አባቴ ብትኖርልኝ ኖሮ ዛሬ ግን ከፋኝ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 2 หลายเดือนก่อน +40

    አዩየ እባክሽ አልቅሰሽ አታስለቅሽኝ እንኳንም እውነቱ ወጣልሽ የኔ እናት አይዞሽ ለበጎ ያድርግልሽ እናም ወደ ቤትሽ ተመለሽ ግን አብዝተሽ ለሰወች አትጨነቂ

  • @GcgcgcgcfCggcgcgc
    @GcgcgcgcfCggcgcgc 2 หลายเดือนก่อน +43

    እኔም አባቴን ያጠሁት እጥቅምት 21 ነዉ ጠዋት በሰላም ወጥቶ ማታ እሬሳዉ መጣ አባት የሌለዉ ያባትን ቁስል። ያቀዋል አይዞሽ ዉዴ ሁሉም ለበጎ ነዉ

    • @fatemahmohamed2233
      @fatemahmohamed2233 2 หลายเดือนก่อน +1

      አባት. እኔም. የለኛም. በተለይ. ለሴት. ልጂ. አባት. ጓሻ. ነው

    • @Aktar-k6f
      @Aktar-k6f 2 หลายเดือนก่อน +1

      😢😢😢😢😢😢

    • @sayedahmada8080
      @sayedahmada8080 2 หลายเดือนก่อน +1

      😢😢😢

    • @zarfizizi2260
      @zarfizizi2260 2 หลายเดือนก่อน

      እረ ሁዴን አታብሱኝ አባቴን ሁሌ ጣትማታ የማስታወሰው ያላባት ማደግ በዙ ፈተና አለው

    • @mamaumengesh9991
      @mamaumengesh9991 2 หลายเดือนก่อน +1

      እህህህህህ አባየ ናፈከኝ

  • @ቃልዬየማሪያምልጅ
    @ቃልዬየማሪያምልጅ 2 หลายเดือนก่อน +9

    አይዞሽ ማሬ እኔም እናቴና አባቴ አጠቻለሁ ማሬ እናትሽን እድሜና ጤና ይሰጥልሽ አይዞሽ❤❤❤

  • @genettecere8937
    @genettecere8937 2 หลายเดือนก่อน +15

    አይዞሽ እህቴ ሁላችንም አባታችንን አጥተን ብዙ በደል ደርሶብናል አይዞሽ እህቴ

  • @Martha71
    @Martha71 2 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞሽ አዩዬ ያባትሽን ነፍስ ይማር 😢 አንቺ ወርቅ ነሽ በሳት ተፈትነሽ ንጹህ ወርቅነትሽ ወትዋል አትዘኚ በንጽህናሽ ደስ ሊልሽ ይገባል !!!❤

  • @אלעדמסלה-ת3ו
    @אלעדמסלה-ת3ו 2 หลายเดือนก่อน +6

    አዩ አትፍረጅበት ወንድ ልጅ ያናድደዋል አሁን ለጠላትም ለወዳጅም ደስ አይበለው ወደቤትሽ ተመለሽ ስወድሽ

  • @misrakasamenw6595
    @misrakasamenw6595 2 หลายเดือนก่อน +11

    አዩ አንቺመልካምና ንጽ ሰው ነሽ እውነት ደግሞ አንድ ቀን ይወጣል አይዞሽ እህቴ.

  • @almiwo3730
    @almiwo3730 2 หลายเดือนก่อน +1

    መድሀኒአለም አዳነን በማይሻር ቃሉ እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያስማልን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @RoziYnatwalij
    @RoziYnatwalij 2 หลายเดือนก่อน +7

    ዛሬ የ አጎቴ ሞት ዓመት ንው ንፍስ ይማር ገድጋጎቹ ጎን ያኑርልኝ አጎቴ ሁሌም እ እወድካለው

  • @hiruttadelo8260
    @hiruttadelo8260 2 หลายเดือนก่อน +4

    እልልልልል መድሀኒአለም አዳናን በማይሻር ቃሉ እልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @DinkineshKiray
    @DinkineshKiray 2 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞሽ አዩይ አታልቀሽ ለበኮነው ክርስትያን ይፈተናል እናወድቤተሽ ተመለሽ እንካን እውነቱን አወቀሽ እና እኔም አባቴ ሰምተው ጠቀምት ሀያስባት ነው የሞተብኝ እና በጣም የምወድው አባቴ አጣሁበት ቀን ነው ነፍሳቸውን ባፀድገነት ያኖርልን

