ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርልክ በምታስተምረው ትምህርት በጣም እየተጠቀምኩበት ነው ዘመንክ ይባረክ እንድትፀልይልኝ በጣም የምፈልገው በ 2 ነገሮች ላይ ነው የመጀመሪያው ኃይልን መሞላት እፈልጋለሁ ቃሉም ስለሚያዘን ኃይልን ሳትሞሉ ከእየሩሳሌም አትውጡ ተብሎ ተፆፎል የልዩነት ቅባት ተመሳስሎ መኖር ይብቃ የእግዚአብሔር ታቦት ባለበት ዳጎን ሊቀመጥ አይችልም 2ለተኛው አንድ ልጅ አለኝ አላውቅም ይሔው አእምሮው ተይዞ ያልተሞከረ ነገር የለም ስለዚህም ነገር ፀልይልኝ አምኜ ነው እንደምትፀልይልኝ አምኜ ነው ደግሞ ጌታ ይረዳካል ተባረክ ስሜ ቤዛዊትየልጄ ሚኪያስ
እሺ እፀልያለሁ
ጌታ ይባርክህ መልካም በሮች እንዲከፈትልኝ ፀልይልኝ
የግዛቤር ሰዉ አስተምሮት ዉስጥ ይገባል ጌታ ብርክ ያርግህ
እኔም ጸሎት እፈልጋለሁ: በእግዚአብሔር ሁለንተናዊ ጉብኝት እንዲሆንልኝ ጸልይልኝ።
ሀምድያ ኑረዲን እባላለው የምኖረው በደቡብ አፍሪካ ነው 3 ልጆች አሉኝ ስለልጆቼ ፀልዬልኝ ስለትዳሬ ፀልዬልኝ የራሴ ስራ እዲሰጠኝ ❤
Shashitu ebalalo selteninte theliylghn
የጌታ መልዕክተኛ:- እኔ በተለያየ ዓይነት በሰውነቴ እመም ይሰማኛልበተለይ የምበረክበትን እግሬን እጄን እና በተለያየ ቦታ የተለያየ ነገር በመውጣት ሰለተቸገርኩ ፀልይልኝ።እኔው በርትቼ ከእ/ር ጋር ከፍ በማለት ሚስጥራትን ማወቅ እና ጠላትን እሰከ አሰራሩ መገልበጥ እንድችል ሌላው ያለአግባብ ከእጄ የተወሰደብኝን በሙሉ እንዲመለስልኝ ብርቱ አቅም እንዳገኝ ፀልይልኝ።በጌታ ፍቅር ወንድሜ!!
የእግዚአብሔር ባሪያ በብዙ ተጠቅሚያለው በጣም ተባሪካለው ዘመንህ ይለምልም በጌታ ቤት ይለቅ🙏🙏🙏እንድትፀልይልኝ እፈልጋለው ስለ አገልግሎት ሀይል ያስፈልገኛል እና ስለ እጮኝነቴ ልቤ ከብዶብኛል ፈርቻለው 🙏አደራ ተባረክ
አሜንንን ጌታ ይባርክህ🙏
ጌታ ይባርክህ ለልጀ ለአብርሃም ጸልይሌኝ ወደቸርች አይሄድም መንፈሳዊ ህይወቱ ላይ ደካማ ነው ከቤት አይወጣም ለሰራ ተነሳሸ አይደለም በጸሎት እርዳኝ።
አሜንኢፋ እባላለውለኔ ፀልይልኝ በሁሉ ነገሬ እንዲሳካልኝ🙏😢
ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ ፀልይልኝ
Shalom Amen Eyesus Yadinali Amen Tebareki tsege yebizelah Lene Tselilegn sile tenanete Shalom
ጌታ እየሱስ ይባርክህ በምታስተምራቸው ትምህርት በጣም ተጠቅማያለሁ ቤተሰቦች እንዲድኑ ፀልይልኝ እስካሁን በፀሎት ደብተሬ ቲክ ያልተደረጉ ርዕሶቼ ናቸዉ
ሰሚ h y እባላለሁ ሰለ ቤት በረከት ፀልይለኘ
ፀልልኝ የእግዚአብሔር ሰው መፀሐፍ ቅዱስ ቃሉን እነድረዳና21:43 በማፈስ ቅዱስ እንድሞላ ፀልይልኝ
Wossen weldetensay sle menfesawi hiwete ena sle finance tselyilegn, God bless you!
