ባሌን ሰርፕራይዝ አደረኩት/ፋኒ አላቅሽም አለኝ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 1.1K

  • @sinafikishethio-9691
    @sinafikishethio-9691 ปีที่แล้ว +278

    ሳምሪ እርግጠኛ ነኝ ሀገር የገባችሁት በሰርግ ልትጋቡ ነው ።ሜካፑንም የተሰራሽው ለዛ ነው ።😊😊😊

    • @Bezie605
      @Bezie605 ปีที่แล้ว +24

      አዎ እኔም እደዛ አስቤ አለው ግን ሳምሪ ያለ ሜካፕ ነው ምታምረው

    • @maymunasayid-gx3zp
      @maymunasayid-gx3zp ปีที่แล้ว +2

      አሚንያርብአገራችንንሰላምያርግልን

    • @Zxz07881
      @Zxz07881 ปีที่แล้ว +11

      በእስተርጅና ክርስትና አለእንደ የምንሰርግ ነዉ ሁለትልጅ ወልደዉ

    • @Bezie605
      @Bezie605 ปีที่แล้ว +3

      @@Zxz07881 ቤተሰብ መልስ ይጠራል እኮ

    • @mhsenailmhsenail2098
      @mhsenailmhsenail2098 ปีที่แล้ว +1

      👍👍👍👍

  • @roraworldartwisdomyoutubec3458
    @roraworldartwisdomyoutubec3458 ปีที่แล้ว +612

    ሳምሪ ዛሬ ቁጭ እናትሽን መሰልሽ ....እስኪ እንደኔ ጂጂን መሰለች የምትሉ ላይክ አድርጉ የኔ ተወዳጆች😍

  • @askaldesie4791
    @askaldesie4791 ปีที่แล้ว +476

    ታለሜካብ ነው የምታምሪው የምትሉ በላይከ👍

    • @atsedekasegn121
      @atsedekasegn121 ปีที่แล้ว +3

      በጣም ማርያምን

    • @samrawittesfaye85
      @samrawittesfaye85 ปีที่แล้ว +2

      አቦ ዝም በይ ምንም አይወጣላትም በሁለቱ እዚ እየመጣችው በሜካፕ ያለ ሜካፕ አትበሉ

    • @askaldesie4791
      @askaldesie4791 ปีที่แล้ว

      @@samrawittesfaye85 ራሷን አትመሥልም ራሧ እግዛቤረ የፈጠራት ውብ ነች እመቤቴን ይህን ፎቶ ታለምንም ዲምፃ ቢለጠፋ በሪሤ አለያትም

    • @mahibiset2755
      @mahibiset2755 ปีที่แล้ว

      awo

    • @asniit1199
      @asniit1199 ปีที่แล้ว +2

      እውነት ለመናገር ሜካቡም በጣም ነው የሚያምርባት

  • @merongm5989
    @merongm5989 ปีที่แล้ว +74

    የምር ግን ያለ ሜካፕ ነው ምታምሪው❤❤ ፋኒ በቃ ከደገና ቬሎና ሱፍ ልበሱ😂

    • @samrawittesfaye85
      @samrawittesfaye85 ปีที่แล้ว

      የማይባል ነገር አትበይ ሴት አደለሽ አንቺስ

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 ปีที่แล้ว +36

    ዛሬ ቀኑ 3 ነው ባዕታማርያም ውድ የአገሬ ልጆች ባዕታ ማርያም ያሰባቹትን ታሳካላቹ🙏🙏🙏❤🥰

    • @rozi2958
      @rozi2958 ปีที่แล้ว +1

      Amen Amen Amen

  • @ሽታዬየኢየሱስልጅ
    @ሽታዬየኢየሱስልጅ ปีที่แล้ว +188

    ሀገር ቤት ከሀገር ውጭ ያላችሁን ሁላችንም እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቃችሁሁ😊😊

  • @MekdiA
    @MekdiA ปีที่แล้ว +41

    ሳምሪየ በሜካፕም ያለሜካፕም ውብ ነሽ . በተፈጥሮ ውበትሽ ግን የበለጠ 1 ኛ ነሽ. ፋኒየ ግን ምስኪን 😂 ሜካፑ አልተዋጠለትም ግን አንቺን ማስከፋትም እልፈለገም ያምራልም አያምርም ማለት አልፈለገም 😂😂😂😂 ደግሞ በጣም ነው ጂጂን የምትመስይው ለካ
    መልካም ቆይታ በ ሀገራችሁ ❤❤❤ ልጆቹን ደግሞ አሳዩን እንጂ ጠፉብን እኮ

