he should write his own material , Aster doing her own lyrics and melodies by herself , that is her one of secrets of long career but Dave must learn to write by himself to go long way.
Dave did you realise who the members of the band are? Yes thats a collection of pure legends and you know what THEY TRUST AND RESPECT YOU. what about us??? We are just mesmerised by your masterpieces of consecutive performances. SO WE ARE LITERALLY DEAD ❤❤❤❤❤😊
የችሎታህ ጥግ ገና ነው ከዚ በላይ እንደምታስደምመን እርግጠኛ ነኝ እተማመንብሀለሁ🙏🙏🙏❤❤❤👏👏👏
ባላገሩ በብርቱ ትጋት አንጥሮ አንተን የመሰለ ወርቅ አበረከተ ! እናመሰግናለን !!!
አብርሽ ባለውለታችን ነው
@@nurhussienrizke8190 በትክክል
Exactly 💯
እውነት
ይገርማል ሌላ ምንም አይባለም no words for this collaboration ,voice ,the organist e.t.c
ቃል የለኝም በጣም ልዩ ፈጠራ ነው እናመሰግናለን
ልዩ ናችሁ ጭራሽ ይሄማ ከዋናው ሁሉ ይበልጣል 🙏🙏🙏🙏
ምርጥ ሙዚቃ ምርጥ ባንድ ከልዬ ፈገግታ ጋ በርታ
ዘፈኑን እኮ ሌላ ታሪክ ውስጥ ከተታችሁት ❤❤❤
ዴቭ ከምር እንደ አስቴር አወቀ ካንተ ከ 25 አልበም በላይ እንጠብቃለን 🙏እድሜ ይስጥህ ተባረክ ወንድሜ
Dave i will promise you bertcha sercha anten etkahlaew yene abate 🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@@dagibel3400 ❤❤❤❤❤❤
he should write his own material , Aster doing her own lyrics and melodies by herself , that is her one of secrets of long career but Dave must learn to write by himself to go long way.
ከድራመሩ ጀምሮ ሁላችሁም የረቀቀ የሙዚቃ እውቀት እንዳላቹ ያስታውቃል።በተለይ አበጋዙ አንድ ቀን እንደማገኝህ ተስፋ አረጋለሁ።
ENe agenagnhalw egna sefer nw
በዚህ ዘመን ተፈጥሬ አንተን ለማድመጥ በመታደሌ ፈጣሪዬን አመሰግነዋለሁ። እግዚአብሄር ይባርክህ ዴቫ.....አንድ ቀን በአካል አግኝቼህ አድናቆቴን እገልፅልህ ይሆናል።
ይህንን የመሰለ ቆንጆ ሙዚቃ ስለሰጠህን እናመሰግናለን ❤❤!!
ይሄም ዘፈን ድርሰቱ የቴዲ አፍሮ መሆኑ ነው የበለጠ የገረመኝ አንተም ጎበዝ ነህ
ጎበዝ ነህ
One of the best singer and by far Amazing concert performance. The band talent is unquestionable...
አንተ የተባረክ ምኞት ፍላጎትህ የምትመኘው ሁሉ ሞልቶ ለማያት ያብቃኝ የምታምነው አምላክ ይርዳህ መልካም በአል ከነመላው ቤተሰብህ ይሁንልህ
ወው ከስሩ አይቀር እንድህ ነው አንደኘ አቤት ጥምርተ ወው 🎉🎉🎉🎉❤
በጣም ጎበዝ በዚሁ ቀጥል ሠላምና ጤና ከአንተ እና ከመላው የሠው ፍጡራን ጋር ሁሉ ይሁን 💚💛❤
this man the up coming legend of the ethio music. what a wonderful voice ❤️🙂
የኔ ዘመን ዳዊት ❤
Dave the most innocent boy, Greater job, and also the Band is courageous .
Appreciate them.
ዴቭዬ እንዴት እደምወድህ እንደ ማከብርህ ማሪያምን አከብርሀለሁ እድሜ እና ከጤና ጋር ያኑርልኝ
ምንም የሙዚቃ ችሎታ ቢኖረኝም ይገርማል ድንቅ ሙዚቃ ነው ።
ጥሩ ስራ ነው በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
chal zendro ay dawit tileyaleh
⚀wow.wow.wow.absolute የመድረክ ብቃት👌👌የድምፅህንና የዜማውን ጉዳይማ ተወው አንጀት አርስ።👌👌⚀
Abegaz edme ystln ❤❤❤❤❤❤❤dawit adrslgn
የኔ አለም ደዊትየ😍❤😍😍😍😍😍
በርታ ወድሜ እግዛቢሔር ይርዳህ
አቦ ይመችክ ዴቫ ምርጥ ነክ አቦ
Wow dave 🥰🥰🥰🥰 Wow talent, really you are great
The next star 🎉
Beka tileyalachu dave
Badechu erasu beka ❤❤❤❤
Unbelievable talent 👌🏾👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
Wow Dava btmmmmm arfi music and voice I like the band b telye the dramer btmmmmm btmmmmm gobzzzzzz
እንኳን የንጉሱ የቴዲ እጅ ተጨምሮበት እንደዉም ልዩ ብቃት ያለህ የጥበብ ሰዉ ነህ ደቫ ሁሌ እንዳስደመምከን ነዉ ❤❤❤❤
This song is much better with a live band than the audio/original one.🎉🎉🎉🎉
Teddy afron tebek argeh yazew kezi belay gerami gerami serawochin yisetehal I love Teddy afro
#1 in all terms!!!
