢😢 ወቼው ጉድ በኛውፍቅር ስለሆነ ስፖንሰር ምትደረጉት ፕሮግራሙን የሚመጥን ሰው ቢሆን ፍቅራችን ይቀጥላል አስተማሪ ያልሆነ ሰው አታቅርቡልን ጓጉቼ ነበር ለየማት ኩምሽሽ አረጋችሁኝ

  • @user-mw8ku9jp1u
    @user-mw8ku9jp1u 3 หลายเดือนก่อน +37

    የሆነ እርእስ መርጣችሁ እርስ በእርስ ተወያዩ ሰው ካጣችሁ የtik tok እና የ TH-cam ሰዎች ይለያያሉ tik tok like ስላገኘ ብቻ የሚሰራው ስራ አስተማሪ ነው ማለት አይደለም አሁን እኮ ደረጃቹሁ ከፍ እያለ ነው እናንተንም የሚመጥን እኛንም የሚገባን እንግዳ ይዟችሁኑ❤❤❤❤

    • @KalkidanTesfaye-ui3pb
      @KalkidanTesfaye-ui3pb 3 หลายเดือนก่อน +3

      Chill They don't have to be serious sometimes they have to be goofy

    • @user-fo9hp6et5q
      @user-fo9hp6et5q 3 หลายเดือนก่อน

      @@KalkidanTesfaye-ui3pb so you think your cool because you say and also you are okay swearing.

  • @naizgiyemane8861
    @naizgiyemane8861 3 หลายเดือนก่อน +65

    Are you serious? Sew tefto new esun yakerebachut? Please keep the show classy ategmamu wtf

    • @alphakinfe
      @alphakinfe 3 หลายเดือนก่อน +3

      Just listen the pod it wont let u down.

    • @StoicS4m0r41
      @StoicS4m0r41 2 หลายเดือนก่อน

      Whats wrong with him? A lot of people are hating on him it seems

  • @alphakinfe
    @alphakinfe 3 หลายเดือนก่อน +5

    I sware I dont follow Dani on tok but this interview was lit and funny as hell. The hate comments r mad. Jeez!

    • @abiytadese4390
      @abiytadese4390 3 หลายเดือนก่อน +1

      habeshas on youtube needs to chill i bet most of them are not subscribers

  • @LoCoCreative
    @LoCoCreative 3 หลายเดือนก่อน +27

    TH-cam lay comment bmarg number 1 slhonku ezi podcast lay mkrb albign😂

  • @user-yv5fp8cy5c
    @user-yv5fp8cy5c 3 หลายเดือนก่อน +41

    Mahi yelechem endye zare😢

  • @YemisrachDejene
    @YemisrachDejene 3 หลายเดือนก่อน +6

    Dani andegna yemir endi aynet kumnegeregna sew ameslegnim neber bertalign bro❤❤❤

  • @dannyET
    @dannyET 3 หลายเดือนก่อน +4

    ሴት ልጅ ብልህ ነች የሚባለው በምክንያት ነው የማይመጥናት ቦታ በጭራሽ አትገኝም ማሂዬ 👌👌👌❤❤❤

  • @ninanina4000
    @ninanina4000 3 หลายเดือนก่อน +140

    ዛሬስ አላያቹም በጣም ሚያስጠላኝ ስርአት አልባ ልጅ እያቀረባቹ አቅርቡ ምትባሉትን አታቀርቡም

    • @Merhawi213
      @Merhawi213 3 หลายเดือนก่อน +3

      😂😂😂😂

    • @Lijeyassu
      @Lijeyassu 3 หลายเดือนก่อน +16

      ዳኒ ይከብድሻል ጁአናም

    • @Dawud2122
      @Dawud2122 3 หลายเดือนก่อน +6

      ከሰው መማር ያለን ከጥሩ ነገር ብቻ አደለም ከመጥፎም ነው እንደውም ሴት የደፈረ ሰው ይቅረብልን😂😂

    • @ninanina4000
      @ninanina4000 3 หลายเดือนก่อน

      @@Dawud2122 ደፋሪ ወንጀለኛ

    • @ninanina4000
      @ninanina4000 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@Lijeyassu አንተው ተሸከመው በክት ምናባህ ያሳድብሀል እንስሳ የሱ ቢጤ

