አሳዛኙ የፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ሽኝት እና የቀብር ስነ ስርዓት | “እጃቸው ላይ ደ*ም የለም!” | Haleta Tv

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 147

  • @Shalomthegreat
    @Shalomthegreat 4 หลายเดือนก่อน +14

    በጌታ ሆኖ መሞት ከዚህ አለም ስቃይና መከራ ለማረፍ እንዲሁም ታላቅ ክብር ነው። እድለኛ ኖት አባታችን ጌታ ኢየሱሰ መጽናናትን ለቤተሰቡና እንዲሁም ለመላው ኢትዮጵያውያን ይሰጠን። ሁሉም ያልፋል ነገር ግን የማያልፍ የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ ኢየሱሰ ብቻ ነው። ለዘላለም እረፍትና ክብር ኑ ወደሱ። ኢየሱሰ የእግዚአብሔር ልጅ ብቻውን ያድናል።

  • @Zez295
    @Zez295 4 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ምወዳቸዉ እና ማከብራቸዉ ምርጥ ኢትዬጰያዊ ፕሮፌሰር በየነ ኩቡር አባታችን በጣም አዝኛለዉ እግዚአብሄር አፀደ በገነት ያኑርልኝ ለቤተሰብ መፅናናትን እመኛለዉ

  • @gezawwerdefa4822
    @gezawwerdefa4822 4 หลายเดือนก่อน +6

    ዩእኔ አባት ነብስህን ይማረው። አንተና ወንድምህ ለቅድስት ሐገር እድሜያችውን ሳይደላችው አሳልፋችው " ሳታሸንፋ " ለአፈር በቃችው። ጌታ መድሐኒአለም እንደ ወንድምህ ነብስህን በገነት ያኑረው _ ቀጣዩን የእኛ ስራ ነው።❤

  • @MaMa-Africa-2024
    @MaMa-Africa-2024 4 หลายเดือนก่อน +3

    ሀገሬ አንድ ሰው አጣች!
    የተጨቆኑት ጠበቃ፣ የታማኝነት አስተማሪ፣ የአባትነት ምሳሌ፣ የእውነተኛ ኢትዮጵያዊነት ምልክት፣ የቅንነት አርአያ፣ የዲሞክራሲ ሰባኪ!
    ውድ አባታችን!
    ህልፈተ-ህይትዎን ስሰማ ባለሁበት ቦታ ሆኜ መኝታ ክፍሌን ቆልፌ እንባዬን አፍስሻለሁ!
    እግዚአብሔር ነፍስዎትን በዘላለማዊ የዕረፍት ቦታ፣ በገነት ያኑርልኝ!
    ቻው አባባ!

  • @GenetWondimu-w6n
    @GenetWondimu-w6n 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዛብሄር አምላክ መፅናናትን ለመላው ቤተሰባቸውና ወዳጅ ዘመዶቻቸው ይስጥልን !!

  • @berhanewoldekidan7835
    @berhanewoldekidan7835 3 หลายเดือนก่อน +1

    ተመሸገን ነው። ወደ አባታቸው መሄድ ለሳቸው ክብር ነው። መዳን በማንም ወይም በሌላ የለም እንድንበት ዘንድ ከሰማይ በታች የተጠን የእየሱስ ሰም ነው።

  • @GenetWondimu-w6n
    @GenetWondimu-w6n 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዛብሄር መፅናናትን ለመላው ቤተሰባቸውና ወዳጅ ዘመዶቻቸው ይስጥልን !!

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat 4 หลายเดือนก่อน +1

    ስንት የሰው ልጆች የስቃይ የሞት የማፈናቀል
    እየኖሩ .እንደዝህ ያሉ አንጋፋ አዋቂዎች ሲለዩን,ያሳዝናል,በሰላም ያሸልቡ,🙏

  • @amarechabate6307
    @amarechabate6307 4 หลายเดือนก่อน +1

    የንስሃ እረፍት ያርግሎት የኔ አባት!

  • @hymanotdejene783
    @hymanotdejene783 4 หลายเดือนก่อน +1

    ነፍስ ይማር ፣🙏እህቴ ከበቡሽ ጴጥሮስ እና መላው ቤተሰቡን🙏🙏🙏

  • @EtaguKabada
    @EtaguKabada 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ቤተሰቡን ያፅናና !!!

