ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ይሄንን ጀግና ወንድማችን ሁሉም ሰው የመርዳት ግዴታ አለበት በርታ ወንድሜ አላህ ከናንተ ጋር ይሁን አብሽር ❤❤
ትክክል
የኔ አባት የውስጥህ ማንነተ ፊትህ ላይ ጥርት ብሎ ይታያል ፈጣሪ በልጅ ይባርክህ
ያ ረብ ለእነዚህ ጥንዶች ያማሩ ሀፊዝ የሆኑ ልጆች ስጣቸው ኢማን ጤና እድሜ ይስጣቸው ያ አላህ
ደግሞ ግንባሩ ላይ ያለው ኑር እንዴት ደስ ይላል አሏህ በጀነት ኑር ያድርግልህ ወንድሜ
ፍቅፍቆት ነው😂😂😂
Amiin amiin betm tru sew nw ya aqimchi sababi indarsi la Allah sinlil hulachi yetwsa binwoxa sababuni madrsi enchilalen qariwu ya Allah nw ishaa Allah
@@selammulatu3807bsimlhi min maletinw qoyi are ba Allah Allah firu
የመዳም ቅመሙች እሄ የምታነቡ በሙሉ ላአላህ ብለን ያለንን እንርዳው ለወድማችን
ሰልክአሰቀምጡ
Masallah Masallah Masallah Masallah Masallah Allahkuber Allahkuber Allahkuber Allahkuber
አላህ ኽይረኛ የሆነውን ልጆችን ይወፊቃቹህ ያረብ
ኢንሻአላህ
ስልክ አስቀምጦ ያቅማችንን እንረዳለን
ወንድሜ አብሽር አላህ ሂዳየውን እደሰጠክ ልጅም ይስጥክ በአላህ ተስፋን አትቁረጥ ወላሂ እኔም 15 ቡሀላ አላህ ጠኝ ስለዚህ አላህ ይሰጣቹሀል በዱአ በርታ ሁሌም ነብዩላሂ ዘከርያ ያደረጉትን ዱአ አብዛኛው አብሽር
አላህ ሂዲያ እንደሠጣችሁ ልጅም ሀብትም ይስጣችሁ ያረብ
አሚን,ያረብ
አሚን ያረብ
አሚን ያረብ😢😢🎉🎉🎉
አላህየ ሂድያ እንደሰጠሀቸው ሁሉ የሚፈሉጉትን ሁሉ ሰተህ አስደስታቸው ያረብ
aminnn enshalllh
አሚንንንን
እደው ባአላህ ይሄን ወዲማችንን እባውን እንበስለት በርግጥም እርዳታን አልጠየቀም ድአንጂ የአኺራ እህቶቸ ባአላህ እንርዳው ስቀው እንያቸው ሁለት ጠካራ ወዲምና እህታችንን አቡኪ አተ እደገና ቪዶወ ስራና አካውቱንና ስልክ ቁጥሩን አስቀምጥልን በርግጥ ሀምሳሎሚ ላንድሰው ሸክሙ ከተከፈልነው ደሞ ጌጥነው ይባላል ማለቴ ከተሠባሠብን ሁላችንም የንያችንን ካረግን ባጭርግዜውስጥ ደሥታቸውን እናያለን የሰደቃ ትንሽየለውም ሁላችንንም ያቅማችንን እንርዳው ባአላህ ስም ልለምናችሁ🙏
አካውንት አስቀምጫለሁ መጨረሻ አካባቢ በደም ተመልከቺው
አብሽር ወድማችን የነብዩን ዘከርያ አስታውስ አላህ ካለ መቸም ቢሆን ይሰጥሃል
አላህ ለናንተም ለሰውም የሚጠቅመዎን ልጂ ይዎፍቃችሁ ሷሊህ የሆነውን ልጂ ይወፍቃችሁ ያረብብብ
አላህ የቀሊብህን የሙራድህን ይስጥህ ወድሜ አብሽር ከአላህ ተሰፊአይቆረጥም
አላህ ልጅም እርዚቅም ይስጣችሁ ያብ መንታ መንታውን ይስጣችሁ
የዚህን ወንድማችን ቀልብ እና የባለቤቱን ቀልብ ማስደሰት እራስን ማስደሰት ነውና ኢንሻአላህ እድሉን እንጠቀም
😢ትክክል
አለህ ጡሩ የሆኑ ልጆች ይወፈቀቹ የራቢ አልቸገራውም
አላህየ ያልታሰበውን እርዚቅ ይክፈትልህ ከሷሊክ ልጆች ጋ
አተን ለኔ ሰብበ አደርገህ ዉዱ ባለቤቴ ሀያትህን ያርዝምልኝ❤
@@MebaYerga ማሽአላህአላህይጨምርላችሁ አብሽርአላህመልካምየሆነውን ልጂይስጣችሁእህቴዋአብሽር
Yezihin sewuye qutir Yalew sew please lakulgn.