  • @Theo_crtv
    @Theo_crtv 3 หลายเดือนก่อน +9

    @mahder kebede ማሂ እንኳን ቀረብሽ ቅሌት ነበር ትርፉ ከዚህ ማይሆን ሰው ጋር

  • @helilkhelil
    @helilkhelil 3 หลายเดือนก่อน +26

    Programu maymetnew sw eko nw mn nekachu?? 😢

  • @user-fw6gc1ke5e
    @user-fw6gc1ke5e 3 หลายเดือนก่อน +73

    ዛሬስ ይቅርብኝ ኸረ ሰው ምረጡ 😢

    • @onaking4575
      @onaking4575 3 หลายเดือนก่อน

      Mene hone

    • @farcrypto15
      @farcrypto15 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@onaking4575men hone ayi ye dedebena xeg

    • @KibromZenabu-pm5ug
      @KibromZenabu-pm5ug 3 หลายเดือนก่อน

      Look you'r self bro

    • @hailemariamsisay
      @hailemariamsisay 3 หลายเดือนก่อน

      Exactly, 👍Next ደሞ tiktok live ላይ እየቃመች የፈሳችውን እንዴት እዚህ ጥሩ ደረጃ ላይ እንደደረሰች ልታስተምረን ማቅረባቸው አይቀርም 😂😂

  • @Amanuel_3232
    @Amanuel_3232 3 หลายเดือนก่อน +4

    Commitment +Struggle confidence+maturity=Dani tadesse
    the most gerami sew much respect for u ma brooder
    Keep pushing i love this episode as always
    Kezim belay meteyek ena kum negerochn endnagegn madreg tchlu nbr this is the poorest performance ever i had in weche good 😊.yistekakel enodachualen bertu

  • @user-ll6bm2du2g
    @user-ll6bm2du2g 3 หลายเดือนก่อน +65

    ወይይ ዛሬ ማይመጥናቹን ሰው😮 አቀርባቹ sorry

    • @alphakinfe
      @alphakinfe 3 หลายเดือนก่อน

      Just listen the pod it wont let u down.

    • @user-fo9hp6et5q
      @user-fo9hp6et5q 3 หลายเดือนก่อน

      @@alphakinfe I hear people saying yesu maninet yemigerm new it’s like a drug dealer who profits from selling drugs for people and ruin peoples lives but eats and live healthy himself. Sidbn sirat matatin eyastemare generation yemigel neger eyarege here you guys are saying ooh endetebekut aynet sew aydelem. How stupid of peoples

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 3 หลายเดือนก่อน +48

    ኮማቾች አይባልም በሰውነቱ እናከብረዋለን በስራው ደግሞ እኔም አይመቸኝ ወቸው ወቸው ጉድ .......❤

    • @Tsion-xt2pn
      @Tsion-xt2pn 3 หลายเดือนก่อน +1

      Inya isun alxalanim ikko saw marxo adalam sawinatun yayazaw aynik jorok afincak bilo saw lay kamiyafez ba igzaber fixrat lay kamiqalid saw mn inimar nw hasabachin

    • @betelmulu4897
      @betelmulu4897 3 หลายเดือนก่อน

      አየ እህት ስንት ሰው እንደሚከተለው ላንች አልነግርሽም like የሚያደርጉት የሚናገረውን አድንቀው አይደል ለዛ ብየ ነው​@@Tsion-xt2pn

  • @user-mz5nd8yf3b
    @user-mz5nd8yf3b 3 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ግን ዳታ ከሌለበት ሀገር ከሸዋሮቢት ስልኬን አዲስ አበባ ወይም ሸኖ ቅዳሜ ጠዋት ልኬ ቅዳሜ ማታ እየመጣ ዩቱብ ላይ ዳውሎድ እያደረኩ wechew good ደስ ብሎኝ እያይኃችሁ ዛሬ ግን ደብሮኛል ይህ በማቅረባችሁ

