ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ለዚ ቪዲዮ ምን ልበል ብየ ሳስብ ዳዊት በጣም አድጎል ማለት እህቱን ሲናገር ዋው ❤️❤️❤️ገኒ ታድለሽ እንደ ቅዱስ አስተዋይ ሆነልሽ 😍😍😍አንዱ ሰፈንዳ ሌላው ደግሞ እንደዚህ::
እኔ ያሳዘነችኝ ገኒ ነቺ አይ እናት መከራዋ ከማንኛቸው ትሁን በሉ ታረቁ እናታችሁን አታደናግሩ❤❤❤❤❤❤❤
ስታምሩ ፍቅራቹህ አይናቹህ ላይ ያሥታዉቃል ከልብ አደለም ጠባቹህ እመብረሀን ትጠብቃቹህ እናታቹህ ደግሞ አታሥጨንቋት እሽ በሏት ቅዱስ መክሊት
ሁለቱ እኮ የተለየ ፍቅር ነው ያላቸው ደስ ሲሉ ገንዬ ቻይው ማስታረቁም እዳ ነው ለካ ኪኪኪኪኪ😂
youtube.com/@seni_enat
የኔ ወንድም እንደዚህ በሁነልኛ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤
ፍቅር ናችሁ ይመቻችሁ ስትአምሩ ዋው በርቱ መልካምነታችሁ ዘወትር ይቀጥል ደስ ትላላችሁ ምርጥ ቤተስብ ለብዙ ቤተ ስብ አርአያ ናችሁ እናንተ❤❤❤❤❤
ዳዊት እረጋ ያለ ልጅ ነው ልታይም አይልም እደው ስወደው 😊🥰
ልጆቹ ሁሉም ጭዋ ደሰ የሚሉ ናቸው ቅዱሰ ቲቢቱ ሰወድለት ❤❤❤ መቅሌት አሰተዋይ ናት ቆንጅት❤
ቅዱስ you tube channel እንዳለው አላውቅም ነበር:: ዛሬ ገና ነው የሰማሁን I subscribe and like 👍🏽 your channel ቅዱስ በርታ ::🙏🏽👍🏽
My favorite episode so far😂
😘😘😘😘😘
ዋው ጎበዝ ቅዱስ ካላጠፋ እንዲህ ነው በቃሉ መገኘት ❤❤
በጣም ነቀዝ እስት ናት ሤታ እሣን ያገባ እናትና አባቱ የረገሙት ናቸዉ ስታስጠላ
Ehet ena wendim nechew kezi belaym metelatim ale eswa demo telaku nat
I'm In love with this family 😍❤️💗
የህት እና የወንድም ጠብ ለደቂቃ ነው 😂😂😂❤
መክሊት እናትሽ ቁጭ በይ እያለችሽ እራሱ አልተቀመጥሽም ለዛ ትቀጣ እውነቱነው ወንድምሽ ትተብችያለሽ ተቀጪ
ይህ መተበት አይደለም ምንም አልተቀበለችም ይህ በቤተሰብ ውስጥ ያለ ግጭት ነው😑😏
ቅዱስ ምን ሆነህ ነው አንደኛ ሴት ናት ሲቀጥል አንድ እህትህ ናት መንከባከብ አለብህ እውነት ተቀይሜሀለሁ።ይቅርታማ በላት ዋው በዛ ላይ ደግሞ ቆንጆ ሆና ነው የመጣችሁ።እምር ብላ ስለመጣች ቀንተህ ነው።መክሊትዬ......❤❤❤❤❤
የኔየምወዳቹሁ ውድድድድ በክርስትስስም😍😍😍😘👏👏👏👏
Emebetene sewedashewe eregeme edemena tena kene melawe beteseboshashu tebareku zemenashu hulu yebareke
😂😂😂😂😂ገኒ አደራዳሪ😂😂😂መኪታ ያለ ቅድስ ቅድስያለ መኪታ የማይሆን ነገር ነው።ዴቫዬ የኔ ሙሑር❤
Wonedem enedeh new kofeten sele, good job kidus🎉❤❤❤
ቅዱስ በራስሕ ቻናል መጣክ ጎበዝ በርታ 👌👌👌❤️❤️❤️❤️
Fetari betibebu yasdigilishi yene jegina enati 1000 nurilin ❤❤
ጥላቹ እራሱ ያምራል😂❤
Gata yebarkewe batesbe❤❤❤❤❤
ገንዬ 😅😅😅አትጨነቂመኪሊትናቅዱስ ዞርውይገናኛሉ
የኔ ማሮች ሲያምርባቹ
ወይኔ...😂😂 ቅዱስ መክሊትን ማበሳጨት ስትወድ....🙈🙈
ቆይ መክሊት ግን ስትቆጣ እዴት ነው የምታምረው 🥰🥰
መክሊትዬ ወንድምሽን እንዴት እንደምትወጂው ስታምሩ❤❤
So sweet you guys 👦 stay strong ❤
ካጠፋች ይቅርታመጠየቅ አለባት ታላቅ ስለሆነች ብቻ የበላይ ነት አይሰራም
ስታምሩ❤❤❤❤❤❤
ውደቸ ደምሩችኝ❤❤❤
ደስየሚል ጭቅጭቅ😮❤❤😊😊የእናታቸው ነገር ከዛም ከይህም አይ እናት
እንኳን ደህና መጣህ ቅዱስዬ🎉❤በአዲሱ የ TH-cam ቻናልህ ይቅናህ በሀይለኛው ተተኮስ😂❤ትምህርታቹ ላይ እንዳትዘናጉ በርቱ
መኪልትዬ በሰአትሽ ተገኚ አታስጠብቂው😊
❤❤❤❤❤ምንም መግለጫ የለኝም ውድድ በሚለው
ደስ ስትሉ ክርክራችሁ ጥላችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያባላችሁ 🥰
