ความคิดเห็น •

  • @jamilajamila2419
    @jamilajamila2419 6 ปีที่แล้ว +118

    አቦ ፍቅርኝየን አስታውሳችሁኝ እኔም ሳለውቀው ነም። ጥፍቴን ተጣልቻ የቀርሁት እፍፍፍያውም የመጀመሪያጎድኝየ።እፍፍፍፍ ምን ላድርግ በምን ልርሳው

    • @zainm7296
      @zainm7296 6 ปีที่แล้ว +1

      Jamila Jamila ያምራል

    • @jamilajamila2419
      @jamilajamila2419 6 ปีที่แล้ว +2

      አው

    • @lalahussen3698
      @lalahussen3698 6 ปีที่แล้ว

      አይይአሁንሰአልቻልኩምእህቶቻ

    • @lalahussen3698
      @lalahussen3698 6 ปีที่แล้ว +3

      አይመለየት

    • @jamilajamila2419
      @jamilajamila2419 6 ปีที่แล้ว +8

      ይክበዳል ክሚውዱት መለየት። ስድት የስራህን

  • @user-bm5lp9rj4m
    @user-bm5lp9rj4m 7 หลายเดือนก่อน +9

    ወይ ፈጣሪ እህት ወድሜቼ በሰው ሀገር ያላችሁ የሀገራችሁ ለፍቅራችሁ ስኬትን ተመኜሁ በሰላም ወደ ሀገራችሁ ያግባችሁ ቴክስት ላነብ ገብቼ አይኔ በውሃ ሞላ እህቶቼ ሰላሙን ይስጣችሁ😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @user-sq5go7or8s
      @user-sq5go7or8s 2 หลายเดือนก่อน

      አሚን ያረብብብ😢😢😢

  • @egziabheryawkal4038
    @egziabheryawkal4038 5 ปีที่แล้ว +44

    ትክክል ነዉ ሙዝቃዉ አፍቅሬ አላቅም ግን ይመሻል የነጋል ሣላቀዉ ደግሞ ቀኑ ያልፍል የቤተሠብ ናፍቆት ሊገለኝ ነዉ እንደኔ በሥደት ያላችሁ የቤተሠብ ናፍቆት ያለባችሁ በርቱ በነገራችን ላይ ሥለሙዝቃዉ በጣም ነዉ የማመሠግናለሁ

    • @semirabante3296
      @semirabante3296 2 ปีที่แล้ว

      ኀአ

    • @habteyalew2450
      @habteyalew2450 2 ปีที่แล้ว +1

      ልክ አንደኔነሸ አማ አኔም ሌደፍኛ ነው

    • @habteyalew2450
      @habteyalew2450 2 ปีที่แล้ว

      የቤተሠብ ናፍቅት

    • @habteyalew2450
      @habteyalew2450 2 ปีที่แล้ว

      ሌገልድለኝ ነው

    • @user-mz6xk1tw5m
      @user-mz6xk1tw5m 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል አይ ፍቅሩሥ በቀረብኝ ከቤተሠቦቸ ጋር በሠላም በተገናኘሁ አይዟችሁ ውዶችየ እኔ እኮ ገና 2 አመቴነው ከመጣሁ ግን አልቻልኩም ያረብ 😭😭😭

  • @axs1160
    @axs1160 3 ปีที่แล้ว +20

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እኔ ያስለቀሰኝ ነገር ቢኖር ኮሜቱ አብሽሩልኝ ውድ እህቶች ወድሞቼ ለፍቅር ቦታ አትሥጡ

    • @user-wu4kc9oq1p
      @user-wu4kc9oq1p ปีที่แล้ว

      እረ ማሬ ፍቅር ያሸንፋልኮ ሳንፈልገው ደግሞ ፍቅር ደስስስ ይላል ደስታው ወደር የለውም😢😢😢

  • @tgstabebew9749
    @tgstabebew9749 2 ปีที่แล้ว +7

    ወንድ ቢሄድ ወንድ ይመጣል እውነት እህቶች አትጨናነቁ የውም ያንን የሚያስረሳ ምርጥ የሆነ ሰው ደሞ ለወንድ ልጅ አትጨነቁ ፈጣሪ ለኛ ያለውን ይሰጠናል one dayይሳካል

  • @SenaitMedhanie
    @SenaitMedhanie 9 หลายเดือนก่อน +5

    በጣሰ የምወዳት ዘፈን❤❤❤😂😂 በጣም የምታስለቀሰኝ

  • @mohammedrehan3791
    @mohammedrehan3791 5 ปีที่แล้ว +17

    በዝህ ሙዚቃ አልቅሻለሁ በፍቅር ተጓድቻለሁ አላህምድላህ ልቤ ቆረጠልኝ ወንድ ቢሂድ ወንድ ይመጣል የበፊቱ ይበልጥ አላህ ሰጠኝ😍😍😍😍

  • @user-zy4xt8ki9v
    @user-zy4xt8ki9v 4 ปีที่แล้ว +15

    ምሽቱፀጥ ሲል አረፍሲልጎኔ ድምፅህ በሹክሹክታ
    ይመጣል ወደእኔ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
    ሣልጠግበዉ ተለይቸ ባገባሁ በ3 ወሬ ወይኔ
    ሥደት የትአባቱ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Ggfhbv-ey7ly
    @Ggfhbv-ey7ly 7 หลายเดือนก่อน +4

