Ethiopia: የሴተኛ አዳሪዋ ገመና! እርጉዝ ሆና ሴተኛ አዳሪነት ስትሰራ የገጠማት ጉድ በራሷ አንደበት። |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 153

  • @erq-maed-TV
    @erq-maed-TV  3 ปีที่แล้ว +39

    የተከበራችሁ አድማጮች የዛሬዉ ታሪክ የሴት ልጅን መከራ በመጠኑም ቢሆን ያሳየ አስገራሚ ታሪክ ነዉ።
    በመሆኑም ሙሉዉን ታሪክ አድምጡት እና
    የእልልታ ELeLta Traditional Fashion Designs -
    እልልታ ፋሽን ዌብሳይት ላይ በመሳተፍ የበኩላችንን አስተዋፅዎ ብናደርግ እንዳልክ እንደተናገረዉ
    ጣት ከመቀሰር የተሻለ ይሆናል። ሰራዊት ተከተል የጀመረችዉ የተቀደሰ ምግባር ዛሬ ፍሬ አፍርቶ እዚህ ደርሷል።
    መልካም ጊዜ።

    • @danidire1557
      @danidire1557 3 ปีที่แล้ว

      ፔንጤ ኣይሰራም ሙትቻ

    • @geemayle7969
      @geemayle7969 3 ปีที่แล้ว

      እሠይ ልብስ የሚሣጥቡት ታድያ ግፉ ነው? !?

    • @semutimohammed
      @semutimohammed 3 ปีที่แล้ว +2

      ሳሚ መልካም ሰው ❤😍

    • @drabiytube3573
      @drabiytube3573 3 ปีที่แล้ว +3

      Ewunat nw

    • @emebettekalign7666
      @emebettekalign7666 3 ปีที่แล้ว +2

      እሺ ሳሚ መልካም ሰው ግን የባህል ልብሶቻቸውን ከሀገር ውጪ ያለን ሰዎች እዴት ማግኘት እንችላለን በጣም ስለሚፈለግ በዚህ መልኩ እንኳ ትንሽ ነገር ማድርግ ብንችል ጠቁመን

  • @ethiopiafirst9249
    @ethiopiafirst9249 3 ปีที่แล้ว +23

    እንዳልክ እንግዶቹን የሚያቀርብበት(አገላለጽ)ን በጣም ወደዋለው እኔ ብሆን መጠየቅ ምፈልገውን ነው ሚጠይቀው፣ በርቱ ዕርቅ ማዕዶች፣ እንዲህ ለትውልድ የሚትረፈረፍ ስራ መስራት መባረክ ነው።

  • @ሚስጥረ-ተ7ቐ
    @ሚስጥረ-ተ7ቐ 3 ปีที่แล้ว +21

    ጋዜጠኛው እስኪ ፋታ ስጣቸው ለምታቀርባቸው እንግዶች ከነሱ ታሪክ ያንተ ማብራሪያ ጊዜ ይወስዳል

  • @ንፁህዘርበቀለ
    @ንፁህዘርበቀለ 3 ปีที่แล้ว +24

    እንዳልክ ምን አለበት ፀባይህን ለመቀየር ብትሞክር!መጥኔ ለቤተሰብህ! በጣም ብዙ ታወራለህ! ኧረ ያንተን አስተያየት አጠር አርገው! ይጨንቃል! የሰው ሀሳብ አታስጨርስም! ይህ ባህሪህ ከዱሮም ነው። ባለ ታሪኮቹ መቼ ያውሩ? እባክህ እረጋ በል! የስፖርት ዜና አንባቢ ሁን እንደዚህ አይነት ፕሮግራሞች ለመደመጥ የሚችሉት በባህሪም በድምጽም የሚመጥን ሰው ሲያቀርበው ነው። የጨረታ አጫራች፣ ወይም የመድረክ አስተዋዋቂነት ብትሰራ ይመጥንሀል!

    • @sofiaphonetqstic142
      @sofiaphonetqstic142 3 ปีที่แล้ว +2

      Betam thank you

    • @ማሜቲዩብ-ገ1ኀ
      @ማሜቲዩብ-ገ1ኀ 3 ปีที่แล้ว +5

      የምር ሲያብራራ ድክም ይለኛል ግን ኮመንት አያነብም እንዴ? ሚዲያ ማለት የህዝብ ድምፅ ነው ታዲያ ህዝብ የሚፅፍለትን አስተያየት ለምን አያነብም

    • @ንፁህዘርበቀለ
      @ንፁህዘርበቀለ 3 ปีที่แล้ว +4

      @@ማሜቲዩብ-ገ1ኀ ስልክም እስከ መደወል ደርሻለሁ ጔደኛውን ነበር ያናገርኩት።እሺ እነግረዋለሁ ብሎኝ ነበር።ይነግረዋል እርግጠኛ ነኝ።ግን አይሰማም። ፕሮግራሙ ጥሩ ሁኖ ሳለ የሱ ውትወታ እንዳላዳምጣቸው አድርጎኛል። በጣም ያሳዝናል። ብዙ ሰው ዱሮ ኮሜንት ላይ ይነግረው ነበር።ባለመለወጡ ማዳመጡን ትቶታል። ዛሬም አርእስቱ አጔጉቶኝ ልሰማ ብል እስተ መጨረሻው መስማት አልቻልኩም። ያስጠላኛል