ጌታ ይባርክህ ከቪዲዮህ ጥሩ ተምሬበታለሁ
Tnx wendime GBU sileanten geta yibarek.
Ayu my GodTebarekilign. Dehninet astemirehegnal. Hulem yeneberh tigat ena ye Menfed Kidus megegnet ende tinant yitawesegnal. Tebarekilign
Thank u ! Tebarkilegne
በልጅ እንድንባረክ ፀልይልን እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ
ታላቅ የእግዚአብሔር ሰው በጌታ ስም ቴባሬክ ጌታ ኢየሱስ ይባሬክ ። ድንቅ የእግዚአብሔር ቃልና ትህምርት ሚክር ግዜ ክብርና ምስጋና ለናአዝረቱ ለኢየሱስ ብቻ ይሁንለት። ሃሌ ሉያ እሳይ አሜን(7)እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልWowo ይገርማል።
ጌታ እየሱስ ይባርክ እንድትፀልይልኝ በጣም እፈልጋለሁዉ ራስምታት እጅግ በጣም ነዉ የሚያሰቃየኝ በጣም ረጂም አመታት ነወ ፀልይልኝ Thanks Rami
ይገርማል ። ላካ ለዝህ ነው ሌእኔ አንድ የጸሎት ዕርስ እስኬ ዛሬ ዝም ያላ ማፈትው ለሎች ጋ ስልሆነ ነው አሁን ተረድችሃሎ wowo ኢየሱስ ሆይ አሁን በባሪያ በኩል አስተመራሃልና ወደ ማን ጋ ልጋብ በቤትክርስቲያን ማሮቹጋ ወይስ ከእኔ የተሻሉ ታላላቆች አገልጋይጋ ነው በሕልም አሳይ አባ የኔ ጌታ ኢየሱስ አስተምራሃልኛ ስም ይባሬክ ማደርያ ይባሬክ ዙፋኑ ይባሬክ ክርስቶስ እየሱስ አሜንንንንንንንንንን። ዳድች ውዴ ጌታ ኢየሱስ ፈፅሞ ይባሬክህ በእውነት ቴባሬክ ፃጋ ያብዛልክ። አሜንንንንንንንንንንንንን
ጌታ ዘማንህን ይበርክ
አሜን አሜን❤❤❤❤
Yetesetenin siltan yemiasregit dink timirt naw . Tebarek!!! Thanks.
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ እባክህን ስለልጆቼ ስለሁለቱም ምንጭ ፅልይልኝ ሌላው ልጆቼ እንዲሰሙኝ ጸልይልኝ ተባረክ
አሜንንንንንንንንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤
ወንድሜ ተባረክ፡፡ አንድ ርዕስ ልስጥህ እባክህ፡፡ ስለ ጉበቴ ጸልይልኝ ወንድሜ፡፡ እግ/ር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ፡፡
ትምህርትህ ገብቶኛልም ተቀብየአለሁኝና ልጆቼ መንፈሳዊ ብስለት/ ዕድገትና ትደር ጸልይልኝ!
