ዳሰሳ፡- ናሆም Nahum
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
- የመጽሐፉን ንድፍ እና የዐሳብ ፍሰቱን የሚያሳየውን በናሆም ላይ ያዘጋጀነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። ናሆም የነነዌን እና የአሦርን ውድቀት፣ እግዚአብሔር ዐመፀኛ የሰው ልጅ ግዛቶችን በሙሉ የሚያፈርስ መሆኑን እንደ ማሳያ ምሳሌ አድርጎ ይገልጸዋል።
#BibleProject #Bible #ናሆም
የቪዲዮ ምስጋናዎች
የአማርኛ ፕሮዳክሽን ቡድን
BETE-SEMAY Creative Media
Addis Ababa, Ethiopia
ኦሪጅናል የእንግሊዘኛ ይዘትና ፕሮዳክሽን
BibleProject
ፖርትላንድ፣ ኦሬገን፣ ዩ.ኤስ.ኤ
Egizabher yibarkeh wendemachen ...enamesegenalen kidanmhret titebkeh
እግዚአብሔር ትልቅ ነው