    እንደው አሄ ፍቅር ማለት እንዴት ያለ ይሆን ምን እንደሚመስል ሳላውቀው እድሜየ በስደት ልጨርሰው ነው ግን 😂😂😂😂

    • @user-mn8xb1oi8c
      @user-mn8xb1oi8c 6 หลายเดือนก่อน +1

      ለምን ተመለሽ ሞልቶ ላይሞላ 😢😢

  • @user-wz3zx3dl6h
    @user-wz3zx3dl6h 5 ปีที่แล้ว +71

    እህቶቺ ፍቅርም ስደትም ይኑር መለዬትም ይኑር እሱ ባይኖርፍቅር ናፍቆት ምን ማለት እንዴሆን አናውቅም ነበር

  • @zelaikanazzir7138
    @zelaikanazzir7138 4 ปีที่แล้ว +15

    ሳላወቀው ጥፋቴን ሳላውቀው አይዞሽ እህቴ ለኽይር ነው ማፍቀር መካዳት ያለ ነው ግን እኔ አፍቅሬ ተጋብተን የልጆች እናት እና አባት ነን

  • @GobDob-es8lq
    @GobDob-es8lq 10 หลายเดือนก่อน +4

    አይፍቅር ዬኛ ያልሆኑትን ሰዉ ወዶ መሰቃየት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ዬኛ እደማይሁኑ እያወቅን ግን መርሳት አልቻለም😭😭😭

  • @samireteshager8459
    @samireteshager8459 2 ปีที่แล้ว +7

    አፍቅሮ ክማጣት ይጠብቃችው ፈጣሪ ጓደኛየን አስታወስኝ

    • @hiahhiaah6150
      @hiahhiaah6150 2 ปีที่แล้ว

      ብምሞክረዉ ይሻለኛል ዉዴ ፍቅር ምን መሆኑ ኣላዉቅም ማር

  • @user-oi8tz4bc3j
    @user-oi8tz4bc3j 4 ปีที่แล้ว +7

    መሸ ደግሞ መሸ
    ጨለማው ላይን ያዘ
    ትዝታ ናፍቆቴ
    መምጫቸው ደርሰ💔😢

    • @user-lv9cq4jj5i
      @user-lv9cq4jj5i 4 ปีที่แล้ว

      ልክነሽሁላችንምነዉ

  • @user-qf4jp1op6z
    @user-qf4jp1op6z 6 ปีที่แล้ว +53

    ወይኔ ከ ሀ እስከ ፐ ኮመት አብቤ ሁሉስ የከፉው አይይ እስኪ አይዟችሁ የኛ ያለው ጊዜ አለ በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቸ ....!!!!!እናመሠግናለን

    • @cbbgff5974
      @cbbgff5974 6 ปีที่แล้ว

      ኢት የኦርቶዶክስ ።።ልጅ vy

    • @user-dh8xu3oh5k
      @user-dh8xu3oh5k 6 ปีที่แล้ว

      ኢት የኦርቶዶክስ ።።ልጅ በጣም የኔ ማር

    • @ummusalma1223
      @ummusalma1223 5 ปีที่แล้ว

      እሽ ውድ አይዞን እግዛብሄር አለን

    • @tubwaw3382
      @tubwaw3382 4 ปีที่แล้ว

      እኔም ተከፍቻለው በአሁኑ ሰዓት

    • @hshheheh7715
      @hshheheh7715 4 ปีที่แล้ว

      @@cbbgff5974 himareok😑

  • @mbbm5720
    @mbbm5720 5 ปีที่แล้ว +78

    እውነት ባሌ ትዝ አለኝ ምን ይሻለኛል ግን ተለያይተናል እፍ አፍቅሮ ከማጣት ይስውራቹህ ፍቅር እሳት ነው

    • @user-jj4mc6in2z
      @user-jj4mc6in2z 4 ปีที่แล้ว +2

      እኔም ከመወደው ባሌጋር ተለያይቻለሁ ሰው የወደዴውን አግኝቶ አያውቅም አላህ ያዘዘለት ቢሆንጅ

    • @user-mf6rv8pr6y
      @user-mf6rv8pr6y 4 ปีที่แล้ว +1

      እኔም የተቀማ ሂወት አለኝ ልክ እንደብሀር እፍፍፍፍ አይ ይች አለም

    • @user-mf6rv8pr6y
      @user-mf6rv8pr6y 4 ปีที่แล้ว +2

      ግን መቋቋም አቅቶኛል ወላሂ ከተኛሁበት እነሳለሁ በደረቀ ለሊት ምንም ልረሳዉ አልቻልኩም ያአላህ በዚህስ ከምቀጣኝ ወላሂ ምናል መሂደ ከማይቀረዉ ጉዞ በታጉዘኝ ቁሜም ሰዉ አልሆንኩኝ ኢላሂ የአዱኒያ እሳት እፍፍፍ ግን ጥፈቴ ምንድን ነዉ

    • @user-jj4mc6in2z
      @user-jj4mc6in2z 4 ปีที่แล้ว +1

      @@user-mf6rv8pr6y አይዞን ማር እኔም ወላሂ ባሌጋር ከተለያየሁ አስቸ ሌላወድም ልቀርብ አልቻልኩም ልቤ እቢ አለኝ እሱም አግብቶ ልጅ ወለዴ እኔማ ከርታታዋ አለሁ ዝብየ እቀመጣለሁ ከግድች ቦሀላ ሂወቴን መጉዳት አልፈልግም አላህ እስካለልኝ ብቸኝነቴ ነውምርጫዬ ወላሂ ፍቅር ሞኝ ነው

