Ethiopia - ሰበር የአብይ ቤተመንግስት የታለ “የህወሀት ሰራዊት በደሴ” ልዩ አዝናኝ እና አሳዛኝ ቪዲዮ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ก.ย. 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

ความคิดเห็น • 593

  • @HM-hq3zw
    @HM-hq3zw 2 ปีที่แล้ว +42

    ወሎየወቸ ንቁ ሰልጥኑ ታጠቁ

    • @ameleworkbekele7052
      @ameleworkbekele7052 2 ปีที่แล้ว

      አዎ እውነት ነወ ጫት ትተዉ መንቃት ቆራጥ መሆን አለባቸው

    • @amengetsonjuses7598
      @amengetsonjuses7598 2 ปีที่แล้ว

      ወሎማ የእጁን አገኘ እኮ የወያኔ እግር አጣቢ ነበሩ አብዛኞቹ አሽቃባጭ፣ ፈሪ ፣ ጫታም እነሡም(tplf)ከነመለስ ዜናዊ ጀምሮ ልቡን ስለሚያውቁት ነው ብዙ አመት ሲተርትባቸው ቆይቶ አሁን የተረታቸው መፈፀሚያ አረጉአቸው። አይ ወሎ እንደው ዝም ይሻላል።

    • @shadamedan5593
      @shadamedan5593 2 ปีที่แล้ว

      እኔምእፈልጋለሁ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ለሀገሬ💔💔💔💔💔

    • @haniwollotube4126
      @haniwollotube4126 2 ปีที่แล้ว

      @@amengetsonjuses7598 ቀዳዳ የወሎ ህዝብ የህዋሀት ተቀዋሚ እጂ አገልጋይ አይደለም በሀይማኖት ጉዳይ የውሎን ሙስሊሞች ሲሰቃይ የነበረ አውሬ የወሎ ህዝብ ይደግፍል ስትሉ አታፍሩም እኛ ብቻ ጀግና አዋቄ አትበሉ ወሬኛ

    • @amengetsonjuses7598
      @amengetsonjuses7598 2 ปีที่แล้ว +1

      @@haniwollotube4126 አይ እህታችን ነፃ የወጡ አካባቢዎች ላይ ብዙ ሠዎች ሲጠየቁ ተመሣሣይ ነገር ነው እኮ እራሳቸው የሚናገሩት መንግስት አደራጀን፣ መሣሪያ የለንም ፣ ባንዳ እያሉ መጮህ እንደውም የህዝባችን ልብ ታየ እነሱንም አየናቸው ግን እኛ ጋር ወኔውም ምኑም የለም ያውም በገዛ አገራችን ሌላም ሌላም............. ሲሉ አልሠማሽም ህዝቡ ድክመት እንዳለ አምኖ አሁን ራሱ ለራሱ ጥሪ እያቀረበ ነው። ዮልሽ መከራከር ለውጥ አያመጣም ህዝቡ አሁንም ጫቴን ሚስቴን ውሽማዬን ቡናዬን ማለቱን ትቶ መከበሪያውን ፣ ቢይዝ ያዋጣዋል ገና አላለቀም እኮ ነገሩ እማ ተከበናል እኮ።

  • @mamieyube896
    @mamieyube896 2 ปีที่แล้ว +77

    #ነብዩ ሙሀመድ ሠለላሁ አለይሂ ወሰለም እድህ ብለዋል #ሠዉን አዛ የሚያደርግ ነገር አትስሩ#የተቸገረን እርዱ#የታመመን ጠይቁ#የተራበን አጉርሱ#ሴቶችን እና ህፃናትን አትበድሉ#የየቴሞችን ንብረት አትኩ #ሠሉ አለ ነብይ#ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑኑ

  • @lisaftaddesse8883
    @lisaftaddesse8883 2 ปีที่แล้ว +69

    የደሴ ወጣት ሆይ ህውሃት አዛውንት ወንድ ሴት ሳይል ለወረራ አዝምቶብሃል እንደባለፈው መዘናጋት አይገባም ሴት ወንድ ሳትል በመደራጀት ወታደራዊ ስልጠና በመውሰድ ለየትኛውም የግፈኞች ወረራን ለመመከት ተዘጋጅ

    • @እመቤትየደሴዋ
      @እመቤትየደሴዋ 2 ปีที่แล้ว +3

      በትክክል😪

    • @amengetsonjuses7598
      @amengetsonjuses7598 2 ปีที่แล้ว +1

      ወሎማ የእጁን አገኘ እኮ የወያኔ እግር አጣቢ ነበሩ አብዛኞቹ አሽቃባጭ፣ ፈሪ ፣ ጫታም እነሡም(tplf)ከነመለስ ዜናዊ ጀምሮ ልቡን ስለሚያውቁት ነው ብዙ አመት ሲተርትባቸው ቆይቶ አሁን የተረታቸው መፈፀሚያ አረጉአቸው። አይ ወሎ እንደው ዝም ይሻላል።