  • @Didi-2016-n
    @Didi-2016-n ปีที่แล้ว +117

    ከእናትሽ ጋር በጣም ተመሳሰልሽ በሜካፕ❤

    • @nomore-qb1fo
      @nomore-qb1fo ปีที่แล้ว +2

      እኔ እራሱመሰለችኝ

    • @jojolove791
      @jojolove791 ปีที่แล้ว

      betam

    • @madina7645
      @madina7645 ปีที่แล้ว

      ​@@nomore-qb1fo 😂

  • @uyth8675
    @uyth8675 ปีที่แล้ว +83

    ሳምሪየ ያለ መክአብ በጣም ቆንጆ ነሽ ማማየ በኪዳነ ምህረት ሁለተኛ እዳታድርጊ በኛ ሃይማኖት ሃጥያት ነው የተዋህዶ ልጆች የራሳችን ውበት የራሳችን ውበት በቅ ነው እኛ እግዚአብሔር ቆንጆ አድርጎ ነው የፈጠረን❤❤❤❤

    • @mamitmamit4137
      @mamitmamit4137 ปีที่แล้ว +2

      ልክ ነሺ የኔ መልካም ማን ይገበዋል

    • @eyerusalemjones8226
      @eyerusalemjones8226 ปีที่แล้ว +2

      ሜካፕ መቀባት ምን ከሀይማኖት ጋር ያገናኘ ዋል??

    • @selamyohanes5646
      @selamyohanes5646 ปีที่แล้ว

      ​@@eyerusalemjones8226 egziabher berasu amesal web adergo selefetern make up ketekeban ante tesasetehal berase konjo ehonalew malet new

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 ปีที่แล้ว +61

    ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ መልካም የህማማት ግዚ ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ😢😢 በርቱ በስግደት
    ሣምሪ ቆንጆ❤❤❤

  • @senai974
    @senai974 ปีที่แล้ว +10

    ሜካፕ ስታረጊይ እናትሸን መሰልሽ አያሰጥልብሽም ግን ፊትሽን ሜካፕ ባታሰለምጂዉ ምክሬ ነዉ ያለሜካፕ ታምሪያልሽ❤

  • @bertukanalamralamr3372
    @bertukanalamralamr3372 ปีที่แล้ว +6

    ተፈጥሮን የመሰለ ነገር እኮ የለም በእውነት ሳምሪዬ ያለ ሜካፕ ውብ ነሽ

  • @betamnewuyemgermewuegziabh9723
    @betamnewuyemgermewuegziabh9723 ปีที่แล้ว +5

    ይቅርታ አድርጉልኝና ዉበትሽ እግዚአብሔር የሰጠሽ ዉበት ከሁሉ በላይ ነዉ ሲታጠቡት የማይለቅ ዉበት እዉነቱን ልንገርሽ እግዚአብሔር በሰጠሽ ዉበትሽ ደስ ትይኛለሽ💋💋

  • @tamiruhame6333
    @tamiruhame6333 ปีที่แล้ว +14

    የኔ ቆጆ ሳምሪዬ❤❤❤አምሮብሻል ሁሌም እመሪ ሜካፕ አያስጠላብሽም ባትሰሪም ውብ ነሽ ውበትሽ ከውስጥ ስለሆነ ልጆቻቹ ይደጉላቹ መልካሙ ሁሉ ያግኛቹ ❤❤

  • @lovemama7634
    @lovemama7634 ปีที่แล้ว +26

    ፈጣሪ የሁለት ልጆች ናቸው ብለን ብናወራ
    ማን ያምናል🤔🥰🥰🥰🥰

  • @etiopiaenattube5202
    @etiopiaenattube5202 ปีที่แล้ว +3

    አደራ ሳምሪ እንዳትደግሚው የራስሽ ውበት ማሪያምን በጣም ያምራል ፀጉርሽም ከሚገባው በላይ በቂ ነው ለማስታወቂያ ከሆነ ጥሩ ግን እንዳትደግሚው❤️

  • @maheletmetku6861
    @maheletmetku6861 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ያምርብሻል ደስ የሚሉ ጥንዳች ሳሚሪ ዝም ብላ ብትወጣ ትፍጥሮዋ ያምራል ቆንጆ ናት

  • @mahiaw7292
    @mahiaw7292 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ የራስሽ ዉበት ይበልጣል ሚካፑ አያምርም ማለቴ አደለም ግን አንቺ በጣም በጣም ዉብ ነሽ

  • @abebaketema9457
    @abebaketema9457 ปีที่แล้ว +8

    የኔ ውድ አምሮብሻል❤ ደግሞ እናትሽን መሠልሽ

  • @genetabera4046
    @genetabera4046 ปีที่แล้ว +1

    ሳምሪዬ የኔ ቆንጆ በተፈጥሮሽ ውብ ሴት ነሽ ደግመሽ እንዳትቀቢ አርቴፊሻልነትን እንዳትለምጂ በማርያም አትቀቢ በተረፈ ውድድድ ነው የማደርጋችሁ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቃቹ

  • @የስሚር
    @የስሚር ปีที่แล้ว +3

    እሄን ውበት ሳላደንቅማ አላልፍም ሳምሪ የልጅ አስተዋይ በጣም ነው የምታምሪው ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ አይለያቹ 😘😘❤❤

  • @lylaurgesa3506
    @lylaurgesa3506 ปีที่แล้ว +1

    ሳምሪ ያለሜካብ አንደኛ ሜካፕ አትልመጂ የኔ ቆንጆ

  • @ሀያት-ቘ6ዐ
    @ሀያት-ቘ6ዐ ปีที่แล้ว +4

    ማነዉ ፋኒ የሚወዲ እርጋታዉ ሁሉ ነገሩ መሺአላህ😘😘😘😘😘😘

  • @HappyHappy-zu6eq
    @HappyHappy-zu6eq ปีที่แล้ว +1

    ሳምሪ የእውነት የተፈጥሮ መልክሽን በጣም እወደዋለሁ

  • @kadiykeedan321
    @kadiykeedan321 ปีที่แล้ว +31

    ሣምሪ እኔ እምወድልሽ በራሥ መተማመንሽን ነው በተፈጥሮሽ ነው እምታምሪው እዳይደገም የኒ ቆጆ ደግሞ ዘህመማት 😢ምነው ፆም ሥግደት ነው የጌታን ለኛ ሢል የተቀበለውን መከራ ማሠብ ነው ውዴ እግዚአብሔር ልብ ይሥጠን ሥሐምወድሽ ነው የኒ አሥተዋይ💙😍🌻

    • @Burtkani
      @Burtkani ปีที่แล้ว

      😂😂

  • @ማርያምስሚኝሶልያና
    @ማርያምስሚኝሶልያና ปีที่แล้ว +29

    ሳምሪ ዱቄቱ ይቅርብሽ እግዚአብሔር ውብ አድርጎሽ የሰራሽ ቆንጆ ነሽ ይቅርብሽ

  • @meskeremtaye2742
    @meskeremtaye2742 ปีที่แล้ว +15

    ሳምሪ የኔ ፍልቅልቅ እንዴት እደምታምሪ እናትሽን መሰልሽ ፎቶ ለጥፌልን ጎን ከጎን አድርገሽ እግዚአብሔር እድሜና ጠና ሰላም ይስጣችህ ❤❤

  • @amywolloatl5762
    @amywolloatl5762 ปีที่แล้ว +6

    ዋዉ በጣም ያምራል ሜካቡን የሰራሽን ሳላመሰግነዉ አላልፍ ይችላል አይገልፀዉም

  • @radnuru
    @radnuru ปีที่แล้ว +8

    የኔ ቆጆ 😍 በሜካብ ቁጭ እናትሽን ነው የመሰልሽው

  • @tirste2744
    @tirste2744 ปีที่แล้ว

    ከአሁን በፊት ብዙ ስለ አርቴፊሻን ነገር ለቀሽ ነበር አይ ቀን ይገርማል ሰው ሁኑ የማይቀያየር የለም ግን ከተናገርሽው አንድም የጠበቅሽው ነገር የለም ብር የሄንን ያደርጋል እግዚአብሔር አምላክ ማስታዋልንሰ ያድለን ከቃልሽ አንድን በጠቅስልሽ እኔ ብዙ ማስታወቂያ ይመጣልኛል ግን ስለ አርቴፊሻል ነው ግን አልሞክረው ነበር ባልሳሳት

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ ปีที่แล้ว +4

    እኔራሱ ተቀየርሽብኝ ይሄን ደቄት አልወደዉም እኔኳ ሳገባም ለሠርጌ የምለቀለቀዉ አይመስለኝም😂😂😂

  • @hanakukuhana4575
    @hanakukuhana4575 ปีที่แล้ว

    ከይቅርታጋ ሳምሩዬ የምር እኔ ምንም አልተመቸኝም የድሮዋን ሳምሩ ንው ደስ የምትለው አንድ ስው እራሱን ሲቀበል ደስ የላል እና አንቺጋ ያለው ትልቅ ነገር ነው የምር ሳምሩ እናስተውል ጠቅሙ አይታየኝም 🤔በራስ አለመተማመን ነው ፈጣሪን አናስቀይም 🙏🙏🙏

