ቼልሲ 0 - 2 ማንቸስተር ሲቲ- የማሬስካ የመጀመሪያ ጨዋታ፤የጓርዲዮላ ታክታካዊ ውሳኔዎች፤የሀላንድ የጎል ማሽንነት፤የላቪያ ተስፋ ሰጪ ጅማሬ፤የስተርሊንግ ነገር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 40

  • @SelemonMegstu
    @SelemonMegstu 2 หลายเดือนก่อน +4

    አላዛር ሰላምህ ይብዛ የቸልሲ ነገር በጣም ግራ ያጋባል

  • @helios12645
    @helios12645 2 หลายเดือนก่อน +10

    ቼልሲ ቋሚ 11 ተጫዋቾቹን ለይቶ እስከሚያውቅ አመቱ ግማሽ ይደርሳል ስለዚህ አራት ውስጥ ለመግባት ነው የሚጫወተው ማለት ነው ቢሸነፍም ግን ተስፋ ሰጪ እንቅስቃሴ አሳይቷል።

    • @manofthematch491
      @manofthematch491 2 หลายเดือนก่อน +1

      እሰይ የን እምቦሳ አራት ውስጥ ለመግባት ነው የሚጫወተው ትላለህ 8ኛ ራሱ ካገኘ ነው

    • @Biniyam3832
      @Biniyam3832 2 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@manofthematch491 ልክ ብለሃል ፣ የቼልሲ ደጋፊዎችን ባላገኛቸውም አራተኛ ለመሆን ይጫወታል ቢሉ እንዳንተ ነው ምመልስላቸው። አጥልሎ እስኪለይ ድረስ ፣ የስተርሊንግ ውዝግብ ብቻ ጣጣቸው ብዙ ነው። ስለ ቼልሲ ምንም ጥሩ ነገር አላነሳም ፣ ሜዳቸው እንኳን ደስ አይለኝም።

  • @AbasAhmed-qh2dp
    @AbasAhmed-qh2dp 2 หลายเดือนก่อน +2

    Ene gen alazar betam new des yemilegn sesemah bewket new mtaweraw yimeche abo

  • @Reismohammed22
    @Reismohammed22 2 หลายเดือนก่อน +8

    Alex welcome❤❤

  • @Abi.germany
    @Abi.germany 2 หลายเดือนก่อน

    ሁሌም ሳላደንቂ አላልፍም 🙏

  • @maregugeremew1650
    @maregugeremew1650 2 หลายเดือนก่อน

    አላዛር እረ መላ በለን ስለ Enzo እኔም ግራ ገብቶኛል

  • @ምናሴ-ወ8ዘ
    @ምናሴ-ወ8ዘ 2 หลายเดือนก่อน

    ምርጡ የስፖርት ፕሮግራም

  • @AwolAmza
    @AwolAmza 2 หลายเดือนก่อน

    ቼልሲ ትንሽ ግዜ ብቸ ነው ምፈልገው ❤❤❤❤❤❤

  • @nahombirhanu7639
    @nahombirhanu7639 2 หลายเดือนก่อน +3

    አሌክሶ እንዴት አረፈዳቹ።❤

  • @AddisuTesfaye-dc8ti
    @AddisuTesfaye-dc8ti 2 หลายเดือนก่อน

    አሊዝ 👍👍 ኤንዞ የቶርናመንት ተጫዋች ነው ከመጣ ጀምሮ የሚታይ ተፅዕኖ ሲፈጥር አላየሁም በትላንትናውም ጨዋታ እሱ እንጂ ላቪያ መቀየር አልነበረበትም