Getaybark beunet kbr leagziabiher ❤
ጌታ አብዝቶ ይባርክ
እግዚአብሔር ይባረክ ተባረክ ወንድሜ። እሺ ተከታታዩንም እማራለሁ ተባረክ።
እግዚአብሔር በእጥፍ ይባርክህ ::
ብርሃኑ እባላለሁ፡ አዲስ አበባ ነው የምኖረው፡፡ ጌታ የመኖሪያ ቤት እንዲገዛልኝ ፀልዩልኝ፡፡ እኔ አምናለሁ፡፡ ተባረክ ወንድሜ፡፡
ጌታ ይባርክ ትምህርት ልብን ይነካል ስለ ልጆቼ ፀልይልኝ
የተባረክ ሰው
ተባረክ ፀጋው ያብዛልህ አሜን እኔ መፀልይ አቅቶኝል ፅልይልኝ ስሜ አበራሽ ይባላል ተባረክ አምናለው እደገና መነሳት ይሆንልኛል
እሺ አፀልያለሁ። ትነሻለሽ መንፈስ ቅድስ ይረዳሻል ለብዙዎች መጸለይ እስክትችይ ድረስ በፀሎት ህይወት እንደሚያሰድግሽ አምናለሁ።
Tebareki wenidime betimiritih bizu lewut ayichalewu tebareki kzim belay gulibete endibereta feligalewu tseliliny Meron ebalalewu
Ok etselualhu
ስሜ እፀገነት እባላለሁ ትዳር እንዲሰጠኝ ፀልይልኝ የእግዚያብሔር ሰው ተባረክ።
gerami timrt new belju liju yadrgen egzihaber yibarek❤❤❤
ጌታ ይባርክ በ 2ነገር ጸሎት ፈልጋለው አወገወዚአብሔር የተናገረኝ ቃል አካል እድለብስ አብሶ ለቅዱሳን ሴቶችልጆች በትዳር በጣም ነው የተፈተኩት የተፈነው አመሰግናለወ
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ! ድንቅ የእግዚአብሔር ቃል.
35:02
በእግዚአብሔር ፊት በፅሁፍ ያስቀመጥኩትን ፀሎቴን እንድመልስልኝ ፀልይልኝ የእግዚአብሔር ስው
Ok
አብይ እባላለው ትምህርትህ ደስ ይላል በትምህርትህ ውስጥ እግዚአብሔር ይስራ አሜን ። እግዚአብሔር በቶሎ እንዲመልስልኝ የምፈልገው ፀሎት ከልጆቸቼ ጋር አብሬ መኖር እንድንችልና እንደ ሰው ለመኖር የሚያስፈልገንን እና ቀናውን የልቤን መሻት በቶሎ እንዲመልስልኝ ። እግዘብሔርን ሁሉን ይችላል ።ስሙንም እጠረዋለው ከልቤ እሱም ይሰሟኟል መልስም በቶሎ ይሰጠኛል
እሺ እፀልያለሁ እግዚአብሔር ቸር ነው
እግዚአብሄር መኖሪያ ቤት እንዲገዛልኝ ጸልይልኝ
amen amen amen tbarak bebzu ❤❤
ከካናዳ ነው ጌታ ይባርክህ ደሜ ዝቅ ሰለሚል ፀልይልኝ
ሰላምክ በክርሰቶሰ ይብዛ ወንድሜ ዋዋውውው በጣም እጅግ ተገርማለው ተጠቅሜለው በትምህርቶችክ ክብር ለመንፍሰ ቅዱሰ ይሁን በጣም አይንን የሚከፍት ትምህርት ነው ጌታ እየሱሰ በማያለቀው በረከት ይባረክ ለኔም ሰለ አገልግሎቴ እና ቤተሰቦቼን እንዲያወረሰኝ ፀልይልኝ
በመጀመሪያ የረዳህ እግዚያብሄር ይመስገን የፀሎት ጥያቂዬ ፍርድቤት ክርክር አለብኝ ለ3አመት ፍርድ አላገኘሁም ዳኛው ደሳለኝ ዋቅጅራ ይባላል ውሳኔውን በውነት እንዲወስንልኝ ቅድስት እባላለሁ ተባረክ
እሺ እጸልያለሁ
ተባረክ። የጀመርኩት ጉዳይ አለኛ። ያለኛን በእጂላይ ጨርሻለሁ እግዚአብሔር መላ አለሁ የምጨርሰበት። ነገር። ግር ገባኛ ፀልይልኛ
እሺ
እባክህ የእ/ር ሰው ተባረክ እባክህ ፀልይልኝ ስሜ ጃሌ ነው የፀሎት አርስት1. የመኖሪያ ቤት ጌታ እንዲሰጠኝ እፈልጋለሁ2.የውጪ በር ይከፈትልኝ ጌታ ይባርክህ አይኔን አበራህልኝ።
😢😢 ጌታ ybarkhi
Amen Amen AmenGeta yimesgenAmeseginhalew❤️❤️❤️
Amen ፓስቴሬ እባክህን ስሜ መስፊን እበላለው በከበድ ሁኔታ ውስጥ ለይ ነኛ ስደት ለይ ነኛ እበክህን ፀልልኛ
መልክቱ በጣም ጥሩነወ እደጸልዪል ኚነወ የእግዚአብሔር ቃል መረዳት እና የሠንፈሰቀዱ ሙላት አዳገኝ
Be Blessed
Geta ybarkh wendmeSemere ebalalewMenfesawi Aynoche endikefetTselylingTebarek
ገታ ደባረከ
ተባረክ ጌታ ይባረክ❤❤
ወንድሜ አሁንም ጌታፀጋውን ያብዛልህ የኔ አሁን ካለኝ የፀሎት ርእሶች አንዱ እና ዋናው ሃዪል ነው ስለ ሃይል ፀልይልኝ።
ጌታ ይባርክህ 2016 አመትን ጌታ በሰላም እንዲያደርሰኝ ጸልይልኝ
Tebarek bebizu endetekemekene yechemerlih.