  • @Berry-ye3ro
    @Berry-ye3ro ปีที่แล้ว +4

    ሳምሪዬ ሜካፑ አንቺ ቀይሮሻል አንቺ አትመስይም ያለ ሜካፕ በጣም ታምሪያለሽ

  • @zahara122w8
    @zahara122w8 ปีที่แล้ว +5

    የሚገርም ነው እንደዚህ በአንድ ጊዜ የሚቀይር ሳምርዬ አንች በተፈጥሮሽ ውብ ነሽ ሜካፕ ይቅርብሽ ያ ማለት አስጠልቶብሻል ሳይሆን አንች በተፈጥሮሽ ነው ይበልጥ የምታምሪው በነገራችላይ እኔ ስለማልወድ ነው መቀባባት

  • @አድራሻዬከመስቀሉስርነው
    @አድራሻዬከመስቀሉስርነው ปีที่แล้ว +6

    ሳምሪዬ ታምሬያለሽ ❤ ግን ማን እንደ ተፈጥሮ በተፈጥሮሽ ቆንጆ ነሽ 💋❤🤲

  • @konjonesh
    @konjonesh ปีที่แล้ว +9

    ስላማችሁ ይብዛ ሳምሪ ፉኒ አግዚአብሔር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ማሮች

  • @mariyatube8922
    @mariyatube8922 ปีที่แล้ว +14

    😅😅😅😅ለካ ዱቄት እንድህ እየቀያየረባቸው ነው ወንዶች ሳትታጠብ አትመን የሚሉ😂😂😂 ምንም ሳምሪን አትመስይ 😂😂ድንፅሽ ግን ይመስላል😅😅

    • @Rተስፈኛዋ
      @Rተስፈኛዋ ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂

    • @Sameer-oc7oe
      @Sameer-oc7oe ปีที่แล้ว

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @asdasf101
    @asdasf101 ปีที่แล้ว +14

    ሱብሀን አላህ እናትሽን ቁሽ ማሻ አላህ💚❤

    • @jouryplays2368
      @jouryplays2368 ปีที่แล้ว

      እኮ በሜካፕ እናቷን ቁጭ ሀታ ሀረካቷ የኔ ቅመም አስተዋይ ልጅ ናት

  • @atikilthaile1504
    @atikilthaile1504 ปีที่แล้ว +3

    እውነት ነው እምልሽ ምንም ሳትቀቢበጣም ነው እምታምሪ እሄን እንዳትለምጂው

  • @rukiyaebrahim5254
    @rukiyaebrahim5254 ปีที่แล้ว +14

    የምር እኔራሱሁ ተቀየርሽብኚ ሳሚርዬ ፍኒዬ አይለያችሁ እስከዘላለም ❤

  • @firehiwotgetachew5846
    @firehiwotgetachew5846 ปีที่แล้ว +16

    ማማር በሀገር ነው ሳምሪ አምሮብሻል 😍
    መልካም ግዜ 🇪🇹

  • @sarahfatima4319
    @sarahfatima4319 ปีที่แล้ว +1

    ሳምሪ የምር በጣም አምሮብሻል በተለይ ኢትዮጵያ ስትመጪ ደሞ በሜካፕ ቁጭ ማዘር ጂጂን ከአይን ያውጣሽ ማርዬ ፣

  • @eyobabety9199
    @eyobabety9199 ปีที่แล้ว +9

    ሳምሪ በናትሽ ተፈጥሮሽን ውደጅው ታምራለሽ ይሄ ውጊ በትክክልን የሰው ጸጉር ነው ግን ህዶች ለሚያመልኩት ነገር ተስለው ስለታቸው ሲደርስላቸው ተላጭተው ስለታቸውን ያስገባሉ ስለዚህ ሳምሪ የሴጣኑን ጭቅላትሽ ላይ ጫሽው ማለት ነው ከዚህ በሃላ ከዊግ አትላቀቂም በራስሽ መተማመን ይጠፋል ሳምሪ ይቅርብሽ የተፈጥሮሽ ይሁን

  • @hewanhabesha2452
    @hewanhabesha2452 ปีที่แล้ว +1

    ሳምሪዬ እንኳን ተመልስሽ ወደ ሀገርሽ ለመግባት አበቃቹ እኔ ግን ያቼ ሳትቀባባ የማቃት ሳምሪ ቁንጆ ነች ይህ የኔ አስተያየት ነው❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 ปีที่แล้ว +14

    ዋው ሳምርዬ ዛሬ እናትሽን መሰልሽ እውነት ሜካፕ ያምርብሻል ግን በራሽ ውበት ይሻላል ወይ ፋንዬ ምርጥ ባል ነህ እኮ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ 🥰

    • @hayatadela
      @hayatadela ปีที่แล้ว +1

      እናትሽ😅

    • @nigestadmase6358
      @nigestadmase6358 ปีที่แล้ว

      አዎ የምር ጂጂን መስላለች q🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Mulu16
    @Mulu16 ปีที่แล้ว

