ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሰላም የደወል ቤተሰቦች እንዴት አላችሁ? በያላችሁበት ሰላም እና ጤና ተመኘንላችሁ:: በቪዲዮው ላይ ያላችሁን ጥያቄዎች ከታች ፃፉልን:: በሌላ ቪዲዮ እስክንገናኝ ድረስ ሰላም ሁኑልን::
ሰላምአቺሁ ብዝት ይበል በጣም ጠቃሚ ትምህርት ስለምትመጡ ከልብ አመሰግናለሁ ትክክል በወጩ አለም ስፔሻል ልጆች ነዉ የሚሏቸው
@@lubabamohemmed1693 ከልብ እናመሰግናለን!!!
ሻሎም ምነው ጠፋችሁ?
@@sophijarso9929 አረ አለን!!! ደውሏን በመጫን የምንለቃቸውን ቪዲዮዎች በቀጥታ ይከታተሉ::
በእውነት እናመሰግናለን እግዚአብሔር የበለጠ ውቀት ይጨምርላቹ ።
በጣም እናመሰግናለን!!!
ዶ/ር አዜብ እንግሊዝ ባያበዙ መልካም ነው። የሚተላለፈው መልክት ለኢትዮጵያውያን ነው
የሁለት አመት ልጄ በትክክል ቃላት ሲናገር በመጫወቻው በትክክል ሲጫወት እንዲሁም አይን ማየት መግባባት ይችል የነበረ በድንገት በጠቅላላ ሲቀየር ከ MMR ከክትባት ሌላ ምን ሊሆን ይችላልን?? ክትባቱን ማዘግየት ወይ በአንዴ አለመውሰድ ቢቻል ልጆቹ እስኪጠነክሩ
Exactly!
አው ሀሉም የሚለው ክትባት ነው የሚባለው
Mom MOm, ስላካፈልሽኝ በጣም እናመሰግናለን::
@@born2Bekind እናመሰግናለን!
በጣም ትልቅ ትምህርት ነው በርቱልን የኛ ማህበረሰብ በጣም ብዙ ይቀረናል ማወቅ ይጠበቅብናል 👌👌👌👍🙏
ከልብ እናመሰግናለን, Mistre.
Enatu anchin manager felgalew. Bemn lawrash
Kutrshn schign
በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርካችሁ አሰፈላጊ መረጃዎች ናቸዉ
በጣም እናመሰግናለን, ሚሚ የቤተሰብ አፍቃሪ ና ሟች!
በጣም ነው የምናመሰግነው 🙏ማናቀውን ነው ያሳወቃችሁን god bless u guys🙏
Amen, Helen!
በጣም እናመሰግናለን እኔ ስልካችሁን ባገኝ ደስ ይለኛ ልጄ 5አመቱ ነው አይናገርም
እናመሰግናለን በርቱ 🙏🙏🙏
I am glade to hear this discussion from the Ethiopian community. keep up the good work.
ዶክተሮቻችን በጣም አመሰግናለሁ ምነው ከእናንተ አንዱ ጉረቤቴ በሆናችሁ ብየ ተመኘሁ በልጄ አንድም ቀን ተሳቅቄ አላውቅም ልጄ እስትፋሴ ማለት ነው ደግሞ በትምህርቱም በጣም ጎበዝ ነው በተለይ ሂሳብን በጣም ይወስዳል ግን የእኛ በዚህ ጉዳይ የተረዳ የለም ዱብዳ ነው የሚመስላቸው ።😕😕😕😕😕😕😕
ከልብ እናመሰግናለን, Zebenay.
Yet new yemtnorew ehet
ኢትዮጲያ እንዴት እናገኛችኧለን አደደረራ ትምህርትቤት ካለ ጠቁሙኝ
በጣም: እናመሰግናለን:በርቱልን:ተባረኩ
አበሻ ማለትበአለብህ ቸግር ሌላ ችግር ነው ። በልጆቹ የሚያፍር በግልፀ ከማዉጣት እርዳታ ከማገኝ ይልቅ መደበቅን ልጆችን የባሰ መጉዳት መዳረግ ።
ከልብ እናመሰግናለን, Mahlet.
አበሻ ብለሽ አታጠቃይ ኢትዮጲያ ውስጥ የሚኖር አበሻስ የምን እርዳታ ነው ሚያገኘው ትምህርትቤት እንኳን የሌለበት ሀገር የት የዘናቸው እንሂድ ?