    • @abeykinyozi6653
      @abeykinyozi6653 3 ปีที่แล้ว

      Benathe esu yawekewale selesu sera lela werie anabuka please erashene chale betame yemenewdewe ena eruerehe newe medeyie edemie tena yesetwe

  • @hirutnegash6903
    @hirutnegash6903 3 ปีที่แล้ว +4

    እንዳልክ ፕሮግራም ግን በጣም እወድዋለሁ ግን ሌሎችም ወገኖቼ እንደሚሉት ካቀርብካቸው እንግዶች ይልቅ ብዙውን ስአት የምትወስደው አንተ ነህ ለዚህ ነው ስአት የሚያንስህ ይህንን ለማስተካከል ሞክር ማለት እፈልጋለሁ በተረፈ ተባረክ የጌታ ምህረትና ሞገስ ካንተ ጋር ይሁን

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 ปีที่แล้ว +8

    "ሴተኛ አዳሪ" ሲባል ውስጤን ይጨንቀኛል ይህ ቃል ባሉአን ፈታ ( ሙቶባት) ብቻዋን የምትኖር እናት ማለት ነው ትርጉሙ ( Single Mome ) አንዳንዴ ቢዝነስ፣ ሴተኛ አዳሪ ሲባል ይከብዳል ትክክለኛ ስሙ "ዝሙተኝነት" ነው.
    ትክክክል ብለሀል እንዳልክ ሰው ላይ ከመጠቆም እኔ ለዛ ሰው ምናደረግሁ ብንል ይሻላል ሁላችንም ብንተባበር ይህ ስራ ከሀገራችን ይጠፋል ።በተለይ አሁን ይሄ ነገር እየተስፋፋ ከመስራት ከመልፍት ይልቅ ይህን ስራ መስራት የሚፈልጉ ብዙዎች ናቸው ።መልበስ ማጌጣቸው ብቻ ነው ሚታያቸው ሴቶች በራስ መተማመናቸው ዳብሮ ስራ ፈጣሪ እንዲሆኑ ነገሮች አልተመቻቹም ልክ በእህታችን ጉዳይም በሌላም ችግር ከቤት ሲወጡ ቀጥታ ሚገጥማቸው ይህ ነው ከህፃንነት ጀምሮ ይህ ነገር ነውርም ሐፅያትም ስለመሆኑ ፣ሴት ልጅ በራሱአ መንገድ ሰርታ መቆም እንደምትችል ትምህርቱ የለም ።ለዛ ነው በቀላሉ ተገፍተው የሚገቡ የሚገርመው በህግም ክልክል ነው ግን ማንም ምንም አይልም ሚዲያውም ዝምተኝነትን መርጦአል ብዙ ድርጅቶች ይህን ለማስቆም ሞክረው አልተሳካላቸውም።ምክንያቱም ከዚህ ስራ ሲአወጡአቸው ገንዘብ ይሰጡና ስራ ስሩ ይባላሉ አንዳንዶች ሞክረው መንገዱን ስለማያውቁበት ተመልሰው ይገቡበታል ምክንያቱም ተገቢውን የስነልቦና ምክርእንዲሁም የሐይማኖታዊ ምክሮችን ስለማያገኙ ይህ ነገር ሲቆይ ሡስም በሽታም ይሆናል ለመውጣት ብዙዎች የሚያቅታቸው ለዚህ ነው ።
    በጣም ድንቅ ሥራ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ የስጋም የነፍስም ስራ ነው 👏👏
    እንዳልክ የኛ ብርቱ ተባረክልን ሣሚ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
    በሁሉም ነገር ከጎናችሁ ነን 👏
    አመሰግናለሁ

    • @zlove9182
      @zlove9182 3 ปีที่แล้ว

      ሴት አዳሪና ሴተኛ አዳሪ ይለያያል ሰዉ ያርዳዲ ችግር ስላለበትነዉ

  • @ሀኑአማራዊት
    @ሀኑአማራዊት 2 ปีที่แล้ว

    እማ ሁሌም አመሰግናለሁ አባታችን ቢሞትም በልጅነትሽ እናትም አባትም ሁነሽ አሳድገሽናል :እድሜሽን እንደማቱሳላ ያርዝምልኝ

  • @godisalwaysgood5999
    @godisalwaysgood5999 3 ปีที่แล้ว +3

    እንዳልክ ጌታ ይባርክህ!!!ትህትናነህ ለሰወች ያለህ ፍቅር እውነት ህይወትህን ይናገራር ዘመንህ ይባረክ

    • @zuzumohammed7832
      @zuzumohammed7832 3 ปีที่แล้ว

      አሽቃባጭ ወሬያቸውን እያቋረጠ የሱን ወሬ ስለደጋገመ ነው?