    ሳምሪየ ሰሞኑ እኮ ሰሞነ ህማማት ነው እኮ ቢያንስኳ በዚህ ሰሞን እስኪ ክርስትናን እንላበስ መቼስ አንድ ልጅ እናቱ አባቱ ቢሞት ላጊጥ ብሎ ሜካኘ መቀባት ይቅርና እህልን መብላት እስከመርሳት ያደርሰዋል ሀዘኑ ታዲያ እናት እና አባትን የፈጠረ ክርስቶስ ያለበደሉ ስለእኛ ሀጥያት ጸዋትወ መከራውን መገረፉ መገፈፉ መፀፋቱ መሰቀሉን የእርሱን ህይወት ሰጥቶን ሞታችንን የወሰደልን የክርስቶስ ህማም መታሰቢያ ሳምንት ነው ታዲያ ምናለበት ሳምንቱን የሚገልጽ ቪዲዮ አትሰሩም ጠንካራ ትመስሉኝ ነበር በዛሬው እለት ይሄን በመልቀቃችሁ በጣም አዘንኩ😢😢😢

  • @ሀይሚየማሪያምልጅ-ዸ4ጸ
    @ሀይሚየማሪያምልጅ-ዸ4ጸ ปีที่แล้ว +5

    ያለ ሜካብ ነዉ እምታምሪዉ የኡነት

  • @adenyoutubeethiopia7680
    @adenyoutubeethiopia7680 ปีที่แล้ว

    ከምር ሳምርየ የሚያምርብሽ ያለዱቄትነው እውነት እና ሀቅ እኔ አልወደድሁትም አምላክ በአምሳሉ የፈጠረሽን መልካም አርጎ አትነካኪ ሳምርየ ፋኒ እውነቱነው ያማተበ እኔየምወድልሽ እዲውነው

  • @msshawi3802
    @msshawi3802 ปีที่แล้ว +12

    ያለ ሜካፕ ታምሪያለሽ ሳምሪዬ❤

  • @rahelerahel2078
    @rahelerahel2078 ปีที่แล้ว

    ሳምሪዬ ቆንጆ ሆነሻል እንደው አንድ comment ብሰጥሽ። 'አርግቼ' 'አርግታቹ' ሳይሆን 'አድርጌ' 'አድርጋቹ' ነው የሚባለው። ሁሌም ስትይው ስቅጥጥ ስለሚለኝ ዛሬ ልንገርሽ ብዬ ነው

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
    @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ ปีที่แล้ว +99

    😅😅ዘመድኩን በቀለ ጥሩልኝ😂😂🙄
    የመካኘ እሴት ለትዳር አትሆንም ሲል ሰምቻለሁ
    😂ሳምሪ በተፈጥሮሽ ነው ምታምሪ 👌እዳትደግሚ ❤

    • @iloveyouethiopian3936
      @iloveyouethiopian3936 ปีที่แล้ว

      ለካ ይሄን ያክል ይቀይራል ሜካፕ ሆ😂
      ያለሜካፕ የበለጠ ታምሪያለሽ ❤❤❤

    • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
      @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ ปีที่แล้ว +1

      @@iloveyouethiopian3936 አምላኬ መጨረሻ የን አሳምረው የተፈጥሮ መልካችን👌👌🙄😅😅😅ሌላ መስላኝ ነበር🙄😅😅

    • @aass5403
      @aass5403 ปีที่แล้ว

      አው እኖቱ እከነው ይምከአቡ ሰት ምነ ተሆነለች ዕዓ😢😢😂

    • @firaolhayilu
      @firaolhayilu ปีที่แล้ว

      Eko😂😂

    • @almaz7677
      @almaz7677 ปีที่แล้ว

      💯👊💒👈

  • @luluhabtu6808
    @luluhabtu6808 ปีที่แล้ว

    ሌላ ቀን እንዳታርጊ አደራ ፋኒየ በጣም ጭዋ ነክ የዉነት ታቶ የለህም ምናምን ጎበዝ የሰይጣን ነዉ አንቺም ሳምሪየ አኢግ ምናምን ሜካፕ አያምርብሽም በቃ ላንቺ ናቹራል ዉበትሽ ነዉ❤🎉