    • @ematube
      @ematube 4 ปีที่แล้ว

      @@user-jj4mc6in2z የኔ ቢጤ

  • @newcitytube2989
    @newcitytube2989 4 ปีที่แล้ว +5

    የእውነት ፍቅር ከባድ ነው በጣም ትዝታ ቀሰቀሰብኝ

  • @tagengethiopia4711
    @tagengethiopia4711 6 ปีที่แล้ว +12

    ኡፍፍፍፍፍ መሸ፡ደግሞ መሸ፡እስከመቼ ስደት፡፡፡በትዝታ ልኑር አቤት ስወደዉ፡ዘፈኑን

    • @udygii2121
      @udygii2121 6 ปีที่แล้ว

      Tageng Ethiopia ሙዝቃ

    • @Rr-uf6gm
      @Rr-uf6gm 4 ปีที่แล้ว +1

      ሆሆሆሆ የምናባቱ ፍቅር ነው ገደልይግባ ከፈለገ እድሜ ለመዳም ቤት ምን አባታቸው ፍቅርያቃሉና የኢትዪወንዶች ብርነውፍቅራቸው ለማንኛውም. እህቶች. አትሞኙ. የማይርሙዚቃ. አይነፍምአሯ

    • @saaybaha6449
      @saaybaha6449 2 ปีที่แล้ว

      @@Rr-uf6gm 💋💋💋💋💯

  • @Bh-iu4mj
    @Bh-iu4mj 3 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ልዮዋች አይዛችሁ ሁላችሁም ታማችሁብኛል አይዛን እግዜያብሄር /// አላህ ያለዉ ነዉ የሚሆነዉ የኔ ዉዶች እኔ ልከፋላችሁ የምር ተፍቅረኛዬ ተለያይቻለሁ ሳላቀዉ ገፋኝ እናም በሱ ሳይሆን በናተ የባሰ ሆድ ተቦጫቦጨብኝ አይዞችሁ አይ ኮሜት ሳነቡ አባዬ መጣብኝ 1 ፈጣሪ ሀሳባችሁን ያሞላልችሁ

  • @tgwolloyewa2429
    @tgwolloyewa2429 6 ปีที่แล้ว +9

    እፍፍፍ መሸ ደግሞ መሸ ነገሩ ሁሌም እንደመሸ ነው ሆደ ተረበሽ ቀሰቀሽው ትዝታየን እእ

  • @user-mn8xb1oi8c
    @user-mn8xb1oi8c 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሁል ጌዜ የማለቅስባት ሙዝቃ መቸ ነዉ ግን ከልቤ የሚወጣልኝ የመጀመሪየ የኔ ፍቅር 💔💔💔💔

  • @fantafanta4262
    @fantafanta4262 6 ปีที่แล้ว +128

    ኦፍፍፍፍፍፍ እኔስ በነፃነት ነው የምኖረው የምን አባቱ ፍቅር ነው

    • @user-qe3yb3vx4o
      @user-qe3yb3vx4o 6 ปีที่แล้ว +1

      Fanta Fanta
      ክክክክክክ አይባልም

    • @user-ur4zh8nr7m
      @user-ur4zh8nr7m 6 ปีที่แล้ว +1

      Fanta Fanta እድለኛነሽ

    • @user-yn7pb8pl4k
      @user-yn7pb8pl4k 6 ปีที่แล้ว +6

      የኔ ቢጤ ነሽ ልቤ ድንድን ያለ ነውፍቅር ምናምን ወፍ የለም አልኩሽ አፍቅረን ተለያየን ብለው ሲያለቃቅሱ ይገርሙኛል እኔ ስላልደረሰብኝ ነው መሰል

    • @tgistali2709
      @tgistali2709 6 ปีที่แล้ว

      Fanta Fnta ውይ ታድለሽ

    • @jesusamen7925
      @jesusamen7925 6 ปีที่แล้ว +1

      I Love you allha☝☝☝☝☝

  • @zuzu4878
    @zuzu4878 5 ปีที่แล้ว +52

    ከቶ ይሄ ፍቅር ማለት ምን ማለት ይሆን ሳላውቀው ልጅነቴን በስዴት አሳለፍኩት😢😢

    • @user-px7kz8yx6q
      @user-px7kz8yx6q 4 ปีที่แล้ว +1

      ሁላችንም ነን የኔ እህት አብሽሪ አይዞሽ አላህ በፍቀዴው ቀን ይሆናል

    • @samrasamra4737
      @samrasamra4737 4 ปีที่แล้ว

      Yene konjo mnm malet aydalm eshoooo all people Like this ok Imiss you

    • @Alhamdulillah_2534
      @Alhamdulillah_2534 3 ปีที่แล้ว +4

      ጥሩነዋ ፍቅር ከባድነው ግን ያፈቀሩትን ካገኙ የው ዱንያዊ ጀነትነው

    • @seidmolla8396
      @seidmolla8396 3 ปีที่แล้ว

      @@Alhamdulillah_2534 ክክክክ

    • @hawaimam5342
      @hawaimam5342 3 ปีที่แล้ว

      የኔ ማር ኡፍፍፍፍ አይዞሽልኝ አች ብቻ አደለሽም እኔም በ17 አመቴ ነዉ የተሰደድኩት

  • @hayathayat2965
    @hayathayat2965 5 ปีที่แล้ว +2

    ኡፍ ፍቅር የጂህን ይስጥህ ምን ይደረጋል ሁሌም እህህ ነው የሚወዱትን መለየት ያውም ጥፍትን ሳያውቁት ኡፍ አሁንስ ሆድነው የባሰኝ የጂህን ይስጥህ አህ አህ አህ