  • @NafekAgorsh
    @NafekAgorsh 2 หลายเดือนก่อน +20

    አይዞሽ ሀዩ በርች ታረቁ ልጃችሁ ታሣሣለች❤❤አብራችሁ ሥታሣድጉነዉ የሚያሥደሥተዉ❤

  • @DestaDesta-mx6jk
    @DestaDesta-mx6jk 2 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ አዩዬ አች የዋህ ልበቅን እሩህሩህ አዛኝ ነሽ እግዚአብሔር ሁሉንም ያስተካክላል መልካም ሰዉ ፈተና ይበዛበታል ግን ለበጎ ነዉ ሁሉም ያልፋል ግን ሰዉየዉ ልቦና ይስጠዉ ምን ይባላል ግን አቺ አትዘኝ ፈጣሪን አመስግኝ ጥሩ ነገር ስሰሪ ዳቢሎስ ስለሚቀና ነዉ ሰዉየዉ በዳቢሎስ ነዉ የሚመሰለዉ ምክነያቱም በሚመቸዉ ሰዉ አድሮ ነዉ የሚመጣዉ ባባትሽ ደሞ ማዘን የለብሽም ፈጣሪ አይሳሳትም ሁሉም በፍቃዱነዉ ሰዉ ያስባል እግዚአብሔር ይፈጽማል እኔ እናቴም አባቴም በህይወት የሉም ግን ስለሚፈልጋቸዉ ነዉ ነፍሳቸዉን ባጸደገነት ያኑርልን አዩዬ ጠንካራ ሁኝ እሽ

  • @berkefetneberkefetne
    @berkefetneberkefetne 2 หลายเดือนก่อน +8

    እንኳን ለአመቱ መድሀኒያለም በሰላም አደረሰን አዩ አትፍረጅበት መስሎትነዉ እህቴ ወደትዳርሽ ተመለሽ በማርያም ❤❤

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 2 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ እህቴ በእውነቱ አባትሽ እንኳን የክፉ ዘመን አላዩም ቸሩ እግዚአብሔር በአብርሃም እቅፍ ያኑርልን

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 2 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞሽ አዩዬ 😢 አታልቅሺ ጥፋቱን አምኗል ቡዜ ስለዚህ ይቅር ለእግዚአብሔር ተባባሉ ታረቁ😢 አይዞሽ

  • @ዉቢት
    @ዉቢት 2 หลายเดือนก่อน +1

    አዩዬ አይዞሽ አንች ጠንካራ ሴት ነሽ ሁሉም ነገር ይስተካከላል አይዞሽ የኔ ውድ😢😢😢😢😢😢

  • @WageyhSesy
    @WageyhSesy 2 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ የኔ ውድ 😢😢😢😢😢 አቺ እኮ ጀግና ሴት ነሽ ውዴ ስለዚ አይዞሽ የኔ ውድ 😢😢😢

  • @binitube7524
    @binitube7524 2 หลายเดือนก่อน +17

    አይዞሽ እህቴ እኔም አባቴን በቅርቡ በጥቅምት ወር ነው ያጣሁት እህቴ ትዳሬንም እንደዛው እናቴንም በልጅነቴ ነው ያጣዃት እህት ወንድምም የለኝ ሁሉን ችዬ ብቻዬን አመስግኜ ችዬ እየኖርኩ ነው እና እህቴ ፈጣሪ ካለው ውጪ እኛ ምንቀይረው ምንም የለምና መታገስ ነው ያለብን አይዞሽ ያልፋል እህቴ ፈጣሪ ነብሳቸውን ይማርልን😢😢😢😢😢