አመሰግናለሁ አዋ እጠቀማለሁ
facebook.com/leah.seyoumtesfa
Realy the best youtub chanale and educated people betamnaw yemwedachu besehu ketelubet
Thank you so much, Eyerusalem!
Well explained! This hope makes a lot of difference here in Ethiopia
Thank you, Berhan.
እግዜአብሄር ይባርካችሁ በሄዳችሁበት ሁሉ እግዜአብሄር ክብርና ሞገስ ያልብሳችሁ !!
አሜን! አሜን! አሜን!
አመሰግናለሁ መልስ ስለሰጣችሁኝ ሊያን እንዴት ነዉ ማግኘት የምችለው እባካችሁ
Selam, facebook ትጠቀሚያለሽ?
Interesting topic!
Thanks alot
በጣም እናመሰግናለን እኔም ጥርጣራ አለኝ ብዙ አናቶቺ ክትባት ሊሆን ይቺላል ነወ የሚባለወ
በጣም እናመሰግናለን!
Enameseginalen betam
በጣም እናመሰግናለን!!
ale doctor betam ergtegna negn
vacine bedenb yametal beteley greece hager yemiweledu lijoch ke kitibat buhala new mawerat yemiyakomut
ደውል እባካችሀ እንዴት ነው የማገኛችሁ በ ቫይበር ላገኛችሁ እችላለሁ?
@Tom Gett እሺ በጣም አመሰግናለሁ
You may email Leah as well at reachfamilies@@t
@@deweltube21 በጣም አመሰግናለሁ ከ ሊያ ጋር ተገናኝተን ብዙ እረድታኛለች የ ሶስት ወንዶች ልጆች እናት ነኝ ሶስቱም ኦትስቲክ ናቸው ። ምንም ስለ ኦቲዝም የማውቀው አልነበረኝም ሊያንካኘሁ በኃላ እግዚአብሔር አይኔን ገለጠው ሊያን እጅግ በጣም አመስግኑልኝ። በጣም ቅን እና ሰው ለመርዳት ሁሌም ዝግጁ የሆነች,,ደግ እና ጎበዝ እናት ናት እግዚአብሔር እሷን እና የእሷ የሆነውን ሁሉ ይባርክ. እናተን በማግኝቴ ስለሆን ሊያን ያገኝሁት እናንተንም በጣም አመሰግናለሁ ተባረኩ።
Please come back dewel Tube
የኔ ጥያቄ በውጪ ያሉ ብዙ እርዳታ እና ምክር ያገኛሉ።በአገርቤት የሚገኙ በብዙ ችግር ውስጥ ያሉ ወላጆችና ልጆች እንዲረዱ ያስፈልጋል አንድ ሀለት ማእከሎች እንዳሉ ሰምቻለሁ ግን በብዙ የሚቆጠሩ ቦታ በማጣት ምክር በማጣት ይቸገራሉ👋👋👋 በዚህም ጉዳይ ላይ መነጋገርና መፍትሄ ማምጣት ብንሞክር ብንረዳዳ ሌላ የሚረዳቸው የለምና።👪👫👬👭👫👬👭
Bily, በጣም ጥሩ ነጥብ ነው ያነሳሽው እህቴ:: ከልብ አመሰግናለሁ!
እባካችሁ እርድኝ ሁለት ልጆች አሉኝ እባኮችሁ አውሩኝ
Selam, ሊያን አግኛት በጣም ትጠቅምሻለች::: Please contact Liya and she will be an amazing resource for you. Here's her facebook account information.facebook.com/leah.seyoumtesfa
እባካችሁ ላግኝችሁ
Selam, please reach out to Leah at reachfamilies@@tShe will get back to you with some helpful resources.
ሻሎም ሻሎም ለሁለተኛ ጊዜ ስጠይቃችሁ ደውሎች ሰላም ናችሁ ?ለምን ጠፋችሁ ህክምና አካባቢ ስለሆናችሁ ነው መጥፋታችሁን መጠየቄ በዛላይ በጣም ጠቃሚ tube ስለሆናችሁ ነው ።በጌታ ኢየሱስ ደም ተሸፈኑ
Sophi Jarso, ስላስታወሱን በጣም እናመሰግናለን! በቅርቡ እንመለሳለን የስራ ጫና መብዛት ነው ያጠፋን በጣም ይቅርታ::
እባካቹሁን የናንተን እርዳታ እፈልጋለው ፍርደኛ ከሆናቹ
facebook.com/leah.seyoumtesfaሊያን አግኛት በጣም ትጠቅምሻለች::
Kutran maggnet echlalew
ሰላም የደወል ቤተሰቦች እንዴት አላችሁ? በያላችሁበት ሰላም እና ጤና ተመኘንላችሁ:: በቪዲዮው ላይ ያላችሁን ጥያቄዎች ከታች ፃፉልን:: በሌላ ቪዲዮ እስክንገናኝ ድረስ ሰላም ሁኑልን::
ሰላምአቺሁ ብዝት ይበል በጣም ጠቃሚ ትምህርት ስለምትመጡ ከልብ አመሰግናለሁ ትክክል በወጩ አለም ስፔሻል ልጆች ነዉ የሚሏቸው
@@lubabamohemmed1693 ከልብ እናመሰግናለን!!!