You Got Talent good luck
ቅዱስ በራስህ መጣህ ❤❤❤በረቱ
ውደቸ ደምሩኝ❤❤❤❤❤
Mekiya bechegna set negn belshe askayachew❤❤❤❤❤
ስታምሩ😅😅😅😅😘😘😘
❤❤❤ really love u guys 💕😘😘😘
የዬማሮች ደስ ሲሉ በስሚላ
Keda brother welcome
Yfekura tigeeee eko new setaszine 😂 ante goremeswe kiduseee lagiheeeee❤❤
What a beautiful vedio 😮
ምርጦችዬዬዬዬ🥰🥰🥰
አህቴ ደምሩኝ❤❤❤
Yale new be hetena wendem mehal steb welo alemaderu new wanaw kume negeru❤
Sewodachu wlhi ❤❤❤❤❤❤❤
Lemin koy tewanay athonum script tesetuwachu newa mitserut ho😂😂😂❤❤❤
ወላሂ ገኒት ወላሂ ታዲለሺ አላህ ልጆቺሺን ወላሂገኒትወላሂታዲለሺአላህልጆቺሺንይጠብቅልሺ ❤
ቅዱሰዬ በርታልኝ ❤
ወንድሜ ትዝ አለኝ ጸባቸውን ሳይ 🥹😂♥️♥️♥️😭
Siwedachu ❤..yetebareke family ❤
እህቴ ደምሩኝ❤❤
wow des setlew begata 😮❤❤❤😂
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ስወዳቹ 🥰🥰🥰❤️❤️😘😘
18 አመት ሞላው በራሱ ቻናል ብቅ አለ ቅዱስ😊❤❤
Yes❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እዴ ተቅዱስእና ተመክሌት ማነውወትልቁ ቅዱስእኩ ነው❤❤😂
@@የማርያምልጅYOUTUbe ኖ መክሊት ናትኮ የቤቱ ታላቅ ልጅ
@@yeshumethiolove275 ወይኔ የኔማር አላቅም ነበር እሱ ነው ታላቅ የሜመስለው የኔቤጤ ቀጮ ሆና ነው እግዚአብሔር ያሳድጋችው ቅዱሴ ጌብዳ
መክሊትዬ እንግሊዘኛ ቀንሽልን አንችልም ለምሳሌ why would I? ወንድምሽንም አስለመድሽው አረ እዘኚልን
😂
😂😂😂
አይ እናትነት😢😊❤
yhnn video sente andayhut des sel
Yena maroch atetalu plessss sewdachwe eko ❤❤
Fikr ena fikr nachu
Des stlu be maryam .......❤😂
ቅዱስ አንደኛ
ሽቀላው ተጧጡፎአል በርቱ
Weyne gn yemr Des stlu
ስታምሩ
በርታ 👍
አይ ተከታታይ መሆን በናተውስጥ እኔና ወዲሜን አየሁበት🤣🤣🤣
beautiful siblings!
ስዎዳችሁ mekil❤️
des bilognal zare new gena yetkelakelkuwachu nice to me to kidu and meklit go a head
ያው የታወቀ ሴት ልጅ ትሎ ቤት ስለማይለቃት ነው የተጣሉት እሷ ሰአቱ የኔ ነው እያለች ለቁርስ ጠዋት ተቀጣጥረህ ለእራት ከች ትላለች።🤣🤣🤣🤣
ስታምሩ😂❤
ሀይ እናት እኔና እህቴ እደዚ ነን
may i be your editor for free please
You got so much attitude Meklit
Alebabseshi aymerm eku gen hulam
ታላቅ ወንድሜ እንደዚህ ቢሆን የምመታው ጥፊ አምላክ ብቻ ነው የሚያቀው
tanashua nw😂
🥰🥰🥰🥰
Wowwwwwwww endat enemetamero
የኔ ውዶች❤❤❤❤
እንደ ማክ ክርፍቱ እኮ ስሙ ነው እንጅ አኩርፍ ማለት አይደለም
እህቶቼ አበርታቱኝ ሰብሰክራይብ እያርጋቺሁ ላይክ
ትንሽ ግራ አታጋብያቸውም ነበር ?
በርታ ቅዱስ ደስ ስትሉ ❤😘
መክሊትዬ ስራ ስራ ነው ካላስ ኢጎሽን ወጥ አድርገሽ ነው መስራት። ደሞ ስታኮርፊ ታምሪያለሽ
come on bro,she is a queen
This you have to post reality show.😊
አትኩብን መክሊትን❤❤❤
😍😍😍😍🥰🥰🥰
መክሊት ደባሪ ነሽ
የህትናየወዲምፀብለደቂቃነው😂አትጠላእሽ
😂😂😂😂 nice fam
ምን ም ብትነጋገሩ ታምራላችሁ❤
😊
Me & My sister
እእ ወንድም እና እህት ያለ ነው ......
Desss setlu❤
❤❤❤
Mekliye❤❤❤