  • @Martaethio363
    @Martaethio363 ปีที่แล้ว +5

    ያምርብሻል ሳምሪ አሳምረዉ ነዉ የሰሩሽ❤

  • @sasasasa477
    @sasasasa477 ปีที่แล้ว +2

    ሳምሪ ሜካፑ ያምራል ነገር ግን አንቺ አትመስይም እመቤቴን ያለምንም ሜካፖ ውብ ቆንጆ ነሽ ይቅርብሽ

  • @Tube-nv4el
    @Tube-nv4el ปีที่แล้ว +7

    እምዬ ኢትዮጲያ ሰላምሽ ይብዛ እያላችሁ ፀልዬ በዬአይማኖታቸው❤

  • @azizamohammed7
    @azizamohammed7 ปีที่แล้ว

    99%ነው የተቀየርሽብኝ ከሜካብ በኋላ ሳምርዬ የምር ድምፅሽን ባልሰማ አላውቅሽም ነበር እንደገና አፍርሰው የሰሩሽ መስለሽ ቁጭ 😂😂😂

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ ጂጂን ቁጭ በሜካፕ በተለይ ሳቅ ስትይ አፍሽ አከባቢ ኮፒ ጂጂን ኧረ የታባቱ ሜካፕ አንቺ ያለ ሜካፕ ውብ ነሽ ❤

  • @selamawitmengistu3128
    @selamawitmengistu3128 ปีที่แล้ว +1

    እህቴ ይቅርታ የያሽው ምንድን እንደሆነ ታቂዋለሽ ከምን እንደሚሰራና ታቂዋለሽ ።ምናልባት ቀስ ብሎ ሊገባሽ ይችላል ሰውን ያልነቃውን ታነቁታላችው ብዬ እጠብቅ ነበር አገር ቤት ሲገባ ጭራሽ መጥፋት አዝናለው ጊዜ አችን እኮ ከፍቷል የኔ ቤት አልተኳኳም ብለሽ ነው ወገን በየቦታው ወድቋል ተርቧል በሁሉ ቤት ሀዘን ነው ሰው በቻለው አቅሙ የቻለውን ያደርጋል ታዲያ ልጆች አሉሽ ለልጆችሽ አታዝኝም ነገ ምን ያጋጥማችዋል ብለሽ እኛ ኢትዮጵያኖች ማቅ የለበስንበት ሰዓት ነው ይቅርታ ግን ማስተዋል ይስጠን ብላቹ ለምኑ የሚባለው እውነት ነዉ ለካ።

  • @Yewahmenyhonal8532
    @Yewahmenyhonal8532 ปีที่แล้ว +7

    ወላሂ ጂጂካ መሰልሽ አሪቴ ስጨምሪ 😮😮

  • @tiktokvideo-yq8ty
    @tiktokvideo-yq8ty ปีที่แล้ว

    በፀጉርሽ ደስ ብሎኛል መልክሽ ግን ያገር ሚካፕ ተለቀለቅሽው ባትቀቢም ታምሪያለሽ ግን ተኝተሽ እንደማታድሪ አልያም ሶፋ ተደግፈሽ ትተኛለሽ እስከ ነገ እንደዚ ላግኝሽ

  • @menberepalmore7248
    @menberepalmore7248 ปีที่แล้ว +6

    I see your resemblance with your mom! Beautiful always! God bless you guys.

  • @selamkssaye1271
    @selamkssaye1271 ปีที่แล้ว

    እውነት በጣም ነው ያመረብሽ ፋኒ እራሱ ፍዝዝ ነው ያለው ደንግጦ የተመቸው ይመስለኛል ይመቻችሁ

  • @Lenaebrahim8583
    @Lenaebrahim8583 ปีที่แล้ว +6

    ❤በጣም ያምራል የምር ድሮም ቆንጆ ነሽ ❤❤

  • @tiktokvideo-yq8ty
    @tiktokvideo-yq8ty ปีที่แล้ว

    ግን እፆማለው እያላቹ ሚካብ የምትለቀለቁ ይገርመኛል ግን በህማማት ግዚ እንኳን አትታገሱም ፆም ላይ ክልክል ነው ያውም ህማማት መሰለኝ ያላችሁት

  • @abenetagune997
    @abenetagune997 ปีที่แล้ว +6

    ወይ ዱቄት የሰራህን ይሰጥህ😂 ሳምሪ በድምፅሸ ካልሁነ ማንም አያውቅሸም በጣም ነው የተቀየርሸው

  • @Sara-yb3pv
    @Sara-yb3pv ปีที่แล้ว

    ሳምርዬ በጣም ነው የምወድሽ እኔ ግን በተፈጥሮ ውበትሺ ብትመጪ ደስ ይላል በነገራችላይ ሜካፕ በጣም ነው የምጠላው ይቅርታ ግን ይሄን ስላልኩሺ እንዳትቀየሚኝ