ሻሎም ምነው ጠፋችሁ?
@@sophijarso9929 አረ አለን!!! ደውሏን በመጫን የምንለቃቸውን ቪዲዮዎች በቀጥታ ይከታተሉ::
በእውነት እናመሰግናለን እግዚአብሔር የበለጠ ውቀት ይጨምርላቹ ።
በጣም እናመሰግናለን!!!
ዶ/ር አዜብ እንግሊዝ ባያበዙ መልካም ነው። የሚተላለፈው መልክት ለኢትዮጵያውያን ነው
የሁለት አመት ልጄ በትክክል ቃላት ሲናገር በመጫወቻው በትክክል ሲጫወት እንዲሁም አይን ማየት መግባባት ይችል የነበረ በድንገት በጠቅላላ ሲቀየር ከ MMR ከክትባት ሌላ ምን ሊሆን ይችላልን?? ክትባቱን ማዘግየት ወይ በአንዴ አለመውሰድ ቢቻል ልጆቹ እስኪጠነክሩ
Exactly!
አው ሀሉም የሚለው ክትባት ነው የሚባለው
Mom MOm, ስላካፈልሽኝ በጣም እናመሰግናለን::
@@born2Bekind እናመሰግናለን!
በጣም ትልቅ ትምህርት ነው በርቱልን የኛ ማህበረሰብ በጣም ብዙ ይቀረናል ማወቅ ይጠበቅብናል 👌👌👌👍🙏
ከልብ እናመሰግናለን, Mistre.
Enatu anchin manager felgalew. Bemn lawrash
Kutrshn schign
በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርካችሁ አሰፈላጊ መረጃዎች ናቸዉ
በጣም እናመሰግናለን, ሚሚ የቤተሰብ አፍቃሪ ና ሟች!
በጣም ነው የምናመሰግነው 🙏ማናቀውን ነው ያሳወቃችሁን god bless u guys🙏
Amen, Helen!
በጣም እናመሰግናለን እኔ ስልካችሁን ባገኝ ደስ ይለኛ ልጄ 5አመቱ ነው አይናገርም
እናመሰግናለን በርቱ 🙏🙏🙏
I am glade to hear this discussion from the Ethiopian community. keep up the good work.
ዶክተሮቻችን በጣም አመሰግናለሁ ምነው ከእናንተ አንዱ ጉረቤቴ በሆናችሁ ብየ ተመኘሁ በልጄ አንድም ቀን ተሳቅቄ አላውቅም ልጄ እስትፋሴ ማለት ነው ደግሞ በትምህርቱም በጣም ጎበዝ ነው በተለይ ሂሳብን በጣም ይወስዳል ግን የእኛ በዚህ ጉዳይ የተረዳ የለም ዱብዳ ነው የሚመስላቸው ።😕😕😕😕😕😕😕
ከልብ እናመሰግናለን, Zebenay.
Yet new yemtnorew ehet
ኢትዮጲያ እንዴት እናገኛችኧለን አደደረራ ትምህርትቤት ካለ ጠቁሙኝ
በጣም: እናመሰግናለን:በርቱልን:ተባረኩ
በጣም እናመሰግናለን!!!
አበሻ ማለትበአለብህ ቸግር ሌላ ችግር ነው ። በልጆቹ የሚያፍር በግልፀ ከማዉጣት እርዳታ ከማገኝ ይልቅ መደበቅን ልጆችን የባሰ መጉዳት መዳረግ ።
ከልብ እናመሰግናለን, Mahlet.
አበሻ ብለሽ አታጠቃይ ኢትዮጲያ ውስጥ የሚኖር አበሻስ የምን እርዳታ ነው ሚያገኘው ትምህርትቤት እንኳን የሌለበት ሀገር የት የዘናቸው እንሂድ
?