    • @aberamulualem8669
      @aberamulualem8669 3 หลายเดือนก่อน

      የምርህን ነው ብሮ

  • @hailemariamsisay
    @hailemariamsisay 3 หลายเดือนก่อน +5

    Sorry ግን ምኑም ደስ አይለኝም ይሄ ልጅ 😏 ሁሌም skip ነው ማደርገው የሚሰራው ስራ ጥቅሙ ስለማይታየኝ. የወረደ ሰው ጭራሽ አሁን እንዴት እዚህ ደርጃ ላይ እንደደረሰ ሂወቱን share ሊያደርግ እናንተ ጋር መጋበዛቹ በግሌ ደብሮኛል. ጊዜያችንን አናባክን ብዙ ሰዎች ሞልተዋል ሊያስተምሩን ሚችሉ :: sorry

  • @zekariaseid4905
    @zekariaseid4905 3 หลายเดือนก่อน +7

    youtube audience is different man, 99% of the comment is negative

  • @user-lw7qy2rz1m
    @user-lw7qy2rz1m 3 หลายเดือนก่อน +11

    አቤል የለም ብላቹ ነዋ የምትጫወትቡን ምንም tkm ylewlew ds yemayil the worst ep ever mnm twldn mayntse sdb bshsk tenkol koy mn yastmral blacu nw😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😮😮😮😮😮😮😮

    • @SalimGemechu-tg8pd
      @SalimGemechu-tg8pd 3 หลายเดือนก่อน +2

      mn talekaksaleh kaltemecheh malef nw

  • @mikejemerejatube5070
    @mikejemerejatube5070 3 หลายเดือนก่อน +12

    አይመጥንም ምናምን አትበሉ የ1M ጌታ ነው ደግሞ ሀበሻ የሚናገረውና ተግባሩ የተለያየ ነው ዳኒ ምርጥ

  • @DelelegnNigus
    @DelelegnNigus 3 หลายเดือนก่อน +6

    በቀጣይ episode ይቅርታ ይጠየቀን እና ለምን እንዳቀረባችሁት ንገሩን እንዳትረሱ😡

    • @setotatube9709
      @setotatube9709 3 หลายเดือนก่อน

      Lelochu lemindew mikerebut 😏😏😏😏

    • @DelelegnNigus
      @DelelegnNigus 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@setotatube9709lelochuma endesu aychemalekum

  • @sisaytesfaye6959
    @sisaytesfaye6959 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንደ መንግስ ጣብያ " ይሄ ለምን ይቀርባል ? " ..." እከሌን ለምን አትጠሩትም ! " እያላቹ የምታሽቃብጡ እረፉ 🤨😒 ለብዙኃኑ የሚጠቅመውን እኛ ነው የምናውቀው አላቹ 😂 ዳኒ ምርጥ የአራዳ ልጅ ነው ይመቸው ✌️👏 ሰው ነፃነት ያለው ፍጥረት ነው ። በፈለገውና ባሰበው ህይወትን መኖር ይችላል ።

  • @sosnew4164
    @sosnew4164 3 หลายเดือนก่อน +3

    ፍፁም ጨዋና ትሁት ልጅ ነው። ምን ልሁን ነው ምትሉት ቅናት ነው? አንዱ ከተናገረ በቃ እንደ ጉንዳን መከተል ነው ምታውቁት። ሮስት ማድረግ እኮ መዝናኛ ነው እንጂ ስድብ አይደለም ጅሎች። ዳኒ ምርጥና የራስህ አቀራረብ ያለህ ጎበዝ ልጅ ነህ። በርታ። ምቀኛ ከበዛብህ አንተ ጋ ትልቅ ነገር አለ ማለት ነው።

    • @merydan
      @merydan 3 หลายเดือนก่อน

      ፍፁም ጨዋና ትሁት ልጅ ነው😂😂😂😂😂 ይልቅ tell him to have a manner if u r his family.

    • @sosnew4164
      @sosnew4164 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@merydan ሮስት ማድረግ ማነር ማጣት ከመሰለሽ ትንሽ ንባብ አርጊ። መጀመሪያ ከአለቃ ገብረሃና ጀምሪ ከዛ ወደ ዓለም የመዝናኛ ኢንዱስትሪ ተሻገሪ። ዳኒ ዘመዴም ጓደኛያም አይደለም ያው ሰው በሀሳብ ሲለያቹ የሆነ ሳጥን ውስጥ መክተት ልማዳቹ ነው። እናንተ እስክትበስሉ እኛ አረርን።