Amin enshalahe yarbi ❤
አሏህ መታ መታውን ልጂ ይስጣችሁ መባዬ ውድ እህቴ❤❤❤
🎉❤
ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ወንድሜ አላህም በልጅ ያበሽራችሁ ወንድሜ
ያረቢ ያከሪም አላህ ሷሊህ ልጂ ይረዝቅህ አላህ ሁላችንንም በዲነል ኢስላም ላይ አኖሮ በሸሀዳ ይዉሰደን ሀቲማችንን ያሳምርልን
አብሽር ወንድማችን አላህ ሁሉንም ያስተካከል ደሞ ቁጥር አስቀምጦ
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም አላህ ንያህን ሁሉ ያሳካልህ ያረብ ለሱ ሚሳነው የለም ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ኣላህ በልጅ ኣይፍትናችሁ በጣም ከባድ ነው
ሱበሀነክ ያረቢ በምንም ምክኒያት ሸሀዳን ትሰጣለህ በጣም ይገርማል አልሀምዱ ሊላህ አላህ መጨረሻችንን ያሳምረው ግሩም ታሪክ ነው ወንድማችን አብሽር
ማሻአላህ ተባረክራህማን እላህ ይጨምርልህ ፍቅራቺሁ እስከ ጀነተልፍርዶስ ያርግላቺሁ ልጅም እላህ መታ መታ ሷሊህ የሆኑ አላህ ይወፍቃቺሁ የጃማዋ ነኚ
መቶአምሳሺብርለኛቀላልነውውድሙስሊሙችተው
አላህ የመጨረሻ ሀቲማቺንን ያሳምርልን ሱበሀን አላህ ጥሩባሪያ አለው አሚን ያረበል አለሚን
እባካቹ የጀማሊን አደራሻ ብትሰጡኝ
ቪድኦ መጨረሻላይ አለ
ይገርማል አላህ ሥንት ሠዉ አለዉ እኛ እኮ በተፈጥሮ እሥላም የሆን ሠወች ወደኋላ ቀርተናል ማለት ነዉ በሥመ እሥላም የረቢ አንተ ብርታቱን ሥጠን
የአህ የረቢ የረሂም እሠከመጨረሻዉ በድናችሁ ያጠክራችሁ መገዱን እደመራችሁ ሶልህ ልጂ ይሰጣችሁ አላህ ለዘከሪያ ያህያን እዳበሸረዉ እናተም ያበሺራችሁ
ያርብ አላህ መታ መታውን ይውፍቃችሁ
ያረብ ያልታሠበ እርዚቅ ይሥጣችሁ😢ልጅም ይወፍቃችሁ😢ፈገግታው ማሻ አላህ❤
ወድሜ አሏህ በልጂ ያበሽርህ ዱአ አብዛ አተብቻ አደለህም ወድሜ ይችእዱኒይያ ፈተናዎ ብዙነው አሏህ አተንም ሚስትህንም አሏህ በዲናችሁ ያፀናችሁ
አይዛህ ወድማችን አላህ የሚፈትነው የሚወደውን ነውና አላህ ሷሊህ የሆኑ ልጅችን የወፍቅህ ❤❤❤❤
ሚሲቱን የሚወድ ስለሚሲቱ ክብር ያለው ሰው የታደለ ነው የታደለች ናት ፍቅራችሁን ያፅናላቹ
ጥሎብኝ ሰለምቴወችን ስወዳችሁ ጥንካሬያችሁ ትግስታችሁ ሁሉነገራችሁ ይማርከኛል አላህ ያሰባችሁትን ሂሉ ይወፍቃችሁ
ያረብ ጤነኛ ለኡማ የሚጠቅሙ ወንድም ሴትም ልጆችን ይወፍቃችሁ።
አላህ ይወፍቃችሁ ያረብ ያከሪም ያረሂም አላህ የዱኒያም የጀነትም ሚስት ያርጋት
አላህ ሷሊሆችን ልጆች ይወፍቃችሁ ያረብ ሶብር ምንዳው ሰፊ ነው አላህ ይሰጣችኋል አብሽሩ
