ፊደሎችን ለማጥናት ቶሎ ለማስታዎስ ያመች ዘንድ ፊደሎቻችንን በዜማ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 มี.ค. 2020
  • ፊደሎችን ለማጥናት ቶሎ ለማስታዎስ ያመች ዘንድ ፊደሎቻችንን በዜማ በዚህ ዓይነት መልኩ አያዜማችሁ ፊደሎችን ለማስታዎስና ለማጥናት ሞክሩ፤ ልሣነ ግ እዝ የጋራ ቋንቋችን የተሰኘውን መጽሐፍ ለመግዛት ይህንን ይጫኑ፥ amzn.to/2Ut9pUn
    ምምሃረ ፡ ልሳነ ፡ ግዕዝ - MEMHĀRA LESĀNA GE'EZ: RESOURCES FOR LEARNING GE'EZ-- THE CLASSICAL LANGUAGE OF ETHIOPIA
    የግ እዝ ትምህርት ቤት
    Ge'ez is one of the most historical and rich languages of Semitic groups languages. Learn Geez language and become languages expert and gain confidence in any knowledge. The Ethiopian scholars named Geez language "The mirror of knowledge, the mirror of wisdom. if you want to become author, writer, artist, etc. you must learn Geez geez language. Learning Ge'ez Language with Awde Tinat ZeGe'ez is very easy, simple, and quick; you will become Ge'ez language reader, Speaker, and writer with is short time specially if you know Amharic or Tigrigna Language.
    Many Ge'ez language scholars have witnessed about Awde Tinat and Awde Tinat ZeGe'ez simple, clear, and sophisticated teaching methods including Megabe Hadis Eshetu Alemayehu, Liqe Liqawunt Yared Kasa, and Ge'ez Language Instructor at Aba Selama Kesate Birhan Theological College Resene Kidane
    I am also planning to teach Amharic Language for beginners and and for visitors to Ethiopia as well as Amharic and languages in English.
    የግእዝን ቋንቋ ለመማር ብቸኛውና ትክክለኛው ቦታ ወይም ትምህርት ቤት አውደ ጥናት ዘግእዝ መሆኑን ያውቃሉ? ልክ ነው! በአውደ ጥናት ዘግእዝ መማር በጣም ቀላል፤ ግልጽ እና ፈጣን ነው፤ ልክ አንድ ሁለት ሦስት (1፣2፣3) እያሉ እንደ መቁጠር ነው።
    የግእዝ ቋንቋ የጥበብ፤የታሪክ እና ከሕያው አምላክ ጋር የሚያቀራርብ የመልካም ሥነ ምግባር ቋንቋ ነው።

ความคิดเห็น • 6

  • @tigistjemal8655
    @tigistjemal8655 4 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን መምህር

  • @yared1
    @yared1 3 ปีที่แล้ว +2

    Creative and interesting. Good job memhir.

  • @mulugebereziher4486
    @mulugebereziher4486 4 ปีที่แล้ว +2

    አምላከ ቅዱሳን ከዚ በላይ ጥበቡ ያድልህ

  • @ethiopianism1090
    @ethiopianism1090 3 ปีที่แล้ว +1

    Amazing

  • @noorai-nn8dl
    @noorai-nn8dl 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤🙏

  • @mimiyeada8842
    @mimiyeada8842 4 ปีที่แล้ว

    ዜማው የቅዳሴ ነው ኣኣኣ