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs5144 3 หลายเดือนก่อน +21

    የዛሬው እንግዳ ለወቸው ጉድ አያመጥንም እንግዳ ምረጡ እባካቹ ለዛሬ ደብሮናል

  • @AnuMovies-24
    @AnuMovies-24 3 หลายเดือนก่อน +27

    wechew good ....mnw 100k setgebu debariiii nwwwww betam seriously

  • @reduhabtamu1349
    @reduhabtamu1349 3 หลายเดือนก่อน +8

    He isn’t enough for ወቸው ጉድ እኮ. Please don’t bring them just because they are famous ለዛ ያለው ሰው አቅርቡ ይሄ ለዛቢስ ነው

    • @naizgiyemane8861
      @naizgiyemane8861 3 หลายเดือนก่อน +2

      The only requirement to be on wechew good is to have followers on tiktok😂

  • @Bilikew
    @Bilikew 3 หลายเดือนก่อน +9

    ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ለምን ሌላ ሰው አታቀርቡም ቆይ ስድብ ለመማር ነው ቪድዮውን አውርዱት

  • @Maki2412
    @Maki2412 3 หลายเดือนก่อน +3

    መፅሀፍ ላሳትም ነው ካለው ሰዓት ጀምሮ እስከመጨረሻው ሳቄን ማቆም አልቻልኩም የነቤኪ Reaction ደግሞ its priceless 😂😂😂😂😂

  • @Eotc628
    @Eotc628 3 หลายเดือนก่อน +14

    where is mahi

  • @mekumeku3821
    @mekumeku3821 3 หลายเดือนก่อน +6

    አቤላ ቤኪ ዲጄው ማሂ
    ዳኒያን ፎንቃ ይዞኛል ምን ማድረግ
    አለብኝ በርግጥ ጅላስ ሊኖራት ይችላል
    ግን እወዳታለሁ ዲጄው ይሙት ለማንኛውም ይሜ ዳኒያ ማሪያምን በጣም ነው የምወድሽ
    ምርጥ ውሰ ነሽ አንቺ

  • @leoulh.micheal794
    @leoulh.micheal794 3 หลายเดือนก่อน +21

    I Think this is the worst episode, Guys Yemitakerbutgn sew Ewekut enji

  • @eliyaskadiabafita1096
    @eliyaskadiabafita1096 3 หลายเดือนก่อน +4

    This guy is so funny, what a nice episode. I enjoyed it so much, Dani roast is so relaxed and comfortable in discussions

  • @Nayulala
    @Nayulala 3 หลายเดือนก่อน +2

    ደስስስስስስ ነው ያለኝ ዳኒ b/c አላማውን ነው ያሳካው ጎበዝ ለ comment ለመፃፍ ተምረው ነው የሚሳደቡት.....keep going

    • @user-fo9hp6et5q
      @user-fo9hp6et5q 3 หลายเดือนก่อน

      I hear people saying yesu maninet yemigerm new it’s like a drug dealer who profits from selling drugs for people and ruin peoples lives but eats and live healthy himself. Sidbn sirat matatin eyastemare generation yemigel neger eyarege here you guys are saying ooh endetebekut aynet sew aydelem. How stupid of peoples

  • @Kiranely864
    @Kiranely864 3 หลายเดือนก่อน +26

    ስጋ ጠፍቶ ነዉ ይህን ቅንጥብጣቢ ያቀረባችሁልን

  • @BereketMoha
    @BereketMoha 3 หลายเดือนก่อน +22

    Where is mahi

    • @melkammigbar5623
      @melkammigbar5623 3 หลายเดือนก่อน

      At least she has a class and doesn' deserve to be in this conversation

    • @blu3rrrr
      @blu3rrrr 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@melkammigbar5623 ere adelm exuwa silehone nw😭

    • @melkammigbar5623
      @melkammigbar5623 3 หลายเดือนก่อน

      @@blu3rrrr This dude is her ex ? 😂

  • @user-sn6yf5op3c
    @user-sn6yf5op3c 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዩኒ ግን እግርህ ምንድነው ሚያህለው
    ሶስቱም እንዲ ግድንግድ ነው ወይስ ሁለቱ ብቻ ነው የሚሉ ቺኮች እየበዙ ነው
    የዲጄ እግር አይመስልም😮

