የአድዋ ጦርነት ሙሉ ታሪክ - ጣልያኖች አሰብ ከገቡ ጀምሮ
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
- የአድዋ ጦርነት ሙሉ ታሪክ፡- ጣልያኖች አሰብ ከገቡ ጀምሮ
ጋዜጠኛ እና ደራሲ ጳውሎስ ኞኞ አጤ ምኒልክ ብሎ ካሳተመው መጽሐፍ ላይ የተውሰደ እና ጣልያኖች አሰብ ከገቡ ጀምሮ እስከ አድዋ ጦርነት ድረስ ያለውን ታሪክ ከነመነሻው የሚተርክ ዝግጅት ነው።
ሌሎች ታሪኮችም እንዲደርሷችሁ ሳብስክራይብ የሚለውን ቁልፍ በመጫን ቤተ ሰብ ይሁኑ።
The battle of Adwa
Ethiopian history
Ethiopian history in Amharic
አደዋ💚💛❤💪💪💪💪💪
👌👌👍👍👍
thanks
ተራኪዉ ወንድሜ እጂግ በጣም አመሰግናለሁ ለደራሲዉም እንድሁ ኢትዮጵያዊ በመሆኔ ኩራት ወኔ አርበኝነት ይሰማኛል አልሃምዱሊላህ እምኮራዉ ግን በአያት ቅድመ አያቶቸ ነዉ የአባቶቻችንንስ ታሪክ ሆድ ይፍጀዉ ግን ተስፋ አለኝ በኛ ዘመን በአመለካከትና በስልጣኔ በአእምሮ ንጥቀት ልቆ በመገኘት የአያቶቻችንን ስም እናስጠራለን አይደለም ኢትዮጵያን አፍሪካን ከፍ አድርገን እነሱኮ ዱሮም ከፍታ የአያት ቅድመ አያቶቻቸዉ ነዉ እንደምንባል እርግጠኛ ነኝ ኢንሺአሏህ ።
🙏🙏🙏
💚💛♥️
ሰላም ለዚህ ቤት ጥሩ ታሪክ
ሰላም ለእናንተም! እናመሰግናለን።
Good job 👏
Thank you! Cheers!
ደሱ ተባረክ
አሜን 🙏🙏🙏
dink yehone tireka new
እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
ሌላኛው ድምጹ ያበሳጫል። እግዚአብሔር ይስጥህ!
የትግራይ አመራሮች ናቸው ማለት ነው ጦሩን የመሩት?? ኧረ ይመቻቸው ማርያምን🤣🙌