አላሕ ያሰብከው ሑሉ ያሳካልሕ ጣፉጭ አደበት ማሻአላሕ አላሕ እርስቁን ይክፈትልሕ
አላህ ይሰጣቸዋል በአላህ ተስፋ አትቁረጡ ወገኖቼ እንርዳቸው በአላህ አካውንታቸውን ማስቀመጥ ነው
አቡክ ተበራክ ኤሄን ያመሠለ ምሪጥ ሰው በምድያ ስለቀረብክ በልቤ አማሠግናሀለው👌👌
ማሻአላህ! አላህ በልጅ ያስደሳችሁ: ሀቲማህን ያስምርልህ🎉🎉🎉
ሱበሀን አላህ አሰላም ማለይኩም እህት ወድምቻችን አላህ ለኛ እዳሰባችሁልን ለናተም አላህ ያስብላችሁ ዱአችሁንም አላህ ይቀበላችሁ እኛም ቀርበን ለመመስከር ያብቃን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢
አላህ ሷሊህ ልጆች ይውፍቃቹ መጫርሻችንን አላህ ያሳምርልን
አሚን
ማሽአላህ እኔምየጃማልጂነኝ ግንጃማ በጣምሽርክ ይበዛል አላህሂደያይስጣቸው ያረቢ
እኔም
@@Pnice-uq3gs ማሽአላህ
ያረቤ አሏህ ልጂም ገዘብም አሏህ ይስጥህ❤❤❤❤❤❤❤❤
Allahkuber Allahkuber Allahkuber Allahkuber Allahkuber Allahkuber Allahkuber Allahkuber Allahkuber Allahkuber Allahkuber Allahkuber Allahkuber
አሚንንንንንን
ሱባሀን አላህ እሚገርም ታሪክ ነው ወላሂ
ማሻሏህ ተባረካሏህ ኑሩ ሲያምር አሏህ መጨረሻችሁን ያሣምርላችሁ ሷልህ ሷልህ ልጆችንም ይወፍቃችሁ ያረቢ
ማሻ አላህ ፊቱ ሲያበራ አላህ የልባችሁን መሻት ሁሉ ይሙላላችሁ ያረብአብሺሩ
😢😢አለህ አይሰትም አብሽር አለህ እያፈታናቹ ናዉ ፈታናዉን በሰብር አሰሉፈት አታህ ታሰስቶ አያዉቅም ወላሂ ለሀይር ናዉ መጨራሸቹን አለህ በሽበሽ የደርጋቹወል አለህ የሰብከዉን ሁሉ ያሰክል ወድሜ አብሽር😢
አላህ ይለግስህ ወድሜ አይዞህ በአላህ ተስፋ አይቆረጥም ዱንያ አሄራህን ያሳምርልህ
ያረብ አላህ ሶልህ የሆኑትን ልጆች ይወፈቃችሁ😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤
የኔ ወድም አላህ ይስጣችሁ ሷሊ ሷሊህ ልጆች ይስጣችሁ ያርብ
አላህ ያሠብከውን ሁሉ ያሣካልህ ወንድሜ እርዚቅህንም አላህ ያስፋልህ ልጅም አላህ መታመታ ይስጣቹህ አላህ ልጅንም እርዚቅንም ይወፍቃቹህ ያረብ❤❤❤❤
አላህ ሷሊህየሆኑ ልጆች ይስጣችሁ ያረብ
አላህ ሷሊሁን ለእናተ የሚጠቅመውን ይወፍቃችሁ ያረብ
(አላህሁ)አክበር አተንም ባለቤትህም በጣም (አላህ) ይዳችዋ ኢሻአላ ያሰበከውን የከጀልከውን ሁሉ( አላህ )የወፍቅህ
❤
አለህሁ አክበር ወንድሜ አተም ባለቤትህም እድለኞች ናቹ አላህ በጣአብ