    • @yeabtarapam
      @yeabtarapam 2 หลายเดือนก่อน

      Yamhal ende🫢

  • @HanuBaba-nb2xj
    @HanuBaba-nb2xj 3 หลายเดือนก่อน +8

    የዛሬው ይብራብኝ😏 እቺን ሳልል ከምወጣ ብዬ ነው

  • @alferedabedela701
    @alferedabedela701 3 หลายเดือนก่อน +9

    ዳኒ ማን ይልሀል ♥

  • @SamsonYegeni
    @SamsonYegeni 3 หลายเดือนก่อน +5

    ፂም ያለው ህፃን ልጅ።አይ መግማት መግማማት ቀጣይ ኢቶጲስን

  • @fanueltelhun660
    @fanueltelhun660 3 หลายเดือนก่อน +8

    አትነፍም ዛሬ 😡😡😡😡

  • @Theo_crtv
    @Theo_crtv 3 หลายเดือนก่อน +10

    ኧረ ወቸው GOOD ከናንተ ብዙ እንጠብቃለን እያንዳንዱ episode አስተማሪ መሆን ባይኖርበትም ብቻችሁን ሙድ ያለው ጨዋታ ብትጫወቱ ይሻለናል።እንደዚህ Audience የማይመጥን እንግዳ ሼም ኦን ዩ @ወቸው GOOD ኢትዮጵያ 😔😌😡😔😔😡😔😔
    አቤላ መጉደልህ ተሰማን ወንድማለም

  • @user-xi3md5lv8v
    @user-xi3md5lv8v 3 หลายเดือนก่อน +8

    እንዴ ምን አርግ ነው ምትሉት ዳኒ❤❤❤ አንደኛ እንወድሃለን።።

  • @naodghirmay4091
    @naodghirmay4091 3 หลายเดือนก่อน +36

    ወቸዉ Good ይላል ፡ይሄ ቆማጣ ኣመጣችሁ ዛሬ አልተመቸውንም😢😢

    • @LovedByGod-nz2yf
      @LovedByGod-nz2yf 3 หลายเดือนก่อน

      😂 your Amharic though. Love the confidence

    • @naodghirmay4091
      @naodghirmay4091 3 หลายเดือนก่อน +1

      ኣዛ ነዉ 😂,ya I have a bit of a lack of Amharic in writ😂😂

    • @Biraviews
      @Biraviews 3 หลายเดือนก่อน

      ​The ኣ u guys use always is A ታጋይ who lose one leg in a war 😂​@@naodghirmay4091

  • @user-ut4tm3gu6j
    @user-ut4tm3gu6j 3 หลายเดือนก่อน +2

    እረ ወቸው ጉድ 😢😢 በጣም አሪፍ እየሄድን ነበር ብቻ እናንተ ስለምወድ እንጂ የምር ማሪያምን ደብሮኛል በቃ ደና ሰው ሰው የሚል ሰው አቅርብልን Please 🙏 እንደው በፈጣሪ ከFamily ጋር ነው በTv የምናየው እና አሁን እንኳን በየሰፈሩ ይቅር እና አለምላይ ስለተዳረሳችሁ Respect Please 🙏