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 4 หลายเดือนก่อน +12

    የተወደዱ ፕርሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ስኬታማ ሰው እንደነበሩ የአደባባዩ ብቻ ሳይሆን በልጆቻቸዉ ታይቷልና ክብር ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን

    • @SenayitTesfaye-x3s
      @SenayitTesfaye-x3s 4 หลายเดือนก่อน

      ፍጣረየአጸነ😭😭😭😭😭😭😭

  • @AmanuelSumamo-ou6jt
    @AmanuelSumamo-ou6jt 4 หลายเดือนก่อน

    ነፍስ ይማር የኔ ደግ አባት
    መልካም ሰው ነበሩ እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ እግዚአብሔር በስራው ትክክል ነው

  • @tigestkinfe-wv1yz
    @tigestkinfe-wv1yz 4 หลายเดือนก่อน +2

    መፅናናቱን ይፅጣቹ ለቤተሰቦቹ ፓርላማ ላይ ንግግራቸው ደስ ይል ነበር እውነትን ይናገሩ ነበር

  • @buzazewde8499
    @buzazewde8499 4 หลายเดือนก่อน +2

    ትልቅ ሰዉ ፈጣሪ ነብስህን በገነት ያኑር

  • @esubalewmengesha7483
    @esubalewmengesha7483 4 หลายเดือนก่อน +8

    ነፍስ ይማር
    ታላቅ ሰው አጣን

  • @jelo3241
    @jelo3241 4 หลายเดือนก่อน

    አቡሌ ነፍሶት በስላም ትርፍ መልካም ስው መልካም አባት ሁሉንም በእኩል የሚያይ ነበሩ ሁላችንም አዝነናል ግን ጌታ ሁሌም አዋቂ እና መልካም ነው ።

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚእብሄር አምላክ ያፅናችሁ እይዞአችሁ ትክክል ነው እኛ ወደእነሱ እንሄዳለን የስላም እረፍት ከባድ ነው አጣናቸው የሚወዱት አምላካቸው ጋር ነው የሄዱት እግዚአብሄር የሚወዱት ይቀበልዎት

  • @yisehacyohannes
    @yisehacyohannes 4 หลายเดือนก่อน

    May Almighty God give the family of Professor Beyene the strength they need to overcome this difficult time.

  • @MeretechZemede
    @MeretechZemede 3 หลายเดือนก่อน

    አዎን እግዚአብሔር ይማስጌን❤❤❤በእጀቸው ደም የለበቸውም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BirtukanBekeleashoro
    @BirtukanBekeleashoro 4 หลายเดือนก่อน +3

    እንደሱ ያላ ሺህ ያብዛልን 🎉🎉😢😢😢😊😊😊

  • @باطح-ض5م
    @باطح-ض5م 4 หลายเดือนก่อน +5

    ነፍስ ይማር

  • @rahelhunengwarahel4711
    @rahelhunengwarahel4711 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን
    ጌታ ሆይ ዘመኔ በቤትህ ይለቅ ❤🙏

  • @nebyounegusay7967
    @nebyounegusay7967 4 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ነው ኘሮፌሰር ሰው ይወዳሉ ፡፡መካነ እየሱስ ሰንማር የልጆቻቸውን ጓደኘች በሰማችን ነበር የሚጠሩን፡፡ ነፍስሄሬ ብለናል፡፡

  • @lordrab7487
    @lordrab7487 4 หลายเดือนก่อน

    ከመውዴ የተ ነሳ ሞታቸውን አላመንኩም ታላቅ ሰው ነው ያጣነው ነፍስ ይማር 😢😢

  • @BereketErmiyas-g6y
    @BereketErmiyas-g6y 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዎው ትማቻቹኝ #1

  • @lidyeshetu7380
    @lidyeshetu7380 4 หลายเดือนก่อน

    ነፍስ ይማር ታላቅሰዉ አጣን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Mahanaan36
    @Mahanaan36 4 หลายเดือนก่อน +1

    ,ኘሮፌሰረ በየነ ጼጥሮስ ምረጥ አገረ ወዳጅ ነበሩ ነብስ ይማረ

  • @meazagenet4428
    @meazagenet4428 4 หลายเดือนก่อน

    ሰው እና ሰው ብቻ ነበሩ። ፕሮፌሰር እርጋታቸው ዘወትር ይገርመኝ ነበረ። ስለሰው ፍቅር የቻሉትን ያደረጉ ስለአገር ከሚችሉት በበላይ ለመስራት የሞከሩ እጆቻቸውን በንጽህና የጠበቁ በሕዝብ ነፍስ ቁማር ያልተጫወቱ ናቸው። ባለስልጣናት ነፍሳቸው ንጹህ ከኾነችው ከእኚህ ሰው ልምዳቸውን ውሰዱ። በመልካም የእረፍት ሥፍራ ይቀበልዎት። ነፍስ ይማር