    • @ዜዴነኝያሃይቋቀበጥ
      @ዜዴነኝያሃይቋቀበጥ 2 หลายเดือนก่อน

      አይዝህ ❤❤❤❤

    • @taybayousuf9638
      @taybayousuf9638 2 หลายเดือนก่อน

      ቢኒየወድሜአብሺር አላህሶብሩንይሰጥህለሁላቺንምይሰጠን ።

    • @Fiyamta
      @Fiyamta 2 หลายเดือนก่อน

      አይዞሺ ዉዴ ፋጣር የማቸርሽ እንጀራ ማርፋይ ይስተሺ ሁልም ሰዉ ህማም ነው

    • @Fiyamta
      @Fiyamta 2 หลายเดือนก่อน

      አይዞሽ አዩ ሁልም ያልፋል

    • @Fiyamta
      @Fiyamta 2 หลายเดือนก่อน

      😭😭ብን ፋጥር ያትንክ የኛም ቁሱል ነው

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 2 หลายเดือนก่อน +1

    እፍፍ አይዞሽ አቺ የዋህ ነሽ መልካም ሰው መከራ ያጋጥመዋል ለበጎ ነው

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 หลายเดือนก่อน +2

    አዩዬ አይዞሽ ነገሮች ሁሉ ለበጎ ነው አትከፊ ሁሉም ነገር ለመልካም ነው ደግሞ ሰላም ፈጥረሽ ወደ ትዳርሽ ተመለሺ 🙏
    Hadho koo omaa mitti hundumtuu garuummadhaaf sitti hin dhagamiin waaqayyoo abba kee lbbuu isaa haa maruu😢

  • @የሳርቤትቲዩብ
    @የሳርቤትቲዩብ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ብዬ ነበር እውነቱ እንዲወጣ እግዚአብሔር ይርዳሽ ብዬ ነበር ተመስገን እንኳን ወጣልሽ ግን አይክፋሽ አይዞሽ እኛም ወደዚያው ነን ነፍስ ይማር

  • @hadiyahadiya1659
    @hadiyahadiya1659 2 หลายเดือนก่อน +4

    አይዞሽ የኔውድ አልቅሰሽ አሥለቀሽኝ 😢😢😢😢😢😢

  • @BisuneshDubai
    @BisuneshDubai 2 หลายเดือนก่อน

    ያልሞተበተበት ቤተሰብየለም እኔም አባቴን እናቴን ወንድሜን እህቴን አጥቼ ይሄው በፈጣሪቸርነት አለሁ ክብር ለስሙ ይሁን።

  • @Sifani-g3k
    @Sifani-g3k 2 หลายเดือนก่อน +8

    Uumaa.mtii hin boyinii Ayuukoo bagaa waqayoo dhugaa keee sif basee Abakee namasee sifaa maruuuu❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ፍቅርተስላሴ-ቀ5ፐ
    @ፍቅርተስላሴ-ቀ5ፐ 2 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ የኔ ውድ እኔም በስደት ላይ ሆኘ የምወደውን አባቴን አጥቸዋለሁ 💔
    እህቴ ሃዩ ከቻልሽ ከስራ ፈቃድ ውሰጅና ወደ ገዳም ሂጅ ራስሽንም አድምጭው እግዚአብሔር መልስ ይሰጥሻል

  • @hayathayat7349
    @hayathayat7349 2 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞሺ ሀዩ ወላሂ እኔ እራሱ ተቃጥየነበር እንኳንም እውነት ወጣ አልሃምዱሊላህ

  • @SqqeSww
    @SqqeSww 2 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ አዩ ሁሉም ለበጎነው ያልፋል አታልቅሺ ፀሎት አድርጊ

  • @tezezewmengistu3106
    @tezezewmengistu3106 2 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞሽ አዩሻዬ የቀረው የቅር እንጅ እንደዚህ አታልቅሺ የኔ እህቴ በርች ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @MarthaMartha-e6h
    @MarthaMartha-e6h 2 หลายเดือนก่อน +2

    Bagaa waqayyoo dhugaakee sif basee ayuko Abbaakee waqayyoo goftani mirigaa qulqullota haa dhabu❤❤❤❤❤❤❤