  • @Unique_Remzi
    @Unique_Remzi 3 หลายเดือนก่อน +20

    Sew tefto new esun yaqerebachut programun endiyastela lmn tadergalachu

  • @MesiBiru
    @MesiBiru 3 หลายเดือนก่อน +3

    ይመችህ ወድሜ ጎበዝነህ በርታ አካወትህም እድመለስልህ ምኞቴነዉ😊

  • @Hanna_afro12
    @Hanna_afro12 3 หลายเดือนก่อน +2

    i really enjoyed this episode 🤣🤣🤣🤣🤣dani yemechek

  • @AXUM13
    @AXUM13 3 หลายเดือนก่อน +17

    እረ ወቸው ጉድ ምን ሆናችሁ ነው ከዚህ 🙉ዝንጀሮ ፊት ምን እንማራለን ስድብ 😏

    • @user-zo5np3nm4y
      @user-zo5np3nm4y 3 หลายเดือนก่อน +2

      ምንም አትማርም ስድቡን አንደሆነ ይዘከዋል

  • @Kapekeru
    @Kapekeru 3 หลายเดือนก่อน +21

    ዉዉዉ የሚያስጠላኝ ሰው ባሎደውም ልየው

  • @Natty_raggaa
    @Natty_raggaa 3 หลายเดือนก่อน +2

    I’m very excited 😆 roast book 😁I need one for my wife

  • @biniyamgeberemeskel1918
    @biniyamgeberemeskel1918 3 หลายเดือนก่อน +37

    አይ አወራረድ ይሏቹሁዋል ይሄ ነው

  • @danieltadewos9904
    @danieltadewos9904 3 หลายเดือนก่อน +2

    Dani roast yimechish u bring roast to this country...u will make 1 million again

  • @ethiomatthew2656
    @ethiomatthew2656 3 หลายเดือนก่อน +3

    Today's episode was fire.. We love u dani

  • @Merachew
    @Merachew 3 หลายเดือนก่อน +4

    respect people's time 2 hours of straight bs.

  • @user-xi3md5lv8v
    @user-xi3md5lv8v 3 หลายเดือนก่อน +4

    ለምን እንዲህ እንደደበራችሁ አላቅም dani is the 🐐🐐🐐1million yegebaw❤ ባትወዱት ነው ወሬ ሁላ😂

    • @MebaTube12
      @MebaTube12 3 หลายเดือนก่อน

      እዛው ቲክቶክ ላይ እበዱ

  • @kt1651
    @kt1651 3 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄን የትውልድ አረም የሆነ ሰው የጋበዛቹት ሰው ከሱ ምን ይማራል ብላቹ ነው ከስድብ ውጭ ሌላ የማያውቅ የደናቁርት አለቃ የሆነን ልጅ

  • @ihsa7548
    @ihsa7548 3 หลายเดือนก่อน +2

    Mirt Engida ❤❤❤ yemir, Lijun fitut

  • @nyattech
    @nyattech 3 หลายเดือนก่อน +7

    Beki ena Yoni gn beka athonum you need someone guide miyaregachu

  • @hailemariamsisay
    @hailemariamsisay 3 หลายเดือนก่อน +1

    Next ደሞ tiktok live ላይ እየቃመች የፈሳችውን እንዴት እዚህ ጥሩ ደረጃ ላይ እንደደረሰች ልታስተምረን ማቅረባችሁ አይቀርም 😂😂

    • @merydan
      @merydan 3 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂 what? people do such things live?