አላህ ይጠብቅህ ያጠንክርህም ያረብ በልጅ ያበሻብሻቹ ኢንሻአላህ ያረብብብብብብብብብ
አላህ ይጠብቅህ አቡኪ በላፈውያቀረብካትኒቃቢስትቶ እናቶ ሻሀዳ ይዛ የሞተችባት እሶደሞ ለሞት አስር ቀን ነው የቀረኝ. ያለችውልጂ ምላይ እንደሆነች በአላህ ንገረን
ያረቢ አላህ በልጅ ያበሻብሽቹ ጀግና ነህ አላህ ያጠክርህ ባለቤትህም አላህ ይጠብቃት
ማሻ አላህ እርጋታህ ወንድሜዋዋ አላህ ይርዝቅህ
ማሻአላሀ አላሀ እኮንም ወፈቀልክ ወድምክን አብሽር ዱንያ ይፈትናል ፈተና መጨረሻው ያማረ ይሆናል አላሀ ይወፍቃችሁ ያረብ 😢
ያረቢ የልቡን መሻት አሳካለት አሰደሰተው
አሏህሷሊህየሆኑልጆችንይወፍቃሁ🎉🎉🎉ያረብብብ
አብሽር አላህ ይሰጣል, ,,,ሰጭ ነዉ,አብሽሩ ,ተስፋ አይቆረጥም,
አኩ መሳይ ወንድሜ እግዛቤር መሻትክን ይሙላልክ
አሠላሙ አሊኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ወድማቺን አይዞህ ካላህ ተሥፋ እዳትቆረጥ አብሺረ ወድሜ አላህ አይረሣህም ሦብሩ አብሺሪ አቺም እህቴ አላህ ሂዳዉን ቸሠጣቹህ ጌቴ ተጎናቹህ ነዉ ሁሎም ኢሻ አላህ ሧሊህ የሆንልጂ የተባረከዉን ሀፊዘ ቁረአን የሆነዉ ይሥጣቹህ አሚሚሚሚሚንንንን ያረብ
ሑሉም ነገረ የእውነት የመሖኑ ኑሩ ያሥታውቃልእጁን እንደሠለት አጣምሮ ነውየሚናገረው አላሕ የምትፈልገውን ሑሉ ያሞላልሕጀግና ነሕ ወላሒ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
😢😢😢😢😢😢😢😢abshir wedimye allah besuwalih lji yabesrh
አለህ ህደየን እንደጠህ ልጅንም ይስጥህ ዎድሜ አለህ በሁሉም ነገሪ ለይ ቻይነውና❤❤❤❤❤ አበሽሪ ዎድሜ❤
አሏህ ሷሊህን ልጆች ይወፍቅህ ወንድም
አብሽር ወድሜ አላህ ከሶብሮኞችጋነወ ትወልዳላቹ እንሸአላህ
ሱባን አላህ አጂብ ነው ያላህ ስራአ አላህ ያግራልን የሻህዳን ሞት
አላህ ሳሊሂ የሆኑ ልጆች ይስጣቹ
S,a,w❤❤❤አላህሳሊህልጅይስጣቹአብሽሪየኔወንድም❤❤❤❤
አላህ ምኞትህን ያሳካልህ አብሽር
አይዞህ አባቴ ጎበዝነህ ተስፍ አትቁርጥ
😢😢😢😢 subhen allah selemtewechiko tekara nachewu demo misth yagere lji nechi masha allah allah ljiniwefkachihu yareb
አልሀምዱሊላህ ሡብሀን አላህ የኔ ወንድም አላህ በቅርቡ ሧሊህ ሷሊህ ልጆችን ይወፍቃችሁ ሰለላህ አለይሂ ወሠለም ባተ ብዙ ተማርኩ
አላህ ምኞትህን ሁሉ ይሙላልህ ማሻ አላህ
አኼል ከሪም አላህ ችግርህኝ ሁሉ ይፍታልህ ያረብ
አይዞህወንድሜከሚስትህአሊምየሆነልጅይስጥህ
አላህ ልጂ ይሰጣችሁ ❤❤❤❤