  • @zrgyrahmto5627
    @zrgyrahmto5627 2 หลายเดือนก่อน +3

    ኣይዞሽ የኔዉድህት ዋናዉእዉነቱወጣልሽ።እግዚያቢሔር የሚወደዉን ይፍትናል💗💗❤❤❤❤❤❤💗❤❤❤❤❤

  • @ספרזאודה-נ3ד
    @ספרזאודה-נ3ד 2 หลายเดือนก่อน

    አዩ ወደ ቤትሽ ተመልሰሽ ልጅሽን አሳድጓት
    ጎሽ ለልጇ ሰትል ተዋጋለች የሚባል ተረት አለ
    ሰለዚህ ሁሉን ተይው ባልሽም መልካም ሰው
    ነው ተፀፅቷል ከሰው ሰህተት ከብረት ዝገት
    አይጠፋም ቤትሽን በእልክ አታፍርሽ አሰቢበት
    ነብስ ይማር😭 ለሞተ ብዙ አትዘኝ በህይወት
    ላለ ማሰብ መረዳዳት መፋቀር ብዙ ይጠቅማል🎉🎉🎉

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 2 หลายเดือนก่อน

    አዩዬ አይዞሽ እኔም የዛሬ ሁለት ዓመት አባቴን አጥቻለሁ በስደት አዘን ከባድ ነው ነብሳቸውን ይማር ከባለቤትሽም ጋር ታረቃ ለልጅሽ ስትያ ይሄ ውሸታም እግዛቤር የስራውን ይስጠው ደስ አይበለው ታረቁ ሶስተኛ ሰው በትዳር አይግባ❤❤❤❤❤❤

  • @firadosethiopia9170
    @firadosethiopia9170 2 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ አዩየ እኔም አባት የለኝም ጠንካራ ሁኒ ሁሉም ነገር ይስተካከላል

  • @abezelove7365
    @abezelove7365 2 หลายเดือนก่อน

    ሀዪ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው እግዚአብሔር የሚፍትነው የሚወድውን ነው ሀዪ ማልቀስ የለብሽም ታርቁና ቤታቹህ ምሩ❤❤❤❤

  • @abershi5171
    @abershi5171 2 หลายเดือนก่อน +7

    Oduu kee dhisii gara mana keetii gaalii gara ilmoo keettii 😊😊

  • @አላህወኪል-ፈ4ዐ
    @አላህወኪል-ፈ4ዐ 2 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞሺ ሀዩ ወደትዳርሺም ተመለሺ ለልጂሺ

  • @zinashtulu7696
    @zinashtulu7696 2 หลายเดือนก่อน +2

    አይዞሽ አዮዬ አይክፋሽ ከሁሉም በላይ የምታምኚበት አምላክ አይተዉሽምና ሰዉ ቢገፋሽ አይክፋሽ አይዞሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tkt-ue5jd
    @Tkt-ue5jd 2 หลายเดือนก่อน +3

    አዩ አይዞሽ ፈተና ለበጎነው ሁሉም ነገር ይስተካከላል

  • @Saraa-y3n
    @Saraa-y3n 2 หลายเดือนก่อน

    Bagaa dhugaa Kee sifii bayee ayuu too omaa miitii qalii too ❤️💯💯💯💯💯👍👍❤️💯🌹🌹

  • @TigistBekele-o6v
    @TigistBekele-o6v 2 หลายเดือนก่อน

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 ❤❤❤❤❤❤

  • @WageyhSesy
    @WageyhSesy 2 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ ውዴሁሉም ልብስ ለብሶ ስለሄደም ሁሉም የሆነ ቁስል አለው 😢😢😢😢አይዞሽ

  • @tigistoromo3772
    @tigistoromo3772 2 หลายเดือนก่อน

    Bareduu koo waqayyoo lubuu isanii nufi yamaruu siqofaa mitii hudii kenyaa abbaa dhabuu bayee ulafataa 😢😢😢😢😢 atii garuu jabadhuu kodee tiyaa jechaa namafi idoo kenii❤❤❤❤❤