    • @lisaftaddesse8883
      @lisaftaddesse8883 2 ปีที่แล้ว +1

      @@amengetsonjuses7598 በየትኛውም አካባቢዎች የጁንታው ታማኝ ባንዳዎች ለክፋ ቀን ያስቀመጣቸው የክፋት ተባባሪዎች አሉ የወሎው አማራው ግፍ የጎንደሩ የሸዎው ግፍ ይመለከተናል የወሎ ህዝብ ከ27አመት ባርነት ስለተላቀቀ ለአብይ አህመድ ስላለው ድጋፍ የደረሰበት ብቀላ እንጂ የወሎ ህዝብ ከተቀረው ኢትዮጵያዊ ያነሰ ወኔ የለውም ጦርነት ለማሸነፍ የጦርነቱን አስፈላጊነት የሚያስረዳ የሚያደራጅ የሚያስታጥቅ ብቁ አመራር ያስፈልገዎል ያንን አሮጌዎቹ የበአዲን ሰዎች አላደረጉትም በዛላ ጀነራል አሳምነው ያለው እና የፈራው ነው የደረሰው ይሄ ሁሉ መከራከሪያ ጊዜው አይደለም ወቅቱ ክርስቲያን አማራ ሙስሊም አማራ የጎጃም የጎንደር አማራ የምንባባልበት ወቅት አይደለም አንዱ አማራ ለሁሉ አማራ ሁሉ አማራ ለአንዱ አማራ ዘብ የሚቆምበት ወሳኝ ወቅት ላይ ነን በተለይ በውጭ ያለነው ለደረሰው ውድመት ለመቆቆም የምንረባረብበት ነው እናሸንፋልን

  • @gabitadesse4904
    @gabitadesse4904 2 ปีที่แล้ว +7

    ጀግናዉ የደሴ ህዝብ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 ปีที่แล้ว +9

    የእጃቸውን አሏህ ይስጣቸው አሏሁተአላ😢🙏🇪🇹

  • @lidmek2127
    @lidmek2127 2 ปีที่แล้ว +33

    ፍትህ ለሳኡዲ እስረኞች 💔😭
    ሠላም ለኢትዮጵያ 💚💛❤️

    • @daniboy577
      @daniboy577 2 ปีที่แล้ว

      እናንተ ሌላ ነገር እስመሰለባቹ .. ሰው መሰዋት ላገር እየተዋደቀ ነው ..ከመንግስት አቅም በላይ ነው .. አገር ይቀድማል

  • @ዘይነብሁሴን-ኘ6ሐ
    @ዘይነብሁሴን-ኘ6ሐ 2 ปีที่แล้ว +5

    መገን ሀገሬ ደሴ አልሀምዱሊላህ እኮንም ሠላሞ ተመለሠ ያረብብብ አላህ ጨርሶ ሠላሙን ያዉርድልን ያረብብብ

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 2 ปีที่แล้ว +13

    አይ ጁንታዎች እነዚህ ሰገጤዎች የኢትዮጵያ ጠላቶች እግዚአብሔር አምላክ ከምድር ላይ ያጥፋቸው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @ወሎአምባሰል-ኀ1ተ
    @ወሎአምባሰል-ኀ1ተ 2 ปีที่แล้ว +38

    ወንድሜ እስማኤል ስላየሁህ ደስ ብሎኛል በቅርብ ቀን በነሀር ሚድያ እንደምትመጣ ተስፋ አደርጋለሁ

    • @dgdbk2735
      @dgdbk2735 2 ปีที่แล้ว

      ገብታችሁ የሱንምቻናል ሰብ አርጉለት እስኪመለስ

  • @dagihiwifamily8876
    @dagihiwifamily8876 2 ปีที่แล้ว +100

    በውጪ ያላችሁ ኤረትራዊያን ወገኖቻችን ከኢትዮጵያ ጎን በመሆን በምታረጉት ድጋፍ እናመሰግናለን 🙏🙏🇪🇹🇪🇹ድል ለኢትዮጵያውያን

    • @abebawdebebe3902
      @abebawdebebe3902 2 ปีที่แล้ว +1

      lk nsh

    • @ኤርትራዊትኣደ
      @ኤርትራዊትኣደ 2 ปีที่แล้ว

      🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤👈

    • @sinidu472
      @sinidu472 2 ปีที่แล้ว

      እሙዬ ኢሳያስ ማለት የወርቅ ጥርስ ሳይቀር ነቅሎ ወገኖቻችን ላይ ግፍ የሰራ የራሱን ህዝብ እንኳን አድቅቆ ባዶ ያደረገ አሁንም ከሱ በሚሰጠው ትዛዝ ከፋሽስቱ አብይ ጋር አማራን ሆን አዳክሞ ኦሮሞን እንደሃገር አስገንጥሎ ሃገራችንን ለማውደም ታጥቆ የተነሳ አሁንም መከላከያውን እንዲሸሽ አድርገው ሆን ብለው ሰሜንሸዋ እንዲደርስና አማራውን እያስፈጀ ያለ እርኩስ ነው

    • @amengetsonjuses7598
      @amengetsonjuses7598 2 ปีที่แล้ว +2

      @@sinidu472 ተው እንጂ ጁንታው መድሀኒታችሁ ነው አይደል ኢሡ።

    • @aruaki4454
      @aruaki4454 2 ปีที่แล้ว

      ወደን ነው እናንተ ወያነ ያወቃቹት ኣሁን ነው ካወቅናቸው 30 ሆነ
      ለማነኛው ኣሁን ማወቃቹ ጥሩ ነው

  • @VIP-n1z
    @VIP-n1z 2 ปีที่แล้ว +22

    አይ አማራ የዋሀው እግዚአብሔርን አማኙ አይዞኝ የምታምነው አምላክህ ካንተጋር ነው✊✊✊

  • @ami.habeshawit
    @ami.habeshawit 2 ปีที่แล้ว +17

    _መቀሌ ላይ ሆኖ ይታያል ወይ ደሴ_
    _ምን ያወራ ይሆን ጌታቸው ምላሴ_
    _እነሱ የሚሉት አያጡም ፈጣሪ እድሜአቸውን ያሳጥረው_