Zenebework ፀልይልኝ
ሰላም ነህ ወንድሜ ይህን ትምህርትህን ስሰማ እኔ ሁልግዜ የምጸልዬው ለወንድሞቼ ነው ሁሉም ወንድሞቼ አልኮሊስት ሆነዋል በጣም ነው ጌታዬን እግዚአብሄርን የምለምነው ግን እነሱ ያው ናቸው ግዜ ካለህ ጸልይልኝ እኔ ጣሊያን ነው የምኖረው ደህና እደር
@@ayutrinity700 አመሰግናለሁ እሺ ስላልከኝ
ክብር ለኢየሱስ ይሁን በጌታ ስም ተባርክልኝ
ፀላት ስለቤተሰቤ ፀልይ
1. በመንፈስ ቅዱስ እንድሞላ ፤2. የጀመርኩት ሁሉ ወደ ፍጻሜ እንድደርስልኝ፤3. እጆቼ በበረኬት እንድሞሉና ለሌሎች እንድተርፍ፤4. ጥበብ፡ ማስተዋል፡ እዉቀትና ጸጋዉ እንድበዛልኝ፤ጸልይልኝ፡፡ እግዚአብሐር ይባርክህ፡፡
በፀሎትበጣም ነው አቅም ያጣሁየእግዚሀብሄር ሰው ፀልይልኘ
Eshi etslyalhu
Bless u. Great teaching
ጌታ ይባርክህ እባክህ ፀልይልኝ ያመኛል በጌታ ፊት በፀሎት ይዘኸኝ ቅረብ የጌታ እጅ ከማዳን አላጠረችም ፋንታዬ እባላለሁ
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ
አሜን ተባረክ ጌታ እየሱስ የሁላችንንም የፀሎት ጥያቄዎቻችንን ይመልስልን አሜን🙏
ስሜ ሙለቱ ሎምቤቦ ይበለል የፀሎት እርዕስ በለቤቴ በህማም ትቸገረሌች ስለ እሷ ጤንነት እና አገልገይ ነን ስለ አገልግሎቴ ጭምር ፀሎት ያስፈልጋል ፀልይ
AmenAmenAmenTebarek beyesusm....
አሜንንንአሜንንንዛማንክ የባራክ
ተባረክ🔥🙏🏽🙌
እመም አንተ ጋ ፀሎት እፈልጋለሁ ጸሊ ፀልይልኝ ወንድሜ ፀልይ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Geta abzto yebarkeh tebarekilige ❤🙋🏽♀️
Geta abzito yibark tsegawun yabzalik
የእግዚአብሔር ሰው pls ፀልይልኝ መከራው በዛብኝ በልጆቼና በእህቶቼ ዙርያ ። bless you. ፀጋ ይብዛልህ ። አስመረት እባላለሁ
ጌታ ይባረክህ❤
mekasha ebalalehu. ደስተኛ እንድሆን
ተባርክ
bizunsh=amen=amen=amen
Eillta new sime geta be tidar eindibarkeghne xelilighn.
