በግፍ ስለተገደሉት አሊም የኦሮሚያ ክልል መጅሊስ ፕሬዝዳንትን እና የፌድራል መጅሊስ ጸሃፊውን ደውለን አነጋግረናል ||Harun Media

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 230

  • @ሙሀመድአሊ-ኀ3ሸ
    @ሙሀመድአሊ-ኀ3ሸ 18 วันที่ผ่านมา +19

    አብዱ ረሂም አሏህ ይጠውል እምርክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MazedaFerde
    @MazedaFerde 18 วันที่ผ่านมา +21

    ጭራሽ አለሰማሁም ጉድ ነው ያሳፍራል እነሱን አላህ ይራህማቸው

    • @sahirsanam1551
      @sahirsanam1551 17 วันที่ผ่านมา

      Botaw min libelh yethiopa kirsnew malet yichalal

    • @IdirisOsman-z8x
      @IdirisOsman-z8x 14 วันที่ผ่านมา

      0:11 0:21

  • @b.6015
    @b.6015 18 วันที่ผ่านมา +12

    አብዱሬ ጀዛኩም አላህ ወድምየ የነሱን ነገር አላህ ይፍረድ ብቻ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mgamermgamer3257
    @mgamermgamer3257 18 วันที่ผ่านมา +5

    አብደረህማን አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ አላህ ይጠብቅህ የእማው ድምፁ ወላሂ✅✅✅✅👌👌👌👌👌

  • @ቢኢዝኒላህ-ቈ2መ
    @ቢኢዝኒላህ-ቈ2መ 17 วันที่ผ่านมา +7

    ኢናሊላሂወኢናኢለይሂራጅኡን አላህ ጀነተልፊርዶስን ይወፍቃቸው 🤲🤲🤲

  • @عيشهابرهيم
    @عيشهابرهيم 18 วันที่ผ่านมา +5

    አብዱራ።እናመሰግናለን
    በቡድን።በአማራነት።ተገደልን
    ድምፅ ግን እኛ ብር እም ክልል
    የተከለልንአማራወችነን።በዛላይኢስላማች

  • @KhayriaSoror-ny8tp
    @KhayriaSoror-ny8tp 17 วันที่ผ่านมา +15

    ወላሂ ኡሮሚያ ክልል ኢሞሞች እያለቁነው አማራ በመሆናቸው ብቻነው

    • @alwanoumer5023
      @alwanoumer5023 14 วันที่ผ่านมา

      No Muslim bemehonachee new yetegedelut . Yehem mengist be alama new gidyaw.

    • @bkhm6433
      @bkhm6433 13 วันที่ผ่านมา

      ❤❤ አወ ሙስሊም ቢሆን ክርስቲያን ብቻ አማራ ከሆኑ ይገደላሉ ያልገባቸው ሙስሊም ስለሁኑ ነው ይላሉ ሲገሉ ክርስቲያንንም ይገላሉ ዋና አላማቸው በግባር ቀደም አማራን መጥፋት ሲቀጥል ሴሜቲክ እና ሰሜንን ማጥፋት።