  • @ETEntertainment____29.
    @ETEntertainment____29. 2 ปีที่แล้ว +21

    📢 ሃገራችንን 🇪🇹 ሰላሟን ይመለስለን ፍቅር አንድነትን ይሰጠን!!
    👋😊''ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ''🤣👍

    • @yeshawmohammedaman5431
      @yeshawmohammedaman5431 2 ปีที่แล้ว

    • @amengetsonjuses7598
      @amengetsonjuses7598 2 ปีที่แล้ว

      ወሎማ የእጁን አገኘ እኮ የወያኔ እግር አጣቢ ነበሩ አብዛኞቹ አሽቃባጭ፣ ፈሪ ፣ ጫታም እነሡም(tplf)ከነመለስ ዜናዊ ጀምሮ ልቡን ስለሚያውቁት ነው ብዙ አመት ሲተርትባቸው ቆይቶ አሁን የተረታቸው መፈፀሚያ አረጉአቸው። አይ ወሎ እንደው ዝም ይሻላል።

  • @selimtube404
    @selimtube404 2 ปีที่แล้ว +5

    እስማኤልየ ስላየሁህ ደስ ብሎኛ ወንድሜ

  • @hawi5630
    @hawi5630 2 ปีที่แล้ว +11

    ትኩረት ለሰሜን ወሎ ዉጫሌ ዉርጌሳ ምን አድስ አለ

    • @twinklestar2448
      @twinklestar2448 2 ปีที่แล้ว

      አብሽሪ ሀቢቢቲ አብቾ ብስራት ይነግረናል አላህ አለን

    • @halima5709
      @halima5709 2 ปีที่แล้ว

      አላህ ይወከላቸው ቤተሰቦቻችን

    • @hawi5630
      @hawi5630 2 ปีที่แล้ว

      @@halima5709 amen

    • @hawi5630
      @hawi5630 2 ปีที่แล้ว

      @@twinklestar2448 እስኪ ይሁን እንጠብቃል

  • @fekirtesolomon9844
    @fekirtesolomon9844 2 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብልቅልን ጠላቶችዋን ከእግርዋ ስር ያድርግልን በቸርነቱ ፍቅርና አንድነት ሰላሙን ይስጠን

  • @aminatube8298
    @aminatube8298 2 ปีที่แล้ว +29

    ሰላም ላሀገራችን ድል ለመላው ኢትዮጲን ለማትረፍ ለሚታገሉ ፍትህ ለሳኡዲ እስረኞች

  • @amaamm6078
    @amaamm6078 2 ปีที่แล้ว +118

    እኔኮ የሚገርመኝ እንደዚህ ያሉ አረመኔወች የሚማረኩበትና በሂወት የሚተዋቸው ነው

    • @leyowesame8040
      @leyowesame8040 2 ปีที่แล้ว +13

      እኔም የማይገባኝ ነገር ቢኖር ይሄ ነው እነሱ ቅንጣት አዘኔታ የላቸውም የኛ ህዝብ ግን መቸ ከዚህ ሞኝነት ወጥቶ ቆራጥ እርምጃ እንደሚወስድ አላውቅም ላገራችን ህዝብ አላህ ልብ ይስጠው አይ እኔ ባገኛቸው በጥርሴ ነበር ስጋቸውን የምዘለዝለው ወይኔ

    • @ayushetube800
      @ayushetube800 2 ปีที่แล้ว +3

      ጥላት አምኖ እጂ ከስጠ አይገደልም

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 2 ปีที่แล้ว +4

      @@ayushetube800 የልብን ሰርቶወ እጅ መስጠት መድፋት ነው የታጠቀ ጋር የተዋጋ ነው ምርኮኛ የሚባለው ለንዲህ አይነቱው ወመኔ በህዝብ ደም መቀለድ ነው

    • @محمد-ل8ح9ع
      @محمد-ل8ح9ع 2 ปีที่แล้ว +4

      ወሏሂ እኔም የሚገርመኝ

    • @MaMarbager
      @MaMarbager 2 ปีที่แล้ว

      ትልቁ በነሱና በተቀረው የኢትዮጵያ ህዝብ መካከል ያለው ግዙፍ ልዩነት ይሄ ነው ። በድንበር ብንጠቃለልም ኢትዮጵያዊ አይደሉም የምንለው ለዚህ ነው ። እንደ ህዝብ ልዩ የሚያደርጉን ኢትዮጵያዊ ባህሪ፣ ስብዕና ፣ ሐዘኔታ ፣ ርህራሄ፣ ሌላውን እንደራስ ማሰብ ፣ቢያንስ ለሕፃን ፣ አዛውንትና ሴቶች መራራት የሚባል ነገር ያልፈጠረባቸው በሰው አምሣያ የተፈለፈሉ ንፁህ ሰይጣኖች ናቸው። ኢትዮጵያዊ ስንሆን የሚይዘን፣የሚገዛን፣ የሚያረጋጋን ባህል ፣ እምነት፣ አስተዳደግና ፈሪሀ እግዚአብሔር አለን። ይሄን ከተከዜ ማዶ ፣ ከጭራቆች ሐገር ማሰቡ በራሱ ሞኝነት መሆኑን እንድናምን ለጆሮም ለሞራልም ፣ ለማሰብም የሚቸግሩ እጅግ ብዙ ምክንያቶችን ሰጥተውናል።