  • @Slamat-ux7oi
    @Slamat-ux7oi 2 หลายเดือนก่อน

    ውይይይይይይ
    የሚያስለቅስ ነው በትዝታ
    መቃጠል
    ውይይይ
    ስደት የስራህን ይስጥህ

  • @asalafimola4060
    @asalafimola4060 6 ปีที่แล้ว +44

    ወይ ፍቅርርርር ሁሉን ትገዣለሽ፡ሁሉን ታሸንፊያለሽ

    • @maremmmm2558
      @maremmmm2558 6 ปีที่แล้ว

      አይ ፍቅር ሁሉን ህገዢ

    • @rewsadrewsad6149
      @rewsadrewsad6149 6 ปีที่แล้ว

      Asalafi Mola አወ ሲደት በይኖሪ። አፊቅሪ ኢፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

    • @khdigaap1667
      @khdigaap1667 4 ปีที่แล้ว

      እይፍቅርሁሉንህገዚ

  • @hadadhaddad9137
    @hadadhaddad9137 6 ปีที่แล้ว +15

    እእእፍፍፍፍ ናፍቆት ትዝታ ፍቅር ውስጢ ናቸው እእእእፍፍፍ

  • @samrasamra4737
    @samrasamra4737 4 ปีที่แล้ว +5

    Ufffffff wey fikir 💝💘

  • @zahraamohammed4586
    @zahraamohammed4586 5 ปีที่แล้ว +1

    ይኸን ሙዚቃ ሥሠማው ሆድ ይብሰኛል ኡፍፍፍፍፍፍ

  • @user-hf2cq8qr7y
    @user-hf2cq8qr7y 5 ปีที่แล้ว +11

    እኮ እኔም ጥፋቴን ሣላውቀው ልቤ እየደማ እኖራለሁ ይኽው ሦሥት አመት ሙሉ እህ እያልኩ እኖራለሁ

    • @sh-gd9jf
      @sh-gd9jf 4 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ እኔም እንዳንቺ ነኝ

    • @rabiyakedir6836
      @rabiyakedir6836 3 ปีที่แล้ว

      አይዞን እኔም ነኝ

  • @lbabasndo9731
    @lbabasndo9731 6 ปีที่แล้ว +4

    እፍፍፍፍ ትዝታ በዛብ፭

  • @user-fx8ry9dx5o
    @user-fx8ry9dx5o 5 ปีที่แล้ว +1

    አይ ማፍቀር መታደል ነዉ ግን አፍቅሮ ማጣት ከባድነዉ ወላሒ ብቻ አላሕ ከሑሉም ገር ሦብር ይሥጠንእጅ በሥዴትም ያላቹ እሕት ወዶሞቸ አብሽሩ ፍቅር የአንድ ሠዉ ብቻ አደለም የቤተሠብም ፍቅስ ይዞኛል ሢበዛ ብቻ ለአገራችን ሠላም ያብቃል እሻአላሕ ዱአ አርጉ ወገኖቸ ዘናብም የለ ይሉኛል ተጨንቀ ሞትኩኝ ወላሒ በአራት ወሬ ብደዉል ዛሬ ዘናብ የለም አሉኝ እነማ

  • @user-wc4hr7mv8v
    @user-wc4hr7mv8v 6 ปีที่แล้ว

    በጣም የምሠማት ሙዚቃ ነች አንዳንድ ሠዎችም እኔን ያሥታውሡኛል አንዱ አንድ ቀን ደዎለ እና ያቺን ሙዚቃ ሥሠማት ነው አለኝ ወደእኔ የደዎለው

  • @user-iv6ej5tb3i
    @user-iv6ej5tb3i 4 ปีที่แล้ว +5

    ኣይዛቹ እህቶቼ ፍቅር መከራ ነው

  • @user-nb6eq2zk4i
    @user-nb6eq2zk4i 6 ปีที่แล้ว +10

    ውድእህቶቸ አይዟ ችሁ
    ሳያችሁ ሁላችሁም ቁስለኛ ናችሁ
    እኔግን ወላሂአፍቅሬ አላውቅም
    ሙዚቃ ትሰማግን ልቤ በጣም ይረበሽብኛል መኖር እስከሚያስጠላኝ ድረስ አይዟችሁ ቦታ አትስጡ ውድየሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁይብዛ

    • @fatemaail8020
      @fatemaail8020 4 ปีที่แล้ว +1

      እፍፍፍፍፍፍ ካድ አይሉ2ተየ ሰውን አምኔ ተሰቀሰኩት እህቶች አድነገር እምነግራችሁ። ለወድ የዋህ መሆን ይቅርባችሁ አትግለጡለት የዋህነታችሁን እኔን ያየ ይቀጣ

  • @seadaahmed3259
    @seadaahmed3259 2 ปีที่แล้ว +1

    ኡፍፍፍፍ ፍቅር የሥራህን ግን ሥቶቻችን ነን የማይፈልጉንን አፍቅረን የምንሠቃይ በጎን ደሞ እኛን ወዶ የሚሠቃይ አለ አይ ፍቅር ደሥ የሚል ሥቃይ💔💔💔