    • @godisalwaysgood5999
      @godisalwaysgood5999 3 ปีที่แล้ว

      @@zuzumohammed7832 ስድብና ያልተገባ ንግግር ባለቤት ያደረገሽ ወስጥሽን የተቆጣጠረሽ መንፈስ ነው።ጌታ ይርዳሽ መልካም እይታን ቅን አስተሳሰብን የሚሰጥ እየሱስ ያግኝሽ የተወድሽ እህቴ

  • @የሳሪስልጅ
    @የሳሪስልጅ 3 ปีที่แล้ว +1

    አይዞሽ እማ ሴትነት በራሱ ፈተና ነው እንደዚ አይነት ወንዶች ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ይገርማል እነሱን ለምትረዱ ሁሉ እግዚሐቢሔር ከናተጋርም ለነሱም ብርታቱን ይስጥ ❤❤❤❤❤❤👏👏👏

  • @melesewsolomon9911
    @melesewsolomon9911 3 ปีที่แล้ว +9

    ጋዜጠኛው በጣም ስለምትቼኩል ባለታሪኮችን መስማት አልቻልኩም ሁለት ደቂቃ እራሱ ለማውራት አትሰጣቼውም

  • @sussegemsmean7064
    @sussegemsmean7064 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጎበዝ ጋዜጤኛ ነህ ግን ከባለታሪኮቹ በላይ እንተ ታወራለህ ጊዜ ስጣቸው።

  • @bernabasdestaw
    @bernabasdestaw 3 ปีที่แล้ว +1

    God bless the Organization of Ellilta Women At Risk
    So amazing testimony
    bless you Endalk, keeping you goings

  • @sonsdw7245
    @sonsdw7245 3 ปีที่แล้ว +5

    የኢትዮጵያ ችግር አያልቀም አንድ ወሲብ ነጋዴ ስታነሳ አዳዲስ አስር ወሲብ ነጋዴ ይወጣሉ ጎዳና አዳሪም እንደዛው

  • @sonsdw7245
    @sonsdw7245 3 ปีที่แล้ว +3

    ስንት እናት አሉ እበት የሆኑ እኔ ሴት ልጅ አጠፋች እንኳን ስሞታ ሴነግሩኝ እፊታቸው የኔ ልጅ አታጠፋም ጨዋ ናት ብዬ ከልጄ ጎን ነው የምቆመው ልጄን ደግሞ ለብቻዋ እመክራታለሁ

  • @Victoria-cs4oc
    @Victoria-cs4oc 3 ปีที่แล้ว

    ታድያ እንዲህ አይነት ነገር እየተካሂደ እርስ በእር እልቂቱ የበረታብን የማላቀዉ የቤተሰቤ ዘመን ናፈቀኝ😥🥺

  • @BelayTadesse-t3l
    @BelayTadesse-t3l ปีที่แล้ว

    አምላክ ሆይ ድረስልን ልጆችን ከየቤታቸው እያወጡ አገባሻለሁ ወድጄሻለሁ እያሉ እና እያባበሉ ለቡናቤት የሚዳርጉ ወንዶች አሉእኮ ፈጣሪ ሆይ ይሄን ክፉመንፈስ ከአገራችን ይንቀልልን አሜን

  • @hanahaile596
    @hanahaile596 3 ปีที่แล้ว +3

    የሴት ፈተናዋ መቼ ነው የሚያቆመው አሁንም መደፈር ድሮም መደፈር 😥😥😥😥

  • @salemsedesa3810
    @salemsedesa3810 3 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሔር ይመስገን እንኳን ጌታ ፈወሰሽ በዚህ ህይወት ውስጥ ያሉትን ፈጣሪ ይድረስላቸው እንዳልክ ተባረክ።

  • @ቲጂየአባቷልጅ
    @ቲጂየአባቷልጅ 3 ปีที่แล้ว +1

    ህይወት እንዲህ ናት የእናቴቱ ግን የምትገርም ናት ከልጆ ባሏን ማስበለጥ አልነበርባትም ነበር የልጅቱ ህይወት ያበላሸ የእንጀራ አባቷ ብቻ ሳይሆን እናቴቱ ናት ልጇን ብትሰማት ከዚህ ህይወት አትገባም ነበር ።

  • @user-ru8lb2uf2l
    @user-ru8lb2uf2l 3 ปีที่แล้ว +2

    እንዳልክ አስተማሪ ፕሮግራሞችህ እጅግ ጠቃሚ ናቸው ግን ባለ ጉዳዩ ታሪኩን ካቀረበ በኋላ እርዳታ ተደርጎላቸው ተለውጠወ ምን ደረጃ ላይ እንደደሩሱ የምናውቅበት መንገድ ቢፈጠር ምክንያቱም ታሪካቸው ልብ ይነካል ልረሳቸውም አልችልም አሁን ምን ላይ ይሆኑ እንላለን እና አስብበት እባክህ ሳሚ እናመሰግናለን።🙏