  • @zaerazaerazaerazaera
    @zaerazaerazaerazaera 2 หลายเดือนก่อน +1

    አዩ አይዞሽ እህቴ ሁላችንም ወደ ሞት ነን ነፍሳቸውን በገነት ያርገው 😭😭💔

  • @ObseZamadu
    @ObseZamadu 2 หลายเดือนก่อน +4

    አዩ የኔ ቆንጆ አይዞሽ ሁሉም ላቦጋ ነው. አባትሽ ናብስ ይማር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏ሞት ክፉ ናት 💔💔💔💔💔🙏🙏🙏🙏🙏

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 2 หลายเดือนก่อน +1

    በናትሽ አልቅሰሽ አስለቀስሽኝ አባቴን አስታወስሽኝ😢😢😢😢

  • @hiruttadelo8260
    @hiruttadelo8260 2 หลายเดือนก่อน +1

    አዩየ የኔ የዋህ እይዞሽ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ያልፋል አባትሽን ደሞ እግዚአብሔር አምላክ ነፍሳቸውን በአጸደ ገነት ያሳርፍልን. አምና እዛው ሂደሽ ስታለቅሽ ነበር የዋልሽ አስታወስኩ በጸሎት ብቻ አስቢያቸው ሙት አመታቸውን ዘክሪላቸ አታልቅሽ እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ

  • @Bezaa-v2g
    @Bezaa-v2g 2 หลายเดือนก่อน

    Absheri Ayu darbabab too lubuu garaa mana ketiti debinii❤❤❤🎉🎉 micayoo ke bayyee garaa nama nyatii

  • @jerusalemyibeltal3108
    @jerusalemyibeltal3108 2 หลายเดือนก่อน +1

    አዩ ምርጥ ሰው ነሽ አንቺን ባየንበት ገነትን ማየት ይከብዳል💔💔💔💔💔💔💔

  • @BisuneshDubai
    @BisuneshDubai 2 หลายเดือนก่อน

    አዞሽ የኔውድሁሉም አልፎአል ዋናው እውነቱ ወጣልሽ።አሁን ተረጋጊና ወደቤትሽ ተመለሽ

  • @וודהפטגו
    @וודהפטגו 2 หลายเดือนก่อน +1

    አዩ ተመለሽ የኔ ቆንጆ አይዞሽ የኔ ቆንጆ

  • @LaliiGobena
    @LaliiGobena 2 หลายเดือนก่อน

    Baga waaqayyoon dhugaa Kee baasee hode wantti ati goote wàan waaqayyoon jaallatudha nama rakkate bira dhaabbachuun Kee wanta mucaan waaqayyoo hojechu qabduuf qabudha ati ameenya goote hin qabdu sitti inaafudhaaf seexanni laphe namarra bulte si qorte male cimi jabaadhu sin waliif gala kaayyoo diina galamaan hin ga'ina sin hojii gaarittis jabaadha Ayu❤❤❤❤waaqayyoo Araara siniif ha buusu afuura seexana sillaaseen sinirra ha aboomu Ameen🤲🥰

  • @الال-ط3ذ2غ
    @الال-ط3ذ2غ 2 หลายเดือนก่อน

    ሀዩየ አይዞሽ አታልቅሽ የኔውድ

  • @ashaaashaa8481
    @ashaaashaa8481 2 หลายเดือนก่อน +5

    Abshiir ayuyee rabbiin manaa keeti si haa debisuu dhiigaa koo 😢❤

  • @tsiongottwald8431
    @tsiongottwald8431 2 หลายเดือนก่อน +1

    Eyu Abat aiyrgmem yibarkal berchi ❤

  • @ZenaYadani
    @ZenaYadani 2 หลายเดือนก่อน

    አዩዬ የኔ ዳርባባ አይዞሽ ኡፍ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @MesratMesrat-q5n
    @MesratMesrat-q5n 2 หลายเดือนก่อน

    አዩ የኔ ዊድ አትከፊ እግዝአብኤር የምወደውን ይፈትናል ኔፊስይማር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዋናው እውነቱን ማወቅነው በጣም ቴደስቻለው እኤ ቆሻሻ ውርደታም የሰው ደስታ የማይወድ ዳብሎስ ቅጥልይበል አዩ ወደበትሽ ወደልጅሽቴሜለሽ የኔ ዴርባባ ስወድሽ እውነት እችን ኮሜት የምታኔብ ከኦኔ ከስደት ስሜለስ ላገኝሽ ፈልጋለው 3 ወር በዋላ መጣለው ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 2 หลายเดือนก่อน