  • @GfvcYyy
    @GfvcYyy 4 หลายเดือนก่อน +2

    Rip😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MintewabBeyene
    @MintewabBeyene 4 หลายเดือนก่อน

    ጌታን ይዞ የመረረ ሀዘን መልካም አይሆንም ሞት አይቀርም በህይወት ያሉትን ማሰብ ነው መፅናና ያግኛችሁ ።😅

  • @seifu567
    @seifu567 4 หลายเดือนก่อน +1

    Rest in peace our hero!

  • @samiabera7894
    @samiabera7894 4 หลายเดือนก่อน

    የኢትዮጵያ ባለውለታዋን አጣች ነፍሰ ይማር

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 4 หลายเดือนก่อน

    Rip ለቤተሰብ መፅናናትን ይስጣቸው

  • @mesfinkebedegonfa580
    @mesfinkebedegonfa580 4 หลายเดือนก่อน +3

    Really today Ethiopia lost the real son of the people

  • @Midway695
    @Midway695 4 หลายเดือนก่อน

    ከእሳቸዉ አባባል አንዱን እነሆ
    በወያኔ ጊዜ-- "ስልጣኑ የነሱ ፍርድቤቱ የነሱ እኛ የት ሄደን ለማን አቤት እንበል"

    • @temesgenreta8899
      @temesgenreta8899 4 หลายเดือนก่อน

      የኛ መሰራቤት ነው እንዴ?

  • @almazali4784
    @almazali4784 4 หลายเดือนก่อน +1

    የትግራይ ሸኔ የአማራ ሸኔ ከብሮቨሰር በየነ ቤጥሮስ ተማሩ በጦር መሳሪያ ለውጥ አታመጡም እሳቸው ከሚሞቱ የአማራ ሸኔ የትግራይ ሸኔ የ ኦሮሞ ሸኔ በሞቱ ጥሩ ነበር🤔

  • @zerituzed8531
    @zerituzed8531 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ አባት መልካም እራፍት😂😂😂

  • @YesuefeBehaga
    @YesuefeBehaga 4 หลายเดือนก่อน +1

    ነብስ ይማር

  • @sarayohannes8772
    @sarayohannes8772 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ አባት ነብሶትን ይማር 😢😭💔

  • @MulatuSamuelberganoBergano
    @MulatuSamuelberganoBergano 3 หลายเดือนก่อน

    Our heors rest in peace 😭😭😭

  • @KonjiteTagess-ub6lg
    @KonjiteTagess-ub6lg 4 หลายเดือนก่อน +1

    በርግጥ ኢትዮጵያ ትልቅ ሰው አጠች

  • @tigisthailu3907
    @tigisthailu3907 4 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ ኢትዮፅያዊ

  • @buruki4864
    @buruki4864 4 หลายเดือนก่อน

    ንብስ ይማር 💔💔😭😭😭

  • @M0lti-d7m
    @M0lti-d7m 4 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😭😢

  • @migameskhun8039
    @migameskhun8039 4 หลายเดือนก่อน

    May His soul rest in the bossom of Abraham and Isaac.

  • @deemdeemi2901
    @deemdeemi2901 4 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭😭😥😥😥

  • @hulumlebegonew2555
    @hulumlebegonew2555 4 หลายเดือนก่อน +2

    Nebas yamar😢😢😢

  • @TheTsga12
    @TheTsga12 4 หลายเดือนก่อน +3

    😢😢😢😢❤

  • @tesfatesfanich3766
    @tesfatesfanich3766 4 หลายเดือนก่อน

    Yetakabaru doctor abiy ahmed sila saxane Kibir enamasginalene

  • @georgettemahshi
    @georgettemahshi 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሰራአይቀበረምነፍስይማር

  • @rttr3992
    @rttr3992 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭

  • @assafhailudossegnaw3466
    @assafhailudossegnaw3466 4 หลายเดือนก่อน

    Farewell 🙏

  • @sebletegegne624
    @sebletegegne624 4 หลายเดือนก่อน

    እጃቸው ደም የለበትም እንግዲህ በደም የተጨማለቃችሁ ለራሳችሁ ፍሩ

  • @bettytesemo
    @bettytesemo 3 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭💔💔💔😭😭

  • @zerituzed8531
    @zerituzed8531 4 หลายเดือนก่อน

  • @TadesseSeyoum-z1g
    @TadesseSeyoum-z1g 4 หลายเดือนก่อน +2

    Teachers make sheape the future.