amen
ጌታ ይባርክ እኔ በብዙ እድት ፀልይልኝ እፈልጋለሁ ጌታ በትዳር እዲባርከኝ ህይወቲ እዲቀየር ስለቢተሰቢ አባታ እንዲድን እባክህ ፀልይልኝ ቅድስት እባላለሁ
Amen amen amen
ፀሎት. ኣርግልኝ
ስለምን ልፀልይ
Pastor eg/re be ene layi lesui mechu libi ❤ endsetegni tsaliyi ❤lebe danadanbigni 😭😭😭
Bless you more & more❤
ውንድሜ ፀጋ ይብዛላችሁ
Amen
Ameeeeeen
አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ
God bless you
ድንቅ ነው
Ameni ❤️❤️aemain 💯🙏🙏🙏🙏Amena amen amen amen
አሜን፡ተባረክ፡
Eysuse yadnal eysuse geta new !!
እግዚእብሄር ይባርክህ
ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርልክ በምታስተምረው ትምህርት በጣም እየተጠቀምኩበት ነው ዘመንክ ይባረክ እንድትፀልይልኝ በጣም የምፈልገው በ 2 ነገሮች ላይ ነው የመጀመሪያው ኃይልን መሞላት እፈልጋለሁ ቃሉም ስለሚያዘን ኃይልን ሳትሞሉ ከእየሩሳሌም አትውጡ ተብሎ ተፆፎል የልዩነት ቅባት ተመሳስሎ መኖር ይብቃ የእግዚአብሔር ታቦት ባለበት ዳጎን ሊቀመጥ አይችልም 2ለተኛው አንድ ልጅ አለኝ አላውቅም ይሔው አእምሮው ተይዞ ያልተሞከረ ነገር የለም ስለዚህም ነገር ፀልይልኝ አምኜ ነው እንደምትፀልይልኝ አምኜ ነው ደግሞ ጌታ ይረዳካል ተባረክ
ስሜ ቤዛዊት
የልጄ ሚኪያስ
እሺ እፀልያለሁ
ጌታ ይባርክህ መልካም በሮች እንዲከፈትልኝ ፀልይልኝ
የግዛቤር ሰዉ አስተምሮት ዉስጥ ይገባል ጌታ ብርክ ያርግህ
እኔም ጸሎት እፈልጋለሁ: በእግዚአብሔር ሁለንተናዊ ጉብኝት እንዲሆንልኝ ጸልይልኝ።
ሀምድያ ኑረዲን እባላለው የምኖረው በደቡብ አፍሪካ ነው 3 ልጆች አሉኝ ስለልጆቼ ፀልዬልኝ ስለትዳሬ ፀልዬልኝ የራሴ ስራ እዲሰጠኝ ❤
Shashitu ebalalo selteninte theliylghn
የጌታ መልዕክተኛ:- እኔ በተለያየ ዓይነት በሰውነቴ እመም ይሰማኛልበተለይ የምበረክበትን እግሬን እጄን እና በተለያየ ቦታ የተለያየ ነገር በመውጣት ሰለተቸገርኩ ፀልይልኝ።እኔው በርትቼ ከእ/ር ጋር ከፍ በማለት ሚስጥራትን ማወቅ እና ጠላትን እሰከ አሰራሩ መገልበጥ እንድችል ሌላው ያለአግባብ ከእጄ የተወሰደብኝን በሙሉ እንዲመለስልኝ ብርቱ አቅም እንዳገኝ ፀልይልኝ።በጌታ ፍቅር ወንድሜ!!