  • @RabiaHassen-uq9mc
    @RabiaHassen-uq9mc หลายเดือนก่อน +1

    አይይይይ እህቶቸዱአአርጉልኝ እኔመቸም ምንም መስሎአይታየኝም ሌላ ሰዉ ሲሉኝ ወላሒ ዉስጤ ምንምሊያምን ልኝ አለም እኔ ሁልግዜ አስበዋለሁ እሱግን እኔን ትቶ ከሌላዋ ጋ እየኖርነዉ እኔግን ምንም ተስፋ ልቆርጥ አልቻልኩም ወላሒ ዱአአርጉልኝ እህ ሶስት አመት ሙሉ አብረን ስንኖር ብዙ የተባባልናቸዉ ነገሮች ነበሩ እሱግን ያንንሁሉ እረስቶ ከሌላዋጋ እየኖረነዉ እኔ ጃ💔💔💔💔💔💔😢

  • @user-jt3co1ln4c
    @user-jt3co1ln4c 6 ปีที่แล้ว +24

    ሀሀሀሀሀ አብሽሩ እህቶች እኔስ አላቀውም ፍቅርን ካሁንም ወዳ ድርስ አይልም ቦታ የለኝም ወላሂ

    • @user-zm7co3mq7u
      @user-zm7co3mq7u 5 ปีที่แล้ว

      ዜድ ዜድ ፍቅርርር እና ፍቅር ታላወቅሽ ዜድ ፍቅር ለምን አልሽው እና ዜድዬ አይድረስብሽ ያባሰልጅ ካሊድ ኡመር ነኝ

    • @user-zm7co3mq7u
      @user-zm7co3mq7u 5 ปีที่แล้ว

      ፍቅር ላስተምርሽ

    • @user-hy5wk2sb1d
      @user-hy5wk2sb1d 5 ปีที่แล้ว

      ዜድየእውነትአላህያድርግልንየታባቱፍቅር

    • @raheel6135
      @raheel6135 5 ปีที่แล้ว

      @@user-hy5wk2sb1d እርአይባልምፍቅርበተቃራኒጾታብቻሊገለጽአይችልምየናትያባትባጠቃላይፍቅርከሌለምንሊኖርይችላል

    • @fatemafatema8465
      @fatemafatema8465 5 ปีที่แล้ว

      @@user-zm7co3mq7u ትክክልውድምለስሟብቻነውመሰልፍቅርያለችው

  • @user-yd3no6ge4t
    @user-yd3no6ge4t 6 ปีที่แล้ว +12

    የፍቅርንነገርአጠይቁኝማበደነው

    • @hasanhareb6255
      @hasanhareb6255 6 ปีที่แล้ว

      ابمظيظس ينمسنسم እውነትነው

  • @AsterBayleyegn
    @AsterBayleyegn 2 หลายเดือนก่อน

    ምንስ በቦታው ሁኘ ባላውቀው የፍቅርን ነገር ግን አይዟችሁ በርቱ ሁሉም ያልፍልና በትዕግስት መጠበቅ ነው የሚሻል ይመስለኛል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @user-gu6rx5qy8e
    @user-gu6rx5qy8e 5 ปีที่แล้ว +5

