ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ታሪኩ የስላም አምባሳደር እንወድሐለን እንደሌሎቹ አርቲስቶች ግደለው ጨፍጭፍው ሳትል ከእውነት ጋር ቆመሕ ማንንም ሳትፈራ ጦርነት ይብቃ ለስላም እንዘምር ለሞት አልዘፍንም ስላልክ ብቻ በደርስብሕ መሳደድ ሳትበገር ለዚሕ በቅተሐል ስብአዊነትሕን ያስመስከርክ ጀግና ነሕ በስራሕ እግዚአብሔር በየሄድክበት ያከብርሐል ሌሎች አርቲስት ተብዬዎች ስብአዊነትን ካንተ ይማሩ ማሽቃበጥ ያዋርዳል እንጂ አያስከብርም አሁንም ስሜኑ ላይ ጦርነት ይቁም በየቀኑ ሕዝብ እየሞተነው እግዚአብሔር አምላክ ፍፁም ስላሙን ይላክልን አሜን 🙏🙏🙏
wow
👌👌👍👍
ጆዬን በጣም
የኢትዮጵያ ሕዝብ በተለያዩ ግዜ በሃይማኖት አባቶች ፣ በሃገር ሽማግሌዎች ፣ በተለይም ከተለያዩ ክልሎች የተውጣጡ እናቶች ተበርክከው ጭምር ይቅርታ ሲጠይቁ ህወሃት ዞር በሉልኝ ብሎና የአማራን ገበሬና ንብረት እያጠፋ በትቢት ደብረብርሃን በደረሰ ግዜ ምን የሚሉት ሠላም ነው ታሪኩ ሰላም ሰላም ያለው። ህወሓት አዲስ አበባ መግባቷ አይቀርምና በሚል ' credit' ለማስያዝ ነበር። የሰላም አቀንቃኝ ከሆነስ የአማራ ህዝብ በድሮን እንዲህ ሲጨፈጭፍ ለምን ሠላምን አልዘመረም? ለምን ድምጹ አልተሰማም?
ግንኙነት ማለት 😮
ሲጀመር ጆ ወንጀል አልስራም የአየር መንገዱም ጥፋቱን ማመን አለበት
tsegi anchi ebab