የእግዚአብሔር ባሪያ በብዙ ተጠቅሚያለው በጣም ተባሪካለው ዘመንህ ይለምልም በጌታ ቤት ይለቅ🙏🙏🙏እንድትፀልይልኝ እፈልጋለው ስለ አገልግሎት ሀይል ያስፈልገኛል እና ስለ እጮኝነቴ ልቤ ከብዶብኛል ፈርቻለው 🙏አደራ ተባረክ
አሜንንን ጌታ ይባርክህ🙏
ጌታ ይባርክህ ለልጀ ለአብርሃም ጸልይሌኝ ወደቸርች አይሄድም መንፈሳዊ ህይወቱ ላይ ደካማ ነው ከቤት አይወጣም ለሰራ ተነሳሸ አይደለም በጸሎት እርዳኝ።
አሜን
ኢፋ እባላለው
ለኔ ፀልይልኝ በሁሉ ነገሬ እንዲሳካልኝ🙏😢
ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ ፀልይልኝ
Shalom Amen Eyesus Yadinali Amen Tebareki tsege yebizelah Lene Tselilegn sile tenanete Shalom
እሺ እፀልያለሁ
ጌታ እየሱስ ይባርክህ በምታስተምራቸው ትምህርት በጣም ተጠቅማያለሁ ቤተሰቦች እንዲድኑ ፀልይልኝ እስካሁን በፀሎት ደብተሬ ቲክ ያልተደረጉ ርዕሶቼ ናቸዉ
እሺ እፀልያለሁ
ሰሚ h y እባላለሁ ሰለ ቤት በረከት ፀልይለኘ
ፀልልኝ የእግዚአብሔር ሰው መፀሐፍ ቅዱስ ቃሉን እነድረዳና
21:43 በማፈስ ቅዱስ እንድሞላ ፀልይልኝ
Wossen weldetensay sle menfesawi hiwete ena sle finance tselyilegn, God bless you!
ጌታ ይባርክህ ከቪዲዮህ ጥሩ ተምሬበታለሁ
Tnx wendime GBU sileanten geta yibarek.
Ayu my God
Tebarekilign. Dehninet astemirehegnal. Hulem yeneberh tigat ena ye Menfed Kidus megegnet ende tinant yitawesegnal. Tebarekilign
Thank u ! Tebarkilegne
በልጅ እንድንባረክ ፀልይልን እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ
ታላቅ የእግዚአብሔር ሰው በጌታ ስም ቴባሬክ ጌታ ኢየሱስ ይባሬክ ። ድንቅ የእግዚአብሔር ቃልና ትህምርት ሚክር ግዜ ክብርና ምስጋና ለናአዝረቱ ለኢየሱስ ብቻ ይሁንለት። ሃሌ ሉያ እሳይ አሜን(7)
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
Wowo ይገርማል።
ጌታ እየሱስ ይባርክ እንድትፀልይልኝ በጣም እፈልጋለሁዉ ራስምታት እጅግ በጣም ነዉ የሚያሰቃየኝ በጣም ረጂም አመታት ነወ ፀልይልኝ Thanks Rami
ይገርማል ። ላካ ለዝህ ነው ሌእኔ አንድ የጸሎት ዕርስ እስኬ ዛሬ ዝም ያላ ማፈትው ለሎች ጋ ስልሆነ ነው አሁን ተረድችሃሎ wowo ኢየሱስ ሆይ አሁን በባሪያ በኩል አስተመራሃልና ወደ ማን ጋ ልጋብ በቤትክርስቲያን ማሮቹጋ ወይስ ከእኔ የተሻሉ ታላላቆች አገልጋይጋ ነው በሕልም አሳይ አባ የኔ ጌታ ኢየሱስ አስተምራሃልኛ ስም ይባሬክ ማደርያ ይባሬክ ዙፋኑ ይባሬክ ክርስቶስ እየሱስ አሜንንንንንንንንንን። ዳድች ውዴ ጌታ ኢየሱስ ፈፅሞ ይባሬክህ በእውነት ቴባሬክ ፃጋ ያብዛልክ። አሜንንንንንንንንንንንንን
ጌታ ዘማንህን ይበርክ
አሜን አሜን❤❤❤❤
Yetesetenin siltan yemiasregit dink timirt naw . Tebarek!!! Thanks.
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ እባክህን ስለልጆቼ ስለሁለቱም ምንጭ ፅልይልኝ ሌላው ልጆቼ እንዲሰሙኝ ጸልይልኝ ተባረክ
እሺ እፀልያለሁ
አሜንንንንንንንንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤
ወንድሜ ተባረክ፡፡ አንድ ርዕስ ልስጥህ እባክህ፡፡ ስለ ጉበቴ ጸልይልኝ ወንድሜ፡፡ እግ/ር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ፡፡
ትምህርትህ ገብቶኛልም ተቀብየአለሁኝና ልጆቼ መንፈሳዊ ብስለት/ ዕድገትና ትደር ጸልይልኝ!