  • @rozamelaku8301
    @rozamelaku8301 3 หลายเดือนก่อน +2

    Kale Mahi atmetu eski setastelu🙄 She is gold

  • @user-xx2pb5ek6b
    @user-xx2pb5ek6b 3 หลายเดือนก่อน

    Sewmehon Yismaw or Robel Birhanu(Rob Production) Button here

  • @emiCR71825
    @emiCR71825 3 หลายเดือนก่อน +2

    Wechew good fans are haters😂

  • @biruk9
    @biruk9 3 หลายเดือนก่อน +1

    መጽሐፍ ለማሳተም መፈለግህ መልካም ነው ... ሴቶች በለከፋ ምክንያት የሚደርስባቸውን ስቃይ የሚቀንስና በጥበብ እንዴት ማለፍ እንዳለባቸው የሚያስተምር መጽሐፍ ካልሆነ ግን ... ዞረው ለመሳደብ የሚያደፋፍርና እንዲጣሉ የሚያነሳሳ ከሆነ ግን ምን ጥቅም አለው? መጽሐፉስ ለጊዜው ጥቂት ገንዘብ ብቻ ለማግኘት ሲሉ ስለ ልቅ የወሲብ መጽሐፍ ከሚጽፉትስ በምን ተለየ? ... መጽሐፍ ስምህን ይዞ ከወጣ በኋላ መመለስ ከባድ ነው የሚሆነው ...መጽሐፍ ከተጻፈ ደግሞ በትክክል ሰዎችን 'እያዝናና' የሚያንጽ ካልሆነ ከባድ ነው። እባክህ መጽሐፉን የቀልድ ነው በለን-please?!!...ሌላው በጣም የሚገርመኝና የሚያሳዝነኝ ደግሞ ዕድሉ ስለተገኘ ብቻ ብዙ የማይሆኑ ገሮችንና አሳፋሪ ሥራዎችን በጽሑፍም ሆነ በምስል ሲያስተላልፉ ነገ የራሳቸው ልጅ ልታየው እንደምትችል እንኳን አለማስተዋላቸው ነው፥ ለቀጣዩ ትውልድስ የምናስተላልፈው በቃ ይሄን ብቻ ነው? ሌላ የለንም?... በተረፈ comment ላይ ልጁን ባንሰድበውና ባናናድደው መልካም ነው፥ ምክንያቱም የበለጠ ስሜታዊ ሆኖ እንዲመልስ እንጂ እንዲማር አናደርገውም። በቅንነት ሀሳብ ብንሰጠው የተሻለ ነው። ... ትላንት ተሳስቶ ለገንዘብ ወይም ለዝና ብሎ የማይሆን ነገር አየሠራ በቀልድና በጨዋታ ስም ከባሕልም ከሞራልም የወጣ ነገር ተናግሮ ሊሆን ይችላል። ነገር ግን በትህትና ሆነን ብንነግረው ምናልባት ዛሬ ላይ ተቀይሮ በቀልድ እያዋዛ - ልክ እንደ ሠመረ ባሪያው - ስለ ባሕልና ሃይማኖት፣ ስለ ሞራልና ኢቲክስ የሚያስተምር ምርጥ ሰው ሊሆን ይችላል። ስለዚህ አብዝተን ባንተቸው የተሻለ ነው ባይ ነኝ...ደሞ'ኮ ሁላችን የሆነ የሕይወታችን ሰዓት ላይ 'ፋውል' ሠርተናል'ኮ ... ግን ደግሞ ዛሬ ላይ ከወደቅንበት ተነስተን ሌላ ሰው ሆነናል - በብዙ ነገር ተቀይረናል ...ዕድሉን ካገኘ የማይቀየር ሰው የለም!! [ ሰላም ለኢትዮጵያ : ሰላም ላገራችን ]

  • @dawit5600
    @dawit5600 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሂ ከሌለች አናይም ወቸው ጉድ ያለ ማሂ ይውደም💪💪

  • @mintesnotterefe1421
    @mintesnotterefe1421 3 หลายเดือนก่อน +11

    ስላስደበራቹን ይቅርት ጠይቁን

  • @burukgirmay9234
    @burukgirmay9234 3 หลายเดือนก่อน +5

    እረ ማሂ ለምን ቐረች ያለ ማሂ ደባሪ ነው ፖድካስት ማሳቅ ብቻ ኣሪፍ ጥያቄዎችም ያካትታል

  • @user-sd6lg7ws9x
    @user-sd6lg7ws9x 3 หลายเดือนก่อน +2

    @ወቸው good ይደብረኛል ብዬ አስቤ የወደድኩት የዛሬው podcast

  • @tihtinayejualgaw1788
    @tihtinayejualgaw1788 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሂዬ እንኳን የሌለች የኔ አስተዋይ ግን ጨምላቃ ጨምላቃ ሰው አታቅርቡ እና አቤልንም ምከሩት የሰው እምነት ባይነካ ጥሩ ነው

  • @user-xi3md5lv8v
    @user-xi3md5lv8v 3 หลายเดือนก่อน +2

    ማይመጥን ኘሮግራሙን አይ የለም sent aza sew adelem ende yekerbew እንኳን ዳኒ ምሁሩ ቀርቶ❤❤❤

    • @keneantesfaye
      @keneantesfaye 3 หลายเดือนก่อน

      Memherehn ante tawkalh

  • @natnaelbekele-ns3tu
    @natnaelbekele-ns3tu 3 หลายเดือนก่อน +1

    2:06:27
    Seriously, I will never laugh like this in my life. Don't listen to anyone, Danny, keep it up

  • @teethdontlie
    @teethdontlie 3 หลายเดือนก่อน +3

    Seget athunu ye Ethiopia hizboch..roast sidim adelem wuch hager big business new...alem yalechibet situation wust lemegbat mokiru..ajuza ula

  • @amirKedir-jn1pq
    @amirKedir-jn1pq 3 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው ዳኒ ወሳኝ ሠው
    ህዝቤ ይንጫጫ አቺ ስራሽን ቀጥይ
    ያራዳ ልጅ