  • @malkoumwupe9298
    @malkoumwupe9298 2 ปีที่แล้ว +10

    አሁን በምካከል ገብተው እሚዳክሩ ባዳወችን ለይታችሁ ኑሩ ፋኖን ደግፉ

    • @amengetsonjuses7598
      @amengetsonjuses7598 2 ปีที่แล้ว

      ወሎማ የእጁን አገኘ እኮ የወያኔ እግር አጣቢ ነበሩ አብዛኞቹ አሽቃባጭ፣ ፈሪ ፣ ጫታም እነሡም(tplf)ከነመለስ ዜናዊ ጀምሮ ልቡን ስለሚያውቁት ነው ብዙ አመት ሲተርትባቸው ቆይቶ አሁን የተረታቸው መፈፀሚያ አረጉአቸው። አይ ወሎ እንደው ዝም ይሻላል።

  • @tayuba1015
    @tayuba1015 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ እስማኢል ስለየሁክ ደስ ብሎኛል አላህ አገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @زهرهزهره-غ6س
    @زهرهزهره-غ6س 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናል ጀዛክአላህኸይር ወንድምእስማኤል

  • @christianeshale6621
    @christianeshale6621 2 ปีที่แล้ว +4

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
    ድንቅ ኩሩ ጀግኖች ናችሁ ከእናንተ
    በመፈጠሬ አምላኬን አመስግነዋለሁ
    በርቱ በአመናችሁ በመሆን አርአያ ሁኑ ✊️🇪🇹

  • @winniesalam7626
    @winniesalam7626 2 ปีที่แล้ว +8

    ፍትህ ለሰሜን ወሎ ፍትህ ለሳውዲ እስረኛች አይይይይይ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @semirayimer2021
    @semirayimer2021 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምሺ ይብዛ እምዬ ደሴ ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹💪

  • @aminasaidhassan6393
    @aminasaidhassan6393 2 ปีที่แล้ว

    መረሸን ነው የተማረኩትን አላህ ይረሽናችሁ ወንድሜን እንደገደሉብኝ

  • @alishaamra7756
    @alishaamra7756 2 ปีที่แล้ว +2

    You are the best among all the media reporters!

  • @teshomeyihunie
    @teshomeyihunie 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ ሆይ ኢትዮጵያን እና ልጆቿን ባርክልን

  • @fatumamehmmede9203
    @fatumamehmmede9203 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ወንድም ኢስማኤል ከሚድያ ጠፍቶ ነበር ስላየሁክ በጣም ዴስ ነዉ ያለኝ የወሎ ህዝብ እኮ የዋህ ነዉ ወላሂ

  • @rehimaaragawtube
    @rehimaaragawtube 2 ปีที่แล้ว +5

    ፍትህ ለስኡድ እስረኞች 😥😥😥😥

  • @مريماحمد-ح9ن
    @مريماحمد-ح9ن 2 ปีที่แล้ว +2

    መልካም ዜና አሰማን ፈታዬ ዛሬ ዘና አደርከኝ 😁😁😁እነኝህ ስግብግብ እህል ቀምሰው አያውቁም ሲስገብገቡ አላህ በጨረሳቸው ነበር

  • @mohammedhawash6053
    @mohammedhawash6053 2 ปีที่แล้ว +3

    የበሶ ብጥበጣ ፣አሳቀኝ አስታወስከኝ፣በአካባቢው ነበርኩ፣ኦልድ ኤርፖርት የራሻካፓ ቤቶች ውሥጥ ነው፣1984 አ፣ም

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 ปีที่แล้ว +1

    የደሴ ጀግኖች በርቱ በንቃት ጠብቁ አካባቡያችሁን

  • @lubabalubaba5481
    @lubabalubaba5481 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንድማችን እስማኤል መላኩ እንኳን አላህ አተረፈህ ወንድም አለም

  • @አለሀውከበረ
    @አለሀውከበረ 2 ปีที่แล้ว +17

    ፍትህ ለሳኡዲ እስረኞች እባካችሁ ባሎቻችን ወድሞቻች እህቶቻችን እዲግቡልን እፈልጋለን እነሱ እስኪገቡነው የምጠብቀው ስደት በቃን ኡፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @jyht677
    @jyht677 2 ปีที่แล้ว +8

    ወገኖቼ ለሳኡድ እስረኖች ድምፆ መሆን ግዴታችን ነው እባካችሁ በየሚድያው አሰሙ

  • @lifegoseon1509
    @lifegoseon1509 2 ปีที่แล้ว +6

    ያሳዝናል😭😢ወንድሞቸ እንኳን አላህ አተርፍችሁ የአፍር ዝብና በአማራ ህዝብ ላይ ያደርሱት የሚያኗኗኑር ነው ወላ

  • @mekiatube759
    @mekiatube759 2 ปีที่แล้ว +4

    ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🥰👌
    ፍትህ ፍትህ በሳውዲ አረቢያ እስር ለሚሠቃዩ ወገኖቻችን ኧረ የሠሚ ያለህ😭😭😭😭😭🥺🥺🥺🥺🥺💔💔💔💔

  • @hayatislam8513
    @hayatislam8513 2 ปีที่แล้ว +6

    እረ እባካችሁ የደሴ ዉጣቶች ተደራጁ ከመንግስት መሳሪያ ጠይቁ ፉኖ ጋር ተቀላቀሉ ተው በአላህ ልጠይቃችሁ
    ትዉ ግን ደሴ እንኳን ስንት ዉጣት አለ እረ ማን ሊዋጋላችሁ ነው እናት ተቀምጣችሁ

    • @emushinibrabay5754
      @emushinibrabay5754 2 ปีที่แล้ว

      Anchi tekemitesh sitikedeji. Sintu regefe yalemesariya zim bilesh shekiy. Atizebarki..banda mekari litihogn..