Getaybark beunet kbr leagziabiher ❤
ጌታ አብዝቶ ይባርክ
እግዚአብሔር ይባረክ ተባረክ ወንድሜ። እሺ ተከታታዩንም እማራለሁ ተባረክ።
እግዚአብሔር በእጥፍ ይባርክህ ::
ብርሃኑ እባላለሁ፡ አዲስ አበባ ነው የምኖረው፡፡ ጌታ የመኖሪያ ቤት እንዲገዛልኝ ፀልዩልኝ፡፡ እኔ አምናለሁ፡፡ ተባረክ ወንድሜ፡፡
ጌታ ይባርክ ትምህርት ልብን ይነካል ስለ ልጆቼ ፀልይልኝ
የተባረክ ሰው
ተባረክ ፀጋው ያብዛልህ አሜን እኔ መፀልይ አቅቶኝል ፅልይልኝ ስሜ አበራሽ ይባላል ተባረክ አምናለው እደገና መነሳት ይሆንልኛል
እሺ አፀልያለሁ። ትነሻለሽ መንፈስ ቅድስ ይረዳሻል ለብዙዎች መጸለይ እስክትችይ ድረስ በፀሎት ህይወት እንደሚያሰድግሽ አምናለሁ።
Tebareki wenidime betimiritih bizu lewut ayichalewu tebareki kzim belay gulibete endibereta feligalewu tseliliny Meron ebalalewu
Ok etselualhu
ስሜ እፀገነት እባላለሁ ትዳር እንዲሰጠኝ ፀልይልኝ የእግዚያብሔር ሰው ተባረክ።
gerami timrt new belju liju yadrgen egzihaber yibarek❤❤❤
ጌታ ይባርክ በ 2ነገር ጸሎት ፈልጋለው አወገወዚአብሔር የተናገረኝ ቃል አካል እድለብስ አብሶ ለቅዱሳን ሴቶችልጆች በትዳር በጣም ነው የተፈተኩት የተፈነው አመሰግናለወ
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ! ድንቅ የእግዚአብሔር ቃል.
35:02
በእግዚአብሔር ፊት በፅሁፍ ያስቀመጥኩትን ፀሎቴን እንድመልስልኝ ፀልይልኝ የእግዚአብሔር ስው
Ok
አብይ እባላለው ትምህርትህ ደስ ይላል በትምህርትህ ውስጥ እግዚአብሔር ይስራ አሜን ። እግዚአብሔር በቶሎ እንዲመልስልኝ የምፈልገው ፀሎት ከልጆቸቼ ጋር አብሬ መኖር እንድንችልና እንደ ሰው ለመኖር የሚያስፈልገንን እና ቀናውን የልቤን መሻት በቶሎ እንዲመልስልኝ ። እግዘብሔርን ሁሉን ይችላል ።ስሙንም እጠረዋለው ከልቤ እሱም ይሰሟኟል መልስም በቶሎ ይሰጠኛል
እሺ እፀልያለሁ እግዚአብሔር ቸር ነው
እግዚአብሄር መኖሪያ ቤት እንዲገዛልኝ ጸልይልኝ
amen amen amen tbarak bebzu ❤❤
ከካናዳ ነው ጌታ ይባርክህ ደሜ ዝቅ ሰለሚል ፀልይልኝ
ሰላምክ በክርሰቶሰ ይብዛ ወንድሜ ዋዋውውው በጣም እጅግ ተገርማለው ተጠቅሜለው በትምህርቶችክ ክብር ለመንፍሰ ቅዱሰ ይሁን በጣም አይንን የሚከፍት ትምህርት ነው ጌታ እየሱሰ በማያለቀው በረከት ይባረክ ለኔም ሰለ አገልግሎቴ እና ቤተሰቦቼን እንዲያወረሰኝ ፀልይልኝ
በመጀመሪያ የረዳህ እግዚያብሄር ይመስገን የፀሎት ጥያቂዬ ፍርድቤት ክርክር አለብኝ ለ3አመት ፍርድ አላገኘሁም ዳኛው ደሳለኝ ዋቅጅራ ይባላል ውሳኔውን በውነት እንዲወስንልኝ ቅድስት እባላለሁ ተባረክ