  • @eloisamendoza536
    @eloisamendoza536 ปีที่แล้ว +4

    ካለሜካፕ ነው የምታምሪው 😍😍😍

  • @zizusitot
    @zizusitot ปีที่แล้ว

    እውነት ለማውራት ስትሰሪ ባላይ ኖሮ ሳምሪ አደለችም ብየ እክድ ነበር ወይ ጉድ እንደት እንደቀየረሽ ግን ከናትሽ ጋ ይመሳሰላል

  • @የድንግልማርያምልጂየድንግ
    @የድንግልማርያምልጂየድንግ ปีที่แล้ว +3

    ሳምር የተፍጥሮሽ ያምራል❤❤

  • @ፂዮን-ረ3የ
    @ፂዮን-ረ3የ ปีที่แล้ว

    እኔ ለሰርጌ ተሰርቼ ጨንቆኝ ልሞት ቅዳሜ ተሰርቼ ሰኞ ከላዬ ላይ አውልቄ ጣልኩት ከግዴ ብሞት አላወጣም እላዬ ላይ ደግሞ ውድነቱ ለኔ ብጤ እሰጠዋለሁ ለሱ የማወጣውን

  • @kedestterefe697
    @kedestterefe697 ปีที่แล้ว +6

    የኔ ናት ይገባሻ ሪላክስ እናት የሆነ ባል ሰቶሻል ይመሰገናል

  • @yeshworkdemeke
    @yeshworkdemeke ปีที่แล้ว

    ንፁህ ዉበትሽ በጣም ቆንጆዬ ነሽ ሜካፕ ግን እዉነት ያስጠላል አያምርም አንቺ እኮ ቆንጆ ነሽ ቆንጆዬ ሴት ላይ ሜካፕ አያምርም እኔ ቆንጅዬ ስለሆንኩ ምንም አልጠቀምም

  • @ፍቅርያሸንፍል-ዠ4አ
    @ፍቅርያሸንፍል-ዠ4አ ปีที่แล้ว +9

    ዋው!!በጣም ነው የሚያምርብሽ ሣምሪ

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 ปีที่แล้ว

    ይቅርታ አድርጉልኝ ሳምርዬ የተፈጠሮ ውበትሽ እሚያብርሽ የኔ ቆንጆ❤❤

  • @medi743
    @medi743 ปีที่แล้ว +8

    ሳምሪየ እንደኔ ካለ ሜካፕ ውብ ነሽ ❤❤

  • @Anyhairr
    @Anyhairr ปีที่แล้ว

    አርቲፊሻል እኮ ሰላም ነው ሚነሳው እውነት ማንነትን የመሰለ ነገር ምን አለ ጠዋት ደሞ ሌላ ሰው ሚገርም ነው

  • @maryahailugebry717
    @maryahailugebry717 ปีที่แล้ว +4

    አሁን ቁጭ እናትሽን ስታምሪ ❤❤❤

  • @ferozamuhammad1727
    @ferozamuhammad1727 ปีที่แล้ว +1

    ያምራል ግን ደሞ በተፈጥሮ በጣም ውብ ነሽ ሳምርዬ❤

  • @hayati1840
    @hayati1840 ปีที่แล้ว +12

    ኢትዮጵያ ያን ከሳምር ሁዋላ አየሁዋት 😔 ሰላምሽ ይብዛ አንቺ ሀጋሬ

    • @sara-rl7gd
      @sara-rl7gd ปีที่แล้ว

      😅😅😅😅😅😅😅

    • @hayati1840
      @hayati1840 ปีที่แล้ว

      @@sara-rl7gd ምነዉ ሳቅሺብኝ 🙄

  • @abrahamsolomon3757
    @abrahamsolomon3757 ปีที่แล้ว +1

    ማርያም አያምርም በተለይ ላንቺ
    ለማንኛውም ይቅርታ ስለኳሜቴ
    ምክንያቱም ካአንቺ መንፈሳዊ
    ነትን ምጠብቀው 👈🙏

  • @mimit-h2418
    @mimit-h2418 ปีที่แล้ว +3

    Samri you look beautiful! You look different but great both with and without the makeup.

  • @እግዚአብሔርእረኛነው-ጨ3ጰ
    @እግዚአብሔርእረኛነው-ጨ3ጰ ปีที่แล้ว +1

    ያለ ሜካፕ ነው የምቴምሪው እህቴ ወደዛ የሰው ጸጉርም አልልበሽ ቀለሙን ተይ ሲመር እግዚአብሔር አሳምሮ ነው የሰራሽ ሁሉም ነገር ያምርብሻል ሳምሪዬ 😍😂😂😂😂

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ከ8ዠ
    @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ከ8ዠ ปีที่แล้ว +6

