Long life for Dr abey. Lovley P.M. U working hard for your country to make peace every where. Your enemy all gets lost. Viva Dr abey. Viva. Viva. Viva. Thanks. Maria
This is absolutely unbelievable! We are lucky to witness this historic milestone in the history of the two countries. Now the hard work remains to be done to heal the Eritrean people of its hardship since the 1960s. To make this a lasting peace PIA needs to show he is a statesman and a true caretaker of his people by showing truly fundamental gestures such as scraping the SAWA program, the release of all political prisoner in Eritrea, and the ratification of the Constitution as a first step towards the normalization of life in Eritrea. I do not know a single Eritrean family that has not suffered the consequences of the prolonged war, whether during Haileselssie, Derg, or the Woyane. May peace reign in Both countries. Just out of curiosity - what do you think the results would be if a referendum was held today?
ERI tv you are still distorting the real cause of the shamfu war we all Ethiopians know why that war was happend. Don't you have any respect for the pm and Ethiopia begging for Peace. Stop the blame game no one is going to profit from it.
wallcome Doctor Abi 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙌
ዶ/ር አብይ አህመድ እንደዚህ ህዝቡን እንዳስደሰትከው ሰላምህ ብዝት ይበል አንተስ ልዩ ነህ አላህ ይጠብቅህ
እንዴት ደስ እንዳለኝ የዛሬዋ ቀን ሰለሁሉ ነገር Thanks God!!
ዶ/ር አብይ እና ፕሬዚደንት ኢሳያስ የጥላቻን ድልድይ አፍርሰው የፍቅር የሰላም እንዲሁም የአንድነትን ድልድይ በሁለቱ ወንድማማች ህዝቦች መካከል ገነቡ ። ስማችሁን በደማቅ በሚያምር የታሪክ አሻራ ለሚመጣው ትውልድ አስተላለፋቹ ። ውድ ኤርትራዊያን ወንድሞቻችን እህቶቻችን እኛ ኢትዮጵያዊያን በጣም ደስ ብሎናል እንዃን ደስ አላችሁ። ድል ሰላም ፍቅር አንድነት እንዲሁም እድገት ብልጥግና ለኢትዮጵያ እና ለኤርትራ ህዝቦች ።
ውይይይ እንዴት ደስ ይላል ከደስታዬ ብዛት ሰውነቴን ወረረኝ አምላኬ ይችን ቀን ስላሳየሄን አመሰግንሀለው አብያችን እረጅም እድሜ ይስጥልን
ሊላ ምን እላለሁ እግዚአብሔር ስላማችሁ ያብዞ እግዚአብሔር ይጠብቀችሁ
እውነትም ንጉስ...የነገስታቱ ንጉስ ጌታችንና መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ በአንተ ላይ ይክበር ይግነን።
ኡፉ እንዴት ደስ ይላል ተመስገን
ማህደር ግርማ from Adis Abeba ኤርትራዊ ነሽ
ተመስጌን.ጌታዬ
ተመስጌን.ተመስጌን.ተመስጌን
ሰይጣኖቹ ወያኔዎች በቁማቸው
*ተዝካራቸው* እየወጣ ነው!
እግዚአብሔር ታላቅ ነው እንኳን ደስ አለን አላችሁ
አስመራ እመጣለሁ የረጂም ጊዜ ናፈቆቴ አሁን እየተሳካ ነዉ፡፡
በጣም ደሥሥ ይላል ፍቅር ሰላም የተራብ ሰው
ይገባሀል የኛ ጀግና
I'm proud to be Eritrea🌍
Woooooowwww yekibru እግዚአብሔር simu yibarek!