    • @bkhm6433
      @bkhm6433 13 วันที่ผ่านมา

      ​@@alwanoumer5023አረ ባክህ ነቅተናል ሸኔ+ ኦሮሞ = አራጅ

  • @اناالمسلمالحمدلله
    @اناالمسلمالحمدلله 18 วันที่ผ่านมา +14

    አልሰማሁም ብሎ እርፍ ቱ ይድፋችሁ ጨርሶ አቦ ተቃጥለን ሞትን ማፈሪያ ሁላ😢😢😢😢😢😢😢

    • @kabetube
      @kabetube 18 วันที่ผ่านมา

      እደው ታመምን ጭራሺ አልሰማሁምብሎአቃጠለን

    • @اناالمسلمالحمدلله
      @اناالمسلمالحمدلله 18 วันที่ผ่านมา

      @kabetube እረፍት ላይ ነኝ ጆሮየም ረፍት ነው አለ እሱስ እመዋ ያሳዝናል ስራው መሆኑን ራሱ የረሳው ይመስላል

  • @AaAa-rz7hh
    @AaAa-rz7hh 17 วันที่ผ่านมา +5

    እህኔ አማራ ክልል ቢሆን ኖሮ አገሪቱን ያቀጠቅጡት ነበር ልብ ይሥጣቹህ ማፈሪያናቹህ 😢😢😢😢

  • @MukemilMohammed-ij9kj
    @MukemilMohammed-ij9kj 18 วันที่ผ่านมา +9

    ለስም ብቻ ነዉ የመጅልስ አመረር ተብሎ በየቦተው የተቀመጡት, ይገርማል,

  • @QwWq-v4y
    @QwWq-v4y 18 วันที่ผ่านมา +4

    ኢናሊላሂ ወኢናኢላሂ ራጂኡን አላህ ይርሀም አምዋተና አላሁም ደምር አዲወል ሙስሊሚንንንን

  • @m.abisinia2118
    @m.abisinia2118 17 วันที่ผ่านมา +1

    አብድሬ ጀዛከላሁኸይራ የሙስሊሙ ጠበቃ አላህ ያጠንክርህ የዑለማ ፍቅር,,,,

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ 17 วันที่ผ่านมา +3

    ሀሥቡነሏህ ወኒእመል ወኪል ገዳይ አሏህ ያሠቃያችሁ ያልታሠበ አደጋ ይጣልባችሁ ሟች አሏህ በጀነት ያኑራቼዉ ዎ ለራሤ

  • @OmarAhmed-e6t
    @OmarAhmed-e6t 18 วันที่ผ่านมา +7

    ይገርማል ኣንድ የመጅሊስ መሪ ይህ ኣሰቃቂ ግፍ ሲፈጸም ኣልሰምስሁም ማለት ነውር ነው
    ኣስፋሪ ነው

    • @AbduAli-lh7cx
      @AbduAli-lh7cx 17 วันที่ผ่านมา

      Ayibalem

    • @hayatousman25
      @hayatousman25 15 วันที่ผ่านมา

      @@AbduAli-lh7cxአይባልም!? ከግፈኞቹ ጎራ እንደሆንክ መገመት አይከብድም::

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd 18 วันที่ผ่านมา +2

    ሸሀችን እና ሌሎቹም በግፍ ሥለተገደላችሁ ወላሂ አሥለቅሣችሁኛል 😢😢😢😢😢
    አላህ ይዘንላችሁ ያረብ አተው በቃ በለን እጅ ሀቅ ጠፍቷ ምድራችን ላይ 😢😢
    አብደረሂም ወድሜ የሙሥሊሙ ጠበቃ አላህ ይጠብቅልን ባለህበት ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @YasinAhmd
    @YasinAhmd 18 วันที่ผ่านมา +1

    አብደረሂም ጀዛከላህ ኸይር ለሙስሊሙ የምታደርገው ጥረት ክብር ይገባሃል

  • @fuhhg1808
    @fuhhg1808 18 วันที่ผ่านมา +5

    አብደረሂም ከዘረኝነት የፀዳክ ወድማችንነክ አላህይጥብቅህ አሁንስ ስለኢቶቢያ ሳስብ ይደክመኛል ያመኛል ካሁንአሁን ደህና ይሆናል ስንል የባሰገጠመን

  • @sdchvdfhhj4398
    @sdchvdfhhj4398 18 วันที่ผ่านมา +1

    አሏህ በረህመቱ ካላዘነልን በስተቀር

  • @kabetube
    @kabetube 18 วันที่ผ่านมา +5

    ኢነአሊላሂ ወኢነ ኢላሂ እራጅኡን😢😢😢 በጣምልብይሰብራል ወላሂያማል የኦሮሚያክልል ሲሆን ጰጥ እረጭ አማራክልል ቢሆን ሰልፋ ይወጣሉ 😢😢