    ወይ ሜካፕ ወንዶች ተበላችሁ 😜😄😄

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 ปีที่แล้ว

    😢😢😢አይ መቼም የጂጂ ልጅ አይደለሽም ማፍሪያ ወች ናቸው ጾምን እንኳን አታከብሩም 😢😢😢

  • @lidiyalidiya5116
    @lidiyalidiya5116 ปีที่แล้ว +7

    ጅጅን መሠልሽ

  • @My-Fano-Amahara
    @My-Fano-Amahara ปีที่แล้ว

    ምስጊን ፋኒ😂 አልተመቼውም እንዳይከፋት አያስጠላብሽም አለ‼️‼️ ማርያምን ያለ ሜካፕ በጣም ታምሪያለሽ🥰 እስከዛሬ አይቼብሽ ስለማላውቅ ነው መሰለኝ አስጠላኝ😢 ተፈጥሮ በጣም ነው የምወደው ሰላሳውቹ መጀመሪያ ነኝ ግን ፊቴን ነክቶት አያውቅም ጓደኞቼ እንደ ፋራነት ነበር የሚያዩብኝ አሁን ግን እነሱም ወደኔ እየመጡልኝ ነው

  • @ራውዳዩቱብ
    @ራውዳዩቱብ ปีที่แล้ว +4

    እናትሽን ነው የመሰልሽው የእውነት ❤❤❤

  • @buzattube
    @buzattube ปีที่แล้ว

    ❤❤ ሳምርየ ውዴ አንቺ እንዲሁም ቆንጆ ነሽ በእርግዝናሽ ወቅት ሱሪ እንኳን እንደማትለብሽ ነበር ያወራሺው እንኳን ሜካፕና ሒውማር ሄር በቃ ሰው በቃሉ አይኖርም ማለት ነው አታድርጊ አደለም ግን ህማማት ነው ወቅቱ ለዛ ነው ወደኋላ ቪዲዎሺን ተመልከቺ ፆም ፀሎል ስግደት በዚ ሰአት ለአለም ለዚ ከንቱ መጨነቅ ብቻ እመቤቴ ትጠብቅሺ

  • @Enen550
    @Enen550 ปีที่แล้ว +20

    ዋውው ሳምሪ ያበደ ነው❤❤

  • @rozimuslimgirl1237
    @rozimuslimgirl1237 ปีที่แล้ว

    በጭራሽ ደግመሽ ሂዩማን ሄርም ሆነ ሜካፕ እንዳትጠቀሚ በጭራሽ አንቺ በተፈጥሮም ቆንጆ ነሽ እንደውም ሜካፑ የተፈጥሮ ውበትሽን አበላሽቶሻል

  • @alrashdicreate654
    @alrashdicreate654 ปีที่แล้ว +6

    😂😂😂ጅጂን መስለሽኝ ቁጭ

  • @bobbyshanta3590
    @bobbyshanta3590 ปีที่แล้ว

    Samri ene rasu mejemeriya gize makeup keteserahu tarikawi biye photo ena video eseraletalehu.... stamri😘 as always

  • @santagezu7833
    @santagezu7833 ปีที่แล้ว +10

    ወይኔ ሜካፕ ስትሰሪ እናትሽን ቁጭ ነሽ ከምር

  • @lemlems683
    @lemlems683 ปีที่แล้ว

    ሳምሪ ዛሬ ቁርጥ እናትሽን መሠልሽ አምሮብሻል ግን ሜካፕ ሳትቀቢ የበለጠ ታምሪ አለሽ ❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰

  • @zainaby.4716
    @zainaby.4716 ปีที่แล้ว +3

    ቁጥር ሁለት ጂጂኪያ

  • @hiwotdebaye3152
    @hiwotdebaye3152 ปีที่แล้ว

    እኔ አልወደድኩትም በተፈጥሮሽ ነው እምታምሪው የምር ሁለተኛ እንዳታደርጊ😳

  • @የሺውርቅ
    @የሺውርቅ ปีที่แล้ว +22

    በጣም ልዩ ነው እመቤቴን ዋው 👍👍👍👍👌👌👌👌👌

  • @selamtadesse6872
    @selamtadesse6872 ปีที่แล้ว

    ያምርብሻል የሰው ሰራሽ ነገር ሲገርም በጣም ነው የቀየረሽ ሌላ ሰው መሰልሽ ግን ግን ግን
    ግን ያለሜካፗ ሳምሪ ታምራለች
    እውነቱን ለመናገር

  • @fetihajilalutube6339
    @fetihajilalutube6339 ปีที่แล้ว +4

    ማሻ አላህ ስታምሪ በአላህ ❤❤❤

  • @aass5403
    @aass5403 ปีที่แล้ว

    እንተ መምህር ማነው እደዝ ቡሎ ትምህርት አሰተምር ነበር በምከአቡ ሰት አታግባ ያለ እኖቱ ነው በሰማአማ አር ተው ሰላሱ የሰጠች ይርሰች የበቅችሃላ😢😢