    ሳላውቅ ዘመዴን አፍቅሬ ማበዴ ነው በስደት አይይይይይይ

    • @user-dy8bz6vl2j
      @user-dy8bz6vl2j 4 ปีที่แล้ว

      አረ ተው ቤተሰብ ኣፍቅሬ❌❌❌

    • @user-dm6ee1tw8g
      @user-dm6ee1tw8g 4 ปีที่แล้ว

      😂

    • @janakhatoun9209
      @janakhatoun9209 4 ปีที่แล้ว

      እሱስ አውቆታል ???? ይከብዳል ግን

    • @anfathibaby598
      @anfathibaby598 4 ปีที่แล้ว

      ይህውነው ትርፉ የማያቁትን ማፍቀርክክክክ

    • @HalymaDAgne
      @HalymaDAgne 2 หลายเดือนก่อน

      አይዞሽ እኔም የናቴን ያጎቷልጅ ነው አፍቅሬ የምሠቃየው

  • @toibakonjo1896
    @toibakonjo1896 6 ปีที่แล้ว +3

    ኡፍፍፍፍፍ አፍቅሮመለየት እደትይገብዳል ለካስ በራስሲደርስነውሁሉም የሚረዳው ጥርግበል ብቻ ልቤመችይሆን የሚድነው

  • @user-es8ng6ps9w
    @user-es8ng6ps9w 6 ปีที่แล้ว +5

    አይይ እኔም የመጀመሪያየን ፍቅርኛየን አጥቻለሁ ሳላዉ

  • @user-yk1qz4kx3d
    @user-yk1qz4kx3d หลายเดือนก่อน

    ሥደትየሥራዉንይሥጠዉእናእድህአረገን😢😢😢😢😢

  • @bvUge
    @bvUge หลายเดือนก่อน

    ወየው ትዝታ አፍፍፍፍፍፍ

  • @emulove4143
    @emulove4143 6 ปีที่แล้ว +33

    😢😢😢ተውኝ ልኑርበት ሆደ ባሻ ሆኘ ቀረሁ በሠው ሀገር😢😢😢

    • @hayathh4929
      @hayathh4929 6 ปีที่แล้ว

      Tgiset Zawde አይዞሽ፡ማር፡እኔምነኝ

    • @emulove4143
      @emulove4143 6 ปีที่แล้ว

      Hayatአቤት።ስወደው።ጉዚ Hh እሽ የኔ ቆንጆ😘😘 ፈጣሪ በሠላም ለሀገራችን ያብቃን

    • @kitcheen6811
      @kitcheen6811 6 ปีที่แล้ว

      ሀይ

    • @kitcheen6811
      @kitcheen6811 6 ปีที่แล้ว

      የናፍቆት መዳኒት ልገርሽ

    • @emulove4143
      @emulove4143 6 ปีที่แล้ว

      ሰኢዲ ወሎ የነዳም ዲራይበር Kitchee ንገረኝ ያገር ልጂ😢

  • @loveyou3915
    @loveyou3915 6 ปีที่แล้ว +8

    ውይ ሳላውቀው ጥፋቴን ሳላውቀው በስደት ላይ ፍቅር ጀምሬ ተሰቃየሁ ውይ ፍቅር

  • @ivu9662
    @ivu9662 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ማፍቅር ስቃይ ነው💔💔💔💔💔💔

  • @user-es7ti5fw4u
    @user-es7ti5fw4u 4 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ልብ በፍቅር በሐዘን በናፍቆት የተሠበረነዉ ወላሒ ፍቅር ማለት እብዴትነዉ በዛላይ ሥዴት እሥኪ ልቤ ታገዝልኝ እሥኪ ሚያልፍ ያረብ ወላሒ የምወዱትን ሠዉ በአዱኒያላይ እያላቹሕ አይረሣምምምም።።።።።።። ልቤ ሠዉ አማኙእኮነዉ

    • @RabiaHassen-uq9mc
      @RabiaHassen-uq9mc หลายเดือนก่อน +1

      አይወላ 💔💔💔😢

  • @fatumaahmed6632
    @fatumaahmed6632 4 ปีที่แล้ว +19

    ውድ እህቶች አይዟችሁ ካልተሳካላችሁ ጀርባ አላህ ለእናንተ የተሻለ ነገር አዘጋጅቶላችሁ ይሆናል ዋናው ነገር ጤና በያላችሁበት ሠላም ተመኘሁላችሁ😍

  • @user-rd9dx6yq7y
    @user-rd9dx6yq7y 3 ปีที่แล้ว +15

    ፍቅር በሶስት ፊደላት የሚገለፅ የልብ ዉስጥ እሳት ነዉ

    • @burtukanganet651
      @burtukanganet651 3 ปีที่แล้ว

      በጣም

    • @yasparayasso4956
      @yasparayasso4956 2 ปีที่แล้ว

      በሶት ፊደል በውስጡ መቶ 143 ትርጉም አለው ውዴ ላወቀው

  • @asteradamo4131
    @asteradamo4131 2 ปีที่แล้ว +1

    አዪዞን ብዙው እነደዛው ነው

  • @melakubaye966
    @melakubaye966 6 ปีที่แล้ว +1

    Wow the best love music

  • @hoihjhtj5181
    @hoihjhtj5181 6 ปีที่แล้ว +46

    ፍቅር ያልጉዳው ሰው ካለ እስኪ ይናገር?? ፍቅር ሀይለኝ የሽቦ አጥር ነው!!