  • @rahamhassan6579
    @rahamhassan6579 4 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @SenayitMerete-c1k
    @SenayitMerete-c1k 4 หลายเดือนก่อน

    ቤታቸው የት ነው?

  • @NakhlTeleco
    @NakhlTeleco 4 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭😭Rip

  • @kiflealemayehu262
    @kiflealemayehu262 4 หลายเดือนก่อน +2

    RIP

  • @KonjiteTagess-ub6lg
    @KonjiteTagess-ub6lg 4 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢

  • @admasuabraham
    @admasuabraham 4 หลายเดือนก่อน

    Rip our hero

  • @SenayitTesfaye-x3s
    @SenayitTesfaye-x3s 4 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭😭😭ጨፋኘጣረ

  • @Sayifadin
    @Sayifadin 4 หลายเดือนก่อน +1

    Ripp

  • @mulumekonnen9089
    @mulumekonnen9089 4 หลายเดือนก่อน +1

    Rip

  • @Tsionlema1267
    @Tsionlema1267 4 หลายเดือนก่อน

    ነብስይማር

  • @AbalexiperasinGabore
    @AbalexiperasinGabore 4 หลายเดือนก่อน

    nefese yemare yehagere baleweleta neberu!!!

  • @TomasDetedo
    @TomasDetedo 3 หลายเดือนก่อน

    ዘን አየልቅም ደክቶር አብይ አይመድ በሰርህ ዘመን ሁሉ ሰው ከሙስነ ተለይቶ እንድኖር አስተምርልን

  • @SharaM-q5w
    @SharaM-q5w 4 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢

  • @Salam-lh3yt
    @Salam-lh3yt 4 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AdinewLandebo-vg3nz
    @AdinewLandebo-vg3nz 3 หลายเดือนก่อน

    ነፍስ ይመር።

  • @bekelchlejebe5479
    @bekelchlejebe5479 4 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @iyasuhibebo1438
    @iyasuhibebo1438 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሙታን ሕያዋን ሆነዉ ይነሳሉ

  • @SentayewSentayew-g1c
    @SentayewSentayew-g1c 4 หลายเดือนก่อน

    እስቲ መንግስት ከዚህ ተማር ሞት አለ አንጨካከን

  • @AmeenaKonju-eg4xg
    @AmeenaKonju-eg4xg 4 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😭😭😭💔💔💔❤️

  • @rametotibeisso69
    @rametotibeisso69 4 หลายเดือนก่อน

    RIP.

  • @tensayetesfaye9881
    @tensayetesfaye9881 4 หลายเดือนก่อน +1

    የሚያስቀና አጨራረስ

  • @mekonnendeg8938
    @mekonnendeg8938 4 หลายเดือนก่อน +1

    አንጋፋ ሰው ነበሩ

  • @CuanRisa
    @CuanRisa 4 หลายเดือนก่อน

    Zeritu kezi temari

  • @zamadikuntedesawedtjjjjjhj8020
    @zamadikuntedesawedtjjjjjhj8020 4 หลายเดือนก่อน

    rippp batam yasazinal

  • @tsigereda-rose5534
    @tsigereda-rose5534 4 หลายเดือนก่อน +1

    Nefes yemar

  • @fantishtube7741
    @fantishtube7741 4 หลายเดือนก่อน

    መሪ ነኝባዩ እጁ ላይ ያለው ደም እያባነነው ነው

  • @tewedkifli5022
    @tewedkifli5022 4 หลายเดือนก่อน +2

    Nafse yamer

  • @MdJherin
    @MdJherin 4 หลายเดือนก่อน +1

    Nebes yemare

  • @HappyCroquet-xx4rn
    @HappyCroquet-xx4rn 4 หลายเดือนก่อน

    100%btkkl dme ylbhwem yblge enD/Ranbhwen en E/R smgen en G/R shra mkonnen lsgdla

  • @girmaibsa5158
    @girmaibsa5158 4 หลายเดือนก่อน

    E
    Ethiopia talaqe ethiopi awe se we atache. Amlak nebson begenet yanur.

