ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Dereje tefera was also a perfect pitched Bass player.
Derege Teferra. Left us too soon. We miss you. Rest in peace.
ነፍስ ይማር❤
የአመልማል አባተ ገዳም የሚለው ድርሰት የታምራት አበበ ድርሰት ነው።ይታረም
እየቆረቆረኝ ድርሰቱ የሱራፌል አበበ ነው
ብዙ ያልተወራለት ጀግና ሙዚቀኛ በተለይ የዜማ ድርሰቶቹን እሱ ነው ብዬ አልጠበኩም ነበር ይችላል ነፍሱ ከደጋጎች ጎን ያርግልን በስራህ ህያው መሆን እንደዚህ ነው
Thank you so much for making this video on my favorite legend bassist, artist, Dereje Tefera. We will always remember him through all his beautiful music.
ያንተን ፎቶ ሳየው ግራ ገብቶኝ እንደዚህ የማላውቃቸው ስራ አለው እንዴ ብዬ ነበር ቤዝ አናጋሪው
በጣም የማደንቀው ሙያተኛ ደሬ
አቤት ደስ ሲል አቶ ደረጄን በጣም እደንቃለሑ ይሕን ሑሉ ደስ የሚሉ ዘፈኖችን በመስራትሕ የፀጋየ እሽቱን ማ ውይይይ እንዴት እንደምወደው ያንተ ያለሕ ገልግለኝ አለ እውነቱን ደስ ሲል አንቺ ቅናተኛ አይ ስንቱን ልበል ሑሉም ዘፈኖች ምርጥ ና ተወዳጆች ናቸው እሔዳለሑ ድሬ ባቡር ተሳፍሬን ማ ትዝታዎቼ ብዙ ናቸው ዘፈን ባይኖር ዛሬ በምን እናስታውስ ነበር ያለፍንበትን ግዜ በርቱ የድሮዎቹን ሙዚቃ ዘፋኞችና አቀናባሪዎች እድሜና ይስጣችሑ እረ ተዎን በትዝታ ጐተታችሑን የማይገኝ ዘመን ፍቅር የሖነ ግዜ ዘመን ሕዝብ እይይይይ❤❤❤
አንቺ ቀናተኛ ዜማው ከፀጋዬ ደቦጭ ጋ በጋራ የሰሩት
ደስ ብሎኝ ስስማ ቆይቼ በስተመጨረሻ ደነገጥኩ ገንየ ዘፈንሽን ስወድልሽ አቤት ዘፈን ቁመት እርግት ያለች ዘፋኝ እይ ገንየ ስወዳት ነብስ ይማር ገንየንም ደረጀ ተፈራንም ሑሌም ስትታወሱ ትኖራላችሑ ነብስ ይማር 😂😂😂😂😂😂
የኔሰው ተፈራ የሚባል በጣም ጎበዝ ቤዚስት ወንድም አሜሪካን ሀገር አለው። የላቀ የሙዚቃ ችሎታ ያለው ቤተሰብ ነው።🙏❤
ሠላም ጤና ይሠሰጥልኝ ቤተሠብ ።
የቤዚስቱን ግርማይን ፎቶ ያስገባችሁት በስህተት መሆን አለበት።
thanks
RIP
Dereje tefera was also a perfect pitched Bass player.
Derege Teferra. Left us too soon. We miss you. Rest in peace.
ነፍስ ይማር❤
የአመልማል አባተ ገዳም የሚለው ድርሰት የታምራት አበበ ድርሰት ነው።
ይታረም