    • @saramame5443
      @saramame5443 6 ปีที่แล้ว +1

      tekkl

    • @user-up2jg8ds3f
      @user-up2jg8ds3f 6 ปีที่แล้ว +1

      jjj ll ትክክል በጣም ከዛም በላይ ከልብ የማይወጣ ኡፍፍፍፍፍፍ

    • @charlessapuez370
      @charlessapuez370 6 ปีที่แล้ว

      እፍፍፍፍፍፍ በጣም ተረበሽኩ

    • @user-sq9rg4fz5o
      @user-sq9rg4fz5o 6 ปีที่แล้ว

      jjj ll እውነት ነው

    • @kamkamela1770
      @kamkamela1770 5 ปีที่แล้ว +1

      የለምአልጎዳኝምየሚልመቸምየለምእፍፍፍ

  • @user-wy1fj6dz5d
    @user-wy1fj6dz5d 5 ปีที่แล้ว +8

    ወዶ መለየት አናወራውም

  • @mrsham1720
    @mrsham1720 5 ปีที่แล้ว +1

    ትዝታ ፍቅር ናፍቆት ልሞት ነው አልቻልኩም

  • @user-fr1qc4ue4c
    @user-fr1qc4ue4c 6 ปีที่แล้ว +2

    እፍፍፍፍፍፍፍፍ.ፍቅር.የስራህን.ይስጭህ

  • @tewodrosii1084
    @tewodrosii1084 6 ปีที่แล้ว +14

    I cannot stop listening this music

  • @woudenehlegese6370
    @woudenehlegese6370 3 ปีที่แล้ว +3

    i love it

  • @user-dp2es8gx6r
    @user-dp2es8gx6r 5 ปีที่แล้ว +2

    ኮሜቶችየ ስወዳችሁ ማር ናችሁ💋💋💋💋💋

  • @NimcoAhmed-he2jb
    @NimcoAhmed-he2jb หลายเดือนก่อน

    በጣም ያስለቅሳል

  • @user-is6qg7lf3v
    @user-is6qg7lf3v 4 ปีที่แล้ว +3

    ሳላዉቀዉጥፋቴነሳላዉቀዉ፡ምነዉመ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ቀጣቴ

  • @user-hq7iz9yx5h
    @user-hq7iz9yx5h 4 ปีที่แล้ว +6

    ጥርግ ይበል ደሞ ለወንድ ማገርሰ ቢሄድ ከበደ ይማጠል ስጀማር ወንድና ድማት የኔ ነው ማለት አይቻልም እንዴት እንደስጠሉኝ እጭ

    • @user-zj3ir5re2r
      @user-zj3ir5re2r 3 ปีที่แล้ว

      የኔዋ ንገሪያቸው የኔ ቢጤ ነሽ ከፈለገ እልም ይበል መቸስ በግድ ፍቅር የለ

  • @user-mf9gb2xs9w
    @user-mf9gb2xs9w 4 ปีที่แล้ว +1

    እህህህ የውስጤን ትዝታ ቀሰቀሰው አይ ፍቅር ።ፍቅር አይንህ ይጥፉ እኔን ጉድ ሰራህኝ።

  • @mastallbisset9682
    @mastallbisset9682 2 ปีที่แล้ว +1

    ፍቅርበስደትከባድነውምንልሁን

  • @user-rb5lm5ib2u
    @user-rb5lm5ib2u 6 ปีที่แล้ว +3

    ወይ ፍቅርርር ወይ ትዝታ ወይወይወይወይ የውሥጥን ማን ያያል ፍቅር የሥራህን ይሥጥክ አቦ

  • @user-se9cb3gu5x
    @user-se9cb3gu5x 6 ปีที่แล้ว +8

    አይ ፍቅር ሰራልን

  • @user-gu1yc8bp5y
    @user-gu1yc8bp5y 5 ปีที่แล้ว +2

    ፍቅር ያልጎበኘው ሰው ማንም የለም እኔም ፍቅር ሊደፋኝ ነበር አሁን ግን ጉንፋን ሁኖልኛል ለቆኛል

  • @user-dn4hc6sy8p
    @user-dn4hc6sy8p 2 หลายเดือนก่อน

    ያላየ አይፍርደም አይፍቅርየተፋቀር ሁሉ አይሞሸርም

  • @dhydh986
    @dhydh986 6 ปีที่แล้ว +3

    M ILOVE YOU So MUCH♥!!

  • @hannahanna9999
    @hannahanna9999 6 ปีที่แล้ว +8

    😭salewakawu tifaten.......basbe batizita makataten😭💔

  • @okiya5535
    @okiya5535 5 หลายเดือนก่อน

    Ifye deseyelale ❤❤❤❤❤❤

  • @DDdd-bp3fu
    @DDdd-bp3fu 5 ปีที่แล้ว +2

    እውነት። ፍቅር ያሸንፍል

  • @user-hf7ku2pg9b
    @user-hf7ku2pg9b 6 ปีที่แล้ว +10

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ተውኝ ትንሽልስረበት። ትንሽ ቀነው የተወወቅንው። አተስቢድኝ

    • @fatumamuhmde4696
      @fatumamuhmde4696 6 ปีที่แล้ว +1

      ማሽአላህ

    • @user-hf7ku2pg9b
      @user-hf7ku2pg9b 6 ปีที่แล้ว +1

      Fatuma Muhmde ተበርክ አለ ማር

    • @ksamakkah2644
      @ksamakkah2644 5 ปีที่แล้ว +1

      መሠረትአትገኝምአትጨቅጭቋትሀብታምወስዷታል

    • @user-cz2vx3us8y
      @user-cz2vx3us8y 5 ปีที่แล้ว

      አይፍቅርየስራህንይስጥህ

  • @mdntsis395
    @mdntsis395 6 ปีที่แล้ว +12

    ወይ ፍቅር ያምራል ደስ ይላል

  • @user-kw7hr2tc6g
    @user-kw7hr2tc6g หลายเดือนก่อน

    ውይስድት ፍቅርን ሳላቀው በስድት እልክ እህቶች ለሀገራችን ያብቃን ለማፍቀር ያብቃሺ በሉኝ እህቶች

  • @DinsaMasere
    @DinsaMasere หลายเดือนก่อน

    ወ ይ ❤️ፍቅር ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @lubabalubaba6934
    @lubabalubaba6934 6 ปีที่แล้ว +4

    ወይ ማፍቀር ስቃይ ነው

  • @zahle1770
    @zahle1770 6 ปีที่แล้ว +11

    ወይ ፍቅር 😍😍😍😍😍

  • @tamirutsegaye157
    @tamirutsegaye157 3 ปีที่แล้ว

    Full of Magic sound ever uuuuw😍😍😍💘💝💖💗💓💞💕💌❣💔

  • @abbelnichola3792
    @abbelnichola3792 6 ปีที่แล้ว +5

    💚💛❤👈✌

    • @bakilo1196
      @bakilo1196 5 ปีที่แล้ว

      Uuuuuufffffff

  • @amantekle3943
    @amantekle3943 6 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር ይመስገን ከሀገሬ እና ከናቴ ፍቅር ሌላ ማውቀው ፍቅር የለኝ ....ጥፋት ምናምን ወደዛዛዛዛ አ..! አታልቅሽብኝ ! ሞዛዛ ነገር

  • @Slamat-ux7oi
    @Slamat-ux7oi 2 หลายเดือนก่อน

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
    ልብ ይነካል ግን እኮ
    ውንዶች አይረዱንም ሴት ልጅ
    የዋህ ነች