  • @AldanaSweet
    @AldanaSweet 4 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂 ay menafik

  • @NebyuBerhanu
    @NebyuBerhanu 4 หลายเดือนก่อน

    Endesew becha yemiasebu sew neberu

  • @meazaamenu2200
    @meazaamenu2200 4 หลายเดือนก่อน +1

    Nebs ymar

  • @abrahamt2356
    @abrahamt2356 4 หลายเดือนก่อน +2

    ባብይ አጅ ግን ደም አንዳለበት በራሱ አንድበት ገለፀው

    • @MartaMarta-pi5ke
      @MartaMarta-pi5ke 4 หลายเดือนก่อน +1

      Anite. Denikoro . Meliti. Aferi. Bila. Weyane. 27. Ameti. Sichawetibiki. Yeti. Abaki. Neberiki. Anite. Ekekami. Edimekini. Yasatirew. Anite. Wisha. Junitawi. Kililiki. Gebito. Sizerifi. Ena. Sidefiri. Yeti. Abaki. Neberi. Anite. Yegama. Kebeti.

  • @rroselave2755
    @rroselave2755 4 หลายเดือนก่อน +5

    ነፍሳቸው በሰላም ትረፍ አብይ አስመሳይ ነክ

  • @maranataabraham4922
    @maranataabraham4922 4 หลายเดือนก่อน

    Kkkkkkkkkkkk😮😮😮😮😮😮😮

  • @losku.964
    @losku.964 4 หลายเดือนก่อน +1

    አንተ ላይ ከበቂ በላይ ደም አለ። ወራዳ

    • @MartaMarta-pi5ke
      @MartaMarta-pi5ke 4 หลายเดือนก่อน +1

      Ekekami. Mini. Abaki. Weyane. 27..Ameti. Sichawetiki. Yeti. Abaki. Neberiki. Anite. Wesha. Minew. Tilaniti. Weyaneti. Kililiki. Gebito misiti. Ena. Ehitihin. Ena. Enatiki. Sidefir. Yeti. Abaki. Neberi. Anieti. Yegama kebeti.

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 4 หลายเดือนก่อน +3

    የአንተ እጅ ደም ያለበት

    • @yamali1018
      @yamali1018 4 หลายเดือนก่อน +4

      Tultula.

    • @ccasiisismaciil8406
      @ccasiisismaciil8406 4 หลายเดือนก่อน +1

      Abiy Wushetam Neh

    • @eyrusfeker4790
      @eyrusfeker4790 4 หลายเดือนก่อน

      @@yamali1018 ዝም በል ቀላል

    • @yamali1018
      @yamali1018 4 หลายเดือนก่อน +1

      @@eyrusfeker4790 you are the one simple and silly minded person. That is why you spit such an awful thought.

    • @ccasiisismaciil8406
      @ccasiisismaciil8406 4 หลายเดือนก่อน

      @@yamali1018 ZImbel Kadire Hulla

  • @Frehiwot-g6t
    @Frehiwot-g6t 4 หลายเดือนก่อน

    አዎ እሳቸውማ በቅንነት አገራቸውን ሲያገለግሉ የኖሩ ታማኝና ቅን አሳቢ የሰውን ልጅ ሁሉ በእኩልነት የሚያዩ ግሩም ሰው ነበሩ እንኳን በእጃቸው ደም ሊኖር! ይብላኝ ለአንተ አብይ ለሚሉህ አረመኔ ዘረኛ ጨካኝ አውሬ! ቆይ እግዚአብሔር የእጅህን ይሰጥሀል።

  • @Emusalahaldin
    @Emusalahaldin 4 หลายเดือนก่อน

    አንተ እበት ድቃላ አብይ አህመድ

    • @MartaMarta-pi5ke
      @MartaMarta-pi5ke 4 หลายเดือนก่อน

      Diromi. Ke. Kebiti. Mini. Yitebekali. Ye. Gama. Kebiti. Mani. Abashi. New.

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 4 หลายเดือนก่อน +2

    ብልጤ አስመሳዬ አብይ( አስመሳ ትግራ ህዝብ ከሌላው ሲናቆር አንት ኢትዮጵያ ኦርቶድክስ ልኦለማጥፋት መተህ ስው ሲሞ አዛኝ ቅቤ ቅንመስለህ ስንቱ አሳትክአንጎች

  • @GenetWondimu-w6n
    @GenetWondimu-w6n 4 หลายเดือนก่อน

    እግዛብሄር አምላክ መፅናናትን ለመላው ቤተሰባቸውና ወዳጅ ዘመዶቻቸው ይስጥልን !!

  • @kelemuawondimagegne6201
    @kelemuawondimagegne6201 4 หลายเดือนก่อน +3

    ነፍስ ይማር