ማሻ አላህ ወንድም ለድንህ አላህ ጠከራ አድረጎህ አል ከይህ በላይ አላህ ይጨምርልህ እና ከአላህ ተስፍ አይቆረጥም ወደአላህ እጅህን አሣ ነብዮላህ ዘከሪያን አስታውስ ሚስታቸው እድሜቸው ከገፋ በኃላ አላህ ያህያን ወፈቃቸው እና አብሽር ባለቤትህም አላህ ኢማንንሙሉ ያድርግላት
❤❤❤❤ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ወድም
ደሰሲል ማሻአላህ❤❤❤❤❤
ሂዳያን የሰጣችው አላህ አመለ ሶሊህ የሆኑ ልጆችን ከአፊያ ከኢማን ጋር አብሮ ይስጣችው
ያረብቤተሰቦችህንምቀጥተኝዉመገዲይምራቸዉ
ማሻ አላህ ከዚህም በላይ አላህ እስመርት የድርግህ
እንሽአላህ ያርብ መንታመንታውን ይውፊቃችሁ ያርብ😢
ማሻአላህ አላህ ያፃናቹው ሰለምቴዬች ጀግኖች ናቹው አላህ ይጨምረላቹው ❤❤
ሂድያ የሰጠህ እረበልአለሚን ኢንሻአላህ መንታ መንታውን አላህ ይወፍቃችሁ እርዚቃችንን አላህ ያስፍልን ጀሚኢን
አላህ የሰጥሀል ኢንሻላህ አልቅሼ ነው ዱአ የረኩልህ
ኢሻአላህ ከአላህ እዝነት ተሥፌ አይቆረጥም ❤❤❤❤
እዳው ወሏሂ አሏህ መታውንልጂ ይወፍቃችሁ አስለቀሰኚ የኔውድም ከልቤ ነው ዱአ ያረኩላችሁ 😢😢
ማሻአሏህ በጣም ደስ የምትል ሰውየነህ አሏህ የልብህን ይስጥህ
ጀዛክሏህ ኸይር
ማሻ አላህ❤❤❤❤❤ወንድሜ
ያረቢ ሷሊህ የሆኑ ልጆች አላህ ይወፍቃችሁ ( ረቢ ላተዘርኒ ፈረዳ ወአንተ ኸይሩል ዋሪሲን ያረዛቅ ያረብ ያሀሊቁ አላኩሊሸይ

ያረቢ አላህ በልጅ ያበሻብሽቹ
ጀግና ነህ አላህ ያጠክርህ ባለቤትህም አላህ ይጠብቃት
ማሻ አላህ እርጋታህ ወንድሜዋዋ አላህ ይርዝቅህ
ማሻአላሀ አላሀ እኮንም ወፈቀልክ ወድምክን አብሽር ዱንያ ይፈትናል ፈተና መጨረሻው ያማረ ይሆናል አላሀ ይወፍቃችሁ ያረብ 😢
ያረቢ የልቡን መሻት አሳካለት አሰደሰተው
አሏህሷሊህየሆኑልጆችንይወፍቃሁ🎉🎉🎉ያረብብብ
አብሽር አላህ ይሰጣል, ,,,ሰጭ ነዉ,አብሽሩ ,ተስፋ አይቆረጥም,
አኩ መሳይ ወንድሜ እግዛቤር መሻትክን ይሙላልክ
አሠላሙ አሊኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ወድማቺን አይዞህ ካላህ ተሥፋ እዳትቆረጥ አብሺረ ወድሜ አላህ አይረሣህም ሦብሩ አብሺሪ አቺም እህቴ አላህ ሂዳዉን ቸሠጣቹህ ጌቴ ተጎናቹህ ነዉ ሁሎም ኢሻ አላህ ሧሊህ የሆንልጂ የተባረከዉን ሀፊዘ ቁረአን የሆነዉ ይሥጣቹህ አሚሚሚሚሚንንንን ያረብ
ሑሉም ነገረ የእውነት የመሖኑ ኑሩ ያሥታውቃል
እጁን እንደሠለት አጣምሮ ነውየሚናገረው አላሕ የምትፈልገውን ሑሉ ያሞላልሕ
ጀግና ነሕ ወላሒ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