  • @TamiraNamus
    @TamiraNamus 18 วันที่ผ่านมา +3

    😭😭😭😭😭😭🤲☝️አላህ ይዘንላቸዉ ኢንሻአላህ ከሰዉ ምንም አጠብቀም አላህ ፍርዱን ይሰጠን

  • @فاطمةمحمد-ض4ص1ظ
    @فاطمةمحمد-ض4ص1ظ 17 วันที่ผ่านมา +2

    አማራበመሆናቸዉ እየተገዴሉያለዉ የኦሮሞ ሙስሊሞች ፀጥ እረጭ ያሳዝናል አላህ ይፍረዴን በስ አላህይዘንላቸዉ

  • @jujuhusen4951
    @jujuhusen4951 17 วันที่ผ่านมา

    ያማል አላህ ይራህማቸው ኢናሊላሂወኢናኢላሂራጁን

  • @نبتبقنلس
    @نبتبقنلس 18 วันที่ผ่านมา

    ያስዚናአል አለህ ጄናት ይበለቻዉ ሀገራችን መቺ ይሁን ብግፊ መገዳሉ ሚቆመው ያራቢ

  • @zaynbahzaynbah865
    @zaynbahzaynbah865 18 วันที่ผ่านมา +2

    ዋአለይኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ እናሊላሂ ወኢናኢለሂ አራጂኡን ያአላህ ፈትህ ከአተነው አላህይራህማቸውያረብ

  • @SumiSu-pd7ml
    @SumiSu-pd7ml 17 วันที่ผ่านมา

    ያረብ 😢

  • @gardman4879
    @gardman4879 17 วันที่ผ่านมา +1

    አላህ ይራህማቸው

  • @Muluwork-t2k
    @Muluwork-t2k 17 วันที่ผ่านมา

    Shukren

  • @የአላህባሪያዜድ
    @የአላህባሪያዜድ 17 วันที่ผ่านมา +2

    አህለን አብዱዬ የና ለፊ አላህ ይጠብቅልን አላህ ይዘንላቼው ሌላ ምን ይባላል ሸሂድነትን ይወፍቃቼው አገራችን እኮ በማፊያ ብራዚልን ደቡብ አፍሪካን ሜክሲኮን እሪከርድ ሰበረች አላህ ይድረስልን

  • @nornor2862
    @nornor2862 17 วันที่ผ่านมา

    አለህ ይረህመቸው

  • @Ayinamaw-w3d
    @Ayinamaw-w3d 17 วันที่ผ่านมา

    ሱባሀነሏህ

  • @WosilaTofik
    @WosilaTofik 17 วันที่ผ่านมา

    ኢነሊላሂ ወኢነኢለሂ ራጁን አሏህ ይርሀመቸው የንፁሀን ደም መፍሰስ መቼ ይሆን የሚቆመው ያ አሏህ ፈረጀውን አምጠልን

  • @sdchvdfhhj4398
    @sdchvdfhhj4398 18 วันที่ผ่านมา +2

    አብደረሂም ገና ብዙ ግፍ እንሰማለን

  • @nuradinahmed5837
    @nuradinahmed5837 18 วันที่ผ่านมา +2

    አብዱሬ አንተን አላህ yetbekhe❤️❤️

  • @Seadamohammed-cn2ul
    @Seadamohammed-cn2ul 18 วันที่ผ่านมา

    ኢናሊላሂ ወኢናኢላሂ ራጂኡን አላህየርሀሙክ አላህ

  • @aishasaeed3790
    @aishasaeed3790 17 วันที่ผ่านมา

    አብዱ ጀዛህከሊህ ኸይር😢 የሳቸዉን አላህ ይፍረድ

  • @abdilrehim710
    @abdilrehim710 17 วันที่ผ่านมา

    ኢናሊላሂወኢናኢለይሂራጅኡን
    አላህ ጀነተልፊርዶስን ይወፋቃቸ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @اناالمسلمالحمدلله
    @اناالمسلمالحمدلله 18 วันที่ผ่านมา +3

    አብዱረሂምን ራሱ አላወቀውም ሰውየው ከረፈፍ ለጥቅማቸው ይጠራቀማሉ ነገር ግን ምንም አያውቁም አሏህ የሞቱትን ይማራቸው አይ😢😢😢😢😢