እሺ እጸልያለሁ
ተባረክ። የጀመርኩት ጉዳይ አለኛ። ያለኛን በእጂላይ ጨርሻለሁ እግዚአብሔር መላ አለሁ የምጨርሰበት። ነገር። ግር ገባኛ ፀልይልኛ
እሺ
እባክህ የእ/ር ሰው ተባረክ እባክህ ፀልይልኝ ስሜ ጃሌ ነው የፀሎት አርስት
1. የመኖሪያ ቤት ጌታ እንዲሰጠኝ እፈልጋለሁ
2.የውጪ በር ይከፈትልኝ
ጌታ ይባርክህ አይኔን አበራህልኝ።
😢😢 ጌታ ybarkhi
Amen Amen Amen
Geta yimesgen
Ameseginhalew❤️❤️❤️
Amen ፓስቴሬ እባክህን ስሜ መስፊን እበላለው በከበድ ሁኔታ ውስጥ ለይ ነኛ ስደት ለይ ነኛ እበክህን ፀልልኛ
እሺ
መልክቱ በጣም ጥሩነወ እደጸልዪል ኚነወ የእግዚአብሔር ቃል መረዳት እና የሠንፈሰቀዱ ሙላት አዳገኝ
Be Blessed
Geta ybarkh wendme
Semere ebalalew
Menfesawi Aynoche endikefet
Tselyling
Tebarek
ገታ ደባረከ
ተባረክ ጌታ ይባረክ❤❤
ወንድሜ አሁንም ጌታፀጋውን ያብዛልህ የኔ አሁን ካለኝ የፀሎት ርእሶች አንዱ እና ዋናው ሃዪል ነው ስለ ሃይል ፀልይልኝ።
እሺ እፀልያለሁ
ጌታ ይባርክህ 2016 አመትን ጌታ በሰላም እንዲያደርሰኝ ጸልይልኝ
Tebarek bebizu endetekemekene yechemerlih.
Zenebework ፀልይልኝ
ሰላም ነህ ወንድሜ ይህን ትምህርትህን ስሰማ እኔ ሁልግዜ የምጸልዬው ለወንድሞቼ ነው ሁሉም ወንድሞቼ አልኮሊስት ሆነዋል በጣም ነው ጌታዬን እግዚአብሄርን የምለምነው ግን እነሱ ያው ናቸው ግዜ ካለህ ጸልይልኝ እኔ ጣሊያን ነው የምኖረው ደህና እደር
እሺ እፀልያለሁ
@@ayutrinity700 አመሰግናለሁ እሺ ስላልከኝ
ክብር ለኢየሱስ ይሁን በጌታ ስም ተባርክልኝ
ፀላት ስለቤተሰቤ ፀልይ
1. በመንፈስ ቅዱስ እንድሞላ ፤
2. የጀመርኩት ሁሉ ወደ ፍጻሜ እንድደርስልኝ፤
3. እጆቼ በበረኬት እንድሞሉና ለሌሎች እንድተርፍ፤
4. ጥበብ፡ ማስተዋል፡ እዉቀትና ጸጋዉ እንድበዛልኝ፤
ጸልይልኝ፡፡ እግዚአብሐር ይባርክህ፡፡
በፀሎትበጣም ነው አቅም ያጣሁየእግዚሀብሄር ሰው ፀልይልኘ
Eshi etslyalhu
Bless u. Great teaching
ጌታ ይባርክህ እባክህ ፀልይልኝ ያመኛል በጌታ ፊት በፀሎት ይዘኸኝ ቅረብ የጌታ እጅ ከማዳን አላጠረችም ፋንታዬ እባላለሁ
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ
አሜን ተባረክ ጌታ እየሱስ የሁላችንንም የፀሎት ጥያቄዎቻችንን ይመልስልን አሜን🙏
ስሜ ሙለቱ ሎምቤቦ ይበለል የፀሎት እርዕስ በለቤቴ በህማም ትቸገረሌች ስለ እሷ ጤንነት እና አገልገይ ነን ስለ አገልግሎቴ ጭምር ፀሎት ያስፈልጋል ፀልይ
Ok
Amen
Amen
Amen
Tebarek beyesusm....
አሜንንን
አሜንንን
ዛማንክ የባራክ