    • @amengetsonjuses7598
      @amengetsonjuses7598 2 ปีที่แล้ว

      ወሎማ የእጁን አገኘ እኮ የወያኔ እግር አጣቢ ነበሩ አብዛኞቹ አሽቃባጭ፣ ፈሪ ፣ ጫታም እነሡም(tplf)ከነመለስ ዜናዊ ጀምሮ ልቡን ስለሚያውቁት ነው ብዙ አመት ሲተርትባቸው ቆይቶ አሁን የተረታቸው መፈፀሚያ አረጉአቸው። አይ ወሎ እንደው ዝም ይሻላል።

    • @emushinibrabay5754
      @emushinibrabay5754 2 ปีที่แล้ว

      @@amengetsonjuses7598 yegna yepoletica tefelafash or activist newot.. min adrigehal/shal leagerish..Junta. yihe tega tega lit lemetetat endayihon...

    • @hayatislam8513
      @hayatislam8513 2 ปีที่แล้ว +1

      @@amengetsonjuses7598 ወሎማ የማንንም እግር አያጠብም. ድንበር አተለፉ ኮምተሮች ተው
      እኔ አሁንም በውሎ በጣም ብዙ ወንድ ወጣት ሴት አሉ ቢንስ መክላክያ ባይገቡም ፉኖ እና ሚኒሻ ጋር መቀላቅል አልብን
      ኢንሻ አላህ
      የእኔ ወንድሞች አራት አሉኝ እነሱም መክላክያ
      ሁለቱ ግብተዋክ ግንባር ናቸው
      ሁሉተ. ፊደራል ናችው. ያሉትም ወለጋ ነው
      እረ ወጣቱ እንደት በአማርነታችን እንኩነናልን
      እንነሳ

  • @senaitsolumon5982
    @senaitsolumon5982 2 ปีที่แล้ว

    ወሎ ተደራጅ ከዚሕ ቡውሓላ ምንይመጣብሓል ተደራጅ ጎበዝ🙏🙏🙏

  • @محمد-ل8ح9ع
    @محمد-ل8ح9ع 2 ปีที่แล้ว +1

    የእኛ እኮ ችግሩ ጥላትን ቀለል አድርገን ማየታችን ነዉ።
    ጥላትን አቅሎ ማየት ጡሩ አይደለም
    ጥላትን ከቀበሩ ቡሃላ ነዉ ማቅለል

  • @oumerteshale5681
    @oumerteshale5681 2 ปีที่แล้ว

    ደሰ የምትል ጋዜጠኛ እድሜ ይስጥህ ድል ለሀገራችን ኢትዮጵያ

  • @zd4416
    @zd4416 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህ በቃ ይበለን ሠላምህን አዉርዲልን

  • @Sam-tq6xr
    @Sam-tq6xr 2 ปีที่แล้ว +11

    I don’t understand why there’s no English subtitles? It is so important that the international community, other Africans, our allies and our enemies are able to understand these testaments. It’s so frustrating seeing all these Channels refusing to put English subtitles.

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 2 ปีที่แล้ว

      የኛ ህዝብ የእንግሊዘኛ ቋንቋ ችግር አለ እኮ

    • @Sam-tq6xr
      @Sam-tq6xr 2 ปีที่แล้ว +1

      @@emebetzewde7492 ቋንቋ ችግር እንዳለማ ይገባኛል እማዬ ግን በዚህ ጊዜ አለም እኛን አልሰማ ባለበት ግዜ በተሰባበረ እንግሊዘኛም ቢሆንም እንኳን English subtitles ኖሮ አለም ያልተረዳልንን የነሱን ማንነት እና በደል ማስረዳት አለብን።
      በተለይ የተወረሩ አካባቢዎች ነፃ ሲወጡ የህዝብ ምስክሮች እየተተረጎሙ ለሌላው አለም የወያኔን በደል እና ውሸት ማስረዳት እጅግ አስፈላጊ ስራ ነው።

    • @desmondburnett9286
      @desmondburnett9286 2 ปีที่แล้ว

      @@Sam-tq6xr they have enough support in English speaking countries who can do their part to help defeat tplf and help retain the sovereign of Ethiopia

  • @sofiasofia2752
    @sofiasofia2752 2 ปีที่แล้ว +1

    ፋኖጋ መቀላቀል ነው ውሾች ናቸው የኔ ሚስኪኖች አስጨነቋችሁ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว +26

    አብይ 🤣አህመድ ቤተመንግስት አሳዩን አሉ ደሴ ገብተው? 😂የኛ ነገር እያነቡ 😢እስክስታ ሆነብን ዘንድሮከጦርነት የተረፍነውን በሳቅቅቅቅቅ ሊጨርሱን ነው? 🤣🤣

    • @ስአዲየጃማዋ
      @ስአዲየጃማዋ 2 ปีที่แล้ว

      ቀላል

    • @زهرايمام
      @زهرايمام 2 ปีที่แล้ว

      አወ ልቅሷችን አልበቃብሏቸው በሳቅ ሊገሉነው ሀሀሀሀሀሀ😂😂😂በሰሩትዘግናኝስራ አላህ ይበቀላቸው መቸም አንረሳላቸውም እሳቸውም መቸም ደስታ የምትባለውን አያገኟትም

