ጎጃም በጎንደርኛ የጎጃም ፋኖዎች በጎንደርኛ- NEW Amharic music

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.พ. 2025
  • አዲስ ሙዚቃ

ความคิดเห็น • 46

  • @Yebeltal.Tilahun-zu6di
    @Yebeltal.Tilahun-zu6di 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤demoche አንድ አማራ

  • @6kiloTube
    @6kiloTube 3 วันที่ผ่านมา

    ጎጃም ደሞቻችን አብረን የምንጨፍርበት ዘመን ይመጣል አይዞን አማራየ 💚💛❤️ ፋኖ እሰይ ጀግናየ

  • @abbyabby5785
    @abbyabby5785 6 วันที่ผ่านมา +4

    እኔምትገርሙኝ
    ጎደር.ጎጃም.ሸዋ.ወሎ።ምትሉስወችግንጤናማናችው
    ሁሉምአማራአንድነው
    የኔወድምጎደሬነውግንያለየጎጃምፋኖወችጋእነው
    ምክንያቱምሁሉምፋኖአንድአማራነው።።።❤

    • @melkamudemoz
      @melkamudemoz 5 วันที่ผ่านมา

      ጠላት ነው እደዚህ የሚለው❤❤

  • @ALSAAbda
    @ALSAAbda 3 วันที่ผ่านมา

    ወገኖቼ. እህት ወንድሞቼ ደሞቼ ክፉ አይንካብን ሞቼ ነው የምወዳችሁ አማራዬ ጀግናው ፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ ውድድድድድድድድ ነው የማረጋችሁ ክፉ ነገር ከቤተ ይራቅ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlebelAdugna
    @AlebelAdugna วันที่ผ่านมา

    ስለ ጎጃም እና ጎንደር ፍቅር የሆነ ነገር ሳይ እምባዬ ይመጣል

  • @meseretkefyalew2888
    @meseretkefyalew2888 4 วันที่ผ่านมา

    ደሞ ጎንደር ሰዉ ደግሞ ለሰሜን ሰዉ መወ ደ ድ ሲንሰዉነዉ እንቁ ህዝብ አማራ ግጄ ❤️❤️❤️ዉዶች ነፃነት ለአማራ!!!ጎንደር❤️ጎጃም❤️ወሎ❤️ሸዋ አንድ አማራ ድል ለፋኖ❤️❤️❤️🎈

  • @ShegawShitie
    @ShegawShitie 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መንጌ ቲንሹ ፋኖ አንበሳየ እድግ በልልን🙏🙏🙏

  • @አማሐራ
    @አማሐራ 2 วันที่ผ่านมา

    እኛ አማራነን❤❤❤❤❤❤

  • @ShemelesGebeyehu
    @ShemelesGebeyehu 5 วันที่ผ่านมา +3

    ምንሆኝ ነዉ ይሄን ሳይ እንባዬ የመጠዉ የአማራ ፋኖ በሙሉ ለዘላለም ይኑር

  • @Sohai-ፀሐይ
    @Sohai-ፀሐይ 7 วันที่ผ่านมา +1

    ሠታምሩ የኔ ጀግኖቺ ፈጣሪ የጠብቃቺሁ❤❤❤❤❤❤❤ ድል ለአማራዬ❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @TsehayneshTilahun
    @TsehayneshTilahun 4 วันที่ผ่านมา

    ከአንገት ሳይሆን ከአንጀት ይሁ ን እንደ አባቶቻችና እናቶቻችን እንሁን

  • @BrhanuYitayew
    @BrhanuYitayew 6 วันที่ผ่านมา +1

    እንደዝህ አንድ የሚደርግ ነገር ስሩ ደስ ይላል

  • @MrBayyana
    @MrBayyana 5 วันที่ผ่านมา +1

    ደስ ይላል አማራይ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @DasitaBalaya
    @DasitaBalaya 8 วันที่ผ่านมา

    ድል🎉አሐመሐራሐ ፋኖ❤
    አሐመሐራሐ 🎉አሐመሐራሐ🎉ነዉ
    ድል❤ለሐአሐመሐራሐ❤ፋኖ❤
    አሐድሕ❤አሐመሐራሐ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GetanehTeshome-f7g
    @GetanehTeshome-f7g 6 วันที่ผ่านมา

    መተባበርን ፣ ባህልን ማስፋት
    እንጂ ሌላ ነገር አልታየበትም
    We are warrior,artist &
    in unity.