አመሰግናለሁ አዋ እጠቀማለሁ
facebook.com/leah.seyoumtesfa
Realy the best youtub chanale and educated people betamnaw yemwedachu besehu ketelubet
Thank you so much, Eyerusalem!
Well explained! This hope makes a lot of difference here in Ethiopia
Thank you, Berhan.
እግዜአብሄር ይባርካችሁ በሄዳችሁበት ሁሉ እግዜአብሄር ክብርና ሞገስ ያልብሳችሁ !!
አሜን! አሜን! አሜን!
አመሰግናለሁ መልስ ስለሰጣችሁኝ ሊያን እንዴት ነዉ ማግኘት የምችለው እባካችሁ
Selam, facebook ትጠቀሚያለሽ?
Interesting topic!
Thanks alot
በጣም እናመሰግናለን እኔም ጥርጣራ አለኝ ብዙ አናቶቺ ክትባት ሊሆን ይቺላል ነወ የሚባለወ
በጣም እናመሰግናለን!
Enameseginalen betam
በጣም እናመሰግናለን!!
ale doctor betam ergtegna negn
vacine bedenb yametal beteley greece hager yemiweledu lijoch ke kitibat buhala new mawerat yemiyakomut
ደውል እባካችሀ እንዴት ነው የማገኛችሁ በ ቫይበር ላገኛችሁ እችላለሁ?
@Tom Gett እሺ በጣም አመሰግናለሁ
You may email Leah as well at reachfamilies@@t
@@deweltube21 በጣም አመሰግናለሁ ከ ሊያ ጋር ተገናኝተን ብዙ እረድታኛለች የ ሶስት ወንዶች ልጆች እናት ነኝ ሶስቱም ኦትስቲክ ናቸው ። ምንም ስለ ኦቲዝም የማውቀው አልነበረኝም ሊያንካኘሁ በኃላ እግዚአብሔር አይኔን ገለጠው ሊያን እጅግ በጣም አመስግኑልኝ። በጣም ቅን እና ሰው ለመርዳት ሁሌም ዝግጁ የሆነች,,ደግ እና ጎበዝ እናት ናት እግዚአብሔር እሷን እና የእሷ የሆነውን ሁሉ ይባርክ. እናተን በማግኝቴ ስለሆን ሊያን ያገኝሁት እናንተንም በጣም አመሰግናለሁ ተባረኩ።
Please come back dewel Tube
የኔ ጥያቄ በውጪ ያሉ ብዙ እርዳታ እና ምክር ያገኛሉ።በአገርቤት የሚገኙ በብዙ ችግር ውስጥ ያሉ ወላጆችና ልጆች እንዲረዱ ያስፈልጋል አንድ ሀለት ማእከሎች እንዳሉ ሰምቻለሁ ግን በብዙ የሚቆጠሩ ቦታ በማጣት ምክር በማጣት ይቸገራሉ👋👋👋 በዚህም ጉዳይ ላይ መነጋገርና መፍትሄ ማምጣት ብንሞክር ብንረዳዳ ሌላ የሚረዳቸው የለምና።👪👫👬👭👫👬👭
Bily, በጣም ጥሩ ነጥብ ነው ያነሳሽው እህቴ:: ከልብ አመሰግናለሁ!
እባካችሁ እርድኝ ሁለት ልጆች አሉኝ እባኮችሁ አውሩኝ
Selam, ሊያን አግኛት በጣም ትጠቅምሻለች::: Please contact Liya and she will be an amazing resource for you. Here's her facebook account information.
facebook.com/leah.seyoumtesfa
እባካችሁ ላግኝችሁ
Selam, please reach out to Leah at reachfamilies@@t
She will get back to you with some helpful resources.
ሻሎም ሻሎም ለሁለተኛ ጊዜ ስጠይቃችሁ ደውሎች ሰላም ናችሁ ?ለምን ጠፋችሁ ህክምና አካባቢ ስለሆናችሁ ነው መጥፋታችሁን መጠየቄ በዛላይ በጣም ጠቃሚ tube ስለሆናችሁ ነው ።በጌታ ኢየሱስ ደም ተሸፈኑ
Sophi Jarso, ስላስታወሱን በጣም እናመሰግናለን! በቅርቡ እንመለሳለን የስራ ጫና መብዛት ነው ያጠፋን በጣም ይቅርታ::
እባካቹሁን የናንተን እርዳታ እፈልጋለው ፍርደኛ ከሆናቹ
facebook.com/leah.seyoumtesfa
ሊያን አግኛት በጣም ትጠቅምሻለች::
Kutran maggnet echlalew