  • @emebettekalign7666
    @emebettekalign7666 3 ปีที่แล้ว +4

    እኔ ሳያቸው በጣም ጠንካራ ሴቶች ናቸው ብዬ ነው ማስበው አንድም ቀን ንቄ ወይም ለምን እዲህ ያደርጋሉ ብዬ አላውቅም ምክንያቱም ብዙዎቻችን ችግር ህይወት አስገድዶን ከዚህ በባሰ የምንሰራ ስላለን ሌላው ነግ በኔ እላለሁ ምን እደሚገጥመኝ ስለማላውቅ

  • @beggibegi1152
    @beggibegi1152 3 ปีที่แล้ว

    endalik tebarek ewunet ante melikam sewu nekih 💕 astewayina melikam wondochin egiziabiher yabizalin 🙏🙏🙏 ehite yeredash egiziabiher yetemesegene yihun le keriw hiwotish Nisa gib egiziabiher mehari nw☝️☝️☝️

  • @Tube-ff2fb
    @Tube-ff2fb 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ለዝህ ቤት ላይክ ሰብ

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 3 ปีที่แล้ว

    አሁን አሁንማ ልክ ፕሮግራሙ ሲለቀቅ ጌታዬ እንዳልክ እንዳይሆን አደራህን እላለሁ። በጣም ስለምታናድደኝ

  • @zedotubeziana8525
    @zedotubeziana8525 3 ปีที่แล้ว

    አይዞሽ ማማዬ

  • @zedotubeziana8525
    @zedotubeziana8525 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ እሄኒን ችግር ከአገራችን የጥፋ 😭😭😭😭😭😭በአነጋጋራ አሰለቀሰኝ

  • @maysatedy2468
    @maysatedy2468 3 ปีที่แล้ว

    መፍረድ ይከብዳል ብቻ እግዚአብሔር ለሁሉም ልቦና ይስጠን

  • @aminacomedy50
    @aminacomedy50 3 ปีที่แล้ว +2

    ያምዎድ ቤታሰብ ነዉ ያኘ ጉድ አያልቅም እስክ ልስማ

  • @ሰፊናስ
    @ሰፊናስ 3 ปีที่แล้ว +5

    ጋዜጠኛው ለምን ራሳቸው አያወረም??????
    ታሪኩ ኣንተ እየጨረስከው ተቸገረን እባክህ እምንወደው ፖሮግራም እየሰለቸን ነው🙄

    • @ንፁህዘርበቀለ
      @ንፁህዘርበቀለ 3 ปีที่แล้ว

      ትክክል ነህ 🙏 ምንም ቢባል አይሰማም!ሰው ጤፉ ነው!

  • @fafemy4422
    @fafemy4422 3 ปีที่แล้ว +1

    እንዳልክ የምትጠይቃት ለጅ ድምጽዋ እራሱ ያሳዝናል (እኔም አከብራቸዋለሁ)

  • @senimikiru7376
    @senimikiru7376 3 ปีที่แล้ว +8

    Endalik esti zeme bele enesemabet weye aza 😞😞😞

  • @tigistzawde8594
    @tigistzawde8594 3 ปีที่แล้ว +1

    ያንተን እይታ ለማብዛት ገበና ምናምን አትበል ለምትጠቀመው አማርኛ ተጠንቀቅ ቃላቶች ሰውን የመግደል አቅም አላቸው

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 3 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍ ጭካኔ በስላሴ ስም አቤቶ ማስተዋል ይስጠን ምን ዘመን ግን የጭካኔ ዘመን

  • @Sara-xs2sx
    @Sara-xs2sx 3 ปีที่แล้ว

    ወይጉድ ምን ጉድ ነው ምትነግሪኝ እሕቴ

  • @zehara53o
    @zehara53o 9 หลายเดือนก่อน

    ውይይይይ እንዳልክ ምንም አታስወራ እኔው ላውራው ካልክ እንደት ብለው ባለታሪኮች ታሪካቸውን ያውሩ እንድህ መሣይ ፕሮግራም ምንተስኖት ይልማ እና አለም ሰገድ ታደሰ ናቸው መስራት ያለባቸው ሰዎችን ሲያደምጡ ጥያቄ አቸው ደስ የሚል አንተ እኔው ላውራ 😏😏

  • @jolememeru471
    @jolememeru471 3 ปีที่แล้ว +1

    ከማስታወቂያው ብዛት የተነሳ መስማት አልቻልኩም።በጣም ይደብራል ምንድን ነው?

  • @zahara122w8
    @zahara122w8 3 ปีที่แล้ว +6

    እኔ ባለታሪኳን ለመስማት ስመሠጥ እንዳልክ ሀሳብ አያስጨርስ ቲሽ ወይም እነሱን አሶጥተህ አተ አውራ ኤጭ 😏

  • @ነጁየኢላፍቲዩብአድናቂነኝ
    @ነጁየኢላፍቲዩብአድናቂነኝ 3 ปีที่แล้ว +1

    ምናለ ማስታወቂያውን ብትቀንሱት

  • @abirayakobo4723
    @abirayakobo4723 3 ปีที่แล้ว

    የኛ ጉድ አያልቅም እስኪ ደግሞ ላዳምጥ መቸስ አይን እና ጆሮ የማያየውና የማይሰማው ጉድ አይጠፋም

  • @tihtnabezabih8470
    @tihtnabezabih8470 3 ปีที่แล้ว

    Ende esti enesu yawuru betam new mawurta yemtwedew ende, rega bel betam yidebral

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 ปีที่แล้ว +1

    አይ ወንድ 😥😥😥እኔም የተደፈርኩት 5ወይም በ 6አመቴ ነው 😥😥😥😥

    • @haworoblay9327
      @haworoblay9327 3 ปีที่แล้ว +2

      I am so sorry Bosan, 🤲 I pray for God to heal you 🙏.