አልሀምድሊላህ ዶክተር አቢይ አህመድ እድሜ እና ጤና ይስጥህ አላህ ይጠብቅህ የ ኔ ጀግና ከ እይን ያውጣህ እንወድሀለን♥♥♥♥♥♥♥
አሚንንንንንን
abdi ahmed አሚንንንንንን ያረብብብብ
በጣም ደስ ይላል
የኛ ጀግና ይመችህ
አልሀምዱሊላህ እንኳደስ አላችሁ እኳንደስ አልን
እልልልልልልልልልል
በ27 አመት የኢትዮጵይ። አየር መንገድ አረፍ
ጤና ይስጥልኝ የ ኢትዬጵያ ህዝብ ውድድድድድድ ኑ ቶሎ ወደ ኣስመራ ምጽዋእ ኣሰብ እኔም ኣዲስ ኣበባ ልመጣ ነው ማነው ምቀበለኝ
Eri boy እኔ እቀበልሃለው ወንድም ኣለም
ና ብቻ እንጂ♥
merhawit bint yesuaa al kudus አመሰግናለሁ ማርርርርር
ሰላም ከምን በላይ ይፈልጋል ምክንያቶም የጠሮነት ነገር ኣጠንቅቆ ይረዳል ስለዚ ኖው ሰላም የሚፈልግ መካባበር የሚያውቅ ስለተገኘ ለዚ መሪ መከበል በደስታ የውጣ።
እግዚኣብሄር ይመስገን ሰላም ለሁለቱ ሃገር ኤርትራና ኢትዮፒያ።
Long life for Dr abey. Lovley P.M. U working hard for your country to make peace every where. Your enemy all gets lost. Viva Dr abey. Viva. Viva. Viva. Thanks. Maria
a new day for both Ethiopia and Eriteria
Dear lord thank you and please don't let us kill each other again. No more evil between us. Amennnnn
እንኳን ለዚህ ቀን አደረሰን .....ድሮም ይህ የሞኞች ጦርነት የመሪዎች እንጂ የህዝቦች እንዳልነበር ሁሉም ያውቀዋል አሁንም ቢሆን ሁለቱን ሕዝቦች ለመለየት መሞከር ምንጊዜም ውድቀት ነው .....በመተባበር ማደግ ....በመተባበር ሰላም .....በመተባበር ሁሉ ነገር ማግኘት ይቻላል ....በንግስታት ይመጣሉ መንግስታት ያልፋሉ የማያልፉት ሕዝቦች ናቸውና በጎ በጎውን በማሰብ አሁንም እንደወትሮ እንሆን ዘንድ እግዚአብሔር ይርዳን።
🇪🇷🇪🇷🇪🇷😍😍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹
الله يتم السلام علي بلادنا الحبيبة إريتريا
የፍቅር ንጉሥ የሆነው እግዚአብሔር
በእያንዳንዳችን ልብ ይንገስ አሜን
I couldn't hold my tears..
Huh.......Two brothers separated by evil force for so long and now reunited by the power of love!!! Surely, love is powerful than anything!!!!
EGZABHAR yemasegan
አንተስ ይት ትሆን ዉድ አባቴ አይንህን ለማይት እፈልጋለዉ በህወቴ አንድ ቀን አባዬ በይ ልጥራ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😣😢😣😣😣😣😣
አብዬ ፍቅር
አተ። መልካም ሰው
አይ ወያኔዎች..እግዚአብሄር ይይላችሁ
Bom dia
😍💕💚🙇🙏
Thanks God for this day
ውይ እንዴት ደስ ይላል እንግዲህ ኢትዮ ሀገሬ መሄዴ ነው ወላሂ ኢንሻላህ
eman Love love
yezaraye new mar
እግዚአብሔር በሄድክበት ሁሉ ከፊትክ ከድሞክ ይውጣ ጌታ በደሙ ይሸፍኔክ
እደ ኤርትራወች ትግረኛ ነው እደ የማወሩት እንኮ አላቃቸውም ትግራ ናቸው እደ ምንስ ሁነው ነበር የተጣሉት ከኢትዮጽያ ጋር
betornetu newa
እዋይ ተሓጌስ አቦና ዶክተር አብይ እንታይ ከምዝብለካ አይፈልጥን ከአስር አመት በኋላ ኤርትራ ልገባ ነው ደስታዬ ወደር የለውም
ወይኔ መለስ ምን አለበት የዛሬን ደስታ ብታይና።ተመልስክ ብትሞት።
ትዕግሥት የአማኑኤል ልጅ የኔ ማር እየጠጣሁ ስላነበብኩት ትንታ ይዞኝ ነው የሳኩት ገለሽኝ ነበር። ሀሀሀሀሀሀ
tigst ..meles ayfelgm neber ....