    • @የድግልማርያምልጁነኝዘድእ
      @የድግልማርያምልጁነኝዘድእ 2 ปีที่แล้ว +1

      በቲክታክ ቆረጠሺ ላኪዉ ትንሺ ይሳቁ 😂👈👈👈

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว

      @@የድግልማርያምልጁነኝዘድእ አረ ይሄኔ ስንቱ 🤣ተቀባብሎታል 😂ሃሃሃሃ ወይ ዘንድሮ ጉድ እኮ ነው 😂

    • @romitessadiiii4477
      @romitessadiiii4477 2 ปีที่แล้ว

      😆😆😆የአመቱ ምርጥ መሳቂያ ሆኑ እኮ

  • @ሱሱነኝወሎየዋ57
    @ሱሱነኝወሎየዋ57 2 ปีที่แล้ว +2

    ወሎ መሆንኮ መታደል ነው የኔ ኢዋህ

    • @athadmaryiame6210
      @athadmaryiame6210 2 ปีที่แล้ว

      ጎበዝ. አሁን እንዴት ነው ከትግሬ ጋር በአንድ አገር የምንቀጥለው ፣??????

  • @therealnoobwithglasses
    @therealnoobwithglasses 2 ปีที่แล้ว +2

    so beautiful. Thank you feta.

  • @shamsiharon3662
    @shamsiharon3662 2 ปีที่แล้ว +10

    ማውራት ብቻ አይደለም የአማራ ክልል አሁንም ካልሰለጠነ ካልታጠቀ አሁንም ትደፈራላችሁ እነሱ ስለታጠቁ ነው ደፍረው የገቡ አማራ ክልል ስም ብቻ አይሁን ጀገና ፋኖ ሚንሻ ሁሉ መንግስት እውቅና ሰቶ መደራጀት አለበት ያሏችሁን ሁሉ አታውሩ ከመቃም ታጠቁ መንግስትም ሆነ መከላከያ ቤትክን አካባቢህን አይጠብቅልህም ንቁ ንቁ ተደርጁ ሰልጥኑ ሸኔን እና ህውሃትን ከምድር ማጥፋት አለባችሁ ኢትዮጵያ ታሸንፋለች

    • @emushinibrabay5754
      @emushinibrabay5754 2 ปีที่แล้ว

      Alebin new yemibalew Ethiopiyawi kehonk. Kalhonk yebanda mikir anfeligim..

  • @thescholarscamp6426
    @thescholarscamp6426 2 ปีที่แล้ว +3

    Wow wow good Jon Feta you gave us a nice insight about the battle ground in dessie. I really wanted to know about it.

  • @ሀሊማ-ፐ4ደ
    @ሀሊማ-ፐ4ደ 2 ปีที่แล้ว +1

    ወዲማቺን. ኢሰማኢል. አልሀምዱሊላ. እኳንም. ሰላም ሆነህ. አየንህ.

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 2 ปีที่แล้ว

    በትክክክል

  • @መሬምደጉ-ለ2ሸ
    @መሬምደጉ-ለ2ሸ 2 ปีที่แล้ว +5

    ነሀር ሚዳ ምርጥ ሰው

  • @ስአዳነኝየመርሳዋ
    @ስአዳነኝየመርሳዋ 2 ปีที่แล้ว +6

    ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚስቃዩ

  • @tube504
    @tube504 2 ปีที่แล้ว +4

    ኢስማኢል 💓💓💓

  • @አሊያ
    @አሊያ 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት፡አማራ፡አዲሁን ፡ጎጃም፡ወሎ፡ሸዋ፡ጎዴር፡፡ንቁ ማንንም አትመኑ ተናበብ፡ጠክር ፉከራ፡ይቅርባችሁ፡ወዴፈጣሪ አጋጡ ፡አማራ ከፈጣሪውጭ፡ማንምየለው፡

    • @አሊያ
      @አሊያ 2 ปีที่แล้ว

      እኮንተረፍክ፡አልሀምዲሊላ

  • @akuye910
    @akuye910 2 ปีที่แล้ว

    ጀግና ይአማራ ልጅ እንዲህ ነው ኑሩልን

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 2 ปีที่แล้ว +1

    አልሃምዱሊላህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌 እንኳን ተረፋችሁ ወንድም እሥራኤል እንኳን ደሴን እንድህ ሁና አየናት የቀሩትንም አላህ ነፃ ይበልልን ጁንታ ሽይጧን በእድሜ ብቻ ነው የሚበልጣችው

  • @dddgd4680
    @dddgd4680 2 ปีที่แล้ว +7

    ዴሴ ያሉ ድቃሎችን መንጥሩ አትቀልዱ የዴሴ ወጣቶች ንቁ በውስጣችሁ ያሉትን

  • @unknowntruce3576
    @unknowntruce3576 2 ปีที่แล้ว +24

    I think you should translate these reports to English so that international community hears the truth about what is really happening in Ethiopia recently. I think you should translate these reports to English to show the world the monstrosity of the TPLF.

    • @MrEre4ever
      @MrEre4ever 2 ปีที่แล้ว

      They know, those are the one dictates what you have been witnessing.