Daveya nebese ASABEDEKEN EKO….. U really AMAZING. God bless! The nothing to say about the band! Amazing 😮 combinations!
የዘመኑ ምርጥ ጥበበኛ(ሙዚቀኛ)
ድንቅ ሙዚቃ ነው ።
your voice is just perfect
አበጋዝ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር
ዋው ገራሚ ብቃት፣ የቴዲ ተተኪ፣ እስራኤል መቸ ነው የምትመጣው?
The goat of this generation
ይሄን ዘፈን ከኦሪጅናሉ በላይ ነው የወደድሁት።
ይሄም ኑሮ ይመችህ ❤❤❤❤❤
Beka techelalehhhhhhhhh what an amazing ❤❤❤❤❤
Avoidance is better than tolerance
አብርሃም ወንበሩ ይወጋኛል አለ ፣ ቆሜ አጨበጨብኩልህ።
Yana mert album
Woow amazing 👏
balageru Aberesh kbero la antam new
dev mn aynat performance
መክረም እንጂ ችሎ ይህን ኑሮ ❤❤❤
Dave did you realise who the members of the band are? Yes thats a collection of pure legends and you know what THEY TRUST AND RESPECT YOU. what about us??? We are just mesmerised by your masterpieces of consecutive performances. SO WE ARE LITERALLY DEAD ❤❤❤❤❤😊
Wowww nw ymasblew yeh demx ma
Edme tena yesthe dawitye
Dawit Best Music Best
Devo Nice performance i loved it
Thanks
Love love love love love love youuuuuuuuuuuu and yourrrrrrr voice wow🫶🏽🫶🏽🫶🏽🫶🏽🫶🏽🫶🏽🫶🏽🫶🏽🫶🏽🫶🏽🫶🏽
አቤት ችሎታህ
Tleyaleh
ዴቭ ግን መቼ ነው ጀርመን የምትመጣው?
Smeta ngeregn
Good I love its great
በቃ ትችላለህ ያለ ምንም ጥርጥር ቴዲን ተክተሀል ብቻ ሁሉንም ተክተሀል እንወድሀለን
Jesus 🤩🤩🤩
ኸረ ሙሉውን ልቀቁልን 🙏🙏🙏
Best Musc Best !
Perfect 👌 Perfect
1ኛ
የእውነት ምን ልበልህ አቦ ጸጋውን ያብዛልህ😍😍😍
Abigazu betam asabdo nw le stage yakrbw not only him all the bands yabeda performance
Thank you🔥..Done!
ጃስ መቺዉ በጣም ጎበዝ ነዉ
We hve too meet bro...
Bezu eminawegawe staff ala....
እንደዚህ አይነት ተአምረኛ ባንድ ከ አቦጊዳ ባንድ(ከቴዲ አፍሮ ባንድ) ቀጥሎ ያየሁት አሁን የዳዊት ፅጌን ባንድ ነዉ!!!!
Wondme❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ajaiba yamiyasbal new 👍👍👍👍
Abegaz 👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍
Best Music 🎶 Best
ቃላት የለኝም ዳዊትይ
መስታወት ማለት ያንተን የፊት ገፅ የሚያሳይ ማለት ነው መስታወት ።
dawit betam adnakih negn
Nice song 🎵 ❤😂
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ትችላለህ ዴቫ
የሚገርም ብቃት
best smart shega aposto new
Tilayalah
ቻል ዘንድሮ
❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
2016 yenoro wedenet chalew🙄🙄🙄😔😔😔🇪🇹🇪🇹🇪🇹
❤❤❤❤
Anedegna🙏🙏q
Wwwwwwwww 👌👏👏👏👏👏👏
Yhe drhammer gn 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
betam dink bikat mulu zigijitu ejigun yemiyamr concert new
🔥🔥🔥
Messi 10 ❤
😘😘😘😘😘😘
ታቃለሀ ፊትህም የሜሲ ነው ሚመስለው
❤️