  • @whrhfvb1240
    @whrhfvb1240 17 วันที่ผ่านมา

    አላህ ጀነተል ፍረዶስ ይወፍቃቸዉ አላህ አገራችን ሰላም ያረግልን ያረብ

  • @AkmelNesru
    @AkmelNesru 17 วันที่ผ่านมา

    ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን 7:09

  • @ahmedyusuf5027
    @ahmedyusuf5027 17 วันที่ผ่านมา +1

    ህገ ወጥ ታጣቂዎችን ገሀገር ማጥፋት ነው
    ኢናኒላህ ወኢነኢለይሂ ራጅኡን

  • @suadjemal4689
    @suadjemal4689 17 วันที่ผ่านมา +1

    አብድሬ የፍትህን ውጤት ፊዱኒያ ወል አሄራ አሏህ ይክፈልህ ያ አላህ በዝነትህ መፍቴ አምጣልን

  • @aumnejat23gemlcom99
    @aumnejat23gemlcom99 17 วันที่ผ่านมา

    ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅኡን

  • @ansha6059
    @ansha6059 17 วันที่ผ่านมา

    ኢናሊላሂ ወኢናለይሁ ረጀኡን አላህ ይዝናለቸው ያረብ

  • @galgal-z9i
    @galgal-z9i 17 วันที่ผ่านมา +1

    እንዲህ አይነት መጅልስ መኖሩ ክልል ያክል እየመሩእረፍትስ ቢሆኑ መከታተል አለባቸው

  • @kedija-vl6if
    @kedija-vl6if 18 วันที่ผ่านมา

    ጀዛከላህ ከይር ወድማችን አብድረሂም

  • @kadijaaaaaaa5058
    @kadijaaaaaaa5058 17 วันที่ผ่านมา

    حسبي الله ونعم الوكيل

  • @fithlewello8135
    @fithlewello8135 18 วันที่ผ่านมา

    ያረብ

  • @RukiaAhmed-s2w
    @RukiaAhmed-s2w 18 วันที่ผ่านมา

    ኢነኢሊላሂ ወኢነኢሊላሂ ራጁኡን😢😢😢😢😢😢😢

  • @عيشهابرهيم
    @عيشهابرهيم 18 วันที่ผ่านมา +2

    እነሱአይሰማቸውም
    ኦሮሞናቸው

  • @اتتا-ر2ع
    @اتتا-ر2ع 17 วันที่ผ่านมา

    ጉድ ኢትዮጵያ ጉድ ያሳዝናል

  • @ኡምሙባረክ
    @ኡምሙባረክ 17 วันที่ผ่านมา

    አላህ ያግዝህ አብዱ ረሂም

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE 17 วันที่ผ่านมา

    ሀስቡነሏህ ወኒእመል ወኪል ማጣራት ይከብዳል ይላሉዴአጂብብ ሁሉምነብሴ ነብሴ የሚልበት

  • @Zeyneba-v5k
    @Zeyneba-v5k 17 วันที่ผ่านมา

    ሱባሃን አላህ እንደት አልሰሙም እስካሁን አይ መናደድ

  • @ረሂማማሀመድከማል
    @ረሂማማሀመድከማል 18 วันที่ผ่านมา

    አላህ የጀንት ያርጋቸዉ
    ገዳዬችንም አላህ የጃቸዉ
    ይሥጣቸዉ ያረብ😭😭😭😭

  • @MuhammadFkr
    @MuhammadFkr 18 วันที่ผ่านมา

    አንጋገርእራሱእዳልሰማንነውአይኦሮሞአላህይይላሁምንመንግሰትአለናመንግሰትየምትሉትአብይአህመደአላህይድፈህያርብ

  • @bnitMuhammed
    @bnitMuhammed 18 วันที่ผ่านมา

    حسبنا الله ونعم الوكيل

  • @mereere5285
    @mereere5285 17 วันที่ผ่านมา

    ሀሱቡን አላህ ወኢና አመል ወኪልልል

  • @KALEDKaled-k8s
    @KALEDKaled-k8s 17 วันที่ผ่านมา

    ወአለይኩም አሰለም ወራህመቱለህ ወበራካቱሁ አህለን ወሰህለን አብዱሬ

  • @ኡምሙባረክ
    @ኡምሙባረክ 17 วันที่ผ่านมา

    የመጂሊስ መልስ እጂጉን የማል አላህ ይስቱር በስ

  • @MukemilMohammed-ij9kj
    @MukemilMohammed-ij9kj 18 วันที่ผ่านมา

    ኢናሊላህ ወኢናእለህ ረጅዑን,

  • @meryem...334
    @meryem...334 17 วันที่ผ่านมา

    ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅኡን የሞቱትን አላህ ይራህማቸው ጀነትን ይወፍቃቸው