    • @solomondemeke4901
      @solomondemeke4901 ปีที่แล้ว

      @@MrEre4ever i

  • @somayhd5318
    @somayhd5318 2 ปีที่แล้ว +3

    አትፍረዱባቸው ሺንትቤት ላያውቁ ይችላሉ

  • @mubashertube4690
    @mubashertube4690 2 ปีที่แล้ว +3

    አለህ የንሰቻው ጁንታዎችን

  • @medlna4465
    @medlna4465 2 ปีที่แล้ว +1

    አሠላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ወድየአገሬልጆች አላህ አገራችንን ሠላም ያድርግልን። በሳውድም ለሚሰቃዩት እህት ወድሞቻችን አላህ ፍትህ ያውርድላቸው ፊዳካአቢ ወኡሚ ያረሱለላሁ ነብያችንን የሚዘልፍ የአላህ እርግማን ይውረድባቸው አላህ በራህመቱይጠብቃቸው በሳውዲ የሚሰቃዩትንም በሰላም ለሀገራቸው ያብቃቸው ያረብ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @medi640
    @medi640 2 ปีที่แล้ว +2

    የአላህ የኢትዩጲያን ጠላቶች ከምድር ገፅ አጥፍልን ሰው ሆኖ በሰው እንዲህ አይነት ጭካኔ ያአላህ

  • @budiyauae7035
    @budiyauae7035 2 ปีที่แล้ว

    አየ አማራ ወገኔ. እኔ የሚገርመኝ ፈጣሪውን እዴት እደሚፈራ ለዛም እኳ ነው ፈጣሪ ከኛ ጋር የሆነው እደነሱ እቅድ እማ አማራ የሚባል ዘራችንም እስካሁን አይኖርም ነበር

  • @abebebeso8427
    @abebebeso8427 2 ปีที่แล้ว +2

    ወሎ ከዚህ ተማሩ እንደ ጎንደር ምረሩ ለነሱ እርህራሄ ማሳየት ሀጢት ነው

    • @sasnuri
      @sasnuri 2 ปีที่แล้ว

      Gerager eyalu techawetubin. Ahun gin things will be changed. They will never see Wello again

  • @መኖርሽያኖረኛልእሚ
    @መኖርሽያኖረኛልእሚ 2 ปีที่แล้ว

    እረምን አይነት ችሎታነው ያለህ አቀራረብ ዋውብሎዝምነው በርቱልን

  • @emuamira6706
    @emuamira6706 2 ปีที่แล้ว

    አላህ በቃ ይበለን ድል ለሀገራችን ኢትዩጵያ ሞትና ሽንፈት ለጠላት

  • @kiya2913
    @kiya2913 2 ปีที่แล้ว

    ፍትህ በሳኡዲ እስር ቤት ላሉት ፍትህ ፍትህ

  • @allapp9402
    @allapp9402 2 ปีที่แล้ว

    እነሡበየክልሉእደእባብተሠግሥገዉተደብቀዉሥለሚኖሩእዳትሸዎድየገሬሠዎችእነዚህ የአለምዝቃጮችየሚጨርሥነገርይጨርሣቸዉና

  • @rahmetabebaw7078
    @rahmetabebaw7078 2 ปีที่แล้ว

    ወይ አማራ ሳይንት ሀገሬ

  • @ድንግልማርያምሆይፍቅርሽን
    @ድንግልማርያምሆይፍቅርሽን 2 ปีที่แล้ว +6

    የህወሃት ሰራዊት ግን ሰው ናቸው ወይስ አውሬ
    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አኃዱ አምላክ ምን አይነቶች ናቸው እግዚኦ

    • @truthprevails4141
      @truthprevails4141 2 ปีที่แล้ว

      enate ko nacho yaslemedachon enate tigray lay yaregachotin new enesom enate lay yaregot ye jachon new yagegnachot

  • @hayattube6872
    @hayattube6872 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ወይ አንተ ሰላም አውርድልን

  • @hulumlebgonew2902
    @hulumlebgonew2902 2 ปีที่แล้ว

    ይገርማል😀

  • @aswmekonen3859
    @aswmekonen3859 2 ปีที่แล้ว +3

    ጉድ በገዛ እጃቸው ታሪካቸውን አበላሹ አይ ቅሌት

  • @መድና-ጘ1ቈ
    @መድና-ጘ1ቈ 2 ปีที่แล้ว +9

    ፍትህ ለሳውድ እስረኞች

  • @ደስታነኝየራያዋ
    @ደስታነኝየራያዋ 2 ปีที่แล้ว +12

    አሁንም አትቀደዱ ወደ ሴሜን ወሎ ሂዱ ተመልሳቹሁ እዳትወረሩ ❗6 ወር ሆነን ሂዱ እግዙ ።አላማጣ ቆቦ ወልድያ ስባል ሸዋ ደሩሱ አሁንም እዳትዘናጉ

    • @seadajuhar7908
      @seadajuhar7908 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል አሁንም አልነቁም አማራየ ተነሰ ታጠቅጠላትህን አገትላንገት ትናነቅ ጠላትነቱን ቤትህ መጥቶ አሳይቶሀል ከፅንስ እስከወሊድ አማራ ጠላትልነው እየተባለ ያደገ ስብስብነው ስለዚህ መቸምለኛ አይተኙም ንቁ መከላከያውን ሚንሻውን ተቀላቀል ወገኔ ስለነሱ ግፍ ብናወራው ሽአመት አያልቅም ስለዚህ ለወሬ ረጅም ጊዜአለን

    • @emushinibrabay5754
      @emushinibrabay5754 2 ปีที่แล้ว

      Anchi banda.. agerishin raya yasiyashiw ye wushet propaganda new. Temelisew endayimetu ??eyalish demo ahunm manin lematalel new. Keraya bet nibiretun tilo yetesededew hizibko sayiyaz bewire bicha neber. Woreshin akumesh wogenishin erji ahunm.. bemitichiyiw...