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 3 ปีที่แล้ว

      @@haworoblay9327 🙏🙏አሜንንን

    • @ነጁየኢላፍቲዩብአድናቂነኝ
      @ነጁየኢላፍቲዩብአድናቂነኝ 3 ปีที่แล้ว

      እ ያረቢ ምን ጉድ ነው

    • @kssakssa7834
      @kssakssa7834 3 ปีที่แล้ว

      💔💔💔💔💔💔

    • @abeykinyozi6653
      @abeykinyozi6653 3 ปีที่แล้ว

      Ayezoshe enine yeabatie yewedeme lege ledeferje belo ekawene aweteo lidefereje sile enatie kemengesete meserabire sereta setemelse demesane semero werwerje lelawe 8 kefele eyalewe yenatie abate wendemeu bezu enegda legu kemisetu ga tejero nefe family neberene enie ka gotie ga tejwe endechewe aderekate ekawene aweteto butatitnne sigotete adere edechewe sigotetetje nega lenatie alenegerekateme leabatie yehete lege serateja negerekate sete lege fetenawa bezu newe weleta genete hegie semelese agotie aderesate silewe yeruke zemede newe eshie belo kemekina senwerde mesa enbela belo bergo yezoje gebà period neje betie ashasheto teweje edeleja neje

  • @fwzm7311
    @fwzm7311 3 ปีที่แล้ว

    amen💚💛❤👃amen☝amen

  • @goodnews2392
    @goodnews2392 3 ปีที่แล้ว +4

    እንግዳ አቅርበህ የምታወራው ግን አንተ ነህ። ምን አይነት ጋዜጠኛ ነህ? ዝም በል እስኪ ጣልቃ አትግባ፣ ወንበርህንም ቀይር ይንቋቋል ደግሞም
    ለእንግዶችህ ግዜ ስጥ፣ እነሱ የልባቸውን ያውሩ አታቋርጣቸው።

  • @kiyyanegn381
    @kiyyanegn381 3 ปีที่แล้ว +4

    Galamota malet tidar yefetach set nech enji setegna adaari malet aydelem

  • @amharawit4579
    @amharawit4579 3 ปีที่แล้ว

    Ene emlk @ Sami studio muluwn mastawkia betadrgw ayshalm nebr? Besmam menw tesgebgebk endzi aynt tarik enkuan setaqrb menal mastawkiyawn bekns ? Gena senayw mesmat bnfelgn mastawkiyaw bezat yaslchgnal

  • @ፈገግታቻናል
    @ፈገግታቻናል 3 ปีที่แล้ว +1

    አዳምጬ እኮምታለው

  • @tihtnabezabih8470
    @tihtnabezabih8470 3 ปีที่แล้ว +1

    Betam new yemtastelaw endalik ye mawurat timamt new yalebih omg, ende ante neh ende engida tawurabet

  • @hanza4716
    @hanza4716 3 ปีที่แล้ว +1

    በጋዜጠኛው ምክንያት ታሪኩን አቃረጥኩት

  • @lydiaayalew4833
    @lydiaayalew4833 3 ปีที่แล้ว

    ጋዜጠኛው... አጉል ቃሉ ይከብዳል ይከብዳል እያልክ ልጅቷን አታሳቃት be a professional !! ባለታሪኮ እንድትናገር እድል ስጣት አንተ ብቻህን አትለፍልፍ።

  • @lidyatadesse464
    @lidyatadesse464 3 ปีที่แล้ว +1

    endalk God bless your work but your explanation to much for the audience so give the client freedom of speech so please leveled your explanation.

  • @suzyxoxo7929
    @suzyxoxo7929 3 ปีที่แล้ว +6

    Endalk u talk to Much Give Chans for the guests

  • @Jesus_is_the_only_way_to_heave
    @Jesus_is_the_only_way_to_heave 3 ปีที่แล้ว +1

    እንዳልክ የሚሉህ ቡሽቲ ለስው ፋታ ብትስጥ ምን ይሆናል ባለ ታሪኮቹ ይጀምራሉ ኣንተ ትጨርሳለህ ምን ኣይቱ ሴት ኣደግ ነህ

  • @kumneger6418
    @kumneger6418 3 ปีที่แล้ว +1

    ይሄ እንዳልክ የሚሉት እብድ ምን አለበት አፍህን ባይበላህ? ኧረባክህ ከነምንተስኖት ተማር ዝም ብለህ አትለፍልፍ ታሪኩን እንስማበት እያቋረጥክ አትራቀቅብን የሆንክ ገገማ ያለሙያህ ጋዜጠኛ የሆንክ ደካማ:: ሁሌ ሲነግሩት የማይሰማ እባካችሁ ይህን ሰውዬ አባሩልን አጋናኝ ነገርም ነህ!!!!!