Peace in the world 🌍💙🙏💖🏀⚽️🌹🎊🌏🌈🇮🇹
Allhmd lilh desetay lke alfe
Geta yemsgen salem ka egzabher becha nowe . Thank you 🙏 lord for this day.
This is absolutely unbelievable! We are lucky to witness this historic milestone in the history of the two countries. Now the hard work remains to be done to heal the Eritrean people of its hardship since the 1960s. To make this a lasting peace PIA needs to show he is a statesman and a true caretaker of his people by showing truly fundamental gestures such as scraping the SAWA program, the release of all political prisoner in Eritrea, and the ratification of the Constitution as a first step towards the normalization of life in Eritrea. I do not know a single Eritrean family that has not suffered the consequences of the prolonged war, whether during Haileselssie, Derg, or the Woyane. May peace reign in Both countries. Just out of curiosity - what do you think the results would be if a referendum was held today?
fikr yhun
enkuan das alago
እኛ ግን እድናተ አዲስ ምሪ እሰከሚጣ ደስተኛ አንሆንም
Helen Eyob ayzosh lenantem qen ywetalachuhal ..stay strong
Wedi afe nebsi niber kiber anbesa
Endet des yilal
Yanshal yega jagena
ዬመቼው ነው
yasebkut tesaka
yalmkut derese ,
hasabem temula
menfesem tadese
ምናይነት ፍቅር ነበረን? አይ መለስ ከፋፍለህን ሂድክ ግን አንድ ነበርን አሁንም አንድ ነን።
sadia mohammed Meles didnt do anything. The people of Eritria can choose for themselves
sadia mohammed ስላሳ ዓመት ጦርነት የተዋጉት ለነፃነታቸው ነው ምን መለስ ያስገንጥላል መጅመሪያ የታሪክ መጸሐፍ ማንበብ ነው ዝም ብላችሁ ባታውሩ ጥሩ ነው መጀመራያ ታሪክ ማውቅ ያስፈልጋል
ደርግ አንጂ መለስ ኣይደለም
ጤና ይስጥልኝ
ተደስት አማራ
abraham tesfaye ከአማራ ውጭ ያለው ሰላም አይወድለትም ?
abraham tesfaye What does it mean? There is nothing to do with amara
ሰይጣን
abraham tesfaye ሰላምአባ ፍቅር የሚባል ነገር ከማይገባች የሚመደብ የቀን ጅብ ብቻ ነው እንዲህ የሚያስበው። ጫካ!!
tplf bchashn keresh ....adios
አቱም ሰባት ጽባሕ ንጎህ ባዲራ ኢትዮጵያ ሂዝኩም እሎም ከአሰሪኩም እዮም እሞ ተጠንቀቁ
Helen Eyob ማንም ማንንም አያስርም !!
Helen Eyob ሕፈሪ እስከ በጃኪ
Wegenoche ende FIKIR bemider lay min ale? Shi amet aynor FIKIR eko La Amlak new!! YHEININ YASAYEIN AMLAK LEZELALEIM YIKIBER YIMESGEIN!!
Emo hgs hagerna ente temelisnas aytgoynan ekum malet eyu ena shaebyas mulue sellam kae ayresaenann kkkkkkk
Egziyabher hoy smhhhh keffffffff ybel abate temesgen yeterabnewn fkrrrr setehen abet endi snfaker snamrrr
fana tv learn how to upload ..poor quality

Get lost 😏