  • @Koki-zu1dh
    @Koki-zu1dh 17 วันที่ผ่านมา

    ሀስቡን አላሁ ወኒእመል ወኪል😢

  • @EndirisAbdou
    @EndirisAbdou 18 วันที่ผ่านมา +3

    መጂሊስ የሚባል ተቋም እኔንን አይወክልም

  • @الحمداللهاللهاكبر-ي9ذ
    @الحمداللهاللهاكبر-ي9ذ 18 วันที่ผ่านมา

    ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጀኡን አላህ ይራሀማቸዉ ኡፍፍፍ አላህ ፍርዱን ይፍረዲባቸዉ እነኝህን ሰዉን እያገቱ የሚያሰቃዩ አዉሬወችን አላህ ያጥፋልን ያረብ
    ሸሀችንን አላህ ጀነተል ፍርደወስን ይወፍቃቸዉ

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 18 วันที่ผ่านมา

    ላሀውለ ወላቅወተ ኢላቢላህ ጌታዬ አገራችን ወደየት እየሄደች እንደሆነ አልገባኝም ያከሪም😢

  • @HashamHasham-ir7fz
    @HashamHasham-ir7fz 17 วันที่ผ่านมา

    አለሀ ሙሉ ቤታሰብ ጀነታል ፊሪዶስ ይወፊቀቸዉ

  • @امانور-ع7ر
    @امانور-ع7ر 17 วันที่ผ่านมา

    በጣምያማል አላሕይርሀማቸው

  • @حواسعيد-ز5ط
    @حواسعيد-ز5ط 17 วันที่ผ่านมา

    ‏أنا لله وأنا إليه راجعون كل نفس ذائقة الموت

  • @ZiyadaMahamed
    @ZiyadaMahamed 16 วันที่ผ่านมา

    አላህ መልሰ አለው

  • @galgal-z9i
    @galgal-z9i 17 วันที่ผ่านมา

    ሁሉምቢሆኑ ጉዳው ያሳሰበ አካል የለምይገርማል

  • @aminatseid-g1i
    @aminatseid-g1i 17 วันที่ผ่านมา

    አላህ ጀነተ ፊርዶስ ይወፋቃቸው

  • @user-ny8ee4jc2e
    @user-ny8ee4jc2e 17 วันที่ผ่านมา

    إنا لله وإنا إليه راجعون اللهم اغفر لهم وارحمهم برحمتك يا أرحم الراحمين اللهم امين يارب العالمين
    وصل الله على نبينا وحبيبنا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين وسلم تسليما كثيرا إلى يوم الدين

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 16 วันที่ผ่านมา

    የአምሐራን ሕዝብ በሐይማኖት ለማጨፋጨፍ ብልፅግና የቱን ያሕል እንደደከመና አሁንም እንደማያርፍ እናውቃለን

  • @Amnetyasin
    @Amnetyasin 16 วันที่ผ่านมา

    ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አላህ ይዘንላቼው ያረብ ኢናሊላሂ ወኢናኢላሂ ራጅኡን

  • @YasinAhmd
    @YasinAhmd 18 วันที่ผ่านมา

    انا لله وانا اليه راجعونአላህ ጀነትን ይወፍቃቸው ያረብ 🤲

  • @HawaMohamed-e6m
    @HawaMohamed-e6m 18 วันที่ผ่านมา

    ያአላህ ለሰሚዉ እንኳን የሚዘገንን ግፍ ያረቢ በግፈኞች ላይ ጀብዱ የሆነ በላህን አዉረዲባቼዉ

  • @elezabethayele4280
    @elezabethayele4280 18 วันที่ผ่านมา +1

    የንፁሐን ደም አላህ ይበቀል ላቸው አይ አባት ሁሉም ለጀማው ኬር የላቸው ያሳዝናል!!!😭😭😭

  • @TamiraNamus
    @TamiraNamus 18 วันที่ผ่านมา

    😭😭😭😭😭😭🤲☝️አላህ ይዘንላቸዉ ኢንሻአላህ ከሰዉ ምንም አጠብቀም አላህ ፍርዱን ይሰጠን ረሂመሁላህ ኢማማችን የኛ አስታራቂ ሸሙሀመድ መኪን ኢማማችን ረሂመሁላህ