    • @የፍቅርሰው-ኀ1ዠ
      @የፍቅርሰው-ኀ1ዠ 3 ปีที่แล้ว

      ለምን ሄደሽ ቦታውን አትነጥቂውም ምን አይነቷ ስድ ባለጌ ነሽ ከልብ

    • @kumneger6418
      @kumneger6418 3 ปีที่แล้ว

      @@የፍቅርሰው-ኀ1ዠ ሂጅ ወዲያ አዲስ አድማጭ ነሽ መሰለኝ ፎንቃ ያዘሽ?

  • @tihtnabezabih8470
    @tihtnabezabih8470 3 ปีที่แล้ว

    Endalk I am sorry for your wife you are so talkative . Non stop please give a chance for your guests

  • @mltadendena6930
    @mltadendena6930 6 หลายเดือนก่อน

    እኔግርምየሚለኝ ጋዜጠኛ ያስለፈልፍሻልእንጂ የሚያመጣልሽ ለውጥ የለም

  • @ሰፊናስ
    @ሰፊናስ 3 ปีที่แล้ว +4

    መጀመርያ ያለችው ምንም ሳላቅ በዛም ያተደፈርኩበትም ጭንቅ ነበረ ኣለች ከዛ ደግሞ በ43 ደቂቃ boyfriend ነበረኝ

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 3 ปีที่แล้ว

    Sorry, who is the interviewer & interviewee?🤔

  • @mulugetamulugeta6518
    @mulugetamulugeta6518 4 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ ባለታሪኳን አንተ በንግግር ሸፍንክና የታሪኩን ቅደም ተከተል ማወቅ አይቻልም

  • @azebsisay9287
    @azebsisay9287 3 ปีที่แล้ว

    Endalk adnakih neg abera sgeba eyalew I hope

  • @hxhdhhxhdh2963
    @hxhdhhxhdh2963 3 ปีที่แล้ว +3

    ቆይ ጋዜጠኛዉን ምን አድርግ ነዉ ምትሉት
    በመሀል ካልገባ ሰዐት. አይበቃቸዉም

  • @danidire1557
    @danidire1557 3 ปีที่แล้ว +4

    የወረደ ጠያቂ የሞያ ብቃት ኣናሳ

    • @genitube1438
      @genitube1438 3 ปีที่แล้ว +2

      አብት ቅናት

  • @محمدالالحارث-ب7ك
    @محمدالالحارث-ب7ك 3 ปีที่แล้ว

    Euye endu ye saris iko mezegate yelibetem nebare

  • @danidire1557
    @danidire1557 3 ปีที่แล้ว +1

    ፔንጤ ኃይማኖትክ ልታስፋፋ እንዲሁም የብልግ ተጠቃሚ ለመሆን

    • @melatkl7275
      @melatkl7275 3 ปีที่แล้ว

      @@ስለሁሉምነገርተመስገንአም አይደልም የሆነ ሰአት ስለ እስራኤል ዳሳ የቀርበውን ከሰማሽው እዳልክ መናፍቅነው

    • @melatkl7275
      @melatkl7275 3 ปีที่แล้ว +2

      @@ስለሁሉምነገርተመስገንአም ከሆነ መልካም ግን እኔ ስለሰማሁት ነው እደውም ባለታሪኳ ከሱዳን የመጣች ነች የሷን ታሪክ ሲያቀርብ ሲናገር ሰምቻለሁ ለማንኛውም እኛ ሀይማኖቱ ምን ይሰራልናል