  • @melkammigbar5623
    @melkammigbar5623 3 หลายเดือนก่อน

    እኔ ከልጁ ኮንቴንት እና ከስራው ጋር ምንም ችግር የለብኝም እኔ ባልወደውም። ነገር ግን፣ ቢያንስ የሚያወሩት ነገር ሚዲያ ላይ የሚቀርብ ነገር ቢሆን። አያዝናና፣ አያስተምር፣ አያስቅ፣ አያስለቅስ። ነገር ግን በጣም ተስፋ ያስቆርጣል። በትውልድ ላይ እና በ ወቸው ጉድ ላይ ተስፋ ያስቆርጣል። ብዙ የሚያሸማቅቁ ነገሮችን በፈጠጠ ድፍረት ሲያወራ። ያወራውን ዓረፍተ ነገር እራሱ እርግጥ አርጎ ለመናገር አይተማመንም። ከአፉ የሚወጣውን አያምነውም። ዝም ብሎ ወሬ ለማዳመቅ የመጣ ነው ሚመስለው። ለዚያውም የመንደር ወሬ።'' አዎ ግን'' ''ነው?'' ''እንደዛ ነው መሰለኝ'' እያለ ነው አረፍተ ነገር ሲጨርስ ሁሉ። ሳክስ የሚባለው ቃል ምንድን ነው ለሚለው ትርጉም ይሆናል።

  • @helilkhelil
    @helilkhelil 3 หลายเดือนก่อน +5

    Wechew good ahun lalebet dereja yhn sew chrash aymetnewm

  • @Mo_adeel
    @Mo_adeel 3 หลายเดือนก่อน +2

    ምንድነው እንደዚ አይነት እንግዳ አስተማሪ እንግዳ አታቀርቡም ይሄን podcast የሚያይ እኮ ብዙ ተማሪ አለ ለነሱ አስተማሪ ሚሆን እንግዳ ጋብዙ የማንም ተሳዳቢ ደሞ ይህው 10 ደቂቃ ሆኖኛል በጣም የማይጠቅም ርዕስ ነው ምታነሱት አቅርቡ ምትባሉትን እንግዳ አትጋብዙም ደስ አይልም እንደዚ😤😡SORRY

    • @KalkidanTesfaye-ui3pb
      @KalkidanTesfaye-ui3pb 3 หลายเดือนก่อน +1

      Chill they don't have to be serious all the time

    • @Mo_adeel
      @Mo_adeel 3 หลายเดือนก่อน +2

      Why is this a joke? They have about 105k followers and the guests they present must be useful. Surely most of the people who watch this podcast are students. It must be useful and in some way entertaining.

  • @user-sc4km7mn3b
    @user-sc4km7mn3b 3 หลายเดือนก่อน +1

    Guys ተረጋጉ አረ ዳኒ ፀዴ ሰው ነው

  • @ElsaAbil
    @ElsaAbil 3 หลายเดือนก่อน

    ቤኪዬ ይመችህ እኔ እራሡ አስቴር የሚሏት ዉቃጫም አትመቸኝም ዳኒዬ በርቺ የሮስታችን አባታ❤❤❤❤❤

  • @selam7643
    @selam7643 3 หลายเดือนก่อน +5

    ዳኒ በኮመንት ጠፈጠፋችሁት እኮ 🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️

  • @BTK117
    @BTK117 3 หลายเดือนก่อน +2

    አረ ሰዎች ፍቱ 😂😂 dani merxye sew nesh eko

  • @awokemasrie8392
    @awokemasrie8392 3 หลายเดือนก่อน +19

    zare gena zegi sew aqerebachihu.

  • @yodittedese7962
    @yodittedese7962 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሰጠላችሁ የዛሬ እግዳ🤮

  • @ssbatesfaye8333
    @ssbatesfaye8333 3 หลายเดือนก่อน +7

    Yehane tesadabe ahune sew kezehe mene endare new mene yemeselale benatachew efugete yemesele gatewete

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic 3 หลายเดือนก่อน +3

    Amazing guest ❤❤❤

  • @meargtekie7968
    @meargtekie7968 3 หลายเดือนก่อน +3

    ere ethiopians min honachu new kezi lij belay leloch engidoch min sertew new? dani betam genius new endesu roast mareg yemichil 1 sew enkuan Ethiopia wist yelem..he is an amazing TikToker..keep going brother