  • @HusseinKemal-o8i
    @HusseinKemal-o8i 17 วันที่ผ่านมา

    አልላህ የጅዚኩም

  • @hayathayat7349
    @hayathayat7349 16 วันที่ผ่านมา

    ያረብ እረ ወደየት እንጩህ ሁንስ ካልቻለ ለምን አይለቅም ያረብ

  • @ሳራሰለምቴእሙሙባርክ
    @ሳራሰለምቴእሙሙባርክ 18 วันที่ผ่านมา +1

    አላህ ጀነት ፈረዶስ ይወፍቃቸው

  • @msm5155
    @msm5155 18 วันที่ผ่านมา +1

    አይ ያሳዝናል ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን

  • @اتتا-ر2ع
    @اتتا-ر2ع 17 วันที่ผ่านมา

    ጉድ አልሰማሁም ብሎ ሲያበቃ እዴገና ለመግስት ነግረነበር አላህ ይህድኩም

  • @محمدياسينمحمد-ل1غ
    @محمدياسينمحمد-ل1غ 18 วันที่ผ่านมา

    ኢና ሊላህ ወኢና ኢለይሂ ራጅኡን
    ኣላህ የርሃሙ ወየስኩነሁ ፈሲህ ጀናቲ

  • @KhayriaSoror-ny8tp
    @KhayriaSoror-ny8tp 17 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም ያሳዝናል ኡሮሚያ ክልልበተለይ የአማሪ ሙሰሌም ሼክች እያለቁነው ኦነግሸኔና ፖሮቴሰታቶች ሙሰሌሙን እያጠፎነው

  • @b.6015
    @b.6015 18 วันที่ผ่านมา

    😢😢 😢😢😢😢 abdurehim ahmedi jezakum allah wedimya allah ynacklachewu yakerim welahi mekatel newu 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @MuhamedDawd
    @MuhamedDawd 16 วันที่ผ่านมา

    አላህ ጀነተልፊርዶውስን ይወፍቃቸው

  • @ዱኒያድካምብቻ
    @ዱኒያድካምብቻ 18 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢 በጣም. ያሳዝናል

  • @sadeenameera9252
    @sadeenameera9252 17 วันที่ผ่านมา

    ባለስልጣናች እደህና ቦታችሁ ተቀምጣችሁ ሙስሊሙን አስጨረሳችሁ ፍረዱን ለሃሊቁ ለአላህ ሰተናልን

  • @MusteMuste-h1h
    @MusteMuste-h1h 17 วันที่ผ่านมา

    አብዱሬ ጀግና በርታ

  • @dina_tube1
    @dina_tube1 18 วันที่ผ่านมา

    Waleykum selam wwrhmatulah webrekathu

  • @aishasaeed3790
    @aishasaeed3790 17 วันที่ผ่านมา +1

    ጭራሽ አልሰማሁም😡😡😡😡😡😡

  • @habibezedin-bs7pq
    @habibezedin-bs7pq 17 วันที่ผ่านมา

    አላህ ይዘንላቸው 😓💔

  • @sofiyamohammed2184
    @sofiyamohammed2184 17 วันที่ผ่านมา

    ዋለይኩም ሠላም ውራህመቱላህ ወበራካቱሁ አለንህ

  • @KhawlaKhouri
    @KhawlaKhouri 18 วันที่ผ่านมา

    እኔየምገርመኝመጂለሱምንእየስራነው።ያአላህህ

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ 17 วันที่ผ่านมา

    ሟች አላህ በጀነትል ፌርዶሥ ያሥተናግዳቼዉ ያረብብብ የምር በጣም ያሣፍራል ሀሥቡነሏህ ወኒእመል ወኪል

  • @የአላህባሪያዜድ
    @የአላህባሪያዜድ 17 วันที่ผ่านมา +1

    ላይክ ኮሜንት ሼርርርርርር አርጉት❤❤❤❤❤❤

  • @bnitMuhammed
    @bnitMuhammed 18 วันที่ผ่านมา

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته آخي ألغالي الله يسعدك ويحفظك

  • @KhawlaKhouri
    @KhawlaKhouri 18 วันที่ผ่านมา +2

    ሥበአንአላህጭራሺአልስማሁም

  • @MN-pk9dj
    @MN-pk9dj 17 วันที่ผ่านมา

    الله يغفر لهم ويرحم هم
    الله يجعلهم من الشهداء