    አይዞሸ አዩ የኔ ዉድ ከባልሸ ጋርም ተሰማሙ😢

  • @wasmiWasmi2024
    @wasmiWasmi2024 2 หลายเดือนก่อน

    አዩ ሁሉንም እያየን ነዉ አይዞሽ አይክፋሽ ሁላችንም ያላባት ነዉ ያደግነዉ ያዉም በስቃይ አሁን ዉነቱ ወቶል ወደቤትሽ ተመለሽ ለልጂሽ ስትይ ለጥላት ደስ እዳይለዉ

  • @Jci-b9w
    @Jci-b9w 2 หลายเดือนก่อน

    ነፍስ ይማር😢😢😢

  • @masi4244
    @masi4244 2 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽውዴ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SamsungPhonetastic-j1y
    @SamsungPhonetastic-j1y 2 หลายเดือนก่อน

    Ayizoshi yeen hudeee ❤❤❤❤❤ yaalafalii❤❤❤❤❤

  • @muludemile9020
    @muludemile9020 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ውድ እህት አይዞሽ ሁሉም ነገር ያልፋል በማርያም አትልቀሽ😢😢

  • @mssnoon1874
    @mssnoon1874 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን❤🤲🤲🤲🤲ልልልልልልልልልልልልልልል

  • @Gilani-x5w
    @Gilani-x5w 2 หลายเดือนก่อน +1

    Abaakee napheseesaniiyaamaruu Akkaa insitiigamaduf manakeetiidebi.ii dhugaan karaawaqatii Adhokoo❤❤❤❤❤

  • @Zewdet
    @Zewdet 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውዲ አይዞሽ

  • @hagaresime8058
    @hagaresime8058 2 หลายเดือนก่อน

    ነብስ ይማር አዩ እንች ጎበዝ ነሽ በርች ❤

  • @jonimercy
    @jonimercy 2 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ አዩዬ ❤❤❤🙏

  • @سلامه-ض6ث
    @سلامه-ض6ث 2 หลายเดือนก่อน

    አሜንአሜንአሜንእልልልልልልልልልልል

  • @SamuelEyob-fm4gt
    @SamuelEyob-fm4gt 2 หลายเดือนก่อน

    እዩዬ አይዞሽ እሺ ❤❤❤❤❤❤

  • @ፎዚነኚወሎየዋየደሴዋቀበጥ
    @ፎዚነኚወሎየዋየደሴዋቀበጥ 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ እናትየቤተሰብ ሞት እሳት ነዉ😢😢😢😢 መቸም አይወጣም ሁሌየ መቃጠል ነዉእኔም እንደግር እሳት ይበላኛል😢😢😢😢

  • @sofiahassan446
    @sofiahassan446 2 หลายเดือนก่อน

    አይዞሸ እህቴ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @shitoshito7511
    @shitoshito7511 2 หลายเดือนก่อน

    Ayosh Abaa Kee lubuu isaa Sif Haa Maruu Araara Sif godhuf Jajabadhu ❤❤❤

  • @yetemashmenyilu4320
    @yetemashmenyilu4320 2 หลายเดือนก่อน

    አይዞሸ ,አዩ ,ሑሉም ,ለበግነዉ _አሁን ኦወነቱን , ,አወቆል ,ወደቤትሰ ,ተገቢአለሸ ,ወደቢትሸተገባለሸ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AmenenaMuhammed
    @AmenenaMuhammed 2 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ አዩዬ የኔ ውድ ሁሉም ለበጎ ነው ለሞቱት አባታችን ነፍስ ይማር 😢❤🙏

  • @AmyAmy-v5k
    @AmyAmy-v5k 2 หลายเดือนก่อน

    ነብስይማር😢😢።አይዞሽ😢😢።አዩ።እቤትሽ።ገቢ😢😢😢

  • @saringiyemaminafki578
    @saringiyemaminafki578 2 หลายเดือนก่อน

    Uuuuuufff ayzosh yen konjo ayutye 😢😢😢😢😢😢

  • @ብርሀንየአባትልጅ
    @ብርሀንየአባትልጅ 2 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ ሁሉ ለብጎ ነው አዩየ❤😢