  • @lobabalobaba5971
    @lobabalobaba5971 6 ปีที่แล้ว +2

    እህህህህህህህህህህህህህህህህህ መሸልህ እግድህ መሸልህ አይይይይይይይይይ

  • @salesale7184
    @salesale7184 6 ปีที่แล้ว +4

    ኡፍፍፍሁሉምእደኔደርሶበታል

  • @saidaadams1472
    @saidaadams1472 6 ปีที่แล้ว +11

    እኔሥ በነፃነት ነዉ የምኖረዉ የታባቱ ፍቅር አላዉቀዉም ግን ባዉቀዉ ዴሥ ይለይ ነተር ፍቅርን ለነገሩ ቦታ አልሠጠዉም

    • @user-mr9wi2pj8w
      @user-mr9wi2pj8w 6 ปีที่แล้ว

      Saida Adams ብታባትሰጭው ጡር ነው አብሱ በስደት ላይጡሩ አይደለም

    • @mekyamekya4165
      @mekyamekya4165 6 ปีที่แล้ว

      Saida Adams መሸልህ

    • @hiwimamo8760
      @hiwimamo8760 6 ปีที่แล้ว

      ፍቅር ፈጣሪሽ እስከሆነ ድረስ ፍቅር የታባቱ አይባልም እህታለም

    • @zamzamcinta4064
      @zamzamcinta4064 6 ปีที่แล้ว

      Saida Adams ተወዶመለየትባይኖር

    • @sshabr2824
      @sshabr2824 6 ปีที่แล้ว +1

      Saida Adams አይ። ውዳመለይት

  • @hamriyabibi8929
    @hamriyabibi8929 ปีที่แล้ว +1

    ኡፍ አይ ፍቅር ስም ያሰዋል 😥😥😥😥

  • @user-qo6qg1ps9c
    @user-qo6qg1ps9c 2 หลายเดือนก่อน

    አይ ፍቅር ምንእደሆነ ሳላውቀው እድሜዬን ጨረስኩት በስደት😢😢😢😢😢

  • @birtucanyalewyalew5252
    @birtucanyalewyalew5252 6 ปีที่แล้ว +11

    አር አኔም ጥፋቴን ሳለውቀው አየተቀጣሁ ነው በሰው ሀገር ለይ የሱ ሀሳብና ጭንቀት ሊደፋኝ ነው ምን ልሁን

    • @lolyes328
      @lolyes328 5 ปีที่แล้ว +1

      ማር

    • @easypc2241
      @easypc2241 4 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ ያልፋል

  • @tewodrosii1084
    @tewodrosii1084 6 ปีที่แล้ว +7

    Wow,just let you know that you are great !!

  • @h.m6179
    @h.m6179 6 ปีที่แล้ว +1

    ኡፍፍ እኔስ ግራ ገባኝ የስደት ንሮ ሆደ ባሻ ሆንኩኝ! 🙏🙏🙏💔👏

  • @user-cc1ry3jd6e
    @user-cc1ry3jd6e 5 ปีที่แล้ว +2

    ጤና ይስጥልኝ

  • @user-zs4ng1me2w
    @user-zs4ng1me2w 6 ปีที่แล้ว +5

    Uuuuufffffff mini libalishi Ayizoshi

  • @user-sr5qk3up2n
    @user-sr5qk3up2n 6 ปีที่แล้ว +12

    አይ ወዶ መለየት ባይኖር

  • @fathumaesid2237
    @fathumaesid2237 5 ปีที่แล้ว +1

    አይይይ ስደት መቸ ነው ግን የሚበቃን

  • @metikubeyene
    @metikubeyene 9 หลายเดือนก่อน

    የመጀመርያ ፍቅር አይረሳም

  • @selinaalemiloveyoumom7235
    @selinaalemiloveyoumom7235 6 ปีที่แล้ว +4

    Oh God bless my love yen konjo I'mssyou

  • @SaraSara-qf5cf
    @SaraSara-qf5cf 6 ปีที่แล้ว +4

    ወዬ ውዴ አስታወሺኝ ይፍፍፍ መሸ ደሞመሸ እንደው ብሶተኛነኝ በገዛ ሰራየ አባርሬ ዛሬ ተቀጣው ቅጣቴን በደንብ

    • @user-vv8xs1yo5e
      @user-vv8xs1yo5e 5 ปีที่แล้ว

      ውይ ፍቅር

    • @hahahahhahah1098
      @hahahahhahah1098 5 ปีที่แล้ว

      እኔም እዳችው ነኝ ሆድየ ቤተሠቦቸ ወድምሽ ነው ሲሉኝ አባረርኩት ዛሬ ላይ እያሠቃየኝ ነው አይዞን ማማየ

    • @user-cn8xq2xf5p
      @user-cn8xq2xf5p 4 ปีที่แล้ว

      ወዶችም ፍቅር ይጎዳሉደ እኔ መቸም ልሞት ነው የሚወደኝ ባሌ ትቶኝ ህደ ሌላ ወዶ ምን አዳጠፍሁ ሳላቀው ግን ማሬኝ ብሎ እደሚመጣ እርግጠኝ ነኝ

  • @zenebechzenebech2040
    @zenebechzenebech2040 4 ปีที่แล้ว +1

    Abete. Tezita. Alebeye. 2010.yechn.zefen.neber🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋

  • @user-fy7yz9hr2j
    @user-fy7yz9hr2j 5 ปีที่แล้ว +1

    በናታችሁ ላኩልኝ ትዝታ አለብኝ ወይ