    • @ሰብሊና-ሸ2ፀ
      @ሰብሊና-ሸ2ፀ 3 ปีที่แล้ว

      @@ስለሁሉምነገርተመስገንአም እረ አይደለም እራሱ ሲያወራ ሰምቼዋለው ቤጤ ቆንጤ ነው

    • @matytadesse4496
      @matytadesse4496 3 ปีที่แล้ว +1

      ስለሀይማኖት ማጣራት ምንም አይጠቅምም እህቴ ቴሪኩን ከሠማሽ በኋላ ባለሽ አቅም መርዳት ከሌለሽም ፈጤሪ እንዲረዳሽ ይርዳሽ

  • @binturab9198
    @binturab9198 3 ปีที่แล้ว

    ጋለተሞታ ማለት አግብታ የፈታች ማለት ነው

  • @mitikeamosa5277
    @mitikeamosa5277 3 ปีที่แล้ว

    This presenter is talking too much and annoying. Please your guests a chance

  • @የልጄአፍቃሪ
    @የልጄአፍቃሪ 3 ปีที่แล้ว

    አጃኢቢ ነው ድርጅቱ

  • @TG-44
    @TG-44 3 ปีที่แล้ว

    Err besamam semu seysetla😭😤😤

  • @ethiotube8395
    @ethiotube8395 3 ปีที่แล้ว

    Hulet kal betenagerachu kuter mastawekya

  • @embetalem4260
    @embetalem4260 3 ปีที่แล้ว

    እስኬ አንተ ዝም በል ሰአት ትገላለህ

  • @sofiaphonetqstic142
    @sofiaphonetqstic142 3 ปีที่แล้ว +4

    Why u invite people if u only speak ?? Uffff y talk to much 🙄🙄

  • @danidire1557
    @danidire1557 3 ปีที่แล้ว +2

    ኣትቆልል ወዳጄ ወደገደለዉ ምን የል ንፁህ ነክ ቦለቲፋ ነገር

    • @ዜድ-ዠ8ሸ
      @ዜድ-ዠ8ሸ 3 ปีที่แล้ว +1

      የግል ብአለብክ?

  • @መልካምየድንርልማርያምልጅ
    @መልካምየድንርልማርያምልጅ 3 ปีที่แล้ว

    ምን ጉድ ነው ልጅቷ መንፈስ አለባት እርግጠኛ ነኝ የዝሙት መንፈስ ነው መቸም አዕምሮዋ በትክክል እየስራ እግዚአብሔር እንደማትደፍፈር እርግጠኛ ነኝ

    • @Aidaermiasss
      @Aidaermiasss 3 ปีที่แล้ว

      ለተቀማጭ ሠማይ ቅርብ ነው። እግዚአብሔር ሁሉን ይወዳል። ግብዞችን ግን ይቃወማል። ሁሉ ሀጢያትን ሠርተዋል የእግዚአብሔርም ክብር ጎሏቸዋል።

    • @የፍቅርሰው-ኀ1ዠ
      @የፍቅርሰው-ኀ1ዠ 3 ปีที่แล้ว

      ኢሄ ሁሉ ሀገር ሚደፈረው በመንፈስ ነው እያልሽ ነው?

    • @መልካምየድንርልማርያምልጅ
      @መልካምየድንርልማርያምልጅ 3 ปีที่แล้ว

      @@የፍቅርሰው-ኀ1ዠ በትክክል እኛ ከፆምን ከፀለይን እግዚአብሔር ከፈራን አንደፍፈረውም ግን እግዚአብሔር መንገድ ባለመከተላችን ስይጣን በሁላችንም ላይ ስፍሯል ብቻ እሱ ይቅር ይበለን

  • @surafeljemal6016
    @surafeljemal6016 3 ปีที่แล้ว

    Eyæ

  • @behailazage1744
    @behailazage1744 3 ปีที่แล้ว

    duro anta setaga adareye nabereke enda alasora alke

  • @Melkmariam
    @Melkmariam 3 ปีที่แล้ว

    ምን አለበት ቢያወሩበት እነሱን እንስማ ያንተን ማብራሪያ ምን ይሰራልናል

  • @bezahaile5557
    @bezahaile5557 3 ปีที่แล้ว +1

    Too much ad

  • @mulugetabeyene9283
    @mulugetabeyene9283 6 หลายเดือนก่อน

    ጋዜጠኛው አትንቀዥዥ

  • @YeneLyu
    @YeneLyu 3 ปีที่แล้ว

    ጋዜጠኞች negeger eyabezachu hasabachewn bateserku tru nw

  • @saraanbesso4146
    @saraanbesso4146 3 ปีที่แล้ว

    ባክክ ወሬ አታብዛ አሁን ያሉት ሹገር ዳዲ እና ሹገር ማሚ ካጠፋ ምንም አታመጡም ስራ የለም ጨለማ ነበር ያልሽው አሁንስ እንዴት ነው የበራልሽ ወይስ ሴተኛ አዳሪነትም ስራ ነው ተብሎ ስለታወጀልሽ ነው አሁንም እላለው ቀን ስራ ብቻ አይደለም ሰው ቤትም ይሰራል ሀረብ አገር 20አመት የሚሰሩትስ ስለዚ ለጥፋታችን ምክንያት አታብዙ አሁንም ሌላ ስራ ከመስራት ይሄ ስራ ብር ያስገኛል አለቀ ልብስ አጥባ ምናምንቴ ሳንቲም ከምታገኝ በሺዎች ብር ያፍሳሉ አለቀ ደቀቀ የአራስም ቆራጥነት ያስፈልጋል መድከም ስለማይፈለጉ ነው

  • @serkalemk483
    @serkalemk483 3 ปีที่แล้ว

    Wey endddxddallllllllkkkkkkkkk sew yawerabt weyyyyyy

  • @sofiad2612
    @sofiad2612 3 ปีที่แล้ว

    ጋዜጠኛው ኧረ ምላሰህ ምን ጉድ ነህ ምን አለ አርፈህ ዝም ብትል ብንሰማበት

  • @AsAd-xk8om
    @AsAd-xk8om ปีที่แล้ว

    ሠሠሠ

  • @simontsegaye2785
    @simontsegaye2785 3 ปีที่แล้ว

    He is talkative. Irrelevant talk is bored

  • @danidire1557
    @danidire1557 3 ปีที่แล้ว +1

    ሲጀመር ስኬማ የሆኑ ባል እነና ሚስቶች የሉም ኃይማኖት ነዉ የሚሰበከዉ ኦርቶዶክስ ይነግሳል እንደ ዓይነቱ ትዋረካለክ ሚዲያነ ለክፉ ኃይማኖት የምትጠቀም ሌባ ነክ