  • @Samera-kd5nz
    @Samera-kd5nz 5 วันที่ผ่านมา

    ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @YewbdarDemissie-he3vw
    @YewbdarDemissie-he3vw 7 วันที่ผ่านมา

    ድድድድል ለጀግናው አማራ ፋኖ❤❤❤❤😂😂🎉🎉😢❤❤❤

  • @solomonsinke457
    @solomonsinke457 7 วันที่ผ่านมา

    አንድ አማራ አንድ ፋኖ ❤❤❤❤

  • @ShegawShitie
    @ShegawShitie 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ደጋ ዳሞቶች ወንድሞቸ ከእናንተ መለየቴ ፀፀቱ ገደለኝ

  • @AbrhamGobezie
    @AbrhamGobezie 9 วันที่ผ่านมา +1

    አልጀመርንም ግን እንፈክራለን በጎንደር በወሎ በጎጃምና በሽዋ።አንድ አምሐራ ብለን።

  • @mengistutilahun6000
    @mengistutilahun6000 6 วันที่ผ่านมา

    Love you
    One Amhara
    Victory for fano

  • @solomonsinke457
    @solomonsinke457 7 วันที่ผ่านมา

    ክፋ አይካችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @AwokeAmare-q4m
    @AwokeAmare-q4m 5 วันที่ผ่านมา

    የት ነው ❤❤❤❤❤❤

  • @Ethiopoppomedia57
    @Ethiopoppomedia57 4 วันที่ผ่านมา

    አንድ ነን

  • @TilKb-k1c
    @TilKb-k1c 7 วันที่ผ่านมา

    አንድ አማራ ደስ የላል

  • @YosephGatenet
    @YosephGatenet 2 วันที่ผ่านมา

    ሚዲያዋቺ ግን ጤና እያጣቺሁ ነዉ እና አንድ ህዝብ መለያየት አይቺልም እኮ ይህ ሁሉም ቤት ያለ ነዉ

  • @ShemelesGebeyehu
    @ShemelesGebeyehu 6 วันที่ผ่านมา

    ምን አይነት እስ አፀፃፍነዉ አማራ አንድነዉ ባህሉ አንድነዉ መቸነዉ ከደዚህ አበባል እምንላቀቀዉ

  • @hdud1093
    @hdud1093 5 วันที่ผ่านมา +1

    ታይቶአይጠገብአማራጥበበኛው💛💚❤🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍👍👍

  • @AdisieMarew
    @AdisieMarew 5 วันที่ผ่านมา

    I like you

  • @teweldeteklu1450
    @teweldeteklu1450 5 วันที่ผ่านมา

    Sile imimotu newa

  • @BeCR-c3v
    @BeCR-c3v 8 วันที่ผ่านมา +1

    አማራ አንገቱ አንድ መሆኑን እየረሳን ይመስላል እንደዚህ አይነት ርዕሰ አያስፈልግም ምን ማለት ነው ሚዲያ ላይ አስተካክሉ

  • @tegstebtalme2599
    @tegstebtalme2599 6 วันที่ผ่านมา

    💚💚💚💚💛💛❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ZelalemGetie-ml8ux
    @ZelalemGetie-ml8ux 8 วันที่ผ่านมา

    ባህሉን ምለት ነው አካባቢው

  • @lubabatesma5499
    @lubabatesma5499 7 วันที่ผ่านมา

    ❤❤

  • @acha271
    @acha271 14 วันที่ผ่านมา

    Qebi min malet new

    • @Qebi12
      @Qebi12  12 วันที่ผ่านมา

      የወንዝ ስም ነው

  • @Melkamumulat-q8k
    @Melkamumulat-q8k 7 วันที่ผ่านมา

    ኸረ ምን ጉድ ነው ?አማራ ሁናችሁ አማራነትን ካልቻላችሁት ዝም በሉ ካላወቃችሁ ጠይቁ :
    አማራ ፋኖ አንድ ነው አላማው
    አንድ ነው ትጥቁ::ጎጃም+ ጎንደር +ሸዋ +ወሎ=አንድ አማራ አንድ አንገት =አንድ ማተብ ነው::

  • @ساميلل-ن5ص
    @ساميلل-ن5ص 9 วันที่ผ่านมา

    አማረኛን የጎንደር የጎጃም የወሎ ማለት ጀመራቹሁ

    • @TilKb-k1c
      @TilKb-k1c 7 วันที่ผ่านมา

      ማን ጠ ራሽ የሄ የ አማራወች ቦታ ነው. Galan አልጋበዝነም

  • @AwokeAmare-q4m
    @AwokeAmare-q4m 5 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hdud1093
    @hdud1093 5 วันที่ผ่านมา

    ድልለአማራወጣት💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞✋✋

  • @Habiba-t6x
    @Habiba-t6x 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Auiopui
    @Auiopui 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