  • @DustaDusta-h9d
    @DustaDusta-h9d 2 หลายเดือนก่อน

    አዩዬ አይዙሺ የዛሪ 8ምት አመት አባቲን አጣሁ በሺህ አመት በጣም የምወደዉ ወድሜን ያጣሁት 😢😢😢😢😢😢 አዩ አታልቅሺ አይዞሺ ሁሉም ያልፍል

  • @sayedahmada718
    @sayedahmada718 2 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ የኔውድ😢😢😢😢

  • @algiyonas5304
    @algiyonas5304 2 หลายเดือนก่อน

    አይዞሸ እህቴ እግዚአብሔር በሰራሁ ሁልግዜ ትክክል ነው

  • @AsterfayisaGofe
    @AsterfayisaGofe 2 หลายเดือนก่อน

    Bareduu koo Baga dhuga kee siif bahee Abba kee moo waqayyoo lubbuu isani siif haa maruu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jrkrkfdkmfkfkfkd3389
    @jrkrkfdkmfkfkfkd3389 2 หลายเดือนก่อน +1

    😭😭❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘

  • @Zamzamn4u
    @Zamzamn4u 2 หลายเดือนก่อน

    አይዞሺ❤❤❤

  • @seadahmohammed9171
    @seadahmohammed9171 2 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ ማሬ አብሽሪ

  • @adanechbalcha6053
    @adanechbalcha6053 2 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ አዬዪ

  • @Werke-cw2ov
    @Werke-cw2ov 2 หลายเดือนก่อน +2

    Ayyuu koo hin bonii waaqayyoo Amanamadhaa❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlmazDereje-uy1uk
    @AlmazDereje-uy1uk 2 หลายเดือนก่อน

    selheloem egzabhere ymsgen ayuo atelkeshe hiwote fitage naite bewnte berche manem yhiwote waita werde yalye yelem ena berche egzabhere mlkame new eshe teye atelekesh ❤❤❤

  • @Sada-yc6pi
    @Sada-yc6pi 2 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ ሀዩ አባትሽንም ነብስይማርው

  • @eimaneiman8850
    @eimaneiman8850 2 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢 አስለቀሽኝ አይዞሽውዴሁላችንምወደዛውነን😢😢😢

  • @Masrat-r9f
    @Masrat-r9f 2 หลายเดือนก่อน

    Ayzosh❤❤❤❤❤❤😊

  • @MuluMulu-w9d
    @MuluMulu-w9d 2 หลายเดือนก่อน

    ነፍስ ይማር አይዞሽ አዩ😢😢

  • @SnetyehuBeze
    @SnetyehuBeze 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር መልካም ነው
    ወደ ትዳርሽ ተመለሺ
    ሴጣን ቦታ አትስጡ በትዳራችሁ ላይ ተስማምቷችሁ ኑሩ ይሻላል
    እግዚአብሔር የወደደውን ሁሉ ማድረግ የሱ ነው ስልጣ
    አይዞሽ

  • @AlemAlem-gq3lz
    @AlemAlem-gq3lz 2 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ አዩየ ሁሉም ነገር ያልፋል እሺ ማሬ በርች

  • @samira1164
    @samira1164 2 หลายเดือนก่อน

    ሀዩአብሺሪ❤❤❤

  • @ayishali3957
    @ayishali3957 2 หลายเดือนก่อน +1

    yane yewha ayezhoshi❤❤

  • @Muhammed-ou4qt
    @Muhammed-ou4qt 2 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ የኔ ውድ😢😢😢😢😢

  • @BosenaAzena
    @BosenaAzena 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወደቤትሽ ተመለሽ ውዴ በቃ እውነቱ ወቶልሻል ❤❤❤❤❤❤

  • @MartaMarta-k2v
    @MartaMarta-k2v 2 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ ውዴ ሁሉም የየራሱ ብሶት አለው

  • @meratwondesne1971
    @meratwondesne1971 2 หลายเดือนก่อน +1

    Azoshi eta atklikshi mar alkali eko Aya❤❤❤❤🎉🎉🎉