  • @سبحاناللهوبحمدهسبحاناللهال-ي1ت

    እስማኤ ያአላህ ዛሬ ሳስታውስህ ነበር የት ይሆን እያልኩ ያረቢ አልሀምዱ ሊላህ እኳንም አላህ ነጃ አወጣችሁ እኛንም ቤተሰቦቻችንን አላህ ያሰማን ጨቆኛል

  • @ልኑርለሚወደኝ-ጐ9አ
    @ልኑርለሚወደኝ-ጐ9አ 2 ปีที่แล้ว

    አይ ደሤየ የኔዉብ ሀገር እኒህ ነብሠበላወች

  • @butterflyhanan5339
    @butterflyhanan5339 2 ปีที่แล้ว

    ድል ለኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለአማራ ልዩ ሃይል ድል ለአፋር ልዩ ሃይል ድል ለኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ታሸንፋለች

  • @zamzamsuri6446
    @zamzamsuri6446 2 ปีที่แล้ว

    ትክክል መደራጀት አለባችሁ

  • @የአርበኛውዘሜአድናቂነኝ
    @የአርበኛውዘሜአድናቂነኝ 2 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ ታሸንፋለች አማራ ደሜ ኢትዮጵያዊይ ኩራቴ 💚💛💖💪💪እደዚህ ቪዲዮ ያሳቀኝ የለም ደሴ ቁጭ ብሎ የት ነው ቤተ መንግስቱ አላሉም😂😂😂😂😂

  • @serkalmtefera5627
    @serkalmtefera5627 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይይላቸው

  • @Emuhawiletiyedsewa
    @Emuhawiletiyedsewa 2 ปีที่แล้ว

    አይይይ የሀገሬ ሠው የዋሕ ገራገር ምን ያርግ እነዚሕን አረመኔወች

  • @ሀቢባወሎቱዪብ
    @ሀቢባወሎቱዪብ 2 ปีที่แล้ว +1

    እዉነት የህዝብ እባይፍርዱ አላህ ለፍርዱ አይቸኩልም

  • @assaberitrea9047
    @assaberitrea9047 2 ปีที่แล้ว +1

    በሚመጣ ሳምንት T D F ደሴ ብቅ ይላል ።

  • @addisgeze59
    @addisgeze59 2 ปีที่แล้ว +2

    አይጠየፍ ሆኖ ይታያል ከሚሴ፡
    ፍቅር የማያውቅ ሰው ምንያደርጋል ደሴ

  • @fafitube6702
    @fafitube6702 2 ปีที่แล้ว

    Subaha allah yesew qoshasha alayehuem tgray kemobal njasa 😭😭

  • @bezuayehuabebe1452
    @bezuayehuabebe1452 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ይስቃል ጁንቴው አሁንም እንዳዪበጠበጥ ፍሩ።

  • @aya8710
    @aya8710 2 ปีที่แล้ว +2

    አሁንም ወጣቱ መደራጀት አለባችሁ። ተቀምጠህ አይንህ እያየ አሰቃይቶሃል ።ሁሉም የደሴ ወጣት ወታደራዊ ስልጠና መግባት አለበት በወሬ የሚገልህልህ አውሬ አትችለውም

  • @aminasaidhassan6393
    @aminasaidhassan6393 2 ปีที่แล้ว

    ሊያልፍ ወሀ አደረገኝ ደሀ ቀኑ ሊያፍ ወንድሜን ገደሉብኝ አላህ ይይላችሁ

  • @dggghhk6912
    @dggghhk6912 2 ปีที่แล้ว +1

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @حليمهاحمد-ر3ق
    @حليمهاحمد-ر3ق 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም።ለሀገራችብ።

  • @alemejigukassa8681
    @alemejigukassa8681 2 ปีที่แล้ว

    Jesus loves you ❤ We All Amhara #No More k

  • @hshxhgs3431
    @hshxhgs3431 2 ปีที่แล้ว

    ፍትህበሳውዲአረቢያእስርቤትለሚሰቃዩወገኖቻነችን

  • @የወሎዋሡመያአመቱሏህ
    @የወሎዋሡመያአመቱሏህ 2 ปีที่แล้ว

    ወንድምኢስሜ እኳን ተረፍክ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል

  • @laminolamino1460
    @laminolamino1460 2 ปีที่แล้ว

    ሱባሀን አላህ እነዚህ ግን ከሰው የተፈተሩት አብሽሩ ደሴወች አላህ ከሶብረኞችጋነው ኢትዮጵያን እና ለ ህቦቿ ፍትህን የወፍቃት

  • @blatob8799
    @blatob8799 2 ปีที่แล้ว +2

    አዳደ ውስጤ እየተናደደም ጉዳቸው ሲወራ ደራማ ሁሉ ይመስለኛል

  • @ዙዙቲነኝየገጠሯ
    @ዙዙቲነኝየገጠሯ 2 ปีที่แล้ว

    መለኩስ ማለት ምንማለትነው

  • @የራያልጅነኚየማሂሸጋእናት
    @የራያልጅነኚየማሂሸጋእናት 2 ปีที่แล้ว +8

    ፍትህ ለሳኡድ እስረኞች ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @tigist3038
    @tigist3038 2 ปีที่แล้ว +4

    ያኔ በቄሮ ስም ሻሸመኔን ያፈረሱ እነሱ ጭምር መሆናቸው አሁንታወቁ እንስሶች በ83 አዲስ አበባ ሲገቡ እንደዚ ፋራ ነበሩ ያሳዝናል የልጅ ልጆቻችን ይህንን ታሪክ ይነገራቸዋል እነዚን ማግባት አያስፈልግም የተረገሙ አጸያፊ ናቸው