  • @danidire1557
    @danidire1557 3 ปีที่แล้ว

    መኃይብ ነክ ሲጀመር ዝፈንልኝ ማለት ግን ገባክ

  • @danidire1557
    @danidire1557 3 ปีที่แล้ว +2

    ለዚህ እባብ ፔንጤ ከምናዘዢ ሱባዬ ግቢ ፀልይ ይሄ በክት ፔንጤ ነዉ

    • @8393-z4g
      @8393-z4g 3 ปีที่แล้ว +2

      እንዴ ምነው ተሰማህ ያንተ ታሪክ ነው እንዴ ?

    • @pupigirma9756
      @pupigirma9756 3 ปีที่แล้ว

      Chger alebek malet new'

  • @marinaibrahim638
    @marinaibrahim638 3 ปีที่แล้ว

    የጋዜጠኛው ወሬ በዛ እደሉን ለእንሱ

  • @danidire1557
    @danidire1557 3 ปีที่แล้ว

    ኧረ ደደብ ጋዜጠኛነክ እቤት ሔደሽ ምንታሪጋላች ኣይባል

    • @ንፁህዘርበቀለ
      @ንፁህዘርበቀለ 3 ปีที่แล้ว +1

      እንዳልክ ለእንደዚህ አይነት ፕሮግራሞች የማይመጥን ጋዘጠኛ ነው። ትክክል ነው።

    • @drabiytube3573
      @drabiytube3573 3 ปีที่แล้ว +1

      You are stopi not endaliki wus isu yesintochuni inba yemixarigi jagina nw indalikiye atisimachaw labalagena la amisit sanitim malisi ayasifaligim

    • @matytadesse4496
      @matytadesse4496 3 ปีที่แล้ว

      አይን ያወጣ ቅናት እንዳልክ ቀጥልበት

    • @zulayka4658
      @zulayka4658 3 ปีที่แล้ว

      @@matytadesse4496 በትክክል

  • @danidire1557
    @danidire1557 3 ปีที่แล้ว +1

    ለሞያዉ ብቃት የለለክ ዉሻ ነከ

  • @danidire1557
    @danidire1557 3 ปีที่แล้ว

    በቀላሉ የሚዲያ ፔንጤ ተበዳ

    • @ነጁየኢላፍቲዩብአድናቂነኝ
      @ነጁየኢላፍቲዩብአድናቂነኝ 3 ปีที่แล้ว

      አንተ እራሱ ባለጌ ነህ

    • @saraa.8672
      @saraa.8672 3 ปีที่แล้ว +1

      Oh my gosh! You’re a jerk..if you keep disrespecting anyone including the reporters you’ll be reported as harassing people.

  • @danidire1557
    @danidire1557 3 ปีที่แล้ว +1

    ወንድም ያለሞያ የገባክበት ስራ ቀይር ዉሸታም እቶቻችን ሚዲያ ኣቅርበክ መኖሪያ ኣታርጋቸዉ

  • @danidire1557
    @danidire1557 3 ปีที่แล้ว +1

    ኣንተ ባለገጌ ስድ ፔንጤ

  • @tihtnabezabih8470
    @tihtnabezabih8470 3 ปีที่แล้ว +48

    ጋዜጠኛው እስኪ ፋታ ስጣቸው ለምታቀርባቸው እንግዶች ከነሱ ታሪክ ያንተ ማብራሪያ ጊዜ ይወስዳል

    • @ንፁህዘርበቀለ
      @ንፁህዘርበቀለ 3 ปีที่แล้ว +4

      ትክክል 🙏 እስከ መጨረሻው መስማት አልቻልኩም

    • @daniyefekersew4409
      @daniyefekersew4409 3 ปีที่แล้ว +2

      ልክ ነው በጣም ይፈጥናል ቶሎ ጨርሶ ሊወጣ ነው እንዴ ኧረ ፋታ ስጣቸው

    • @martagrmay370
      @martagrmay370 3 ปีที่แล้ว +1

      Betam

    • @zuzumohammed7832
      @zuzumohammed7832 3 ปีที่แล้ว +2

      አቦ ተባረኪ እውነትሽን ነውኮ እኔ ጨጓራዬ ተቃጠለ። ስናገር አንዳንድ አሽቃባጮች ምን አደረገ እያሉ ይጮሀሉ። በጣም ነው የሚያናድደው ደግሞ ወሬ እየደጋገመ ሰአቱን ይወስድባቸዋል

    • @adg9112
      @adg9112 2 ปีที่แล้ว

      ለተቀማጭ ሰማይ ቅርብ ነው አሉ ማብራራት የለበትም እንዴ
      እንዳልክ በርታ