  • @daniLeAbetew
    @daniLeAbetew 2 หลายเดือนก่อน +2

    Alazar asgedom vs mensur abdulkeni

    • @Abduy194
      @Abduy194 2 หลายเดือนก่อน +1

      አንተ 😏

  • @kamilseid8075
    @kamilseid8075 2 หลายเดือนก่อน +4

    Oh blues💙

    • @Biniyam3832
      @Biniyam3832 2 หลายเดือนก่อน

      boring chelsea

  • @hebiblgtube6238
    @hebiblgtube6238 2 หลายเดือนก่อน +7

    አሌክስ ድምፅህ ናፍቆኝ ነበረ በተለይ ስለ የኔው ማን ሲቲ ስታወራ ሰምቼ አልጠግባችሁም

  • @Mohakule3
    @Mohakule3 2 หลายเดือนก่อน

    Woow Aliz

  • @labanfustom7449
    @labanfustom7449 2 หลายเดือนก่อน

    Chelsea is coming only time guys always blue's 💙💙💙💙💙❤️

  • @SisayFikadu-s9h
    @SisayFikadu-s9h 2 หลายเดือนก่อน +3

    City yaw City nw
    Loading to .....5 in the row

  • @SendekuSende
    @SendekuSende 2 หลายเดือนก่อน +3

    enzo fernandez new ye chelsea dikmet
    Chelsea esun maskemet alebet
    Beterefe chelsea betam mirt aseltagn new yagegnew
    Chelsea yale enzo fernandez ketechawete ye epl champion yemehon akim alew

    • @NagomRM
      @NagomRM 2 หลายเดือนก่อน

      Jackson enzo caicedo😮

  • @fenetikuse5944
    @fenetikuse5944 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @tekletsadikwoyza6843
    @tekletsadikwoyza6843 2 หลายเดือนก่อน +3

    City zendrom 5th in Row.

  • @NagomRM
    @NagomRM 2 หลายเดือนก่อน

    Cityyyy❤🎉

  • @b.nebiyu9795
    @b.nebiyu9795 2 หลายเดือนก่อน +2

    Ahun gizew nw Enzo bench mihonibet ye mir Chelsea yale Enzo arif nw

  • @kamilali4501
    @kamilali4501 2 หลายเดือนก่อน

    I strongly disagree that sterling is pushed to go out of chelsea squad. He can add a quality in any europian club but he needs a good coach.

  • @yamlacksira2433
    @yamlacksira2433 2 หลายเดือนก่อน

    💙💙💙💙💙

  • @riyadmohammed6140
    @riyadmohammed6140 2 หลายเดือนก่อน

    ihen yemesele tentagn 100 k subscriber enkuwan endet yatal

  • @amanuelluku7065
    @amanuelluku7065 2 หลายเดือนก่อน

    እንደዚህ ውጤቶችንም ነካ ነካ እያደርክ ወደትንታኔ ግባ አሌክሶ

  • @yamlacksira2433
    @yamlacksira2433 2 หลายเดือนก่อน

    ቼልሢ ፕሮሰስ ላይ ነው ብዬ አምናለው ስለዚ ክለቡ አሰጣኙን መታገስ አለበት።

  • @Wisdom-j3d
    @Wisdom-j3d 2 หลายเดือนก่อน

    ቼልሲ አምናም ጥሩ ብድን ነበር ነገር ግን ጎል ላይ አይናፋር ቡድን ነው። ዘንድሮም የቀጠለው ይሄ ነው

  • @yawiwe
    @yawiwe 2 หลายเดือนก่อน +3

    Endene fukikiru ende ambnaw,be city ,arsenal ena Liverpool yemidereg ymeslegnal,Chelsea tru chewata techawtual tru menekakat new ,city slehonebet new enji yaahenif neber

  • @Abrahamjr7
    @Abrahamjr7 2 หลายเดือนก่อน +2

    እመኑኝ ዘንድሮ ዩናይትድ ሰርፕራይዝ ያረገናል

  • @NahomGe-cr3pg
    @NahomGe-cr3pg 2 หลายเดือนก่อน

    Aseltagnu yaregachew kiyarewochna palmern mitekembt menged tru aymeslgnm

  • @admasualemayehu5626
    @admasualemayehu5626 2 หลายเดือนก่อน

    ቼልሲን መደገፍ ድሮ ቀረ እኮ……. በጣም አስልቺ ባለቤት ነው የመጣው

  • @kefargachewgagar491
    @kefargachewgagar491 2 หลายเดือนก่อน +1

    alexo endet neh amna eko yechelse budun cityn neteb astlo neber

  • @AdGreenvalley36
    @AdGreenvalley36 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @efremtamirat1288
    @efremtamirat1288 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @yawiwe
    @yawiwe 2 หลายเดือนก่อน +1

    Endene fukikiru ende ambnaw,be city ,arsenal ena Liverpool yemidereg ymeslegnal,Chelsea tru chewata techawtual tru menekakat new ,city slehonebet new enji yaahenif neber